የሱ ፀጋ New Song Dagi(Dagmawi Tilahu) ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

  Рет қаралды 936,477

DAGI TILAHUN

DAGI TILAHUN

Жыл бұрын

Пікірлер: 581
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
ዳጊዬ በሩከታችን ነህ እኮ ስወድህ ብዛልን 👏👏💎🎻🥁🎤🪗🥁🎻🙌🙏🙌💎💎💎💎
@officialsamuelnegussie9385
@officialsamuelnegussie9385 Жыл бұрын
ዳጊዬ ድንቅ ነው አለው ካለ አሌንታዬ በዚህ ምድር ላይ ዋስትናዬ ... ur blessed
@kameronmaga-mr7hb
@kameronmaga-mr7hb Жыл бұрын
Birukneh samiyachin antem
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL Жыл бұрын
Dagiye blessed 😇 ወንድሞች ተባረኩ እወዳችኃለሁ❤️
@jamalcell4205
@jamalcell4205 Жыл бұрын
Amen Amen amen amen❤❤❤❤🎼🎼🎼🎼🎻🎻🎻🎻🎻🍒🙏
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
ያኖረኝ ያኖረኝ እንዳልከስም ያረገኝ የሱ ፀጋ የሱ ምህረት አይደም ወይ የኔስ ምክኒያት🔥🔥🔥🔥
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 Жыл бұрын
አላየሁም ፃዲቅ ሲራብ አላየሁም ዘሩ አጥቶ እህል አላየሁም ሲያይ የሰው እጅ ጭራሽ ተርፎት ይሰጣል እንጂ... 🙏 ዳጊዬ አንተ የትውልድ አባት የምድር በረከታችን በዘመናትእናንተድንቅስጦታዎቻችንናችሁ፡ መካከል የማያረጅን መንፈስ የሞላበትንና ነፍስን በሚባርኩ ዝማሬዎቻችሁ የምታገለግሉ ኤፊዬ፣ቴዳ፣ይድኔ፣ሳሚዬ እናንተ ድንቅ ስጦታዎቻችን ናችሁ፡
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Жыл бұрын
ዳጊ እዉነት እግዚአብሔር ፀጋ ምህረት ሲሰራ ይታል በላዮ እልልልልል እልልል እልልልልል የሱ ፀጋ የሱ ምህረት ዘመንህ በጌታ ፀጋ ምህረት ይጥገብ።
@mulukenmarkos6896
@mulukenmarkos6896 Жыл бұрын
ዳጊ የምንጊዜም ምርጥ ዘማሪ You are Blessed ❗
@solomontekle8393
@solomontekle8393 Жыл бұрын
ዳጊዬ አንተ ቅን ሰዉ ሁልጊዜ ዝማሪዎች ይባርኩኛል አንተ በረከታችን ያኖረኝ ያኖረኝ የእርሱ ፀጋ ነዉ
@saronkesete6684
@saronkesete6684 Жыл бұрын
0
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
Amen 🙏🏼
@josiman8185
@josiman8185 Жыл бұрын
ዳጊዬ ኤፊ ይድኔ ሳሚ ቴዲ ዋው በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል እንዲህ አንድ ላይ ስላየሁዋችዉ እግዚአብሔር አምላክ እጀግ እጀግ አድርጎ ይባርካችሁ ዳጊዬ እንኳን ወደ ሀገርህ በሰላም ተመለስክ ገታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ።
@protestantmezmurfullalbum
@protestantmezmurfullalbum Жыл бұрын
ዴጊዬ አንተ አንደኛ ነህ!
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Жыл бұрын
በጣም ነው ምውደቹ የአበቴ ብሩክን ዘመነቹ ይለምልምልን እየሱስ ጌታ ነው ሲነስ ውጀብ ሲነስብኝ እኔም አለኝ ምነስብኝ ቅዱስ መንፍስ የኖረኝ የኖረኝ እንደልጣፍ የረገኝ የኖረን የጣበቀን እግዚአብሔር ይበረኪ ✝️🔥🔥🔥❤️🙏
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s Жыл бұрын
ተባረክ ስለ እውነት ሁሌም እለት ተዕለት እያዳመጥኩ ባንተ ዝማሬ እባረካለው ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ dagi 🙏
@yaredhenok1217
@yaredhenok1217 Жыл бұрын
ያኖረኝ የእርሱ ፅጋ ነው...አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏❤️
@mikiseleshi6419
@mikiseleshi6419 Жыл бұрын
ዳጊሻ ልምልምልኝ
@fritayegetalje3848
@fritayegetalje3848 Жыл бұрын
የእሱ ፀጋ የእሱ ምህረት አይደለም ወይ የኔስ ምክንያት አሜን አሜን ተባረክ ዳጊሻ ተባረኩ ወንድሞች🥰
@yacobaraia4724
@yacobaraia4724 Жыл бұрын
ኣሜን ኣላየሁም ጻድቅ ተጥሎ ፣""የሱ ጸጋ ፣የሱ ምህረት፣"" አዎ !! የ የሱስ ጸጋ "" አለን በሱ ጸጋ ድንቅ የሆነ መዝ ጠላትህ ፣ጠላታችን ይስማ ተዋርዷል ። ኣስቀድሞ የወደደን የሱስ ነው እንወደዋለን ። ዳጊዬ ተባረክ ይጨምርልህ ።Psalms 34 (አማ) - መዝሙር 19: የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል። 20: እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።
@Bukashe
@Bukashe 3 ай бұрын
The legend is singing like there is no tomorrow!!! God bless you Dagiiiiiii♥️🙏🏽
@lase-of9wq
@lase-of9wq Жыл бұрын
.የአገሬ ልጆች ውቦች proud of you guys all የእግዚአብሔር ሞገስ ይብዛላችሁ። 7:52
@markidus3929
@markidus3929 Жыл бұрын
በእሱ ፀጋ ነው አኖርኝ ዳጊዬ ዘመንህን ጌታ አለምልምልህ🙏🙏🙏
@amharicworshipcenter2418
@amharicworshipcenter2418 Жыл бұрын
Dagi hulem yemigerm ena yemibarik mezmur yemisetih geta yibarek!!!!!!!!!! silante egzibher yimesgen tebarkenibetal!!!!!!!
@betigirma1850
@betigirma1850 Жыл бұрын
የሱ ፀጋ የሱ ምህረት ያኖረኝ ፀጋ ይብዛልህ ዳጊዬ❤
@derejedea8067
@derejedea8067 Жыл бұрын
ተባረኩ! ዘማሪዎች አንድ ላይ ሲዘምሩ ስናይ ፍቅራችሁ ደስ ብሎናል ዳጊ። ነቢያትም እንደናንተ አንድ ላይ ሲያገልግሉ ማየት ምዕመናንን ናፍቋል!🙏😥
@amanuelfeleke3793
@amanuelfeleke3793 Жыл бұрын
“እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።”መዝሙር 150፥6 ኢየሱስ እናመሰግናለን 🇪🇹🔥🔥🔥🔥
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
For with You is the fountain of life; in Your light do we see light. Psalm 36:9
@mintesnot6857
@mintesnot6857 Жыл бұрын
የሱ ፀጋ የሱ ምህረት🙏🙏🙏 ዲጊዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
አንድ ላይ ስትዘምሩ ደስ ትላላችሁ በረከታችን ናችሁ❤❤❤
@zinashdawit1750
@zinashdawit1750 Жыл бұрын
አቤት አቤት ጌታ ሆይ ድንቅ ነህ አንተ ዳጊ ፀጋ ይብዛልህ ሁሌም በጌታ ፀጋ ስለምትባርከን ወይኔ ማቆም አልቻልኩም ያኖርኝ የእሱ ፀጋ ...............
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ዳጊየ always on time love u so much brother ❤ አላየሁም ፃድቅ ሲጣል ❤❤❤❤ የሱ ፀጋ የሱ ምህረት 🔥🔥🔥🔥 ወጀብ ሲነሳ ሲነሳብኝ ለእኔ እሚነሳ መንፈስ አለኝ ለእኔ ሚነሳ አባት አለኝ ❤❤ አለሁ ካለ አለኝታየ በዚች ምድር ላይ ዋስትናየ
@alexdabe5314
@alexdabe5314 Жыл бұрын
Dagiye yene wondime geta yibark.hulem ba anite layi yetaqamaxa tsega akabirhalo
@fisehadegife3168
@fisehadegife3168 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የተወደዳችው በረከቶቻችን።የሚገርም ዝማሬ ነው።ተባረኩ።ዳጊዬ ተባረክ
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Жыл бұрын
My first Amharic mezmur is yours
@habtid
@habtid Жыл бұрын
እውይ ዳጊዬ አንጀቴን እኮ ነው ምታርሰው በመዝሙርህ። ምናውቀው የዳጊ ቴስት💯! ሃሴት እያደረኩ ነው በዚህ ዝማሬህ።❤❤❤
@natanotoro648
@natanotoro648 Жыл бұрын
አለው ካለኝ አለኝታዬ በዚህች ምድር ላይ ዋስትናየ God bless the legendary And anointed Gospel singer Dagi❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yilmawube6863
@yilmawube6863 Жыл бұрын
ዳጊያችን በአንተ መዝሙር ምረሰርሰው ነገር ያስደስተኛል። የሆን የተባረክ ፍጡር።
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 Жыл бұрын
ዳጊይዬ በጣም እወድአለሁ ተባረክ ዘመን ይባረክ እንተ ብሩክ ነክ ❤❤❤❤❤❤
@KiyatTube
@KiyatTube Жыл бұрын
our lovely brother Dagi, you are a blessing to nation
@dawittesfayeagaofficial21
@dawittesfayeagaofficial21 Жыл бұрын
God bless you brother.የሱ ፀጋ የሱ ምህረት ።እውነት ነው ።
@winydemssie
@winydemssie Жыл бұрын
የሱ ፀጋ የሱ ምህረት አሜንንንንን 🙏 ወንድማችን ዳጊ ተባረክልን 🙌 የአንተ ዝማሪዎች ሁልግዜ የኔ መፅናኛዎቼ ናቸው አሁንም ፀጋና ምህረቱ ይደግፍህ 🙏💕
@ruth6774
@ruth6774 Жыл бұрын
Wow, what a blessing to see ወንድሞች፡በሕብረት፡እግዚያብሔርን፡ሲያመልኩ! God bless you all! Awesome anointed መዝሙር፡ነው!
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 Жыл бұрын
Dagiye swedih, hule bemezmurochih endetebareku new, zemenih ylemlim.
@sebliedisse637
@sebliedisse637 Жыл бұрын
ዳጊ በዝማሬዎችህ ተባርኬለሁ እንዲሁም ሁላችሁም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Жыл бұрын
ዳጊ እና ሊሊ እዉነት በጣም ከምወዳቸሁ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች በ ቤቴ ምስጋና ጊዜ ይኖራል እናንተን በአገኝ ደስ ይለኝ ነበር ዘመንህ ይባረክ
@user-yk1pg4ue1n
@user-yk1pg4ue1n 7 ай бұрын
እኔና የልጅ ልጆቼ መዝሙርህን በጣም ወደነዋል ተባረክ❤❤❤
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Жыл бұрын
ልክ ነው ያለ ኢየሱስ በቀር ሌላ ሥራ ሊኖር አይገባም ። ጌታ ይባርክህ ዳጊ
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ልጄ አንድ አመት ከ ስድስት ወር ናት ግን ሌላ መዝሙር መስማት ከለካላችኝ ስያልቅ እንኳን ደግማሽ ክፈች ነዉ ጌታ ይባርክ እንወድሃልን
@tamirumathewos4032
@tamirumathewos4032 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጂሽን በኢየሱስ ሰም ዘማሪ ያረጋት
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
አሜን ጸሎቴ ነዉ ❤❤❤
@abenezeranute2676
@abenezeranute2676 Жыл бұрын
ቃል የለኝም የጌታን ፊት ይበልጥ እንድጓጓ አደረገኝ ይህ መዝሙር።በእውነት ተባረክ እህቴ።
@melatamare3097
@melatamare3097 Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳጊዬ በጣም ነው ምወድህ
@SamEriboy
@SamEriboy Жыл бұрын
DAGI... One of the Most annointed Ethiopian Gospel Singers. NICE TO SEE YOU COMMING WITH NEW SONG. Though i cant understand Amharic Fully, my spirit always Senses the power of Dagi's Gospel Songs
@hanatizazeu6422
@hanatizazeu6422 Жыл бұрын
Amen አለሁ ካለ አለታኤ በዚች ምድር ላይ ዋስትናዬ
@khadijehamdan636
@khadijehamdan636 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰💜❤💚💚💛💛❤❤Yenigus Wend lijochi werkama mengedoch andnet gize yibzalachi stamiru Min Alefachihu Kibr Ale tebareku lemlimu
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 ай бұрын
ዳግዬ የኔ አንደኛ መጀመርያ ወደ ጌታ ሥመጣ በአንተመዝሙር ነዉ❤❤❤❤❤❤ የተባረኩት
@hirutterefegebremeskel5722
@hirutterefegebremeskel5722 Жыл бұрын
ልዩ ነህ dagi ስሙ ይባረክ የባረከህ
@tsigesedamo4244
@tsigesedamo4244 Жыл бұрын
ያኖረኝ የሱ ጸጋ ይባረክ! ተባረክ በብዙ ግሩም መልእክት
@jesusislord5351
@jesusislord5351 Жыл бұрын
ኣለው ካለ ኣሌንታየ በዝች ምድር ላይ ዋስትናየ ሃሌሉያያያያያያያያ💃💃💃💃💃💃💃 Dgiyee we love you our blessing 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@danieldangiso9783
@danieldangiso9783 Жыл бұрын
dagiye endet eko ndemwedh,anten yeseten geta ybarek
@hirutgirma6155
@hirutgirma6155 Жыл бұрын
አለሁ ካለኝ አለኝታዬ በዚህች ምድር ላይ ዋስትናዬ❤❤ 🙏🙏🙌👏 ሲነሳ ወጀብ ሲነሳብኝ ለእኔ ሚነሳ አምላክ, አባት አለኝ 🙏🙏❤❤👏👏
@yakobmillionofficial3646
@yakobmillionofficial3646 Жыл бұрын
My all time favorite singer Dagiye ❤️🙏🙌
@kidistdegefa6294
@kidistdegefa6294 Жыл бұрын
የእርሱ ፀጋ ተብሎ ይስተካከል በተረፈው 🙏🙏🙏🔥🔥🔥👍
@lemmaayansa4669
@lemmaayansa4669 Жыл бұрын
"ሲነሳብኝ ወጀብ ሲነሳብኝ ማዕበል አለኝ አምላክ የሚነሳልኝ።"
@inchrist4390
@inchrist4390 Жыл бұрын
ዳግዬ ሙሉ አልበም ናፈቀኝ
@MesfinmarkosMarekos
@MesfinmarkosMarekos Жыл бұрын
Geta bedemu yeshefinachu God bless you ILove so much
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial Жыл бұрын
Amen Amen ለእኔም እንደ ሀያል የሚነሳ አምላክ አለኝ ዳጊዬ እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ ደግመህ በአዲስ ቅኔ በአዲስ ዝማሬ ስለባረከን አመሰግናለሁ አሁንም ጌታ በብዙ የተትረፈረፈ ፀጋ ይባርክህ
@zewgeyimer7243
@zewgeyimer7243 Жыл бұрын
enkuan altefah . betsegaw temeleseh komehal keber legetayehun . tebarek ` yanoregne `
@kyrie_is_best_yt
@kyrie_is_best_yt Жыл бұрын
I love this song and i am 10❤❤❤🎉🎉🎉
@SelamMitiku
@SelamMitiku Жыл бұрын
alew kale alegntaye bezich midir lay wastinaye.. haleluya
@user-dj1hx9ov6n
@user-dj1hx9ov6n Жыл бұрын
ዳኒሻዬ ፀጋዉ አኖረን አሜንንን እስይ አሜንንሰ ልዩ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏💚👍
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 Жыл бұрын
አለሁ ካለ አለኝታዬ በዚች ምድር ላይ ዋስትናዬ❤
@mahiletmohammed8979
@mahiletmohammed8979 Жыл бұрын
Eelllll Amen 🙏 Tabarke Yebzalhe Dagi
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 Жыл бұрын
Dagiye Biruk neh lemilm tsga yibzalih
@kidistgashawbeza267
@kidistgashawbeza267 Жыл бұрын
ዳጊዪ ደሰሰሰሰሰሰ ሰትሉ። ተባረኩ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️
@mekdesmereid7028
@mekdesmereid7028 Жыл бұрын
Yes yes of course he is. Dagiye God bless u
@guyebogale5958
@guyebogale5958 Жыл бұрын
GOD BLESS MORE DAGI
@user-rs8gi1nt5h
@user-rs8gi1nt5h Жыл бұрын
Desestelu Ende nwe Yemeyamerbene❤
@besufikadbk3179
@besufikadbk3179 Жыл бұрын
Dagi man of God you nember one
@aynohsen8973
@aynohsen8973 Жыл бұрын
ዳጊ እግዚአብሒር አምለክ ይበረክ ተባረክ አጋልግሎትህ ይበረክ አሜን አሜን 👍❤
@GebreShigute-vw5ql
@GebreShigute-vw5ql Жыл бұрын
U and your family have a song machine
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 Жыл бұрын
Samiche Alixagibm Eko Dagiy Zamani yibarak
@inchrist4390
@inchrist4390 Жыл бұрын
ዳግዬ ዝማሬዎች ሁሌም ነብስ ይዘራሉ ሁሌም ዘምር
@user-gv3rt6py2v
@user-gv3rt6py2v 9 ай бұрын
Dagi zemeneh yebarek menfese yalebet mezemur ye miyasemeka ye miyaselekes ye miyashager hulachum tameralachu tebareku
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልል እስዬ ተባርከ ፀጋው ይብዛልክ ክብሩን እግዚአብሔር ይውስድ
@slavecasm2062
@slavecasm2062 Жыл бұрын
Amen amen ወንድም አለም.....''እኔም የሚነሳ አባት አለኝ''
@mergagaroma2596
@mergagaroma2596 Жыл бұрын
Dagisha beloved brother. God bless the rest of your life ❤️❤️❤️
@selamfikir8454
@selamfikir8454 Жыл бұрын
አለሁ ስላለ እለኝታዬ !!!ዘለአለም አለ
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Dagi geta abezeto yebarkh. Hulachehum tebarku
@robelkassaye8030
@robelkassaye8030 Жыл бұрын
Praise God for his non stop grace. Stay blessed Dagi
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! በጣም በጣም የሚባርክ መዝሙር, ዳጊዬ እንደገና በዚህ ጉሩም የሆነ መዝሙር እንደ ገና ልትባረከን ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎኛል በዛላይ ሁላቹሁም የ 90 ዎች በረከቶቻችን አንድ ላይ ስላየሆቹ ደግሞ በጣም ተደስቻለው. ብርክክክ በሉልኝ. ዳግየ ዘመንህ ይለምልም 🙏🏼🔥🔥🔥✝️
@etsegenettekola2472
@etsegenettekola2472 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ዳጊ እኔም የምህረቱ ውጤት ነኝ ❤❤❤ ምህረቱን በእኛ ላይ ያበዛ ጌታ የተባረከ ይሁን።
@Ahunawimereja9372
@Ahunawimereja9372 Жыл бұрын
ዳጊዬ የተባረክ ሰዉ ነህ
@lolokkokk731
@lolokkokk731 7 ай бұрын
Wøw 🔥🥰 Amazing 😍 Gød bless you more 🥰 and more 🥰 My favorite brother Dãgi
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 Жыл бұрын
አንቴ ሀያል ሰዉ ዘመንህ ይለምልም ተበረኩ ሁለችዉም
@bozineshchuchu
@bozineshchuchu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🍇🍇🍇🍇🥰🥰🥰❤️❤️በቡዙ ተባረኩ ❤❤❤
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ጌታ ለቤቱ የሰጠን ስጦታዋቻችን ተባረኩ ፀጋው በነገር ሁሉ ያግዛችው ጥበብቡን ፣ግርማውን፣ሀይሉን ይግለጥባችው ከክፉ ይጠብቃችው ብርታቱን ይስጣችው።
@derejeleiso8202
@derejeleiso8202 Жыл бұрын
ትላንት ከተለቀቀ ግዜ ጀምሮ መሰማት መቆም አልቻልኩም ። በብዙ ተባረኩ የአባቴ ልጆች........አለው ከአለ አለኝታዬ በዚህች ምድር ..........
@salveafricano4910
@salveafricano4910 Жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ መውደድ አሳለፍክኝ ስንቱን ወጥመድ ጠፋ ሲሉ አበቃለት አሬ እኔ አሎህ በሱ ምህረት ያኖረኝ ያኖረኝ እንዳልጠፋ ያረግኝ ያኖረኝ ያኖረኝ እንዳልከስር ያረግኝ የሱ ጸጋ የሱ ምህረት አይደልም ወይ የኔስ ምክንያት/ ውበት 2 ልሰዋላት ታድያ ልሰዋለት እንጂ (7) ሌላ ሌላማ ሌላ ነገር ምን አለኝ ስጋት በዚች ምድር አላየሁም ጻድቅ ሲጣል አላየሁም ዘሩን ትውልድ አላየሁም ሲያይ ሰው ጭራስ ተርፎት ይሰጣል እንጂ የሱ ጸጋ የሱ ምህረት አይደለም ወይ የነስ ምክንያት / ውበት
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama ililililililililililililil haleluyaaaaaaaa ❤️📖❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 F/ Dagi..❤️❤️ Eebbifama
@estifanosnegussie889
@estifanosnegussie889 Жыл бұрын
Isaiah 12 (አማ) - ኢሳይያስ 2: እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም፡ ትላለህ።
@MariamMariam-wg9ys
@MariamMariam-wg9ys Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ደጊዬ ሁለችሁም በየሱስም ተበረኩልኝ አዎ ያኖረኝ የሱ ፀገ እየሱስዬዬዬ አሜንንን እኔመ ነብሲ አሊቀረኝም ሁሌም እንደመጥኩኝ ነው ኡፋፋፋፋፋፎይይይይ🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👌👌👌💕💕💕💘💘💘👍👍
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ተባረክ ዳጊ፣ የኔ ጌታ ወድሃለሁ 1998 ዓ.ም / 2006 ቪሲዲውስ ? እሱም በጣም ናፈቀን
@addidefar1929
@addidefar1929 Жыл бұрын
Dagisho beruk hun..
@sisaymarkos6087
@sisaymarkos6087 Жыл бұрын
ደሞ ተባረክን በዚህ ድንቅ መዝሙር ዳጊዬ bless more ahunm kezi belay✌👏👏🙏
@haregdassa8221
@haregdassa8221 7 ай бұрын
Tebarkilgn ilov geta abezeto bemogesu yebark
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
PASTOR YOSEPH AYALEW/ ጌታ ያለው / GETA YALEW /NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG
5:35
YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 10 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 54 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 355 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,8 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 925 М.