የሽንብራ ፍርፍር// ጤናማ አሰራር ሁላችሁም የምትመርጡት @ebstv @abel

  Рет қаралды 9,054

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #food

Пікірлер: 59
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሰላም የቤቷስ ቲዩብ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ ዛሬም ስራዬን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 7 ай бұрын
የኔ ልዩ ሲታይ እራሱ እንደሚ ጣፍጥ ያስታውቃል😍😍😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ስለምታደርጊልኝ ድጋፍ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
ቤትዬ በጣም ንው የሚያምርው ብዙ የምታሳይውን ብዙ እሞክራለሁ በጣም ንው የምታሳየው በሙሉ የሚስማማኝ 👍👌🌹❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ቹቹዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው ስለምታበረታቺኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@judihaile
@judihaile 7 ай бұрын
እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ዘይት አጠቃቀምሽ በጣም ጤነኛ ። እጅሽ ይባረክ።
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ጁዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@hiwotnesibu6894
@hiwotnesibu6894 7 ай бұрын
በጣም እግዜር ይሰጥልን አናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሒወትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sirgutreta
@sirgutreta 7 ай бұрын
ሰላም የቤቷ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ስርጉትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህቴ የአገሬ ልጅ እጅሽ ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ቆንጂትዬ የእኔ ውድ አሜን የእኔ ብርታት ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 7 ай бұрын
Ahhhh amazing idea ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tenbittadesse2048
@tenbittadesse2048 7 ай бұрын
Betammm konjoo berchiii ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ትንቢትዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 7 ай бұрын
ቤቲ በጣም ቆንጆ ❤አሰራር ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ነጃትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 7 ай бұрын
Yitebareke yihoune betame arefi nwe bityi gobze berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 7 ай бұрын
ሰላም ዋዉ በጣም ጎበዝ ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@semirahabi
@semirahabi 7 ай бұрын
Wowo yemra batem gobza neshi
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 7 ай бұрын
it’s great idea thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሰላምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርክ በይልኝ🙏🥰❤
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 7 ай бұрын
wow👍👍👍😘
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ኢክራምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-lt3in5qv6w
@user-lt3in5qv6w 7 ай бұрын
Betuaye tebarki
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሱዚዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sosiabraham420
@sosiabraham420 7 ай бұрын
የሁልጊዜ አድናቂሽ ነኝ፡፡ ቂጣውን ተጋግሮ በማቀዝቀዣ አቆይቶ ጊዜ ከማባከን ይህ ጥሩ የምግብ አማራጭ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ በጤና ያኑርልኝ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ይቻላል እውነት ነው ጊዜ ለመቆጠብ ይሆናል🙏🥰❤
@jemilahmed5986
@jemilahmed5986 7 ай бұрын
👍 mtadshi ye enjera yihonal
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 7 ай бұрын
የማያጣብቅ ስለሆነ ለእንጀራም ይሆናል
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ነጃትዬ ተባረኪልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@GNFxGojo
@GNFxGojo 7 ай бұрын
Leyu new yetebareke yehun ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 7 ай бұрын
ልዩ ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 7 ай бұрын
@@bettwascorner 🙏🙏🙏እኔም አመሰግናለሁ የኔ ትሁት🥰🥰🥰❤❤❤😘😘😘
@emebetmulatu2795
@emebetmulatu2795 7 ай бұрын
👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
እሙዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@yashidata7934
@yashidata7934 7 ай бұрын
የሸንብራ ዱቂት ገዘተሸ ነዉ ዉይሰ እቤት አዘጋጅተሸ ከሆነ አዘገጃጅቱን አሳይን❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ ገዝቼ ነው ግን እቤት ማዘጋጀት ከፈለግሽ የሽንብራ የተከካውን ገዝተሽ ማስፈጨት በጣም ቀላል ነው ሽሮ ላይ አስፈጪው🙏🥰❤
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 7 ай бұрын
ሁለት ግዜ ቢቻል ባደረኩሽ የኔ ባለሙያ
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 7 ай бұрын
metoo ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ጌትነት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሀንዬ የእኔ ውድ ክበሪልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 7 ай бұрын
@@bettwascorner when icome ethiopian iwant seeyou with gift if God help me to come home ❤😘
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
@@hanahadgo1924 ሐንዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv 7 ай бұрын
Wey betam arif nw,yene teyake tsome kalhone kebena shembera abro yehedal? Benchemerebet? Beterefe❤❤❤ tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ ብዙ ጊዜ በፆም ነው የምንሰራው ግን ሞክሪው እስቲ በትንሹ ቀንሰሽ ከጣፈጠሽ ለሁሉም አርገሽ መመገብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 7 ай бұрын
ሽብራው ድቤው ነው ወይስ ቀዩ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ሒወትዬ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ የተጠቀምኩት ሽምብራ ዱቄቱን ገዝቼ ነው ግን እንደ ክክ የሚሸጡት አለ ሽምብራ ገዝተሽ እቤት መፍጨት ጥሩ ነው 🙏🥰❤
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 10 МЛН