No video

የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy

  Рет қаралды 653,699

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

4 жыл бұрын

አባ ቢሾይ
✨ አባ ቢሾይ የበቁና ክርስቶስ የሚያናግራቸው አባት ነበሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን የገዳሙ መነኮሳት አባ ቢሾይን ክርስቶስ ለኛም ይገለጥልን ዘንድ ንገሩልን ይሏቸዋል። እሳቸውም እሺ ይላሉ። ማታ ሲጸልዩ ክርስቶስ መጣ ከዛ እሷቸው ጌታ ሆይ ለወንድሞቼ መነኮሳት ተገለጥላቸው አሉት። ጌታም ቢሾይ ልጄ ነገ በተራራው ላይ በ6 ሰዓት እንደምገለጥላቸው ንገራቸው አላቸውና ተሰወረ። ቢሾይም ለመነኮሳቱ ነገሯቸው።
- ከቀኑ 6 ሰዓት በሆነ ጊዜም መነኮሳቱ ክርስቶስን ለማየት ወደ ተራራ ሲሮጡ አንድ አቅመ ደካማ ሽማግሌ ተራራው ስር ቁጭ ብለው፥ "ልጆቼ እባካቹ ጌታን ላየው እሻለውና እኔንም ውሰዱኝ" እያሉ ለመኗቸው። መነኮሳቱ ግን አንተን ይዘን ታዘገየናለህ ሳናየው ታሳልፈናለህ እኛ ቸኩለናል እያሉ እያለፏቸው ሄዱ። መጨረሻ ላይ አባ ቢሾይ ሲመጡ እነዛ ሽማግሌ አባ ቢሾይን "እባክህ ውሰደኝ" አሏቸው።

- አባ ቢሾይም አቅፈዋቸው ጉዞ ጀምሩ ትንሽ ቆይተውም ሽማግሌው ሰውዬ ከበዷቸው ዝቅ ብለው ቢያዩዋቸው ሽማግሌው ወደ ወጣትነት ተቀየሩ እጁና እግሩን ሲያዩት ችንካር አለው። ደነገጡ! ክርስቶስ ነው። ቢሾይ ልጄ እንዳከበርከኝ አከብርሀለው። ለመነኮሳት ወንድሞችህ ተገልጬ እንደነበርና በንቀታቸው ምክንያት እንዳለፍኳቸው ንገራቸው።
✨ አጠገባቹ ያለውን ሳትወዱና ሳታከብሩ እኔን እንወድሃለን እናከብርሀለን ብትሉ ፍቅራቹ ውሸት ነው በላቸው ብሎ ክርስቶሰ ተሰወረ። ሰውን ስናከብር ፈጣሪ ያከብረናል ሰው የፈጣሪ አምሳል ነውና። ፈጣሪን በቀጥታ አናገኘውም በሰው ውስጥ ግን እናገኘዋለንና ሰውን እናክብር። ለዚህ ነው አምላካችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ከነዚ ከታናናሾች ለአንዱ ያደረጋችሁት ለኔ እንዳደረጋችሁት እቆጥረዋለው ያለን።
©መጽሐፈ መነኮሳት

Пікірлер: 883
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን የተቀደሰ መንፈሳዊ ፊልም እንዳይ ስለ ረዳሀኝ አምላኬ እግዚአብሔርን አመሰግናለዉ ።የአባታችን አባ ብሾይ ፀሎት በረከት አይለየን ይህን መንፈሳዊ ፊልም ያዘጋጃችሁልን እናመሰግናለን ዋጋችሁ ፈጣሪ ይክፈለላችሁ አሜን ፫
@user-fx7ns7pk1w
@user-fx7ns7pk1w 4 жыл бұрын
anen amen amen
@user-qf5ei4rz2g
@user-qf5ei4rz2g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@merondiriba7669
@merondiriba7669 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@fatimaamani2658
@fatimaamani2658 3 жыл бұрын
😭😆😉😄😭
@SamuelGetu-fs7xs
@SamuelGetu-fs7xs 2 ай бұрын
የአባታችን የአባ ቢሾይ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን!!! አቤት ሁላችንም እንደዚህ ቅዱስ አባት ብንሆን😊😊😊
@user-pf6mj6wx3v
@user-pf6mj6wx3v Жыл бұрын
የኣባ ቢሾይ ጸሎት ኣይለየን
@genetgenet8416
@genetgenet8416 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@henokwube
@henokwube 11 ай бұрын
የአባታችን የአባ ቢሾይ በረከት በእኛ ላይ ይደር አሜን❤❤❤
@user-ev8tk2bs1d
@user-ev8tk2bs1d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 10 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለቤተሰባቸው የመጨረሻውን ልጃቸውን እንደ መርጥህ ባሪያህ እንዳደርግህ እኛንም ባርያዎችን ጎብኝ 😢
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቢሾይ ሆይ ማረን አሜን ❤❤❤
@mezerberha5269
@mezerberha5269 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🌿🌿🌿 አሜን አሜን አሜን🙏🌿🌿💟 አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ለሁላችን ይደርብን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
ጌታሆይ ቅዱሱን ቃል እንሰማ ሰለፈቀድህልኝ ተሠሰገን
@MiragMariam21
@MiragMariam21 2 жыл бұрын
የአባ ቢሾይ በረከት ይደርብን
@user-vy2xl4yg8m
@user-vy2xl4yg8m Жыл бұрын
ያባ ቢሾይ ምልጃናፀሎት አይለየን
@user-ii1rs9kx3g
@user-ii1rs9kx3g 5 ай бұрын
የአባታችንየአባቢሾይበረከትበኛምላይ. ይደርአሜን
@user-mk7fv3oc4c
@user-mk7fv3oc4c 2 жыл бұрын
የአባታችን አባ ቢሾይ ፆሎት በረከታችዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tinaye964
@tinaye964 4 жыл бұрын
የእናንተ የቅዱሳን አምላክ እኛንም አስበን አቤቱ ከጥፋት እሳት ጠብቀን
@haileleulzinabu
@haileleulzinabu 4 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@meaziyoutube7899
@meaziyoutube7899 4 жыл бұрын
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ይህንን ቅዱስ ቃል ላቀርበችሁልን እናት አባቱቻችን ቃለ ሂውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችህ ተስፋ የምናደርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልባችን ሴሌዳ ይፃፍልን የቅዱሳን በርከታችው በኛላይ ይደር አሜን አሜን አሜን
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asde301
@asde301 11 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@belaabdo4466
@belaabdo4466 5 ай бұрын
አሜን
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሚን አሚን አሚን
@user-br9yu7tc9x
@user-br9yu7tc9x 8 ай бұрын
አቤቱ የሰማይ አባታቺን ስለ ፃድቃን ሠማእታት ብሎ ምህረቱን ያድለን
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን የቅዱሳን በረከታቸው በሁላችን ይደርብን
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 7 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ቢሾይ ምስጋና ይግባው። ለኛ የደረሰ ለእነርሱም ይድረስላቸው።
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын
የአባ ቢሾይ ና የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@samriatube1683
@samriatube1683 10 ай бұрын
የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከአባታችን አባ ቢሾይ እረዴት በረከት ይክፈለን አሜን ፫
@tsige488
@tsige488 10 ай бұрын
እይ መታደል በቅዱሳኑ ምልጃ ኢትዮጵያን ይማርልን የቅዱስ ቢሾይ አምላክ
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏 ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እራሳችንን በአባቶቻችን እናፀናና እንጂ የምንሰማዉ ሁሉ ክፉ ነገር ነው
@user-qf5ei4rz2g
@user-qf5ei4rz2g 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን አሜን ትክክል
@gedlekidusan
@gedlekidusan 3 жыл бұрын
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ ቃለ ሂወት ያስማልን
@abebetemesgen5895
@abebetemesgen5895 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ቢሾይ በአጸደ ነፍስና በአጸደ ሥጋ እያሉ አምላካችን እግዚአብሔር በተደጋጋሚ እንደተገለጸላቸው እናውቃለን እግዚአብሔር ይመስገን። የሶርያዊው አባት የቅዱስ ኤፍሬም በትርም በአባታችን አባ ቢሾይ ገዳም ለምልማና ዛፍ ሆና አሁንም ድረስ አለች። እኔም እንደ እድል ሆኖ ገዳማቸውን ለማየት በቅቻለሁና በገዳሙ ያለውንም በረከት እንዳልነግራችሁ ከቃል በላይ ነው! በዛ ላይ እንግዳ ሲመጣ እሚአሳዩት ትህትናና ፍቅር ከወላጅ አባትና እናት ፍቅር በላይ ነው። እናም አባታችን አባ ቢሾይን ሁሌም በጸሎት አማልዱን ብለን ብንለምናቸው ሕይወታችን ሁሉ በበረከት ይተሞላ ይሆንልናል።
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 4 жыл бұрын
ብርክታችው ይድርስን እድት በታድል ነው ያን ቦታ መርግጥ
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 4 жыл бұрын
ይት አገር ነው ግን ያለው
@user-kk4uf6yx2u
@user-kk4uf6yx2u 5 ай бұрын
Egzaber ymsgen bewnet metadel new❤❤❤❤ yeaba beshoy berket yderben 🙏
@user-eg2cv9kw9z
@user-eg2cv9kw9z 4 жыл бұрын
*ይሄንን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር* *ይመስገን አሜን* *የቅዱሳን ረድኤት በረከት* አይለየን አሜን አሜን አሜን*
@MekedsMerid
@MekedsMerid 4 ай бұрын
የአባታችን የአባ ቢሾይ እና የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን 😢😢😢
@meaziyoutube7899
@meaziyoutube7899 4 жыл бұрын
ያባቶቻችን ፀጋና በረከት የቅዱሳኑ ተራዳይነት የእመቤታችን አማለጅነት እኛንም ባለንበት ሁነን ጌታን የምናስብ ያድርገን ይች አለም የጫጉላ ቤት ያክል እኳን የማትታመን ብትሆንም ባለማዎቃችን ሁሉንም እያደባለቅን ነውና ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ይስጠን በመንግስቱ ሲመጣ በቀኙ ያቆመን ዘንድ ቸርነቱ ይርዳን
@LiyaLiya-ff7xg
@LiyaLiya-ff7xg 11 ай бұрын
Amen
@setwawassu2564
@setwawassu2564 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን እረደት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን💚💛❤
@user-po2jl5bi1b
@user-po2jl5bi1b 5 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኔ ሀፄተኝ እህት አችሁን በፆለት አችሁ አስቡኝ እኔ ስደተኛ ደካማ እህት አችሁ ነኝ ወድሞቸም እህቶ ቸም አስበኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@shalushalu8859
@shalushalu8859 9 ай бұрын
በእውነት የአባ ቢሾይ የቅዱሳን ሁሉ በረከት ይደርብን ለሰራችሁን ለተረጎማችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@netogodana3363
@netogodana3363 3 жыл бұрын
የአባታችን የአባ ቢሾው በረከት ይደርብን ።
@AaAa-uy2qn
@AaAa-uy2qn Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ይህንን ቃል እድሰማና እዳይ ስለፈቀድህልኝ አሜን
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus Жыл бұрын
ሁሌም ደጋግሜ ባየው ማልሰለቸው ታሪክ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 7 ай бұрын
የማልጠግበው ያባቶቻችን ታራክ መንፈሳውይ ፋልም በረከታችው ይደርብን አባቶቻችን የኔ ሀፅያት መጨረሻየ ምን ይሆን መዳናለም አተ አስበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለኝ እኔ ወለተ ሰላሴ ባህሪያን አምላክ ቅዱሳን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን😢😢😢😢
@user-rc6nb7jz8q
@user-rc6nb7jz8q 4 жыл бұрын
ግሩም ነው!!! በእውነት ይህን የተቀደሰ መንፈሳዊ ፊልም አዘጋጅታችሁ ወደ እኛ ላደረሳችሁልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን!
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏
@fatimaamani2658
@fatimaamani2658 3 жыл бұрын
Tip@@user-up2xr1mv9p
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 3 жыл бұрын
አሜን
@user-xw2rf5rx5b
@user-xw2rf5rx5b 3 жыл бұрын
።።@@user-up2xr1mv9p
@bdusdi2288
@bdusdi2288 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት የቅዱስኑ በርከታችው ይደርብን
@user-wh1rd6bw8r
@user-wh1rd6bw8r 3 жыл бұрын
የአባቶችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@mahilettesfaye8419
@mahilettesfaye8419 3 жыл бұрын
Yeabatachin aba bishoy bereketachew ayleyen amen..
@user-hl3dl4vr4t
@user-hl3dl4vr4t 4 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን፫
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱስ አባታችን የአባ ቢሹይ በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን😭😭😭😭😭✝️
@hassanksa6977
@hassanksa6977 2 жыл бұрын
አሜን በውነት
@SuziTesfay-qh8ge
@SuziTesfay-qh8ge Жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰመኛል ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-de8nv8hz9u
@user-de8nv8hz9u 8 ай бұрын
አሜን
@user-ms7yx7mi6c
@user-ms7yx7mi6c 6 ай бұрын
አሜን
@user-uu2mf7jr7i
@user-uu2mf7jr7i 4 жыл бұрын
ኣየየየ መታደል ኣይይይይ የኔ ሃጥያትስ እንዴትስ በምንስ ይሰፈራል እግዚኣቢሄር ኣምላክ ስለ ወደጅህ ኣባ ቢሾይ ሃጥያታችን ይቅር በለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። የቅዱሱ አባታችን የአባ ቢሾይ በረከት ይደርብን ።አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።አሜን።
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
የቅድሳን በርክታቸው ምልጃቸው አይለየን አባቴ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ የንሳሃን ሞት ስጠን
@azuaksumawit2513
@azuaksumawit2513 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን ኣባቶቻችን ፀጋ በረከት ይደርብን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏 የቅዱሳን በርከት ይድርሰን አሜን፫🙏🙏🙏
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን የተቀደሰ መንፈሳዊ ፈልም እንዳይ ስለረዳኝ አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይከበር ይመስገን አሜን ያብቱቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲🤲🤲አምላክ ሆይ መድህኔ አለም አባት 💗💗💗💗
@haregewoynnigusse5041
@haregewoynnigusse5041 4 ай бұрын
አባ ቢሾይ በረከትዎ ትድረሰኝ ልቦናና ትግስት እግዚአብሔር እዲሰጠኝ ጸልዩልኝ
@myallahmyallah1315
@myallahmyallah1315 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ያባቶችን በርከት አሳድርብን። ደስ የሚል ነዉ ቃለህይወትን ያሰማልን
@ergosisay5184
@ergosisay5184 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ያባቶችን በረከት አሳድርብን።ደስ የሚል ነዉ ቃለህይወትን ያሠማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይያባቶችንበርከትአሳድርብንአሜንቃለህይወትያሠማልን
@mekdesasafew5970
@mekdesasafew5970 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሱ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን።የአባቶቻችን በረከት ይደርብን።
@user-vy7lt8xy9s
@user-vy7lt8xy9s 4 жыл бұрын
የቅዱስ በረከተቸው ይድረሳን አሜን
@puso4612
@puso4612 3 жыл бұрын
አሜን
@user-gs4po8pr6w
@user-gs4po8pr6w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💖💖🌹🌹🌹
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 10 ай бұрын
ምእመናን በጽሎት አስብኝ❤❤❤ወለተ ስላሴ
@selamselam9727
@selamselam9727 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በርከታቸው ይደርብን አሜን
@millenbahta9633
@millenbahta9633 Жыл бұрын
ናይ ኣቦና ኣባ ቢሾይ በረከት ኣብ ኩሉና ይሕደር ኣሜንንን
@haimanotmnbiyiew8090
@haimanotmnbiyiew8090 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️ የቅዱሳን በረከት ለሁላችንም ይደርብን🙏🙏🙏
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ginegenet8871
@ginegenet8871 2 жыл бұрын
@@gfftggt6311 በማርያም ያባ ቢሻይንና ያባ መቃርስ ገዳማቸዉ የትአገርነዉ ንገሩኝ
@user-sq3mj1cm9q
@user-sq3mj1cm9q 3 жыл бұрын
የሠማነው በልባችን ያሥቀምጥልን ሀገራችንም ሠላም ያርግል አምላካችንም የወንጌሉ ን ቃል በጥበቡና በማሥታዋል ፈጣሪን በማመሥገን እንድንኖር ያድለን
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ይህን መንፍሳውይ ትምህርት ለምታቀርቡልን በሙሉ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛም የሰማነውን በልቦናቻን ይፃፍልን አሜን
@user-vj8fm3ev5o
@user-vj8fm3ev5o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የክርስቶስ ወዳጅ አባ ቢሾይ በረከታቸው ይደርብን
@abrhamassefa2323
@abrhamassefa2323 3 жыл бұрын
አምላኬ እግዚሀብሔር ሆይ ሀጥያታችንን ሁሉ ይቅር በለን እናት አባቾቻችንን ጠብቅልን ሀገራችንን አልምን ሁሉ ጠብቅልን አሜን።🙏🙏🙏
@tigeayalew6318
@tigeayalew6318 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vk8vo1ou6q
@user-vk8vo1ou6q 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደአባቶቻችን ለሀይማኖታችን የቀናን ለአምላካችንም ቃል እንድንገዛ አድርገንአሜን ለአባቶቻችንና እናቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@user-ce8bd7zf4v
@user-ce8bd7zf4v 7 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@tedemane37
@tedemane37 Жыл бұрын
ምን እደምል አላቅም ብቻ እሄን የመሰለ አስተማሪ ቅዱስ የሆነ ፊል ስለጋበዛችሁን ፈጣሪ እድሜን ከጤና ይስጣቹ
@meseretgebrye986
@meseretgebrye986 Жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን፤አቤቱ፤አግዚያብሄርሆይ፤የነዚህ፤አባቶቸን፤የጠበቀህአቸው፤የሰመሀቸው፤የተለመንካቸው፤አቤቱ፤ፈጣሪ፤አኛንም፤አድነን፤ስማን፤ተለመነን፤አትተወን💠😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sp5vf7zu5m
@user-sp5vf7zu5m Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-ms7yx7mi6c
@user-ms7yx7mi6c 6 ай бұрын
አሜን❤
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት ይህ ምንፈሰው ፈለም ላምትቅረበእ እግዝአብሔር በሰምይ ውግች ይክፈልች የአባትችን ባሸይ በረክትን ረደትን ይደረበን አሜን አሜን አሜን
@user-zm6gd8cb9g
@user-zm6gd8cb9g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን
@bemintwendemagenhu7562
@bemintwendemagenhu7562 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ. የህይወት ስንቅ ስለምታስተላልፉልን እናመሰግናለን❤ አምላኬ ሆይ በተዋህዶ ቤት አፅናኝ😭😭
@user-py2pt1us9j
@user-py2pt1us9j 3 жыл бұрын
አቤቱ ነብሴ ፈራውልሽ አቤት የኔስ ነብስ ወዴት ትሆን ፈራውልሽ 😭😭😭😭
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 4 жыл бұрын
የቅዱሳን ህይወት እጅግ እጅግ ይደንቀኛል...የፍፁምነት ደረጃቸው...
@muluetho4469
@muluetho4469 4 жыл бұрын
እንዴት መንፈስ ያረካል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትልክ ትምልርት ነው የአባቴችን አባ ቢሻንይ እና ጻውላ በረከት ይደርብን
@mmkk2469
@mmkk2469 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው በእኛ ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ፀሎት አይለየን አሜን 👏✝️🤲🤲😍😍😍😍
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 4 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-mm9ve2ne5h
@user-mm9ve2ne5h 3 жыл бұрын
የአባታችን በርከት ይድርስልን
@user-qp2fz6wp5y
@user-qp2fz6wp5y 4 жыл бұрын
ዎይኔ እደት እደምትናፍቁኝ አታቋርጡብን በረከቱን ይደርብን
@misrakhirpa4028
@misrakhirpa4028 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን አሜን ፫ ያባታችን ፀጋ በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫ ላዘጋጆችም ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ትደርብን ❤❤❤❤❤
@ErshadshirinVlogs
@ErshadshirinVlogs 4 жыл бұрын
የቅዱሳን በረከት ከኛ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን እናመሰግናለን የቅዱሳን ማበርከታቸው አያለየን አሜን ፫
@liltya3613
@liltya3613 3 жыл бұрын
የቅዱስ አባቶቻችን በረከተ ይድረስ አሜን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-zp5pv6fj2z
@user-zp5pv6fj2z 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።
@tigestzrufael3779
@tigestzrufael3779 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይህን የመሰለ የተባረከ የቅዱሳን አባቶቼን ታሪክ በቸርነትህ በታምርህ እንዳይ እንድሰማና እንድደነቅ ስለፈቀድክልኝ በጣም በጣም ከልቤ አመሠግንሀለው ክብር ምሥጋና ሀይል ጌትነት ለዘለአለም ላንተ ይገባል ከእናትህ ከእመቤቴ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ክብር ምሥጋና ለአንተ ይሁን አሜንአሜን አሜን
@mastygebra6421
@mastygebra6421 4 жыл бұрын
አባታችን በርከተወት ይደርብን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እባከወን ተሎተሎ ልቀቁልን የሌሎቹንም የቅዱሳን ታሪክ ?በረከታቸዉ ይደርብን
@user-qf5ei4rz2g
@user-qf5ei4rz2g 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@GgGgg-iz4jq
@GgGgg-iz4jq 3 жыл бұрын
ክክክክ አለመታደል 😁😁😁😁😁🤣🤣😂
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የአባታችን ቢሾይ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት እረድኤት ይደርብን አዘጋጂታቹህ ለምታቀርብልን እግዚ አብህር ይስጣቹህ በርቱ
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን እረድኤት በረከት ፀሎት ልመና በኛም ይደርብን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@slemadoha123
@slemadoha123 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር መገዛት በራሱ መታዳል ነው
@mahimahi4220
@mahimahi4220 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen igzehiber Anurilin barakatachew yidarabilin Ameen
@user-ef8pl9sx2o
@user-ef8pl9sx2o 7 ай бұрын
ተመሰገን ኣምላካ ኣቦይ ስለ ኩሎ ነገርካ ቆዱስ ሜንኬሌ ስላ ኹሎ ነገረካ ይኣመን እየ ስለምይ ዘልካ ኣበይ😢
@tube-t
@tube-t 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እናመሰግናለን በርቱልን በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር በእዉነት በጣም ብዙ ቅዱሳኖች አሉ በግብፅ የአባ ብሾዬ ፀሎት በረከት ረድኤታቸዉ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን !!!
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ይባርከን በረከታቸው ይደርብን
ቅድስት ሙራኤል / Kidist Murael - ሙሉ ታሪክ
1:32:15
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 235 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና  ዘሐሙስ
42:59
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 283 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 69 М.
የቅዱስ መርቆሬዎስ ታሪክ The Story of ST. MERKORIOUS / Abu-Seifein / Martyr Philopator
1:38:03
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 202 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ታሪክ
1:42:34
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 266 М.
ቅዱስ ሙሴ ፀሊም መንፈሳዊ ፊልም || saint moses black spritual full orthodox movie
1:53:53
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН