የሽንት ቀለም መቀየር ምክንያቶችና ምንነታችዉ Urine color changes and Their meaning about our Health.

  Рет қаралды 59,306

ጤና ሚዲያ Health Media

ጤና ሚዲያ Health Media

3 жыл бұрын

የሽንት ቀለም መቀየር
የሽንት ከለር
የሽንት ከለር መቀየር
የሽንት ከለር ቢጫ መሆን
የሽንት ቢጫ መሆን
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መድሀኒት
የሽንት ከለር
የሽንት ማቃጠል
የሽንት ማጥ
የሽንት ቤት ሽታ ማጥፊያ
የሽንት ቤት መቀመጫ
የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መድሃኒት
የሽንት ከለር መቀየር
የሽንት ከለር ቢጫ መሆን
የሽንት ማቃጠል መንስኤ
የሽንት ማቃጠል ስሜት
የሽንት ማቃጠል መድሀኒት
የሽንት ኢንፌክሽን
የሽንት ማጥ በሽታ
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መፍትሔ
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን እና እርግዝና
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ባህላዊ መድሀኒት
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መንስኤዎች
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን in english
የሽንት ቢጫ መሆን
የሽንት ኢንፌክሽን ምልክቶች
የሽንት ቀለም መቀየር
Types of urine colors and ther meaning
What if the color of my urine changes
transparent white urine color
light yellow urine color
dark yellow urine color
orange urine color
red/pink urine color
brown urine color
cloudy/milky urine color
foamy urine

Пікірлер: 160
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበቡ ብዙ ነው በቸርነቱ ያኖረናል ተመስገን
@christ7239
@christ7239 Ай бұрын
ደስ የሚል መረጃ ነው ተባረክ 🙏
@rahmayimam885
@rahmayimam885 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ እውቀቱን ይለግስህ
@azitytube6811
@azitytube6811 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳክተር
@toybaschanal4685
@toybaschanal4685 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ት/ት ነው ጀዘከላሁ ኸይረን በርታ ወንድም
@sadaali3375
@sadaali3375 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ጀዛኪላህ ኽይር ዳክተር
@haiyowallellah5967
@haiyowallellah5967 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተርዬ❤❤❤❤
@user-xv7sx7eb9d
@user-xv7sx7eb9d 8 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር❤
@rahmayimam885
@rahmayimam885 Жыл бұрын
እናመሰግንናለን ዶክተርየ ጀዛክ አላህ ኸይርን
@asternuguse6951
@asternuguse6951 2 жыл бұрын
አናመሠግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@jonhydebela1407
@jonhydebela1407 2 жыл бұрын
ዶክተር ድንቅ ትንታኔ ነው thank's men
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለ ጠቃሜዉ ጥቆማ
@genetgenet8124
@genetgenet8124 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ነው ዶክተር በርታ ጡር ትምህርት ነው !!👍👍👍👍👍
@abhajealge7328
@abhajealge7328 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@samimahmdf4533
@samimahmdf4533 Жыл бұрын
ጎበዝ ዶክተር ነህ አመሰግናለዉ በጣም ነዉ ምታስረዳዉ
@embetgech5581
@embetgech5581 Жыл бұрын
ክበርልን ወድማትችን እናመስግናለን ዶክተርዬ ለምትሰጠን ትምህርት።
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀዛከሏሁ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 жыл бұрын
መቸም እንተ Doctor በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረን።
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
👍👍
@mekdelawitgeberhiwot9061
@mekdelawitgeberhiwot9061 3 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ትምህርት ነው
@zallazallaq1979
@zallazallaq1979 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተረ በርታልን
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው
@ErmiTade-ir3nj
@ErmiTade-ir3nj 4 ай бұрын
Good job Doctor እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@rufu3986
@rufu3986 2 ай бұрын
ጎበዝነህመዳኒቶችንንገረን
@mizansisay6462
@mizansisay6462 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታልን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ኸይር ጀዛሃን አላህ ይክፈልህ ወንድማችን ዶክተር
@yeallahbariya951
@yeallahbariya951 2 жыл бұрын
ጀዘከለ ኸይር
@user-ts8ip8hv7k
@user-ts8ip8hv7k Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@HayarMohammed
@HayarMohammed 6 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ድሥ የሚል ትምህርት ነው በርታ ወንድማችን
@kemilamuhe4595
@kemilamuhe4595 2 жыл бұрын
ማሻላህበርታዶክተር
@dessie2943
@dessie2943 Жыл бұрын
Thank you i wish from heart Good helpes you ,and it gives health ,long age.
@maskrammaskram3383
@maskrammaskram3383 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bettibetti8991
@bettibetti8991 Жыл бұрын
በጣም ጡሩ ነው
@hajihasan7760
@hajihasan7760 11 ай бұрын
Thank you teacher
@user-wv9yl6iw4i
@user-wv9yl6iw4i 7 ай бұрын
እናመስግናልን ጥሩ ምክር ነው
@user-id5qw1cl3r
@user-id5qw1cl3r 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة እናመሰግናለን በርታ!
@user-hh5ph3fb6j
@user-hh5ph3fb6j 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነህ ተባረክ
@hane4012
@hane4012 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልን በርታ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Betam enameseginalen memhir
@user-je5ck6ye9c
@user-je5ck6ye9c 9 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@nabeyathassen2985
@nabeyathassen2985 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
@user-vf9sp2dx4c
@user-vf9sp2dx4c Жыл бұрын
enamesegnalen doctor ketlbet
@adetube8673
@adetube8673 2 жыл бұрын
እናሜሰግናሌን ወንድማችን
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ስላም ሁን
@sidehussen6651
@sidehussen6651 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዶክተራችን ነህ አከብረሀለሁ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜእና ጤና ይሥጥህ
@user-yo7de4ew5s
@user-yo7de4ew5s 2 жыл бұрын
Waa'alekumussalaam warahmatullaah wabarakatuhu jzkillaah kayiran አኺ
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ዶግተር
@user-ut4rb2zk8h
@user-ut4rb2zk8h 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛኪላሁኸይረን ደክተር
@fatumaahmed5979
@fatumaahmed5979 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم
@healthmedia
@healthmedia 3 жыл бұрын
አህለን
@axmexMD-dq1yw
@axmexMD-dq1yw 3 ай бұрын
1million inshalah
@user-sy3ke2rz3f
@user-sy3ke2rz3f 2 жыл бұрын
ሽኩራንን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ረረብ።
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g 5 ай бұрын
አላህይጨምርልህ ወድሜዋ
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ዶ/ር ጀዛከ እላ
@ademtube8899
@ademtube8899 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@JPrime-bo4lq
@JPrime-bo4lq 3 жыл бұрын
በርታ
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 3 жыл бұрын
Thank u doctor
@healthmedia
@healthmedia 3 жыл бұрын
welcome sis
@welo4610
@welo4610 3 жыл бұрын
ሀጂ በርታ
@Maryam-ej7qr
@Maryam-ej7qr 3 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁጀዛክላህአኺ
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 11 ай бұрын
ክበርልን ዶክተርየ🙏🙏🙏
@HuaweiY-xt4mp
@HuaweiY-xt4mp 2 жыл бұрын
Enamasagenalan Yana konego
@weyzer4642
@weyzer4642 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም
@tenagnywondmu8199
@tenagnywondmu8199 2 жыл бұрын
Amesgnalo nure egezbar chemeru chemameru egezbar yesete
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy 5 ай бұрын
ዶክተር አናመሠግናለን ይህክሥተት እኔን አጋጥሞኛል
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን. ግን ጥያቄ አለኝ. እን. ሽንት በምሸና ጊዜ. ቢንሽ ከ10-15 የመቆየት ባህሪ አለው. ማለቴ. መሽናት እየፈለኩ ግን ቶሎ አይፈሰኝም. ችግር አለው እንዴ
@AaAa-uy2qn
@AaAa-uy2qn 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@yaltefetahlm7169
@yaltefetahlm7169 2 жыл бұрын
በጣም እና መስገናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ በኮሚት መልስልኝ ዶክተር ፖሊስ ውሀ ብዝ አለጠጠጣም ከጠጣሁም ደግሞ በጣም ያስችግረኝል ሽንቲ በጣም ይበዛል ነጭ ነው የሚሆንው ውሀ ካልጠጣሁ ግን ኖሮማል ነው
@amena9664
@amena9664 Жыл бұрын
በጣምአመሰግናለሁ😘😘 አልሃምዱሊላህ ተጨንቄነበር ሸንቴተቀይሮብኝ
@user-ex6tk4hw5m
@user-ex6tk4hw5m 2 жыл бұрын
በርታአ ዶክተር እኔ በቅርብ ቀን ጀምሮ ዉሀ ሽንትኤ ቶሎቶሎ ይመጣል ከመጣአ መያዝ አልችልም ብዚ ደቂቃአ
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
Enameginalen Tekam Merja Nw
@healthmedia
@healthmedia 3 жыл бұрын
welcome kdi
@daniroyal2
@daniroyal2 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ በርታ እኔ ግን ይጨቀኛል ጥሩ የሚያስተምሩ ሰዎች View የላቸውም
@healthmedia
@healthmedia 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ መታገስ ነዉ ኡክቲ ሹክረን ። ከቻልሽ መረጃዉን ሼር ብታረጊልኝ ደስ ይለኛል።
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 жыл бұрын
Enamsgenaln
@uesmanwerake
@uesmanwerake 18 күн бұрын
wwwawe aref nwe
@yosiefhaile7107
@yosiefhaile7107 2 жыл бұрын
Nice information, but it was helpful also to recommend what people should do if we get stones in bladder.
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
i will prepare a video about renal and bladder stones soon. stay connected
@hshhsh8099
@hshhsh8099 2 жыл бұрын
ስለጡት ካንሰር ስራልን አላህ ለዱንያ ለሄራህ ሚጠቅምህ እውቀት ይስጥህ
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
እሺ
@user-um1qg7vy8v
@user-um1qg7vy8v 2 жыл бұрын
@@healthmedia ዶክተር ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አደራ ፈልጌህ ነዉ።
@user-pb9fn9cf7h
@user-pb9fn9cf7h 2 жыл бұрын
@@healthmedia ዶክተር እባክህ ስልክ አስቀምጥል
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hayderahmed4352
@hayderahmed4352 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@amanbekele1181
@amanbekele1181 7 ай бұрын
ዶ/ር አንተ ጋር ብታከም ደስተኛ ነኝ የት ነዉ ምትሰራዉ
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
👍👍👍👍💯
@dancerscomeon2
@dancerscomeon2 9 ай бұрын
ዶክተር ላናግርህ የምፈልገው ነገር አለ በምን ላግኝህ በጌታ
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 2 жыл бұрын
ስለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን ሃበሻ ግን ወሬ እና ፕራንክ ከምንሮጥ ኑስለጤና ተማሩ
@user-up5gf8vc5k
@user-up5gf8vc5k Жыл бұрын
ዶክተር እባክህን አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ ወንድሜ ሽንቱ ወደ ቀይተቀይሮበታል እናም አይኖቹም ወደ ቢጫ ከለር ተቀይሮበታል እና ይሄ ሁሉ ምንን ያመለክታል መፍቴውስ ምንድን ነው ?????
@jmalsaeed3215
@jmalsaeed3215 Жыл бұрын
አሰለሙአሊኩም ስለቆዳ በሽታ ስራልኝ እባክህ
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏህ ኸይረ ዶክተር እኔ ወሃ ቢያንሰ አንድሌትር እሰከሁለት እጠጣለሁ ግን በጣም ሸንት ያሰቸግረኛል ከመግሪብ እሰከ ኢሻ ቢያንሰ 2ጊዜ ያክል ሸንት ቤት እገባለሁ እሄ የጤናነውን? ሰሸና ህመምም አይሰማኝም ግን ቶሎ ቶሎ ሸንቴ መምጣቱ ግራ አሰገባኝ ከቤት ከወጣሁ ወሀም ሆነ የሚጠጣ ነገር አልጠጣም ወዳው ሸንቴ ሰለሚመጣ ምን ባደርግ ይሻላል እንደምትመልሰልኝ ተሰፋ አለኝ አኺ
@user-xm8ez8xb9e
@user-xm8ez8xb9e 11 ай бұрын
ዶክተር እስቲ ስለባክ ቴሪያ ስራልን ብዙ ግዜ ያመኛል ስሄድ ባክቴሪያ ነው ይሉኛል ገንየሰጡኛን መዳኒት ሰጨርስ የመለሳል እስቲ ዘላቂ መፋተሄ ካለህ ዶክተር
@iibroibro4879
@iibroibro4879 Жыл бұрын
ደክተር ብዙ ውሃ ስጠጣ ነጭ ሺንት ቡዙ ካልወሰድኩ ከብጫ በላይ ደማቅ ይሆናል ሺንት ከቃጠሩኩ ወገቤ ያመኛል
@user-en9fs7vc2l
@user-en9fs7vc2l 3 жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ ዶክተር እንኳን ደህና መጠህ ዶክተር እኔ ከወር አበባ ከጨርስኩ በሆለ ከ3/4 በሆለ ድገሜ እንደ የወር አባበ አይነት ደም ይፈሰኛል እበክ ምን ትመክረኛለህ የለሁት የሰው ሀገር የሰው ቤት ተጨነኩ ወለሂ
@healthmedia
@healthmedia 3 жыл бұрын
0911959841 በቴሌግራም በግል መልክት አስቀምጭ
@user-wh4px4ui7s
@user-wh4px4ui7s 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን አምላከ እስራኤል ዕውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ይክፈትልህም ጭምር ሳትሰስት ያለህን ሥላካፈልከን እኔ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄዬ ምንድ ነው በምሸናበት ጊዜ ቀይ ነው ደም አብሮ ይዎጣል ስሰሸነም ጠብ ጠብ ነው የሚለው የሽንት ማጥ ነው ደሜም በዛው ልክ አብሮ ጠብ ጠብ ይላል በዛ ላይ ደግሞ በጣም ነው የሚያመኝ ያንገበግበኝ ያቃጥለኛልም ጭምር ታዲያ ምን ባደርግ ይሻለኛል
@uksisay8857
@uksisay8857 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚያው እማ 😢
@Joero-z2q
@Joero-z2q Жыл бұрын
Shentwa betedgagami enbi yelatal
@moamna9019
@moamna9019 10 ай бұрын
ድኩተር እባክህ አይተህ እዳታልፈኘ እኔ ዉሎየን ነጡህ ሸትነዉ። ግን አዳሬን ተኘቸ ሰነሳ ሸቴ በጣምይቀየራል። ከቢጫ አልፎ ድማቃ ይሆናል።። ቀን የምሸናዉና ለሊት የሚሸናዉሸት። በጣም ይለያያል😢😢😢😢😢😢 በኣላህ እዳታልፈኘ
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 2 жыл бұрын
ዶክተር ኩላሊቴን ተመርምሬ ንጹህ ነው ነገርግን ስሸና አረፋ አለው ግራ ገባኝ ምንድነው
@samimahmdf4533
@samimahmdf4533 Жыл бұрын
ጥዋት ለምንድን ነው ሺንት ብጫ ዪወናል
@tarikuabate-fn2gt
@tarikuabate-fn2gt 4 күн бұрын
ሩጫ ሩጨ ስመለስ የሽንት ከለር ይቀየራል ለምንድነው ???
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 Жыл бұрын
እባክህን ወድሜ እድሜዩ 50ዎቹ ውስጥ ነኝ ነገር ግን አሁን በቅርብ ሽንቴ ወደ ቢጫነት የተቀየረ ሲሆን የሽንት አወራረድ በተለይም ጧት ጧት ሲወርድ በጣም በቀስታ ነው ምን ሊሆን ይችላል
@user-fk5lc3ur5l
@user-fk5lc3ur5l 6 ай бұрын
ወላሂአሞኛል እኔ😢😢
@firtunafirtuna7489
@firtunafirtuna7489 2 жыл бұрын
ማህፀን በሪ ላይ በ ውጭ በኩል ትንሸ አየዪ አብጠት ኣለኝ አባክህ ደግተር መንሸው አና መጥፈው ንገረኝ
@-mekiyatube
@-mekiyatube 9 ай бұрын
😢😢😢
@mesretnagah7464
@mesretnagah7464 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር እኔ የኩላሊት አሸዋአለብኝ እዴትማስወገድእችላለሁ? ሀኪሞች ዉሃ ጠጪነዉ የሚሉኝ ሁሌም
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
ውሀጠጭእህት በሽት ይወጣል
@user-vm4dr6wh8r
@user-vm4dr6wh8r Жыл бұрын
እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ ሽቴ ቢጫ ነዉ በዛላይ በጣም ሽታ አለዉ የተለየሽታ እና ምን ምንድን እደሁ ማወቅ አልቻልኩም እምታቁ ካላቹ ተባበሩኝ 😢😢😢😢😢😢
@mohmedmod7357
@mohmedmod7357 2 жыл бұрын
Ara
@mohmedmod7357
@mohmedmod7357 2 жыл бұрын
YanesheteAregada
@mohmedmod7357
@mohmedmod7357 2 жыл бұрын
Naw
የሽንትዎ ቀለም ስለ ጤንነት ሁኔታዎ ምን ይናገራል?
4:42
ዶ/ር ሚካኤል እንዳለ Dr. Michael Endale
Рет қаралды 6 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,2 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Pelvic Floor Exercises - Using your Pelvic Floor During Physical Activity
8:15
University College London Hospitals NHS Foundation Trust
Рет қаралды 152 М.
How diabetes destroys the human body
6:09
Understand
Рет қаралды 732 М.
Ethiopia | የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች እና መፍትሄዎች (UTI)
20:17
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 95 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,2 МЛН