የተካበ ዘውዴ ትውስታዋች Iየካምቦሎጆ ወጎች ICanbolojo @Nahoo TV

  Рет қаралды 16,160

Nahoo TV

Nahoo TV

Жыл бұрын

#NahooTV #NahooSport #AshenafiZelele

Пікірлер: 44
@essayastadesse2751
@essayastadesse2751 Жыл бұрын
አንድ በከተማችን የሚገኝ ሆቴል ውስጥ ተካበ ተቀምጦ አየሁት በእውነት ሰውነቴን ውርር ነው ያደረገኝ ማዕድ ላይ የነበረ ቢሆንም ግን ማለፍ አልቻልኩም ተኬ ብዮ እሱንም አብሮት የነበረ የጥንት ጓደኛውን ሰላም አልኳቸው የተሰማኝ ስሜት በጭራሽ ይሰማኛል ብዬ ያልጠበኩት ነበር ተካበ ለኛ ጊዜ የማይሽረው ጀግናችን ነው
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ሙልጌታ ወ/የሰ ልክ እንደ ሮናልዶ ከኳስ በላይ ሀገሩን የሚወድ አና እግሩ የተሰበረበት እኔ ልጅ ነኝ የሰባተኛ ልጅ ነኝ ። በቃ በዛ አስተሳሰቤ ነገስ ብዬ ጠየኩ።
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 Жыл бұрын
አቤት ግዜ ! አቤት ወቅት ! ያንን ወቅት ልጅ ብሆንም በጣም አስታውሰውኣለሁ ፣ ብፕፍጹም አልረሣዉም ያንን ወቅት ። ተካበ ዘውዴ ፣ ኳሷን ያዛት በዘዴ ። አቤት ግዜ! አቤት ወቅት! በስንት ግዜዬ ፊቱን አየሁት ? እንደ ሐበሻ አቆጣጠር 1980 ነበር ። ይመስለኛል ባልሣሣት 17ኛው የመካከለኛውና የምሥራቅ አፍሪቃ ዋንጫ ! በወቅቱ የማስታውሳቸው ዝነኛ ተጫዋቾች ... ዳኛቸው ደምሴ ፣ ሙሉጌታ ከበደ ፣ ሙሉጌታ ወልደየስ ፣ አማኑኤል (የአባቱን ስም ረሣሁት ) ፣ ነጋሽ ተክሊት ፣ ሚሊዮን በጋሻው ፣ ገብረመድሕን ኃይሌ ፣ ሰለሞን ቸርኬ ፣ ... እና ሌሎችም ነበሩ ። የወቅቱ የሬዲዮና ቴሌቭዥን ኮሜንታተር ... ደምሴ ዳምጤ ... አቤት ወቅት! አቤት ግዜ! ይሄንን ዝግጅት ( ምንም እንኳ ዘግይቼ ባየውም) ተካበ ዘውዴን በማመቴ በጣም ደስ ብሎኛል ። Dave ነኝ ከ DENVER - COLORADO AUGUST 29/2022 MONDAY ነሐሤ 22/2014 ዕለተ - ዕለተ - ሰኞ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
ተካበ ዘውዴ የኢትዮጵያ ባለውለታ መቼም አንረሳህም
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Жыл бұрын
tekabe beandae hulet gole metebek yechilal yelen neber brehanae buzza. we love you TEKAE
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ጨርሶ የማይረሳ ስም። ተካበ ዘውዴ!!
@nassirsirage4988
@nassirsirage4988 Жыл бұрын
ተካበ ዘውዴ የኔ ዘመዴ ኳሷን ሊያመጣት ሄደ በዳዴ። ብለን ገጥመንለት ነበር። ድሬደዋ አሸዋ ሜዳ ከወንድሙ አማረ ዘውዴ ጋር ሆነው ልምምድ ሲሰሩ ከትምህርት ቤት ቀርተን እናያቸው ነበር። አማረ ለ ባቡር ተካበ ለኮተን ሆነው ሀይለኛ ፉኩክር ያረጉ ነበር።
@KeffelewAssefa
@KeffelewAssefa Жыл бұрын
Thank you, we love you ተካበ
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 Жыл бұрын
I was in the stadium all the games that was my best moment in my life
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ጠያቂው በርግጥ በዛን ግዜ የነበረ ወይም ጨዋታውን የተመለከ አይመስለኝም ሌላው ሁልግዜ በሚያደርገው ቃለምልልስ ብዙ ግዜ ጥያቄ ጠይቆ ይስቃል ይሄ የተፈጥሮ ልማድ ቢሆንም ቃለ ምልልስ ላይ ትንሽ ኮስተር ቢል መልካም ነው
@gezahegnasfaw2382
@gezahegnasfaw2382 Жыл бұрын
ለጓደኛህ አደላህ ሳሚ
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
ጎበዝ ነው ጠያቂው ካልክ ለምን መሰለህ ይሄ entertainment እኮ ነው ሀርድ ቶክ መሆን የለበትም investigative ጋዜጠኛ አደለም እኮ
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
ወይታሪክ የአገሬ ደስታ ሳየው እና ስሰማው ዛሬም አስለቀሰኝ ዋሆ ተካበን አይቼ ደስ አለኝ
@essayastadesse2751
@essayastadesse2751 Жыл бұрын
በአለም ደረጃ ለሀገሩ ብሔራዊ ቡድን ከግሉ ጓንት በመግዛት የተጫወተ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
ጎበዝ ነው ያመሰግናል
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 Жыл бұрын
Nahoo TV thank you so much 👍
@genetkassa7761
@genetkassa7761 Жыл бұрын
This my favourite memory 👌❤️❤️❤️
@dingoabdul7274
@dingoabdul7274 Жыл бұрын
እባክህን ለማ ክብረትን እና አፉወርቅ ጠናጋሻውን ፈልገህ ኢንተርቪው አድርጋቸው በኔ እምነት እነዚህን የሚያክል ግብጠባቂ በአገራችን የተፈጠሩ አይመስለኝም
@solomonlakew6344
@solomonlakew6344 Жыл бұрын
Be-ewnet ante bedenb yederowen football tawekaleh akeberkuh
@solomonlakew6344
@solomonlakew6344 Жыл бұрын
Mulualem,Adis,Neguse Asefaw,Birara,Bekele,sherif,Hailu(Gobit)Amanuel,Negash Teklit,Heruy(st.george)...........
@solomonlakew6344
@solomonlakew6344 Жыл бұрын
Zarem yehen yefestame chewata say embaye yemetal
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
በተካበ ዘውዴ በረኛበነበረበት በ1979 ዓ/ም የምስራቅ አፍሪካ ወንጫ የወሰደች ጊዜ ማይጨው ከተማ ላይ በያስኩት ክላሽንኮቭ ወደ ሰማይ አንዷዷሁትና ለ3ቀን ታሰርኩና ተለቀቁኝ !
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 Жыл бұрын
ወቅቱ 1980 እንደ ሐበሻ አቆጣጠር
@victorious.5394
@victorious.5394 Жыл бұрын
1980 newe Bro , I was grade one student
@danielgetachew2303
@danielgetachew2303 Жыл бұрын
ተካበ ዘውዴ ሙሌ ዳናቸው ሙሉ የኢትዮጵያ ቤራዊ ብዱን የማይረሳ ታሪክ ሰርታቸዋልና እግዚአብሔር ይባርካቹሆ
@MultiAyele
@MultiAyele Жыл бұрын
This is refreshing old good times , thank you tekabe zewde you remind me my childhood.
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын
I was in mass playing from kera to stadium 🏟. I love tekaba.
@fissehaayele6915
@fissehaayele6915 Жыл бұрын
L
@genanawgezahagn3919
@genanawgezahagn3919 Жыл бұрын
i like tekabe zewede nice goal kipper
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 Жыл бұрын
Respekt 👍GBU Tekabe 🙏
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 Жыл бұрын
በእውነትየማይረሣትውልድየማይረሣው
@amdealemu8927
@amdealemu8927 Жыл бұрын
Marshall cadre media.
@solomonali1490
@solomonali1490 Жыл бұрын
የምንወድህ ተካበ እንኳንም አየሁህ
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 Жыл бұрын
አይደለም.በጉራ.አይደለምበዛቻ.መንይወዳደራል.ከተካበጋር.እንልነበር
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d Жыл бұрын
1 የበራኛ ስም አላውቅም ከዚህ ስም ሌላ "ተካበ ዘውዴ "
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 Жыл бұрын
Amara zaweda he was my classmate 8th grade Lagahare school
@seidkedirkedir9768
@seidkedirkedir9768 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 Жыл бұрын
ዋዉትዝታችን
@hordadaba
@hordadaba Жыл бұрын
ተካበ ግብጽ 4 ለ0 ስታሸንፈን በዛው እንደጠፋ አስታውሳለሁ ደግሞ አፍሮውን አልረሳም የምወደው በረኛ ነበር ከሐረር የተገኘ ይመስለኛል
@muluneh19new
@muluneh19new Жыл бұрын
6 ጎል አይ ግብፅ ያገባችብን።
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ከብር አለው እናንተ በነበራችሁበት ቦታ ሆኖ ማየቱን።አሁን ያለው ያለው ሰው ተገደለ ወይም የተገደሉት አይልም። ኮ/ል ከወደዲህ አንተ ጥሩ ነህ።
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ተካበ በሀገር ወዳዳቸው ኮ/ል መንጌ የተሸለምከው ከለር ቲቪ በተለይ የተሸለምከው አንተ ነህ። ኮሚንታሩ ደምሴ ዳምጤ ነው ?
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 Жыл бұрын
ተካበ የኢትዮጵያ ባለውለታ!! ይህ ጋዜጠኛ ተብዬ ቡሽቲ ይመስላል። ከአሸብር ገረዶች አንዱ ነህ። ስለ አትሌቲክስ ድል አንድም ትንፍሽ አላልክም። የደራርቱን ስምና ድል ላለመጥቀስ ብሎም የአሸብር ውሻ ስለሆንክ ነው። ሉጢ
የካምቦሎጆ ወጎች |Nahoo Sport | Nahoo Tv
1:18:00
Nahoo TV
Рет қаралды 9 М.
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 17 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,3 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,5 МЛН
የአሁን መረጃዎች June 16,  2024 #Dereje Habtewold
12:20
Dereje Habtewold
Рет қаралды 61 М.
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 10 МЛН
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 2 МЛН
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,8 МЛН
Khóa ly biệt
1:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 4,4 МЛН
We Survived a KIDNAPPING
0:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН