የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw

  Рет қаралды 16,218

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

2 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
yesamntuchewata#semerebariaw#semereonnbcethiopia#ከሰመረ ባሪያው ጋር #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #Irrecha #ኢሬቻ #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 42
@Endale2940
@Endale2940 2 ай бұрын
ሰመረ ባርያው በጣም ትመቸኛለክ፤የምትዳስሰው ማህበራዊ ጉዳዮች እውነተኛና አስተማሪ ነው።ሃገራችን ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል።በርታ!!!
@nahomabate8497
@nahomabate8497 2 ай бұрын
ሰሜ ኑርልኝ፥ በዚ ዘመን ያጣነው ስነ ስርኣት ነው:: By the way, Seme, your efforts are bearing fruits, we have seen visible changes!
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 2 ай бұрын
አቦ ተባረክ ባርዬ!
@bsquadreact
@bsquadreact 2 ай бұрын
I Can't Stop Laughing 🤣
@sarayousef2021
@sarayousef2021 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ሰሜ
@endyzema
@endyzema 2 ай бұрын
ድግምት ባንል ደስ ይለኛል።
@AbbuExperience
@AbbuExperience 2 ай бұрын
thank u
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 ай бұрын
Yewef qaneqa newe meselegn
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 2 ай бұрын
በጣም በጣም አሪፍ መልዕክት ነዉ በተለይ መንገድ ላይ መሽናትን በተመለከተ ያስተላለፍከዉ፡፡ አረ በፈጣሪ እንሰልጥን ከተሜናት ማለት እኮ መሰልጠን ነዉ!! ሰመረ በርታ፡፡
@user-qo1nk9ro8f
@user-qo1nk9ro8f 2 ай бұрын
Seme: the greatest comedian of all time, Tesfaye kassa once talked about smart-ass cadre. He was lecturing about funds and repeatedly saying fendu (ፈንዱ). One older woman raised her and asked (ኧኛ ሁሉን ነገር እንታዘዛለን ግን ለምንድን ነዉ የምንፈነዳው)
@user-fr4zk3qf7m
@user-fr4zk3qf7m 2 ай бұрын
ሰሜ በሳቅ ገለከኝ ነበር አአ ስስቀጨመጀደጸ
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 2 ай бұрын
የበግ ቂቂል😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@lamerotkebede4137
@lamerotkebede4137 2 ай бұрын
😂😂😂 sema hermano gracias ❤
@derejegulmame
@derejegulmame 2 ай бұрын
ተጠንቀቅ አሳርፍ
@genetkassahupn2092
@genetkassahupn2092 2 ай бұрын
Betekekel
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@HamiKen
@HamiKen 2 ай бұрын
ሰሜ ይሄን አስማት የሆነ abbreviation ተመራምሬ ደረስኩበት:: ሲተነተን እንደሚከተለው ይመስለኛል:: "አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (የ) አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት"
@MrSherqi
@MrSherqi 2 ай бұрын
Hats off bro!
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 2 ай бұрын
እዛ ነው የምትሰራው
@HamiKen
@HamiKen 2 ай бұрын
@@ashebirbelayneh3216 እስኪ አመለክታለሁ ከቀጠሩኝ:: 😂 የስራ ድርሻየ የፅሕፈት ቤቱን ስም ማስተርጎም
@jirusew6374
@jirusew6374 2 ай бұрын
የድምፅ ጥራት ያንሰዋል ። መልዕክቱ ለሚሰሙ መልካም ነው ።
@bobolala1974
@bobolala1974 2 ай бұрын
የሰሚቱ ትኬት መቁረጫ ሳይሆን (የጠባቂ)የፖሊሶች ማረፊያ ነው
@aregahegngashaw8412
@aregahegngashaw8412 2 ай бұрын
ሱፍ ፍትፍት---wool fitfit ብለው የፃፉትን አላየህ ባርዬ
@unkn5033
@unkn5033 2 ай бұрын
ምላስ ሰንበር የሚለውም HUB Senber ብለው ነው የፃፉት
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 2 ай бұрын
Kkkkk
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 2 ай бұрын
Gerami new
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 2 ай бұрын
Lol
@MustaAwol
@MustaAwol 2 ай бұрын
Ashagiw mahtem aladeregem
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 2 ай бұрын
ሰሜ ኬክን kake ብሎ የፃፈም ገጥሞኛል
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 2 ай бұрын
ከከከከከከከከ😅
@yordanossolomon439
@yordanossolomon439 2 ай бұрын
ምናልባት የፊት ለፊቱን ሊሆን ይቺላል የሚያሳየው ሰሜ
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@TenWold
@TenWold 2 ай бұрын
Sawe baya mangadu endayeshana katafalaga lamen baya botawe ya hezbe shente bate yate ala .
@tafgirma
@tafgirma 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ fasting food ብሎ ነገር የለም fasting ማለት ጨርሶ አለመመገብ ማለት ሲሆን ለማለት የተፈለገው የጾም ምግብ ለማለት ስለሆነ lent food በማለት ብትለውጡት ይሻላል፡ አለበለዛ እንግሊዞች በ linguistic genocide እንዳከሱን እንጠንቀቅ
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 2 ай бұрын
Afe kurit ibel abo
@tafgirma
@tafgirma 2 ай бұрын
@@Sabasaba-dw5sp ጠላትሽ
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 2 ай бұрын
ትክክል! Fast food እንጂ fasting food የለም።
@tafgirma
@tafgirma 2 ай бұрын
“ ታሽጓል” ብሎ የጻፈው ምስኪን ድንገት አጐቱን ለመጠየቅ አሜሪካ መጥቶ ትርጉሙን በአግባቡ ሳይረዳ “ለመገልገል መስታወቱን ስበር (in (case of emergency brake glass) ለማለት ፈልጐ ይመስለኛል
@hailem9116
@hailem9116 2 ай бұрын
አ/አ/ከ/አስ ምድን ነው የአይተ መምሬ ድግምት ነው እንዴ???ይህማ ድግምት ነው
@bezahailu4359
@bezahailu4359 2 ай бұрын
እረ አንተ ሰው በሳቅ ገደልከኝ. እነኚህ ፈረንጆች ምን ነካት ተብለዋል መቸም. መድኀኔዓለም ይስጥልኝ.
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 2 ай бұрын
ጩኸት ብቻ ቁም። ነገሩን መጨበጥ ጨርሶ አልተቻለም ከፍተኛ የድምፅ ጥራት አለው ስርጭቱ። ባሪያው አትሳቀ። ሰቁን ለኛ ለድማጮቹ ተወልን በቁም ነገሩ ላይ አተኩር። ኤዲተር ቢኖርህ ጥሩ ነው።
@mengistulema493
@mengistulema493 2 ай бұрын
A.A Ci GOVT'TRDIV & VEH N/S/LAFTO-ETB-9811 😂 New accountu yemilew
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,8 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 27 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 30 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН