🔴የሶፊያ ሽባባዉ ሃይማኖት መቀየር ዜናና የሄኖክ ድንቁ ሽምግልና፣ ቬሮኒካ አዳነ Seifu on EBSTV | Dallol Entertainment

  Рет қаралды 198,503

Dallol Entertainment

Dallol Entertainment

Ай бұрын

ዳሎል ገበያ - dallolgebeya.com
0946418242
🔴የሶፊያ ሽባባዉ ሃይማኖት መቀየር ዜናና የሄኖክ ድንቁ ሽምግልና፣ ቬሮኒካ አዳነ Seifu on EBSTV | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Пікірлер: 1 000
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy Ай бұрын
😢😭ማስተር አብነት ወላሂ ለሱ ልጅ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀው መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይስጠው ❤️
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@arcadebro6319
@arcadebro6319 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለባረከው ቅን ሩሩህ ደግ አዛኝ ልጅ ለማስተር አብነት የማመስገኛ ምንም አይነት ቃላት አይበቃውም እግዚአብሔር ቤተሰቡን እሱን እድሜ ጤና ሰጥቶ በዚሁ በበረከት ስራ ያኑረው ተባረክ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
@@arcadebro6319 ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Ай бұрын
ፈጣሪ ከማለት አላህ አትይም ምድረ ሽልጥልጥ አላህ ለማለት የምትፍሩት ለምን ይሆን
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
@@user-bm9iq8do2h ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@hallemedia4469
@hallemedia4469 Ай бұрын
ወንድማችን አብነት ረጅም እድሜ ይስጥህ
@senayt1822
@senayt1822 Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልህ ሁሉም ሰው የተሰጠው ጸጋ አለ ጸጋህን ሰለተጠቀምክበት እግዝአብሔር ባንተ ይደስታል ጸጋህን ያብዛው ዳሉልየ ሶሪ ሰምህን ሰለማለውቀው ነው አንተም በመልካምነትህ በሓቀኝነትህ በተሰጠህ ጸጋ ቀጥልበት እንወድሃለን
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@Habeeba-hm9hh
@Habeeba-hm9hh Ай бұрын
ማሰተር አብነት እኔ ለአንተ ቃላቶች የለኝም አላህ ሱባነተ ተሐለ ለእንድዚህ ለተቸገሩ እናቶች ለላሎቸም እንባቸውእንዲያበሰ የተፈጠር ልዩ ሰው ነው አላህ እድሜ እና ጤና በረኩቱን ጨምሮ ጨምሮ የሰጥልኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤🇪🇹🌹🇪🇹☝️☝️☝️🤲🤲💪🙏🙏🙏
@user-yb8ej7fn9n
@user-yb8ej7fn9n Ай бұрын
ማስተር አብነት በጣም የምወደው ሰው አላህ ይጠብቅህህህህህ
@d4donkeytube
@d4donkeytube Ай бұрын
እማየ እድሜና ጤና ይስጠወት ወድም ማስተር አብነት እጅግ የማከብረው እና የማደቀው ልዩ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው ዘመኑ ይባረክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
ኑቲ ያደነቅከዉ ልጅ በጣም የሚደነቅ ነዉ ጌታ ይባርከዉ አንተም ስላደነቅከዉ ተባረክ
@TigistAwasho-lq4me
@TigistAwasho-lq4me Ай бұрын
ፍጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ ማስተር እግዚአብሔር ይባርክክ ሌላ ምን ይባላል
@rahmet4787
@rahmet4787 Ай бұрын
እማየ እድሜና ጤና ይስጠወት ወድም ማስተር አብነት እጅግ የማከብረው እና የማደቀው ልዩ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጨምሩ ጨማምሩ ይስጥህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ch1jv3ey3k
@user-ch1jv3ey3k Ай бұрын
ይህ ወንድማችን በጣም የሚደነቅ ነው እሳቸውን እቅፍ አርገህ መፍትሄ እንዲያገኙ ስላረግክ እግዚአብሔር በእቅፍ ያስቀምጥህ ዳሎል ሚዲያ እውነትህን ነው እንደነዚ አይንት ሰዎች መደነቅ አለባቸው መንግስት ግን እንደነዚ አይንት ሰዎች የሚሆን እንኳን ቢረዳ ስንት ሚሊዬን ብር እያወጣ ህንፃ ከሚገነባ ሰው ሞቶ ካለቀ በኋላ ህንፃው ለማንው ለመሪዎቻችን እግዚአብሔር እንደነዚ አይንት ሰዎችን የሚያዩበት መልካም አይን ይስጣችሁ!!
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Ай бұрын
😭😭😭 እግዚያብሔር ሆይ የኢትዮጵያ እናቶችን እባክክ እርሳቸው ማሥተር አብነት የማቱ ሳላን እድሜን ያድልክ ሌላ ቃላት የለኝም
@azebkifle5342
@azebkifle5342 Ай бұрын
አብነት አንተ ልዮ ነህ አንተ ሐዋርያ ነህ እኔ ምንም አሐልልም እግዛብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክሕ እሄን ፀባይሕን አይቀዮርብህ🙏🙏🙏🙏
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia Ай бұрын
1, ሰላሜ 2,ዘ-ፍጥረት ደግ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ያልጠፋነውም በነዚህ ደግ ሰዎች ምክንያት ነው።
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 Ай бұрын
ትክክል ብለሀል አሁን ነው ሆሆሆሆ ብለን መነሳት ያለብን ስለ ተመሳሳይ ፆታ ወገን ተነስ
@redietaknaw2721
@redietaknaw2721 Ай бұрын
Master Abinet ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ,..... 1. ዘፍጥረት 2. በትዝታሽ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Ай бұрын
ማስተር አብነት በእውነት ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ ነው ዘመኑ ይባረክ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
በጣም!! ጀግና ማስተር አብነት ሁሌም ታማሚዎችን የሚያናግርበት ስርዓት ትህትና አቅፎ በደንብ ነዉ የሚቀርባቸዉ!! እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዉ!!!❤❤❤❤❤❤
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 Ай бұрын
እድሜ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ምንም ችግር የለውም የእኛን እድሜ ሳይንሩ ያለፋት ጏደኞቻችን ማሰብ ነው
@rainman1775
@rainman1775 Ай бұрын
Tekekel
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Ай бұрын
ማስተር አብነት የምር ሰው ማለት አንተ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በርታልን ይሄንን ልብህን አይቀይርብህ ❤❤❤❤❤
@bungamelati2517
@bungamelati2517 Ай бұрын
Enem yemiqenabet sew new yixebiqaw
@YabsiraYabsira-fk7fj
@YabsiraYabsira-fk7fj Ай бұрын
ማስተር አብነት ድንግል ማርያም ታግዝህ ❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
ማስተር አብነት እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ የኔ ለዋህ ውድ ወንድማችን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ስይፉዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን ታላቃችንንም እናከብራለን ክብር ለሚገባውም ክብር እንስጣለን ረጅም ዕድሜ ኑርልን አላቅማቸው የሚንጠራሩትን ይያዝልህ የጠላህ ይጠላ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ የነካውን ሁሉ ይባርክለት በጣም ያማል💔💔💔💔💔💔
@gigigebra869
@gigigebra869 Ай бұрын
ሊሊዬ ጀግናነሽ እዝህም ተገናኘን
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
​@@gigigebra869ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
ጂጂዬ የተወደድሸ እህቴ አለሸልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስህ 🙏🙏🏽🙏🏾❤️
@user-pk1ob1hp3b
@user-pk1ob1hp3b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት እመቤታችን ትዳብሶት እግዛቤር ይጠብቅክ
@gojjamazmeraw645
@gojjamazmeraw645 Ай бұрын
1, ሰላሜ 2,ዘ-ፍጥረት
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm Ай бұрын
ይሄንን ልጅ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው ፀጋ በረከቱ ይብዛለት አንተም ያቀረብክልን ስራህ ይባረክ የሌሌ መአት ከሚያቀርቡት ሚዲያ ያድንህ
@user-yf5xx1qm2q
@user-yf5xx1qm2q Ай бұрын
ዘመንህ ይባርክ አብነት የድንግል ማርያም ልጀ ይጠብቅህ
@NeansiAsnake
@NeansiAsnake Ай бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው ማስተር አብነት እና መልክተኛው የሚሰሩትን ቪዲዮ ሳይ ሳላለቅስ ቀርቼ አላውቅም ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል ለምትረዱ ቤተስቦች ሁሉ እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን ማስተር አብነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏
@greattigray5290
@greattigray5290 Ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢እናቴ እግዚአብሔር ይማሮት
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጠው ማርተር አብነት❤❤❤
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v Ай бұрын
እፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እማ😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይድርሥለወት❤❤❤❤
@user-fozeya
@user-fozeya Ай бұрын
ስርአትህ አቀራረብክ የተማረ ሰው ይግደለኝ ይባላል እና ማሻአላህ ስርአትህን ሳላዳንቅልክ አላልፉም🎉
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@tsigwegeramawe6630
@tsigwegeramawe6630 Ай бұрын
እዉነት ለመናገር ማስተር አብነትን ለመሆን የእ/ብሔር ፀጋ ያስፈልጋል ያልከው 100% ትክክል ነው ምን አይነት መታደል ነው ።
@bethlehemberhe1816
@bethlehemberhe1816 Ай бұрын
በእውነት ይህ ቪዲዬ ሳይ በጣም እያለቀስኩ ነው ያየውት በውነት ማስተር አብነት የሰው ጥግ የሰውን ችግር የሚፈታ ከሰማይ የተላከ አምላክ የሚመስል ሰው ነው እናም የላከ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ዘመንህ ሁሉ እግዛብሔር ይባርከው
@saraamane6114
@saraamane6114 Ай бұрын
አብነት የዳሃ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou Ай бұрын
እግዚአብሔርየማያልቀውን በረከት ይስጥህምን ይባላልተባረክ አሁንም የስጠህን ፅእጋ ይጨምርልህ
@MeseretTeferi-ly6lf
@MeseretTeferi-ly6lf 11 күн бұрын
እውነት ነው ፀጋ ያሰፈልጋል እግዚአብሔር ሲመርጥ ነው ተባረክ ::
@redietaknaw2721
@redietaknaw2721 Ай бұрын
Master Abinet ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ,
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ መታደል ነው❤❤❤❤
@menbereeguale
@menbereeguale Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር እድሜና ጤናንን ይስጥልን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ማርያምን ማስተር አብነትን የፈጠረች እናት መሀፀኗ ይለምልም😢😢😢❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ማስተር አብነት አላህ በሄዲክበት ይጠብቅህ የወለድካቸው አላህ ይባርክልህ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Ай бұрын
ስላመሰገንከውና ስላከበርከው አንተንም አላህ ያክብርህ
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa Ай бұрын
ማስተር አብነት ለብዞች ትምህርት የሆንክ በመልካምነት አሪያ የሆንክ ስለ አንተ ጌታ ይባርክ ❤❤❤
@mennaabebe613
@mennaabebe613 Ай бұрын
ማስተር አብነት ❤️❤️❤️ ተባረክ ደግነትህ አይጉደልብህ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-kw3gc7br8y
@user-kw3gc7br8y Ай бұрын
ማስተር አብነት በርታልን
@user-nq1ye7hd6h
@user-nq1ye7hd6h Ай бұрын
እደዚህ ለመሆን ፀጋ ያስፈልጋል የሚገርም ንግግር ❤❤❤
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Ай бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጠው ለማስተር አብነትና ይህንን አይተው አዝነው ለለገሱት ደጋግ ኢትዬጵያውያን በሙሉ ።በወጣ ይተካ ብለናል ።
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Ай бұрын
የሚገርመኝ የማስተር ዩቱም ሰብና ላይክ የለውም የህኔ የነ አብርሽ እና ሩታ ቢሆን ኡኡኡ ሲሉ የሰሙ ነበር
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Ай бұрын
Great respect for master abinet how we can do these(approach w critical pts) unless we been clinicians ... God bless him plse
@AhmedMohammed-ty1um
@AhmedMohammed-ty1um Ай бұрын
አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያኑርክ
@senayt1822
@senayt1822 Ай бұрын
ሴቶቹ ሰለሚዋሹ ነው የሚጠይቃቸው እድሜቸውን ኖርማል ነው ከ 21 አለፍ ቢሉ መጠየቅ ያቆም ነበር ሰይፍሻ አሪፍ ሰው ነው😂
@elhamworku198
@elhamworku198 Ай бұрын
ማስተር አብነት ቃላት አጣሁልህ ❤🎉❤🎉❤🎉አላህ ቢሊየን ይስጥህ ሰዉ የምትረዳባት ሌላ የምል የለኝም።
@feiYu-xg9dk
@feiYu-xg9dk Ай бұрын
ማስተር አብነት ቃል የለኝም አንተን ምገልፅበት ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ❤❤
@eiei6938
@eiei6938 Ай бұрын
ለማስተር አብነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይህን ፀጋ ማግኘት መታደልነው❤
@aynadisabuni5090
@aynadisabuni5090 Ай бұрын
ምንም ማለት አይደለም ቤተክርስቲያን ውስጥ እግዚአብሔር ከሚከበርበት ቦታ መምጣቷ መኑ ላይ ነው ጥፋቷ ያሳዝናል እንኳን መጣሽ እንደማለት ይሔ ሁሉ ምንድነው ያሳዝናል ቤተክርስቲያን ሁሉንም የምታቅፍ ኑ ወደእኔ ስለምትል እንኳን መጣች ወደ ቤቱ እርሱ ይመልሳት አሜን.
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክህ ወንድማች እንዳተ ያሉትን ያብዛልን
@lulittsegay5180
@lulittsegay5180 Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለኘ እርጋታህ በዚሁ ቀጥል ሄኖክ ከሰራቸው ፊልሞች ሰኞ ሰኞ እና እንደ ወንድም
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Ай бұрын
ለማስተረ አብነት ቃል የለንም አላአህ ይጠብቀው
@BananaKola
@BananaKola Ай бұрын
ማስተር አብነትኮ የሰዎች ሁሉ በላይ ነው ብታበረታታውም ይገባዋል ጀግና ነው
@hadiyyahossana
@hadiyyahossana Ай бұрын
ማስተር አብነት ወላሂ ጀግና ወንድማችን ከጀግናም በላይ ነው በርታ👏👏
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b Ай бұрын
ማስተር አብነት የዶ/ር ቢኒያም(ሜቆደኒያን) ፈለግ በመከተል ያልህ ሰው ነህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ልቦናህን አይቀይርብህ
@user-mx3od7fx2b
@user-mx3od7fx2b Ай бұрын
እውነት ነው መመረጥ ያስፈልጋል ፀጋውን ለማግኘት እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው 🙏🙏🙏 እናታችንም ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቸው ማማዬ አይዞት ለጌታ ምንም የሚሳነው ነገር የለም ለሱ ሁሉም ነገር ቀላል ነው አይዞት የኔ እናት። 🙏
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 Ай бұрын
ማስተር አብነት ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥህ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ማስተር አብነት ዘርህ ይብዛ የኔ ወንድም ያንተስ ይለያል በሄድክበት መድሀኒያለም ከፊትህ ይቅደም❤
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Ай бұрын
እማምዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈዎት እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረዎት እመአምላክ ከእርሶ ጋር ትሁን እማዬ ❤❤❤❤❤❤
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Ай бұрын
ሀቂቃ ማስተርአብነት ይለያል አላህይጠብቀው የእውነት ሰውነው አላህቀጥተኛመንገዱንይምራውመልካምስራውንይቀበለው
@abrahamshibru-mb9mm
@abrahamshibru-mb9mm 18 күн бұрын
ወንድማችን አብነት ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ
@keltum8662
@keltum8662 Ай бұрын
በለቅሶ አዳመጥኩት።አንተ ማስተር አብነት የተባልክ ድንቅ ፍጡር ለአንተ እኔ ቃል የለኝም።ብቻ በየሰከንዱ የአላህ ጥበቃ አይለይህ።አንተ ከሌለህ በአንተ ምክንያት መዳን ያለባቸዉ ወገኖች መከራና ሥቃዩ እንዳይበዛባቸዉ ስጋት አደረብኝ።
@fasikazewdie2330
@fasikazewdie2330 Ай бұрын
የተባረከ ልጅ . በዚህ ግዜ እንደሱ ያለ ስው ያብዛልን.
@MeskeremMekonnen-ex1if
@MeskeremMekonnen-ex1if Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት እማዬ መልካም ነገር መስራት ለራስ ነው ዘመንክ ይባረክ
@aynadisabuni5090
@aynadisabuni5090 Ай бұрын
ወንድማችንንም እገዚአበሔር አብዝቶ ይባርክህ.
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx Ай бұрын
Fetari Yebarkek Master Abenet Keberelen Yejegnoch Jegna❤🙏❤🙏❤🙏❤
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc Ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር ❤
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሄር ይስጥህ የናታችን የ 6 አመት እንባቸውን ስላበስክልን
@zinashmentu8577
@zinashmentu8577 Ай бұрын
ሰላሜና ዘ-ፍጥረት
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 18 күн бұрын
Master Egiziabher Zemenhne yibarkew yetebarek sew anten yemegelitsibet kalat yelgnme Egiziabher edme Matusala yisthe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክሕ የምትሰራው ሁሉ ተአምር ነው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ልጆችህን ይባርክልህ በዚህ በወጣትነት ዕድሜህ የምታደርገውእርዳታ በጣም የሚገርም ነው አምላክ ይባርክህ አሜን ።
@HabeshaHubChannel
@HabeshaHubChannel Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀው ማስተር አብነት ተባረክ የነካኸው ሁሉ ብሩክ ይሁን በጣም ከባድ ነው እውነት ነው ይህ አይነት ነገር ገጥሞኝ ያውቃል ጠረኑ በጣም ከባድ ነው ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፍ ለት
@ritahagoss2482
@ritahagoss2482 Ай бұрын
Woyene yehe lji tadlo egziabher yebarkrh ❤❤❤❤❤
@kidisttesfaye9654
@kidisttesfaye9654 Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሄር ይባርክህ❤
@eshetufun725
@eshetufun725 Ай бұрын
Master Abinet እግዚአብሔር ይባርክህ ,..... 1. ዘፍጥረት 2. በትዝታሽ
@askalehagoz4792
@askalehagoz4792 Ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ማስተር አብነት
@Biruk5824
@Biruk5824 Ай бұрын
ማስተር አብነት ወድማችን ህያው እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው በእውነት ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ያብዛልህ እንደሰማይ ከዋክብት እደ ምድር አሸዋ ያብዛህ ❤❤🎉🎉
@liatesfaye7301
@liatesfaye7301 Ай бұрын
Master Abinet medhanialem yitebikeh esu yikfeleh zereh yibarek
@dst1684
@dst1684 Ай бұрын
Exactly የቬሮኒካ በሳቅ ገደልከኝ
@mulekechinu
@mulekechinu 19 күн бұрын
ጎብዝ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርከው::
@zeni185
@zeni185 Ай бұрын
እዉነትህን ነዉ ኑቲ የማስተር አብነት ፈጣሪ የሰጠዉ ፀጋ ብዙ ነዉለማድነቅ ቃላት አይበቃም አሁንም እመቤቴ ፀጋዉን ታብዛለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Ай бұрын
የምድር የስማይ ባለቤት ካንተጋር ይሁን የምለው ያንስኛል ወንድምይ ዘርህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤
@adentertainment8625
@adentertainment8625 Ай бұрын
የሄኖክ ስራዎች 1 መልከኛው 2 ሙሴ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ሰዎችን ላይ የምትሰጠው አስተያየት በጣም ደስ ይላል በማንም አትፈርድም ፍርዱን ለራሳቸው ሰጥተህ ነው የምታልፈው
@VshhVsjsjb-bc1lr
@VshhVsjsjb-bc1lr 18 күн бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ የሰማይ በትክን ያሳምር ልክ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 መልካም ሰው ነክ ፓስተር
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ 🙏♥️
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ! ተባረክ
@nancyandcharismaofficial
@nancyandcharismaofficial Ай бұрын
ዘ_ፍጥረት 😍 አንድ መንገድ😄ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክሕ እሄን ፀባይሕን አይቀዮርብህ
@user-go2my6xo4y
@user-go2my6xo4y Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልብ መቸር መታደልን ነዉ አላህ ይስጥህ ወንድማችን👏
@Betelhem-un5kw
@Betelhem-un5kw Ай бұрын
Awo geta bebzuto yebarkew segawn yabzalhi 🙏🙏🙏
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 29 күн бұрын
ማሰተር የኢትዮጵያን ጀግና❤❤❤❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji Ай бұрын
ማስተማር ስላንተ ቃላት አጣን እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏
@addisalemtesfaye3150
@addisalemtesfaye3150 Ай бұрын
እናታችህን እንኩዋን ፍጣሪ እረዳት, ለወንድችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠው
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 158 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 20 МЛН
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
በመሀል ምዕራፍ ሶስት  ክፍል 2  - "ሀረጊቱ!"
23:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 37 М.
Типичная МАМАША (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,6 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН