የትክቶክ ስም መለወጥ ሰዎች ቪዲዮያችንን save እንዳያረጉ መዝጋት እናም ሌሎች መልሶች..

  Рет қаралды 8,076

ሂዊ Tube

ሂዊ Tube

2 жыл бұрын

abi tube, በቤት ውስጥ, RakDonkeytube, KanaTV, kana , Abrelo HD, Liji Bini Tube, ጂጂ ኪያ, የተንቢ Tube, አቢ Tube, drama, EBS, ebstvworldwide, seifu on EBS, miki show, TMUSiCiopa, MinewST APP, Abel Birhanu, Zhabesha TV, AradEthADMASa movies 1, yoni magmusicna, sebere BeShewtubeakel Gizaw, Beteclass, Addis Neger, Addis films, Nahoo TV, Fana Televisioneb alemayehw, አብይ አህመድ, Ashuka, DR HABESHA INFO, , Hope

Пікірлер: 78
@MADEMH-nu2zv
@MADEMH-nu2zv 2 ай бұрын
ይሰማል
@ibraTurk
@ibraTurk 2 ай бұрын
ውዴ 🥰 ላይፍ አላስገባ አለኝ እስኪ ንገሪኝ 🙏
@medinasuleman1647
@medinasuleman1647 Жыл бұрын
👍👍👍አመሰግናለዉ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሺ ሂውዬ ❤❤❤❤❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@mamelove7035
@mamelove7035 2 жыл бұрын
Yene konjo berchi
@user-cq5lm2pg9q
@user-cq5lm2pg9q Жыл бұрын
🌹🌹🌹👍👍👍
@UMERTUBE15
@UMERTUBE15 Жыл бұрын
አምሮብሻል😍🥰😍
@Hayathseid5156
@Hayathseid5156 7 ай бұрын
ሳከብርሽ አጠይቂኝ በርች
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 2 жыл бұрын
♥♥♥
@user-wv3le8my5i
@user-wv3le8my5i Ай бұрын
ባስቦርዴን እዴትነውይማውቀው ውይም ይላል እዴትነውየማገኛው መልሽልኝ እህቴ
@Lyu858
@Lyu858 2 жыл бұрын
Tik Tok ስም አልቀይር አለኝ ሴፍ ካረኩት ቡሀላ 😥❤❤❤
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-zc7uh7yj8t
@user-zc7uh7yj8t Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rahmarahma4386
@rahmarahma4386 8 ай бұрын
ዉደቲክቶኬሙሉለሙሉተደልቶብኝእደትነዉመመለሥእምቺለዉኢሜሌንምአለቀዉም😢😢😢😢
@fudhjdufjfjf8993
@fudhjdufjfjf8993 Жыл бұрын
አርጌሻለሁ
@gethawmeol5639
@gethawmeol5639 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ቲክትክ ላይ ቢድይም ሆነ ፈቶ ላለመልቀቅ ለመዝጋት ሌላሰው ቲክታኬን እየተጠቀመ እማልፈልገውን እየለቀቁ አስቸገሩኝ ከቻልሽ መልሽልኝ እባክሽ
@bahriyamolo1068
@bahriyamolo1068 Жыл бұрын
መጀመሪያ ቲክቶክ ከፍቼ ነበር ስልክ ስቀይር አልመለስም አለኝ እንዴት እንደምመልሠው አላውቅም
@user-bu1zz7qv8k
@user-bu1zz7qv8k Жыл бұрын
ሂዉይ የለቀቅነውን ቪድዬ አጥፍተን ላይካችን እንዳይጠፍ ማድረግ እንዴት ይቻላል አሳይኝ
@user-xl6vb1hx2u
@user-xl6vb1hx2u 10 ай бұрын
ሂዊ እደት ነው ለቲክቶክ እሪፖርት የሚደረገው ቲክቶክ ኮሜቴን ዘግቶብኝ ነበር አሳይኝ
@yaredfantu-dz6dx
@yaredfantu-dz6dx 2 ай бұрын
ቲክቶክ ላይቭ ስገባ ሰዎች ኢንቫይት ሳደር ጌም ነው የሚሆነው እንዴት ነው ገስት መወያየት የምችለው እባክሽ መልሽልኝ
@sintayehuwubie2095
@sintayehuwubie2095 Жыл бұрын
ሂውየ እንዳልሺው ዩዘር ኔሙን ለመቀየር ስፈልግ እሺ አይልም
@t.mnegnselam8135
@t.mnegnselam8135 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን
@TejoAaa-ro4sj
@TejoAaa-ro4sj Ай бұрын
ሰላም እህቴ የቲክቶክ ስም እንዴት መቀየር እችላሌው
@abirhamayalew6131
@abirhamayalew6131 Ай бұрын
online መሆናችን እንዲታይ እንዴት ነው የምናቀው online አትታይም እያሉኝ?
@abirhamayalew6131
@abirhamayalew6131 4 ай бұрын
የፖሰትነውን video ሰዎች እንዳያወርዱብን እንዴት ማድረግ አለብን?
@najatadme6905
@najatadme6905 9 ай бұрын
ውድ እህት አልቀይር አላኝ ስም😢😢😢😢
@user-nk1mb8cw2v
@user-nk1mb8cw2v 5 ай бұрын
live ለይ ከገበው ቦወላ ስው እንዴት ነው ማዝገበት ምችላው
@user-xm8gf4kt9e
@user-xm8gf4kt9e 4 ай бұрын
እስኬ እህቴ ቴክቶክ ከፍቸ ጠፍብኚ ልከፍት ስገባ የበፊቱን ኮዲ ጠየቀኚ ምንላዲርገው
@tube-zl8qi
@tube-zl8qi 2 жыл бұрын
ሂው ደናነሽ
@tesfayekuke6250
@tesfayekuke6250 2 жыл бұрын
ሂዊዬ በትክቶክ አንድ ጥያቄ ጠይቀሽ መልስ አልሰጠኸኝም ለጥያቄውም መጽሐፍና ሙዚቃ አብሮ ለማስኬድ የሙዚቃ ምልክቷ ማለትም 🎵 ይች ምስል በፌስቡከ ለይ የለችም አንዲት ልስራ መልሱን ለአንቺ ትቸዋለሁ
@tube1169
@tube1169 2 жыл бұрын
አላወኩም
@najatnajat-oc6oi
@najatnajat-oc6oi Жыл бұрын
እባክሺ አካውንቴ ልዘጋ ነው
@rahmarahma4386
@rahmarahma4386 8 ай бұрын
በናትሺመልሺልኝ
@user-vb6dk3jz2k
@user-vb6dk3jz2k 6 ай бұрын
አህትብአላህንገሪኚሸበካየእባለኚእሚሰራውዋሳብfsብክእናይቶብብቻነውቲክቶክእባለኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@t.mnegnselam8135
@t.mnegnselam8135 2 жыл бұрын
ሂዊ በቲክቶክ የተፖሰቱ ነገሮች ላይ ኮሜንት መጻፍ አልችልም እስቲከር ብቻ ነው መላክ የምችለው ስለማልከታተልሽ ሪ ፕላይ ፃፊልኝ
@tube1169
@tube1169 2 жыл бұрын
Ab ሚል ምልክት የለውም
@najatnajat-oc6oi
@najatnajat-oc6oi Жыл бұрын
እባከሺ ወርኔግ አለብኘ
@rahmarahma4386
@rahmarahma4386 8 ай бұрын
ወላሂእኔግንበቲክቶክምበይቶብምጠየኩሺግንአመልሺልኝምለምድነዉ😢😢😢😢😢
@user-mf1lr5cn5l
@user-mf1lr5cn5l Жыл бұрын
ቲክቶክ ፖራይ ቤቱን ለማጥፋት እንዴት ነው በናትሺ እንዳታልፊኝ ንገረኝ❤❤
@user-qw4th1hs6w
@user-qw4th1hs6w 6 ай бұрын
የጠየቅንሽ የቲክቶክ ስም እደት ነው የሚቀየረው ነው ያልንሽ
@sikosilo9222
@sikosilo9222 Жыл бұрын
በናትሽ ሂዊ እንዳታልፊል ፎሎ ማረግም ሆነ መቀበል እቢ አለኝ መልሽልኝ🙏
@sintayehuwubie2095
@sintayehuwubie2095 Жыл бұрын
ሄዊይ የቲክቶክ ስም ለመቀየር ፈልጌ ነበር
@user-sj4dm9rw9m
@user-sj4dm9rw9m 2 жыл бұрын
አህለን የኔምደምርኝ ውዴ
@user-fc5ml7lq2h
@user-fc5ml7lq2h 2 жыл бұрын
የቲክቶክ ስም አድግዜ ቀይሬ ከዛ ሁለተኛ ለመቀየር ፈልጌ እቢ አለኝ ከቻልሽ በፈጠረሽ መልሽልኝ እዳታልፊኝ ?????
@MeseretMeseret-xg4cv
@MeseretMeseret-xg4cv 4 ай бұрын
አማ ሊለሰው። አኒሳልፈልግ። ከለቀቁብኝ። አዲት ማጥፋት ይቻላል ብትረጂኝ
@MADEMH-nu2zv
@MADEMH-nu2zv 2 ай бұрын
ዩዘር ኔም አልቀይር አለኝ
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 2 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ልመልስልሺ ያች የኢሞ እና የዋትሳብ ድምጽ ይስማል ስው ሲደውል ግን አይስማም ያለችዋ ልጂ ስው ሲደውል ሪከርድ የሚቀዳ አፕ ካለሺ አጥፊው ሲጠፋ ሲደውሉ ይስማል
@tube1169
@tube1169 2 жыл бұрын
እሽ እማ አምሰግናለሁ
@nejumahamza3881
@nejumahamza3881 6 ай бұрын
አይታይም ጥራት የለወም
@user-xp3zy2fg9y
@user-xp3zy2fg9y 5 ай бұрын
ስም አልቀይር አለኝ
@hawaendries564
@hawaendries564 Жыл бұрын
ሌላ,ደሞፈሎውይጨምራልይቀንሣልለምንነው
@user-yj4wn4hk6i
@user-yj4wn4hk6i 5 ай бұрын
በቲክትክ በሥተት የተለቀቀውን እደትነው የሚጠፋው
@user-xp3zy2fg9y
@user-xp3zy2fg9y 5 ай бұрын
ስም ለመቀየር ?
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
Hiw የኔ ማር ማጃማርያ ሳላም ብየሻለዉ እኔ ምታያቂሽ international viop card እንዴት ኢትዮጵያ ማዳዎል ይቻላል
@tube1169
@tube1169 2 жыл бұрын
አልወኩም
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
@@tube1169 thanks
@HfJg-dq2vp
@HfJg-dq2vp 9 ай бұрын
የፌሦቡ ሦም ለመቀየር
@FayizaUaq
@FayizaUaq 11 ай бұрын
ሰለም እህት ቲክቶክ ለይያለቃኩት ቪዲዮ እንዴት መጥፈት እችለላው
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 5 ай бұрын
ከታች ያለውን ነጥብ ሰትነኪው ድሌት የሚል ይመጣልሻል እህቴ
@daneilfeysa
@daneilfeysa Жыл бұрын
ፕሮፉይል ስም እዴት ነው የሚቀየረው
@hawaendries564
@hawaendries564 Жыл бұрын
ቴክቶክአንደትመዝጋትይቻል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@HfJg-dq2vp
@HfJg-dq2vp 9 ай бұрын
ሦም ለመቀየር የቲክቶክ
@user-db5sk3ng2h
@user-db5sk3ng2h 2 жыл бұрын
ሰላም ሂው ዩቱቢ ፓስፖርቴ እንዴት ማግኘት እችላሎ ባእናትሽ ማሊሽን 😘
@tube1169
@tube1169 2 жыл бұрын
ከዝይህ በታች ያለው ቪዲዮ አለልሽ
@Lyu858
@Lyu858 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሴፍ ካረኩት ቡሀላ አልቀይርም አለኝ😥❤❤
@yaredfantu-dz6dx
@yaredfantu-dz6dx 2 ай бұрын
በመዝሙር ቲክቶክ ሙዚክ የሚል የለም
@mamelove7035
@mamelove7035 2 жыл бұрын
Demo demrigna
@SofiyaMekash
@SofiyaMekash 7 ай бұрын
ውደ የቲከቶከ ፕሮፋይሌ አልቀየረኚ አለ
@Habiba657
@Habiba657 6 ай бұрын
ዩትዩብ ላይ የቲክቶክ ፕሮፋይል አቀያየር ብለሽ ፃፊ ያሳዩሻል
@tigistshimelis-hc5io
@tigistshimelis-hc5io 7 ай бұрын
የቲክቶክ ስም አልቀይር አለኝ😢😢😢😢
@user-uf1mp3zm1z
@user-uf1mp3zm1z 3 ай бұрын
tiktok ስም አልቀየርልኝ አለ ሲቭ አልልም አለኝ 😢
@hcrhcf3168
@hcrhcf3168 2 жыл бұрын
ይሞ አካውት ልክፈት ንገሪኝማሬ
@tube1169
@tube1169 2 жыл бұрын
ማለት
@tube-sv4sp
@tube-sv4sp 2 жыл бұрын
@@tube1169 ሂዊ ጥየቄ መጠይቅ ፈልጋለዉ ብዙ ጊዜ ስፃፊልሽ አልተመቸሽም ሠሰለኝ አልመለሽልኝም ጥየቄ ቡዙ ነዉ ነገር ግን ዛሬ መጠየቅ ምፈልገዉ ቲክትክ ላይ በለቀኩት ቪድዪ ቁጥሮች አሉ ለምሳሌ 50 እየለ ይቀጥላል ኮሜንት ግን አይመጣልኝም ወይስ በስነስራት አልከፈትኩትም ነዉ እስኪ ንገርኚ
@seniadimtsumiru3900
@seniadimtsumiru3900 Жыл бұрын
የትክቶክ ፑርፌኢል
@user-tq8li3ms1l
@user-tq8li3ms1l 2 жыл бұрын
ውዴ ኢማራት ውስጥ ለመጥፋት ፈልጌ ነበር እና አስጠፌ እምታቁ ንገሩኝ ውዶቸ
@user-hp7pv8ji7b
@user-hp7pv8ji7b 2 жыл бұрын
ጠፋሽ ወይስ አለሽ
@user-tq8li3ms1l
@user-tq8li3ms1l 2 жыл бұрын
@@user-hp7pv8ji7b አረ አለሁ አልጠፋሁም
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
#tiktok how to upload አዳዲስ ትክቶክ ሰሪዎች
9:31
የጠፋብንን የ TikTok ፓስዋርድ ለማግኘት
3:19
አብዱል አፕ
Рет қаралды 16 М.
СЕКРЕТ AMG ВЫХЛОПА РАСКРЫТ #shorts
0:58
Мистер Глушитель
Рет қаралды 1,3 МЛН
Обочечник ТАК СПЕШИЛ, что ЗАБЫЛ ОБ ЭТОМ #shorts
0:32
#bugatti #tourbillon #2024 جديد بوغاتي #music #anime #beats
0:15
three feet under the keel   #offroad
1:00
Nivulin 4x4 video
Рет қаралды 1,1 МЛН