🔴የእስራት ፍርድ? ንግግራቸው እነማን እና ለምን ተንጫጩ! | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun

  Рет қаралды 16,527

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Ай бұрын

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 65
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
አሜን ብፁዕ አብነ ሊቃስ የማቱሳላ እድሜ የስጦዎት አባታችን❤❤❤❤ ሰው በላው መንግስ ትቢያ ይሁን😢
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB Ай бұрын
አሜን!
@EmebetKassa2
@EmebetKassa2 Ай бұрын
@user-wz5ej1pf6m
@user-wz5ej1pf6m Ай бұрын
መምህራኖቻችን፡መድኃኔዓለም፡ይቅደምላቹ፡እውነት፡ያሸንፋል።❤❤❤❤❤❤❤
@cepheus3139
@cepheus3139 Ай бұрын
#ብፁዕ_አቡነ_ሉቃስ አባት (እረኛ) ባጣንበት በዚህ ክፉ ዘመን የአባትነታቸውን ኃላፊነት በመወጣታቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ዘንድ በፀሎት እንለምናለን ። #ወሰበሃት_ለእግዚአብሔር
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Ай бұрын
ብርቱዎቹ መምህራን
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Ай бұрын
መምህር ፈንታሁን እንዲህ የእርኩሶችን ሴራ ጎልጉሉባቸው ። እንዲህ ነው እውነት ን መተንተን ሴራንና የሴራን ፖለቲካ ማርከስ ።
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
Wntnwababatahn❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
@user-tz8gk2ir6s
@user-tz8gk2ir6s Ай бұрын
የአባታችንን ቃል ስሰማ ልቤ ይነሳሳል እንደ አቡነ ሉቃስ አይነቱን ያብዛልን እውነት የሚናገር መቼም አይወደድም ::የሰይጣኑን አብይን ውድቀት ያሳይዎት አባታችን ጤና ይስጥዎት አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Ай бұрын
አባታችን እግዚሐቤር ረጅም እድሜ ይስጦት እዉነት ነዉ የተናገሩት 🙏🙏🙏🙏🙏🍾
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
አባታችን አቡነ ሉቃሰ ❤❤ እግዚአብሔር ይባርካቸው አውሬውን አሰደነገጡት ❤❤❤ አብዛኛው አባቶች ፈሪ ናቸው
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Ай бұрын
አባታችን የተናገሩ በሙሉ ትክክል ነው ግን አሁን እውነት የሚናገር ሁሉ እየተገደለ እየታሰረ እየተሰደደ ነው ያለው እግዚአብሔር ጣልቃ ካልገባልን በቀር እኛ የምንወጣ አይመስለኝም ፈጣሪ ይርዳን ከልብ እንፀልይ ለሱ የሚሳነው ነገር የለምና!!!
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 Ай бұрын
ድንቅ እይታ ነው ክብረት ይሥጥልን መምሕራን🙏 እመብርሐን በድሜ፣በጤና ትጠብቅልን🙏
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
አቡነ ሉቃስን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እሳቸውን ደግፈን እንይዛለን አባት ማለት እሳቸው ናቸው
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@Newmenged
@Newmenged Ай бұрын
አይ ግዜ! ሁሉም ያልፋል.... እኛም እየታዘብን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ትንሣኤዋን እንድያመጣ እንፀልያለን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Ай бұрын
መምህር ነዋይ እንኳን ደህና መጡአባቶቻችን አሳፈሩን
@GetanehMelese-by4rf
@GetanehMelese-by4rf Ай бұрын
Memeher edmenatena yistelegne egeziabeher keirsewo garyihun amen
@user-xd7vz3qu1q
@user-xd7vz3qu1q Ай бұрын
መ / ር ፋንታሁን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ ።
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p Ай бұрын
ትክክል
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 6 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@AW-go3su
@AW-go3su Ай бұрын
እንኳን ደሕና መጣችሁ ቀሲስ እንኳን ደሕና መጡ
@mistyswenson8147
@mistyswenson8147 Ай бұрын
Abne Lukas is my father who tells the truth without fear . God bless you, Father. you're the one acutely stand up for truth.thanks, father.
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar Ай бұрын
አቡነ ሉቃስ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ይስጥዎት። የተናገሩት ትንቢት ሳይፈፀም አምላከ ዕረፍቶ እንዳይደርስ ፈጣሬን እንማልዳለን።
@goitomhaile2320
@goitomhaile2320 28 күн бұрын
መምህር በርቱልን
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b Ай бұрын
ብፁህ አባታችህ ንእግዚአብሄር ይባርክወ
@DaniDanel-nj6ss
@DaniDanel-nj6ss Ай бұрын
መምህሮቻንች በሩቱልን አጠገባችው ነን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን በጣም የሚያሳዝን ንግግር ነው የአቡነ አብርሐም የመንግሥት ቅምጦች መሆናቸው ግልፅ ባንዳነት ነው እውነት መናገር እንደዚህ ያስደርጋል አባቶች ውሸታምና ቀጣፊዎች ሆነው ተገኙ ያሳዝናል
@shewayetsige2013
@shewayetsige2013 Ай бұрын
ውድ መምህራን እኔ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ አባታችን የተናገሩት ነገርን በደንብ አውቀዋለሁ ያልገባኝ ነገር ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በተለይ ሮሜ ም:13 ስለመታዘዝ የሚናገረው 1ኛ ጴጥ:ም 4 ቁ 12 _15 ክርስቶስን ስለመምሰል የሚገልፀውን እንዴት ነው የምንተረጉመውና ተግባረዊ የምናደርገው?
@user-vl4ff3yl4c
@user-vl4ff3yl4c Ай бұрын
ግሩም ትንታኔ የበል ይሁን
@ash4805
@ash4805 Ай бұрын
Memir niway & m/fantish yes it is 100% tiru.bertulen.continues other video.
@BRAKES226
@BRAKES226 Ай бұрын
Amen abethen Kelsey yesmel
@ElsaKetema
@ElsaKetema Ай бұрын
መሪን መግደልክርስቲያን ካላስባለ ጌታ እንደልቤ ያለውን ቅዱስ ዳዊትን ለምን ጎልያድን እንደ ገደለ ጠይቁት መጀመሪያ አባታችን ለመተቸት ጥቅስ ከምትመርጡ ወንጌልን በምላት አንብቡ አንዲት ከሀይማኖት የማጣረስ ነገር አልተናገሩም ለኔ ዘመን አቡነ ጴጥሮስ ኖት ግን ምን ዋጋአለው እረኞቻችን በመቅደሱ ያሉት ምንደኞች እንጂ እረኞች አልሆኑንም ተቃጠል ጌታሆይ ቶሎ ና ስለ እውነተኞቹ ብለህ አትዘግይ እርዳን
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Ай бұрын
አቡነ ሉቃስን መቃወም አይቻልም ምክንይያቱም እውነት ነው የተናገሩት
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Ай бұрын
ለእናንተ 🙏🙏👏
@etelfa
@etelfa Ай бұрын
❤❤❤❤
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c Ай бұрын
Enanete ye seyetan kurachoche leol egeziabeher yeferedebachehu menegestachene ena agerachenen yetebekelen
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 Ай бұрын
Nothi g wrong With all peech. Abiwun ferto Daulaun. All cinodos should said it on Abie aand all beltsigna. sham sham Abune Lucas is The hero and stand on truth
@schuppen_hunter8371
@schuppen_hunter8371 Ай бұрын
muchahu gusto heart
@yonasali6365
@yonasali6365 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንደእናት አይነት ውንድ እና አባቶች የስጠን: እነዚህ ካቴደራሊቶች እና ካድሬውች በስብስባው ላይ ያለጠቀሳችሁን አንድ ነገር ልንገራችሁ ባለፈው የራሻው ፑቲን ክርስቶ ነጭ አደልም ብሎ ለዓለም ስለመስከርው እውነት ክስ ይጣልበት ሲሉ እንደነበረ በየቤተክርቴያንአችን አባዝተው የለጠፉትን ስእል ? ሁለተኛ ስይጣንን ለምን ተቃወማችሁ የሚል ክስ ? በዚህ ጉዳይ መምህር ለምንድን ነው ሁሌ ዝም የምትለው በተለይ ካቴደራል ምን ማለት ነው የነጭ ሥዕል ?
@etelfa
@etelfa Ай бұрын
❤❤❤❤⁶
@YeneneshMekonen
@YeneneshMekonen Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
ዕንደፈራነው ነው የተከሠተው። በዛ የሕወሐት የጉግማንጉግ ሥርአት ውሥጥ አድጎ የለውጥ ሐዋርያ ወይ ተቃዋሚ ዕንዴት ይሖናል? ተዉ ሕወሐት በዕድሜ ብዛት ከጊዜና ከሕዝባችን ችግር አንፃር በመለወጥ የመገነጣጠሉን ሒደት አቀዝቅዛው ተዉ ከመንደርተኝነት ሠፋ ብለን ትልቅና ብዙ ብንሖን በሐገር ደረጃ ብናሥብ ሑላችንንም ያዋጣናል ማለት በመጀመሯ፤ ለገሠ( መለሥ) ዜናዊም ዳር ዳር ዕያለ ነው ዕየሠማነው ነበር መገነጣጠሉን በማውገዝ፤ ያም ብዙ ደደብ ተገንጣዮችን አሥኮርፎ ከሕወሐትም መሐል፤ መለሥ አይወክለንም፤ መለሥ ኢትዮጵያዊ ሖኗል ዕኛ ትግራዋይ የራሣችንን የብቻ ሐገር ይዘን ዕንገነጠላለን ብለው ያበዱ ነበርና ፤ ተዉ ይሔ አርብይ የምትሉትና ለማ የነኚሕ ተገንጣዮች አካል ሣይሖኑ አይቀርም የተሠባሠቡትና ሕወሐትን ብቻቸውን ዕርቃናቸውን ያሥቀሯቸው፤ በዚሕ ሥምምነት ይመሥላል መፈንቅለ መንግሥቱ ያለወከባ የሠመረላቸው ሥንል። ተው ተው ጊዜ ይሠጥ ዕንያቸው ዕያሉ ዕኛም ተጭበርብረን ይሑን ዕሥቲ፤ ከጦርነት የማይሻል የለም፤ ልቦና ገዝተው የተነሡም ሐይሎች ይሖናሉ ብሎ በማሠብ ረገብ ብለን ድጋፍ ሠጥተን፤ ቸኮል ቸኮል አሉ ያልናቸውን ዕንደ መሥከረም አበራንና ኢትዮ 360 ዜና አሠራጮችን አፍ አፋቸውን ሥንል ነበር፤ ይሕ ክሥተት በሒደት የሚከሠትና ያለ ነው። የዝንጀሮ ልጅ ዝንጀሮ መሖኑን (ሠው ዕንደማይሖን) የተረዱ ሥለነበሩ ፣ ረተውን ትክክለኛ የለውጡ ጎራ ቀድሞ ዕንዳሠብናቸው የአረብ አሽከሮች ፀረ አፍሪካውያን ፀረ ሕብረት ፀረ ኦርቶዶክሥ ሖነው ይሔው ተጋለጡ። ያሣፍራል በኢትዮጵያ ውሥጥ ዕነኚሕ ሐይሎች አሸንፈው ለዚሕ መብቃታቸው። ዕንደማይሠምርላቸው መቶ በመቶ ዕርግጠኛ ነን ቢሖንም ብዙ ሕዝባችንን ለዕለቂት ይዳርጋሉ ዕነሡም ከምድረ ገፅ ይጠፋሉ። የመገነጣጠሉ ሒደት ዕንደቀጠለ በመሖኑ ነው ክልሎች ምን ይዘን የትኛውን መሬት ዕንያዝ ዕንሥጥ ዕንተው ዕንጠቅልል ዕየተባባሉ የተፋጠጡት የሚሻኮቱት የሚዋጉት። ዐሥከመገንጠል ድረሥ የሕወሐት ሕገ መንግሥቱ ይፈቅዳል፤ ዕንዲቀየርም የማይፈለገው፣ በዚሑ ምክንያት ነው። የጦርሠራዊቱንም የሚሠብኩት የናንተ ተግባር ሕገመንግሥቱን ማሥከበር ነው ዕያሉ የሸራሞጣሉ። አብይ ይሔንን ሣላውጅ አልወርድም በሚል የክልል ዘረኛ መሪዎችን የክልል ሣይሖን የሐገር የመጀመሪያ መሪዎች አደርጌ ነው ብሞትም ዕያለ ነው ይሔ ሠይጣን። ዲያቢሎሥ ነው የነገሠው። አብይ ወርሮበላ ሌባ የሽፍቶች አለቃ ነው። በቶሎ ዕርምጃ ተወሥዶ በቁጥጥር ሥር ካላዋልናቸው አደጋው የከፋ ይሖናል።
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 Ай бұрын
አባቴምንዉሸትአወሩእዉነትነዉየነገሩትእድሜጠናየስጥሁአባቴሞቼእወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@samisher.
@samisher. Ай бұрын
እባካችሁ የዶሮ ጭንቅላት ያላችሁ መንደርተኞች ኮመንት ስታደርጉ መጀመሪያ ግንዛቤ እንዳላችሁና ያነባችሁ ስለመሆናችሁ እርግጠኛ ሁኑ ስለምምህር አስተያየት ለመስጠት ብቃት የላችሁም ፡፡
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p Ай бұрын
አኔአድቀንምአሐመንኩትም
@rahelmaru495
@rahelmaru495 Ай бұрын
ምነው ያ ሰው እኔ በሆንኩ ይሄ ዲያቢሎስ ግንባር ብዬ የምደፋው እሱን የሚደፋ ሰው እማ እንደ ዳዊት ስሙ ይነሳ ነበር።
@shewayetsige2013
@shewayetsige2013 Ай бұрын
አቡነ ሉቃስ አብይን ግደሉት ከሚሉን ለምን ቤታችን ውስጥ ሆነው የሚያስጠቁንንና እግዚአብሔርን የካዱትን የውሸት ጳጳሳትን ስማቸውን እየጠቀሱ ይገደሉ አላሉም የትኞቹን ብንገድል ነው እንደጽድቅ የሚቆጠረልን ? ፍርድ ከቤት ይጀምራል የሚለው ቃል ምን ማለት ነው?
@wendi.G
@wendi.G Ай бұрын
አንደው በአግዚአብሔር ስም ለጠየቃቹ የሄ ሰው ያለው አውነት ደግፋችሁት ነዉ ❓ አውነት ማነን አንመን ከ አግዚአብሔር ቀጥሎ ማነን አነመን
@user-ty7cf8cn9w
@user-ty7cf8cn9w Ай бұрын
እውነት ነው የውሸት ዘሩን
@melkamealeme8536
@melkamealeme8536 Ай бұрын
ዋናው ጠንቊዋይ ጳጳስ እራስህ ብቸኛው ነህ አቅራቢውም ተጠያቂውም ደነዞች ወድንዙዞች የክፋት ምንጮች ናችሁ
@wendi.G
@wendi.G Ай бұрын
ያልግባችሁ ከ አማራ ውጭ ሌላ ኦርቶዶክስ ያለ አይምስላችሁም
@teshalebiku1267
@teshalebiku1267 Ай бұрын
ከላይ ካልሆነ በቀር ሥልጣን የለም ? ጌታ ራሱ በወሰነው ጊዜ ካልሆነ በስተቀር ??መሪን ግደል የሚል ጳጳስ በእርግጥ ክርስቲያን ናቸውን ???እግዚአብሔር ያስባቸው።!!!! አሜን።
@hussenkedir5015
@hussenkedir5015 Ай бұрын
enatihn bidaaa aante fantahun tebiya yedikala lij yeshermuta lij
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
ሥራው ወንጌል መስበክ ነው ። ፖለቲካ ውስጥ ምንዶለህ??
@likukebede8440
@likukebede8440 Ай бұрын
ሐገር የጋራ ነው ኃይማኖት የግል ነው መንግስትን ቤ/ክ ውስጥ ምን ዶለው?ከቻልክ አንብብ😅
@AmanYehune
@AmanYehune Ай бұрын
ወደ መቃብር አንተን ይዱልህ
3ተኛው ቤተ መቅደስ እና ኢየሩሳሌም
15:10
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 17 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН