የግል ስራ ወይ ቢዝነስ መስራት የምታስቡ ማወቅ ያለባችሁ 5 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 165,538

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

ማንኛውንም የግል ስራ ወይ ቢዝነስ ከመሥራታችሁ በፊት ይሄን ቪዲዮ ማየት አትርሱ ፤ የግድ ማወቅ ስላለባችሁም አምሥት ነገሮች እናወራለን ።
"እረፍት ፈልገህ ከሆነ ቢዝነስ አትጀምር።"
"እንደ እጅ መዳፍህ የምታውቀው ቢዝነስ መሆን አለበት። " ከቪዲዮው የተወሰደ
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 179
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 жыл бұрын
ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇 t.me/inspire_ethiopia
@emebetasefa5967
@emebetasefa5967 2 жыл бұрын
I love
@eslmnahyweti276
@eslmnahyweti276 7 ай бұрын
@rastube1464
@rastube1464 7 күн бұрын
hi
@zufane
@zufane 7 күн бұрын
Selam
@fevenhabtamu2610
@fevenhabtamu2610 3 жыл бұрын
የራስን ስራ ለመጀመር ዋናው ነገር ከምቾት ቀጠና ውስጥ መውጣት ነው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ገንዘብ አያያዝን ማስተካከል ወሳኝ ነው
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 жыл бұрын
በቅርቡ የግል ሥራ ለመጀመር እያሰብኩ ነው እና እናንተ በምትሰጡት ምክር ብዙ ትምህርት አትርፌያለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 3 жыл бұрын
በርች 👏👏👏ምክሩን ታጣቃም ዋይም ታጠቃም 🇪🇹🙏
@natijrphoto6975
@natijrphoto6975 2 жыл бұрын
ተቀጣሪ ከፈለክ አለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@alain4065
@alain4065 Жыл бұрын
እኔም
@eend2678
@eend2678 4 ай бұрын
hey, ich wil etiopis liren en ich wil waiser hÿ ich das mus tun. Hÿ mus das?
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጫዬ ኢንስፓየር ኢትዮጵያ በጣም እናመስግናለን በርቱልን
@gormasworku1582
@gormasworku1582 3 жыл бұрын
እድሜ ለእናንተ ወደ ለውጥ እያመራሁ ነው።ክበሩልኝ በርቱልኝ እናንተም በጣም ስኬታማ እንድትሆኑ እመኛለሁ።
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኢንሻአላህ ሀብታም እሆናለሁ
@denbena3718
@denbena3718 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ምክር እናመሰግናለን👍👍
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት ሁለም ተመችቶኛል
@truegenerationgurage2465
@truegenerationgurage2465 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ምርጥ አነቃቂ ንግግር ደሶ ይላል ተባረክ
@TsegayeSilase
@TsegayeSilase Ай бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ምክር እናመሰግናለን
@ambelukebede8007
@ambelukebede8007 2 жыл бұрын
My brother! You are just amazing! I watched the video 2 times till the end! Thanks a lot!!!
@mulugetaalemu370
@mulugetaalemu370 2 жыл бұрын
I really appreciate the ideas you raise and how you see the things. I got it thanks a lot.
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን !
@telcotelco3099
@telcotelco3099 Жыл бұрын
ምክርህ በጣም በጣም በጣም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብሮ በቅርቡ ወደ ንግድ ሥራ እገባለሁ ፈጣሪ ያግዘኝ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Thank you So much
@boshbosh3370
@boshbosh3370 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩምክር በጣም እናመሰግናለን
@natnaelgedion2940
@natnaelgedion2940 Жыл бұрын
Thanks for giving to me an advice
@susuethio9202
@susuethio9202 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🙏🙏
@emebettube4270
@emebettube4270 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ ❤
@dagimnokora6616
@dagimnokora6616 2 жыл бұрын
ጥሩ የቢዝነስ ምክር ነው እናመሠግናለን
@zadeyoutube8963
@zadeyoutube8963 3 жыл бұрын
በርቱልኝ ምርጥ ሀሳብ ነው👌👌
@AsdAsd-ob6kx
@AsdAsd-ob6kx 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 3 жыл бұрын
በጣም ድቅ ምክር ነው በርቱ 👏👏👏ቤታሰብ በማሆኔ እድላኛ ናኝ:: 🌾👏🌾👏🌾👏🌾👏🌾👏🇪🇹
@simonsays3366
@simonsays3366 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ
@Kadeija897
@Kadeija897 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🥰🥰👍
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምንወዳቹ በርቱ
@melesenigatu8022
@melesenigatu8022 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ብሮ አመሠግናለሁ
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 11 ай бұрын
ትክክል ነህ እናመሠግናለን
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
Thank you so much
@karimakarima474
@karimakarima474 3 жыл бұрын
Wow yene wendme ansegenlwe terw hasabe naw Egezabhre yebarkwe bareta
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 Жыл бұрын
perfectly said!!
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-ji8qe5qk2x
@user-ji8qe5qk2x 3 жыл бұрын
thank You
@fistumnigusse3556
@fistumnigusse3556 3 жыл бұрын
Thanku bero woe yemache
@tihutmengistu9838
@tihutmengistu9838 3 жыл бұрын
Thank you
@user-wp2zd5jr6j
@user-wp2zd5jr6j 3 жыл бұрын
ይመችክ
@meselove4689
@meselove4689 2 жыл бұрын
Thanks 😊
@lolleady2775
@lolleady2775 3 жыл бұрын
Thanks you soumch
@eend2678
@eend2678 4 ай бұрын
ich bin much vermövtt, disern video ist SO gut! tÿsen takk
@aliftube-7042
@aliftube-7042 2 жыл бұрын
Best tetor new thanks!
@davidmm3841
@davidmm3841 3 жыл бұрын
Super idea!
@abubekermohammedhasan7133
@abubekermohammedhasan7133 3 жыл бұрын
Yessss inspire zare ke hulum kedemku des belognal!
@user-wp2zd5jr6j
@user-wp2zd5jr6j 3 жыл бұрын
ስገርም በረቢ
@haymanotdesta3131
@haymanotdesta3131 2 жыл бұрын
ኢንስፓየር 👍ሁሉም ምክር ሰምቻለሁ እናመሰግናለን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 3 жыл бұрын
Wow betam tekami melikt new selamih yebzalin esti mn aynet sira binsera wutetama mehon enchilalen lazim video biseralin place🙏
@tube4221
@tube4221 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ❤🇪🇹
@fetiyamusa-gd7jz
@fetiyamusa-gd7jz 8 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@munajibo6090
@munajibo6090 2 жыл бұрын
Tanks realy perfakt
@tilahunbelayneh4053
@tilahunbelayneh4053 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@user-zo2qw6dk2g
@user-zo2qw6dk2g 3 жыл бұрын
ሽኩረን
@tititube300
@tititube300 2 жыл бұрын
ግሩም.....
@bemi-john
@bemi-john Жыл бұрын
wow. i like it😮
@mubike8750
@mubike8750 3 жыл бұрын
Thanks
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ መካርዎች 💘
@getshmarye579
@getshmarye579 Жыл бұрын
betam emigerm new 10q inspire Ethiopia 🙏🙏
@user-wn4gy2zy9p
@user-wn4gy2zy9p 3 жыл бұрын
ጀግኖች ናችሁ በርቱ 😘❤
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 жыл бұрын
ምን ምን መስራት እንደምንችል ጥቆማ ብታደርግልን
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል መልክት ነው ማንም እንዳተ ትክክል የሆነ ነገር ተናግሮ አላየሁም
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Жыл бұрын
Betikikil....tiyakaya....temeleseligni👌🔥
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
Wowwwww agelalti
@BUFERI
@BUFERI Жыл бұрын
ብጣዕሚ እና ነምስግን
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 3 жыл бұрын
መልካምነት እድህ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️::
@danielwgebriel6297
@danielwgebriel6297 Жыл бұрын
መልካምነት እድል አደለም ብርታት ነው!😊
@ahmedseid374
@ahmedseid374 3 жыл бұрын
Thank you and please about dr zakir naik and Warren Buffett
@kalebbalaw6354
@kalebbalaw6354 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው እባክህ በፈጣሪ አንድ አዲስ ሺዲዬ ስለ ቢዝነስ ስራልን
@rurulove8867
@rurulove8867 3 жыл бұрын
በርቱልን
@firtachanli482
@firtachanli482 3 жыл бұрын
Abet mikiruu anxinti wusxi gebalgin egizabire ke kifu hulu yixebeqikih Berta gobezi jeginaaa ara you God veils 💚💛❤🟢🟡🔴💯🥰
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናልሁ የምር የሆነ ሸክም የቀለለልኝ አይነት ስሜት ተሰምቶኛል
@semiralove1228
@semiralove1228 3 жыл бұрын
Betkkl 👍🙏🔥❤️
@muradmusa9371
@muradmusa9371 2 жыл бұрын
ወሊሂ በጣም ልክ ነህ
@fitsumekefale5223
@fitsumekefale5223 2 жыл бұрын
Wow andegna
@Aelekkso
@Aelekkso 2 жыл бұрын
Love Inspire ethiopia
@DestaHadush-ub2qo
@DestaHadush-ub2qo 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ሃሳብ ነው ኣድ ጋ ቆመ መስሪት ኣለብህ
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
Bestam thimhirt new bertu♥️
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey 10 ай бұрын
በርታ ምርጥ ሰው
@asiyatube1518
@asiyatube1518 3 жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@tegegnmulugetamukura9180
@tegegnmulugetamukura9180 2 жыл бұрын
This page has good name with real goal it's my ultimate choice
@esmerv9672
@esmerv9672 3 жыл бұрын
Enamesegnalen yleyal
@gadisaabeya7856
@gadisaabeya7856 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️Wow thanks ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@mulumulu6088
@mulumulu6088 2 жыл бұрын
እኔስ ሳስበው ድክም ይለኛል አሁን አገር ገብቸ ምንድነው የምሰራው እያልኩ ጭንቅ ይለኛል
@samikidane501
@samikidane501 3 жыл бұрын
wow wow yemigerm neger agegnew yesssssss
@ewenttube5149
@ewenttube5149 3 жыл бұрын
Bravo dani
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 3 жыл бұрын
ተባርክድቅሰውነህ
@alain4065
@alain4065 Жыл бұрын
በርታ
@derejeabera3894
@derejeabera3894 Жыл бұрын
Er yegle Sera .mnwe yemiyawetawu.mkruye bro
@TadeseMero
@TadeseMero 3 ай бұрын
ውጭ በጣም ደስ የምል ምክር
@Ferwoht
@Ferwoht 3 жыл бұрын
👍👍
@werkuwegene1741
@werkuwegene1741 Жыл бұрын
Wow
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 3 жыл бұрын
እናተምር ጥጪቅላት ያላቺሁ. ልጆቺ. አላህይጠብቃ ቺሁ
@winwinner3375
@winwinner3375 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ይችላል 😍😍😍
@seada.1864
@seada.1864 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ቪድወአችሁ ሰው ያነቃቃል በርቱ
@karimakarima474
@karimakarima474 3 жыл бұрын
Batikile naw
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
👍👍👍
@abdulazizyassin2059
@abdulazizyassin2059 3 жыл бұрын
Bexam harif new
@aljawallaljaeall2475
@aljawallaljaeall2475 Жыл бұрын
Siwodik min largo like💕💕💕💕💕💕
@sofoniasalemayehu7949
@sofoniasalemayehu7949 2 жыл бұрын
u make it a review ...but it needs detailed analysis.those who read it from orginal source is review but for beginners it needs detail analysis
@ggcc8401
@ggcc8401 8 ай бұрын
ግን ማነው እደኔ ንግድ የሚወድ😍😍😍😍😍
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 8 ай бұрын
እኔ
@setinatube8826
@setinatube8826 2 ай бұрын
Ene
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 3 жыл бұрын
It is cool 👌 Bro Thanks 🙏🙏🙏. Let me correct you something... 10,000 hours is not equal to 7 years. Even if we perform our business 8 hours per day, it will take 3 and half years inorder to achieve the 10,000 hours challenge.
@abdusemednassir9199
@abdusemednassir9199 Жыл бұрын
I dont think thats the only thing ...... i heard him say that 85% of buisneses go bunkrupt with in 5 years span; is that really a noumber which can directly be applied in our country?? I obviously read and heared this figures in the developed countries ........ i think we should be cautious about this kind of figures! Its a good content overall
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 20 МЛН
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
በ 21 ቀን ራስን መቀየር
20:26
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 984 М.
የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች
15:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 249 М.
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 60 М.
ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 461 М.