📌ቤታችንን ሽታው ቆንጆ የሚያደርጉ❗️ አላስፈላጊ ጠረኖችን በጥሩ መአዛ መቀየር❗️Ethiopian food❗️home smell amazing

  Рет қаралды 26,836

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

2 жыл бұрын

#ethiopianfood #homemadesmellfresh #amazingcleanhome #ebs

Пікірлер: 78
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ከረማችሁልኝ 🙏🥰ዛሬ ሀገራችን ውስጥ በቀላሉ በምናገኘው ቤታችንን ጠረን ውብ እናደርጋለን አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሉን ምልክት በመጫን ቤተሰብ እንሁን በጣም አመሰግናለሁ ለሁላችሁም ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰❤
@zerituyimam
@zerituyimam Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 29 күн бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
አቀራረቡም ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ቤቲዪ በርቺ ለይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢሌኒዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ራሔልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
Hulum betam mirtx nachewuu ene gin yamiwadawu yamixaqamuu bizun gize ya weyra inchat nw betam nw mawadawuu shitawun ❤️❤️❤️ya lomiwum arif nw thankyou bettye ❤️❤️❤️👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢምራንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@emurahema1739
@emurahema1739 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሙዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@genieva3909
@genieva3909 2 жыл бұрын
ተባረኬ መልካም ነገር ነው ያሳየሸን በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ገኒዬ አሜን አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ቤትዋዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያው ሁሌም በጤናማ ምግብ እንደምትመጪ ሁሉ ይሄም ጎን ለጎን ይሄዳል እንዳውም በጣም ቆንጆ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ቤትዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ሼር ላይክ በተፈጥሮ ሽታ ።👍👍👌🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ ውዴ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏻
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሂሩትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ ያሳየሽን በጣም ጠቃሚ ነዉ በተለይ በዉጪዉ አለም ቤት ስለሚዘጋ ምግብ ስትሰሪ እንደዚህ ካልተጠቀምን ቤታችን በጣም ይሸታል በጣም ጥሩ ዘዴ ነዉ የኔ ዉድ እናመሰግናለን 💕👌👍🙏ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ አመስግናለው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እድልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@edilawitkifle3762
@edilawitkifle3762 20 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደሰ የሚል ነው በረቺ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
እድል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ቤቲ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አቡዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@alechgnmamuyeerarto4814
@alechgnmamuyeerarto4814 Жыл бұрын
Anchi iko betam liyu neshi edimesh yrizem
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤️🎄
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
የቤቶዬ እናመስግናለንሁሉም ጠቃሚ ነው ስላካፈልሽን ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሉላይዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ቆንጆ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዘውዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
ቤትዬ እኔ ነኝ በጣም የማመስግንሽ ብዙ ተምሬአለሁ ከአንች ከነቤተስብሽ ተባረኬ ቆንጅዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዘውዲዬ አብሮ ይባርከን🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam des yelale amesegenalewe yene konjo 🙏🙏🙏❤🇪🇹
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ ውዴ የእኔ ብርታት ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@niyatfeyera501
@niyatfeyera501 Жыл бұрын
ቤትዬ አመሰግናለሁ በርቺ ንፅህናሽ በጣም ደስ ይላል አቀራረብሽ ልክ አንደ አስተማሪ ነው ትንታኔሽ አማራጭ አብዝተሽ ነው የምታቀርቢው ተሰጥኦሽ ነውና አጥብቀሽ ያዥው።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኒያትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እኛም እናመሰግንሻለን በጣም ባለሙያ ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጂትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@wesenmulatu8876
@wesenmulatu8876 Жыл бұрын
Enamesgenale🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የሀገሬ ጀግና ብታይ ቡና አቁሜ ቤቴ ለምዶ ድብር ብሎኝ ነበር በቃ ሽታውን በዚህ ቆንጆ መአዛ እሰጠዋለሁ አመሰግንሻለሁ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መውደድዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ጥሩ ነው ቡናማ ቤት ያሞቃል ባይጠጣም ሲቀራርብ ደስ ይላል 🙏🥰❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
Betye konjo neger new yakafelshen enamesegealen👍🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ የእኔ አበረታች በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 жыл бұрын
Love it
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 жыл бұрын
@@bettwascorner minim aydelem degemo lasawekshn melkam neger egna nen mamesgen yalebn berchi sis.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@salamaseyoum4974 🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 жыл бұрын
@@bettwascorner 💕💕💕💕
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቲ ዛሬ ለየት ባለ ቪዲዮ መጥተሻል ደሰ ይላል የቤታችንን ጠረን በምን መልኩ መአዛ ጥሩ ለማድረግ የተለያዩ አማራጮችን አሳይተሸናል በጣም አሰፈላጊ ቪዲዮ ነው ሼር ያደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማሂዬ ውዴ በእውነት እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meskeremdegafe1378
@meskeremdegafe1378 2 жыл бұрын
Betty betam Des yelal
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መስኪዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@melattekletsadik2833
@melattekletsadik2833 Жыл бұрын
I appreciate your creativity. I would like to initiate.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሜላትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@zuriyashwork1306
@zuriyashwork1306 2 жыл бұрын
Konjo betti berchi andande endezih yasfeligal
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዙሪያሽዬ የእኔ ውድ አዎ እኔም እንደዛ ብዬ ነው ቀየር ያደረግኩት ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
selam betwatyee tikkilnew betefetro metekem konjo new minm side effect yelewim letenachinm❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@user-dg9li5dl1i
@user-dg9li5dl1i 2 жыл бұрын
ቤትዬ አመሰግናለሁ በሶኬት የምሰራው ማጬሻዉ የት ትገኛለች ለዕጣንስ ይሆናሎይ ክሰል ማያያዝ ሰልችቶኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መቅዲዬ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ እኔ ሰው ነው የገዛልኝ ግን ከሰል ማቀጣጠያ አሁን ላይ አለ እኮ እስቲ እቃ መሸጫ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ላይ ጠይቂያቸው በፊት ፓስት አርገው ነበር🙏🥰❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪፍእናጥቃሚአስተማሪነገርነውሽርያደርግሽንክብርበይልንሀያቲ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከዲጃዬ የእኔ ውድ በእውነት ከልብ የሆነ ምስጋና ነው የማመቀርበው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ayshamdayshamd151
@ayshamdayshamd151 Жыл бұрын
ውድ እህቴ የቤቷ ሰላም እንደስምሽ ነው channel ሽ ግን መጠን ለሁሉም ስትሰሪ በፕሮፌሽናል አድርጊልን አንቺ ልምዱ አለሽ ሙያ ለሌው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አይሻዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እሺ እፅፋሐሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
ሠላም ማማዬ ተባረኪ ማስተማርሽ ጥሩነው ኤር ፍረሽ ገዝቶ መጠቀም ያፈላሻቸው ነገሮ ሲቀዘቅዝ ሽታው ይጠፍል ባሕርዛፍ እሺ በተለይ ጋርዴኒያ ሚባል የአበባ ቸክል አለ ያለሁበት ዲዶራንት ይሰሩበታል ዋው 24 ሠአት ይቆያል እና በየበረዳው ይተክሉታ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙናዬ በጣም ነው የማመሰግነው ያልሽው ተክል ቢገኝ ጥሩ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@terefeberhane2724
@terefeberhane2724 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተረፈ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 115 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
የጉበት ጥብስ
10:46
Melly spice tv
Рет қаралды 33 М.
Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 13 М.
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 6 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 76 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН