የፓስተር ሶፎንያስ እና የጋዜጠኛው ፍጥጫ | ፓስተሩ ከተዋናይቷ ጋር የሚውልበት ምስጢር

  Рет қаралды 294,568

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Жыл бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
የፓስተር ሶፎንያስ እና የጋዜጠኛው ፍጥጫ | ፓስተሩ ከተዋናይቷ ጋር የሚውልበት ምስጢር
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 1 200
@atsededesalegn6884
@atsededesalegn6884 Жыл бұрын
ተክልየን የወለደች እናት ትባረክ
@sinaeritrawit9499
@sinaeritrawit9499 Жыл бұрын
Exactly ❤
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
አሜን
@hiwotteklie3187
@hiwotteklie3187 Жыл бұрын
😂😂
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
አሜን
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ተክለኃይማኖት አንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ሀገራችን ላይ ብዙሀኑ አይምሮው የጎደለበት ነው አንተ ግን ባለሙሉ ስብእና ባለቤት ንግግርህ የማይጠገብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ክበርልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia Жыл бұрын
ሀንዬ አመሠግናለሁ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
@@EgregnawMedia እግዚአብሔር በሚያውቀው እኔ ለይምሰል አይደለም የፃፍኩት በእውነት አንተ ለኔ በጣም የተለየህ ሰው ነህ ኃይማኖትን ከምግባር ጋር አስተባብረህ የያዝክ በጋዜጠኝነት ስነምግባር የበሰልክ የድንቆች ድንቅ ነህ ዩቱዩብላይ የሚተላለፉ ነገሮችን ማየት የጀመርኩት በአንተ እና በሸገር ኢንፎዋ መሲ ነው ቀድሞ በየኔታ አሁንደግሞ እጅግ ደስ በሚያሰኝ ሁኔታ በእግረኛው ሚዲያ እከታተልሀለሁ ዘመንህ በስኬትና በበረከት ይሞላ🙏🙏🙏❤❤❤
@tenagneadmasu3285
@tenagneadmasu3285 Жыл бұрын
ተክልየ አዳነ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ና ጤና ይሥጥህ
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
Dengel mn mn Tew ena eyesus bel❤
@genetedessa5507
@genetedessa5507 Жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው ጋዜጠኞች አንዱ ተ/ሀይማኖት በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ!
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ ተክልየ ግልፅነትህ ስወደው ነጭ ነጯን ገራሚ ጋዜጠኛ በርታ በእውነት
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ተክልዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤️❤️
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia Жыл бұрын
አሜን🤲
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Жыл бұрын
ተክልዬ ጭንቅላትክን ሣላደንቀው አላልፍም ጀግና ከእውቀት ጋር ይመችክ። ቀጥልበት። አንገብግባቸው በእውቀትክ።።።👍👍👍
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም የሚያረካ አጠያየቅ የእውነት ቃላት የለኝም እናመሰግናለን
@marcillasyoutube2703
@marcillasyoutube2703 Жыл бұрын
እግዛብኤር እረጅሙን እድሜ ይሰጥልን ኦርቶዶክሰ ተዎእዶ ለዘላለም ትኑር አትም ኑር ❤❤❤❤❤ተክልዩ❤❤❤❤
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
ሌላውስ???
@akabeka2352
@akabeka2352 10 ай бұрын
​@@miminigussie2794ሲኦል😂😂😂
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስማ በከባድ ፍጥነት ወደ ገሐነም እየተንደረደረ ነው​@@miminigussie2794
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Жыл бұрын
ተ ክ ለ ሀ ይ መ ኖ ት አ ዳ ነ ነ ኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናቹ ይሔ እግረኛው ሚዲያ ነው ተቀላቀሉ 💪💪👍👍
@taliileebefekadu3239
@taliileebefekadu3239 Жыл бұрын
እኔም መቅረብ እፈልጋለሁኝ
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Жыл бұрын
@@taliileebefekadu3239 😁😁
@zelt6082
@zelt6082 Жыл бұрын
ምናለ ሁሉም ኢንተርቪው እንደዚህ ግልጽ አስተማሪና በሳቅ የተሞላ ቢሆን
@brapapi4565
@brapapi4565 Жыл бұрын
ተክልየ ግን በ እግረኛው ሚዲያ አመጣጥህ የምትጋብዛቸው ሰዎች ቃለመጠይቅህ ይመቸኛል ብርትት በልልኝ ወድሜ
@EyoelYshak-xl6hc
@EyoelYshak-xl6hc Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️ተክለሃይማኖት የምር ምርጥ ጠያቂ አርአዬ ነህ ስወድህ 💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት ጥሩ ጭንቅላት ያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@eyerusalemkechinu4790
@eyerusalemkechinu4790 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ጠፋ ብዬ ከመድሎት ላይ ሳጣው እንኳን ደና መጣህ በርታ ተቀላቅያለው እኔም እግረኛውን
@wienchetgebrie4737
@wienchetgebrie4737 Жыл бұрын
የኔ አባት ተክለ ሀይማኖት አንተን አለ ማድነቅ ኘይቻልም በርታ ጀግና ነህ
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
በነገረችላይ የምር ደስ ብሎኝነው የሰማሁት በተረፈ ይመቻቹ
@24Reem
@24Reem Жыл бұрын
ተክልየ ወንድም አለም ኢትዮጵያኖች ብቻ አደሉም የምመለከትሁ ኤርትራውያንም እንመለከትህ አለን በርታልን የኔ ወንድም
@BdkxvBdkdd
@BdkxvBdkdd Жыл бұрын
ተእክልዬ ስወድህ የሚዲያ ጀግና ነህ የተበረከ ትዳር ይስጥልኝ የድንግል ልእጆ
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 Жыл бұрын
ተክልየ የኔ የስው አበሳ ጀግና አነጋገርህ ከእውነት ካንተ የመነጭ በጣም እረካለሑ ስታወራ : በርታ ❤
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Жыл бұрын
ተክልዬ ስራህን የምታውቅ አንበሳ ጋዜጠኛ ነህ .ማንም እንዲህ አለ ብልህ እስታይልህን እንዳትለውጥ በአንተ እነትህ የምንወድህ የምናከብር ,የምንከታተልህ ብዙ ነን!!
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia Жыл бұрын
መስዬ በጣም አመሠግናለሁ
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
እሔን ዘንዶ ለምን ታቀርበዋለህ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
በጣም የሚወደድ የሚፈቀር ተነው ተክልየ እግዜር ያክብርኸ ሰው በሰውነቱ የሚወደድ የሚከበር ባለባበሱ በቁመና አይደለም አደበቱ ትሁት ነው ተክልየ እዳተ አይነቱ ሽ ቢወለድ ደግ ነበር ሽ ግዜ ሰብስክራይብ ቢደረግ ባረኩኸ ጣፍች ነኸ የኔ ሽቅርቅር ነኸ ሁሉ ነገርኸ አተና አለም ሰገድ አድ ነበር ዮሀ ሚድያ የሚሰራ ስሙ ስውጥ አለኝ ድምጽ የሚያምር አደበተ ትሁት ሶስታችሁ የሀገሬ ሸጋ ናችሁ በተለይ አተ ተክልየ ጎበዝ ነኸ ጽድት ኩርት ያልክ በራስኸ የምትተማመን ኩሩ ጋዜጠኛ ዘርኸ ይባረክ
@tamratanase8085
@tamratanase8085 Жыл бұрын
አንች ተከተልሽ አልተከተልሽ መንግስተ ሰማይ አታስገብ አይ ሰዉ ለማጨብጨብ አንደኛ
@Lidet-fc1ib
@Lidet-fc1ib Жыл бұрын
​@@EgregnawMedia0❤🎉
@Solohaile
@Solohaile Жыл бұрын
ተክልሀይማኖት ወንድማችን አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ ሁሌም ለሀቅ ነዉ የምትቆመዉ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤
@girumtesfaye8654
@girumtesfaye8654 Жыл бұрын
እኛ እግር ኖሮን ምን ሰራን ዛሬም ቁጭ ብለናል ሰለዚህ በርታልን
@Kukusha2001
@Kukusha2001 Жыл бұрын
❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ተክሌ ምርጥ ጋዜጠኛ❤
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ተክልዬ እኮ ንግግሩ😅😅😅እያጫወተ ይወጋቸዋል ክበርልኝ
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын
ተክልዬ አንበሳ እንወድሃለን በርታልን!
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ነጭ ነጯን ብቻ ።።ተክልዬ ተባረክ።።።።።ሶፊ ሰላም ነው ወንድማችን
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪ ዝግጅት ነዉ ለእኔ የሆነልኝ።
@sababekele8721
@sababekele8721 Жыл бұрын
I like this journalist God bless you again and again and again
@danielkiross8789
@danielkiross8789 Жыл бұрын
ተክልሽ አንተ ትለያለህ የጋዜጠኝነት መገለጫ ምልክት ነህ አከብርሃለው❤❤🙏🙏🙏
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 Жыл бұрын
ተክለ ሀይማኖት አዳነ ምርጥ ስብዕና ያለው ጋዜጠኛ ነው አጠያየቁም ሙያው በሚፈቅደው መልኩ ግልፅ እና ጥርት ያለ ነው ወንድሜ ተክለ ሀይማኖት በርታ እግዚአብሄር ያግዝህ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ። የሚገርም ነገር ነው ተክልዬ ወንድሜ ቃላት የለኝም ። ዝም ለበለው እኔስ እምለው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ።
@roserose5889
@roserose5889 Жыл бұрын
ተክሌ ሠላምህ ይብዛ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር ተክልዬ ፓስተርንም ከልብ እናመሰግናለን በንግግር ሁሉም ይፈታል ቆጦረው ጥላቻውም እና በርቱልን
@danagg4231
@danagg4231 Жыл бұрын
ወይኔ መንቦቅቦቅ ነፈርኩ😂😂😂 በሳቅ ተክልዬ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።
@tadaseeth1
@tadaseeth1 Жыл бұрын
ጠያቂውን ተክልዬ ተጠያቂው ፓስተር ሶፎኒያስ እጅግ ደስ የምትሉ ቃለ ምልልሱን በጣም ወድጄዋለሁ
@addisababa5210
@addisababa5210 Жыл бұрын
ወድማችን ተክለሐይማናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ 🙏🏾💚💛❤️
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ጏበዝ ተክልዬ ጥሩ መልስ ነው የሰጠከው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ተክለሀይማት ወንድማችን በእውነት ፀጋው ያብዛልህ ኩሩ እውነቱን ይዘህ አጓጉል ነገሮችን የተጣመሙትን ያቃናል ስራህ ተዋቸው ያውሩ ታድያ ጀግናው መቦቅቦቅ አልክ እውነት ነው እውነት የያዘ ሰው አይፈራም በርታ ወንድማችን ብዙዎች ሊንገበገቡ ይችላሉ እኛም እንከታተልሀለን በርታ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 6 ай бұрын
ዘራፍ 😂😂😂😂
@user-cr1tr7tg3k
@user-cr1tr7tg3k Жыл бұрын
ተክልዬ እንዴት እንደማከብርህ!!! የተክለሃይማኖት አምላክ አሁንም ክብር እውቀት ሞገስ ይሁንህ 🙏🙏🙏
@deregegossa3811
@deregegossa3811 Жыл бұрын
ተክልዬ ስወድህ እኮ የድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 Жыл бұрын
መልካም ስብዕና ያለኸ ሰው ነኸ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪዎች ናቸው። እርጋታኸ በራስ መተማመንኸ እጅግ ድንቅ ነው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኸ🙏🙏🙏💕
@kalkigashaw4563
@kalkigashaw4563 Жыл бұрын
ተክልዬ አንተ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሰው ነህ ሁሌም በርታልን
@mimidave1
@mimidave1 Жыл бұрын
Tekelehaimanot you are a great Jornalist!! Keep up the great job you are doing!! I like your straightforward approach !! You have a talent of finding out the truth from guests!!
@reduyewalashet6782
@reduyewalashet6782 Жыл бұрын
አቦ ተክልዬ እንደዚ አሳብደሀቸዋል አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 Жыл бұрын
በጣም ነው እምንወድህ ተክልየ በርታልን
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 ай бұрын
ሶፊ ምርጥ ወንድማችን እንወድሃለን! ቆራጥና ግልጽ ነህ ተባረክ ጨምር!
@bettygenet7663
@bettygenet7663 Жыл бұрын
❤️❤️✊✊✊👍🏿👍🏿👍🏿 ምርጥ ጋዜጠኛ
@kidiethio
@kidiethio Жыл бұрын
I'm not an orthodox, but I like this journalist, Teklehimanot. You are so neutral, and very respectful but bold. Good job. Keep it up.
@mamsisay
@mamsisay Жыл бұрын
ተክልዬ አመጣጥህ ምርጥ ነው እስካሁን የምታቀርባቸው ሰዎች ይመጥናሉ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት ጎበዝ ጋዜጠኛ የሰው ክብር የምታውቅ ምርጥ ሰው ነክ ሶፊ ደስ ይላል ሰላም ለኢትዮጵያ ይምጣልን❤
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 Жыл бұрын
ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ብቃት ተሰጥቶሀል ተክሌ በርታ በዚሁ ቀጥል
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
ተክልየ የኔ ወንድም ጎበዝ በርታ ነጭ ነጯን
@fasika9507
@fasika9507 Жыл бұрын
እውነተኛ ባለሞያ እንዲህ ነው በ እውቀት ያስረዳል ይሞግታል🙏🏾
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
በእውነት እኔ የProtestant ተከታይ ነኝ እና የእግረኛውን ጋዜጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም ትክክል ነው የሚናገረው
@tamirumequanint9793
@tamirumequanint9793 Жыл бұрын
ተክልህይመኖት አዳነ እናደቅሃለን እናከብርሀለን በርታልን..... ❤️
@filidc6314
@filidc6314 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት በጣም ነው የምወድህ እውነቱን መጋለጥ ያንተ ስራ ነው አው እውነቱ ባንተ ያምራር ❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ይስጥህ፣ተክለሃይማኖት፣ወንድማችን፣ተዋህዶ፣ለዘላላም፣ትኑር፣ለዘላለም፣።
@kalkidanberhanu2604
@kalkidanberhanu2604 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለቹ።በግልጽ እና በሰላም መወያየታቹ።
@santaabera6371
@santaabera6371 Жыл бұрын
ተክልዬ አንተ የሰዉ ጥግ አንደበተ ርቱ በጣም ነዉ ምወድህ የምር በርታልን አንተ በሄድክበት ሚዲይ ስከተል ማንም አይቀድመኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simegnyigizawymarkoswa3078
@simegnyigizawymarkoswa3078 Жыл бұрын
እግዜአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተክለሀይማኖት አዳነ
@elesabeth583
@elesabeth583 Жыл бұрын
ተ/ሀይማኖት በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ!❤❤❤
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 7 ай бұрын
This is very impressive interview I ever seen in Ethiopian podcast, with out taking personal, offended , having open discussions in our culture is not usual. I really appreciate both of you guys most people especially politicians has to learn from you how to have conversations with getting mad.
@hayemanotbogale-xr7fs
@hayemanotbogale-xr7fs Жыл бұрын
ተክልሀይማት እጂግ በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ
@user-qb1im6fy2l
@user-qb1im6fy2l Жыл бұрын
በእውነት ተክልዬ አጠያየቅ ይመቸኛል በርታ 😅😅
@Alto21275
@Alto21275 Жыл бұрын
Thank you Teklehaymanot. We love you, we respect you and we appreciate you. Mr Sofonias. Please don't push him to turn his conversation into politics and racist. Your question it doesn't make sense. Be educated and learn how to communicate as gust in media level okay be respectful. Teklehaymanot please keep the good work.
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Жыл бұрын
ተክልዬ ዕድሜ ጤናጨምሮ ይስጥህ ሰወድህ አንበሳ በርታ ወንድሜ
@yoditberhane9723
@yoditberhane9723 Жыл бұрын
ተክለሐይማኖት እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ ስወድህ በርታ
@YohabeDejene
@YohabeDejene Жыл бұрын
please teklye menfeskdus lbhn endikeftleh tsely...
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
ተክልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ክበርልኝ🥰
@millionshemilse7204
@millionshemilse7204 Жыл бұрын
ምናይነት ውብ የጋዜጠኝነት ለዛ ነው?🤔 በጣም የሚጥም interview ነው የሶፊም ስታይል እና ጭዌ ይመቻል። ሁለታችሁም ያራድዬ ልጆች❤
@Lilik4680.
@Lilik4680. Жыл бұрын
ተክልዬ በርታ እንኩዋን በራስህ ስራህ ስለመጣ ደስ ብሎኛል በተለይ እብድ እብድ የሚያጫውታቸውን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 Жыл бұрын
ተክልዬ አስተዋይ እና ቆራጥ ጋዜጠኛነክ❤❤❤❤ እመብርአን ትጠብቅክ
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur Жыл бұрын
ተክልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይርዳህ 😢😢 ❤❤❤ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እኔ ማቅህ በየኔታ ነዉ እዳተ አይነት መልካም ግልፀኛ ያብዛልን
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 Жыл бұрын
ይገርማል ለምትጠየቀው ጥያቄ ሁሉ መልስክ ፈጣንና ግልፅ ነው ተክልዬ
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤
@halimaalshamsi1426
@halimaalshamsi1426 Жыл бұрын
ተክልዬ ስወድህ ሳከብር እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@furtunaberaki7376
@furtunaberaki7376 Жыл бұрын
Good job, Tekleye, you are really professional journalist.👏👏👏
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 Жыл бұрын
ሁለታቹሁም ተባረኩ ደስ ትላላቹህ❤
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d Жыл бұрын
እግዛብሔር ቀን ያምጣ ካዲ ቀላል እጠላቸዋለው ቤጤ ሚባልፍጡር
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ባለጌ
@helenaraya672
@helenaraya672 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ማለት እንዳንተ ነው የእውነት በጣም ጎበዝ የምጠይቀውን ከመጠየቅ በፍጹም ወደሃላ የማትል ደፋር ስለ እውነት የቆምክ በሚሰጡህ ተቃውሞ ፈርተህ የማታፈገፍግ ጎበዝ በርታ
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Жыл бұрын
ኧረ ቀጣይ ይለቀቅልን የምትሉ እጅ አውጡ።❤❤❤
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 Жыл бұрын
ተክልዬ ፈጣሪ ያበርታህ ወንድሜ በርታ።
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ተክለሀይማኖት ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አሜን 🙏🏻 እመቤት ቅድስት ቡርክት ድንግል ማርያም ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 የምንወድህ የምናከብርህ የዘመኑ ምርጥ ወንድማችን ❤ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያረጋቹ ❤ መልካም ቀን ይሁንልን 🙏🏻
@addispro2438
@addispro2438 Жыл бұрын
ተክልየ የኔ ጀግና አከብርሃለሁ🙏
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ ዛሬ ሲትኮም ድራማ ነው የሆናችሁብኝ ሆዴን አቆሰላችሁኝ በሳቅ😂😂😂😂
@tgjimma
@tgjimma Жыл бұрын
ተክልዬ አባቴ ተክለሃይማኖት ይርዱህ
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
እኔ ፔንጤ ነኝ የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነዉ ጌታን ያገኘሁት ። ያ ማለት የዛሬ 15 አመት ምናምን አንድ መናገር የምፈልገዉ ነገር ቢኖር በዚህ ዘመን እንደ ፔንጤ የሚያሳፍር በተለይ አገልጋዮች እንደነ እርሱ አይነት አሳፍሪ ወንጌልን ለግል ጥቅም የሚሸቅጥ እግዛብሄርን የማይፈራ አገልጋይ ያለ አይመስለኝም ። እኔ ከቸርች እርም ብዬ ከቀረዉ ቆየዉ ! ነብይ ነኝ የሚል ሁሉ በተለያየ ጊዜ ፆታዊ ትንኮሳ ሳይቀር አድርሰዉብኛል ። ጌታ መልካምና ደግ ስለሆነ በቸርነቱ አለን አልጠፍንም እንጂ ብዙዎች ከጌታ ቤት እርም ብለዉ ቀርተዋል ። ጌታ ቤቱን እንደሚያጠራ አምናለዉ።
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
Betkkl penxe. Adele shem. Sim. Ataxifi
@Asaminew_tsige
@Asaminew_tsige Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብቻ ነች መንገድ ወደ እውነተኛው ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ የምታደርስ🥰
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 Жыл бұрын
ተክለ ሀይማኖት,ቻናልህን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው በአሁኑ ግን ስትል የሰማሁት ነገር በጣም አሳዘነኝ። ስለ ኦርቶዶክስ አማኝነት ስትጠየቅ በቅጡ እንኳን መመለስ አልቻልክም። ክርስቶስ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ በሰማያዊ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ። ይላል። አንተ ግን አማኝ ነኝ እንኳን ማለት አልፈለክም በጣም ያሳዝናል። ለካስ ለገንዘብ ብቻ ነው ያን ሁሉ ገዳም ስትዞር የነበረው። እምነትም ያለበት መስሎኝ ነበር። ለነገሩ ሁላችንም ብናምን ባናምን ለእራሳችን እንጂ ቤተክርስቲያን የሚጎድልባት አንዳች ነገር የለም። ለክርስቶስም እልፍ በአደባባይ የሚመሰክሩት አሉ።
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
እውነትም ምን አጥፍቼ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ተክልዬ አጠያየቅ ግልፀኝነት👌😘🙏
@mg2253-com
@mg2253-com Жыл бұрын
ተክልዬ እጅግ ድንቅ የሚድያ ሰው ነህ ፀጋውን ያብዛልህ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Жыл бұрын
ተክለሐይማኖት በጣም ስለማከብርክ እስከመጨረሻው ውይይታቸሁን አየሁት ግን አንተ ጎበዝ ሰው ነክ በጣም ንግግራቸው ከሚያስጠላ ሰዎች ጋር ንግግር ከማያውቁ ሰውች ጋ ንግግርክ ማድረግክ ትህግስትክ ደስ ይላል በጣም አድናቂክ ነኝ ሶፎኒያስን በደንብ አውቀዋለሁ የቃሊቲ ልጅ ነው ግን የሳዝናል ወንድሞቹን አይቶ የመነፈቀ እናትና አባቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች ናቸው እናቱ በእይወት የሉም ግን ምስኪን የሳተ ሰው ነው ግን በጣም ንግግሩ የሚያስጠላ አንተ ግን ታጋሽ ነክ አስተካክለው በቅርበት ካወከው ምግባር ይጎለዋል ሶፎኒያስ
@temetemdaw5650
@temetemdaw5650 Жыл бұрын
የኬኒያ ፓስተር ያለ ምግብ ጹሙ ብሎ 70 ምናምን ሰው ተረፍርፏላል ነብስ ይማር
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት ውሽታ ናቸ ልባ ሌላ አፋቸው ሌላ
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Жыл бұрын
ገና ታምራቱ ይቀጥላል ! ከዚህ በፊት ሌላ አፍሪካ አገር ውስጥ እንደ ከብት ሳር ግጠዋል. የእብደት ጥግ ላይ ናቸው እኮ.
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 Жыл бұрын
You make me laugh 😂
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Awo yemenegesete ege alebete lemercha belo geberachewe
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
በርታ ጎበዝ ተክለአይማ
@shinymornin
@shinymornin 6 ай бұрын
Very mature individuals, love their conversation, interesting!!
@tsedeymelaku2735
@tsedeymelaku2735 Жыл бұрын
ተክልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬየኛ ጀግና አባቴ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
ደስ የሚለው part ተቀራርባቹ መነጋገራቸው ✅
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
ተክለ ሀይማኖት በርቱልን
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Жыл бұрын
ተክልየ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ እልህ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 11 ай бұрын
ወንድሜ ተክለሀይማኖት አጠያየቅህ በጣም ደስ ይላል:- በጣም አዝናኝ ነው:: በርታ❤❤❤❤
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН