የተለያዩ የጥምቀት ክስተቶች በጃን ሜዳ || Abugida Entertainment || Temket

  Рет қаралды 59,235

Abugida Entertainment

Abugida Entertainment

6 ай бұрын

ያማረ ጥምቀት በጃን ሜዳ አከበርኩ || Abugida Entertainment || Temket
Follow us on
IG - abugida_enterta...
Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/
Tags:- timket mezmur,ye timket mezmur orthodox,ጥምቀት,ጥምቀት በጃን ሜዳ,timket mezmur collection,timket mezmur orthodox

Пікірлер: 75
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 ай бұрын
የኔ ውድ እናት ዘመኖት ይባረክ ❤❤❤❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 6 ай бұрын
ደስ አይሉም በማርያም
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 6 ай бұрын
ለመላው የኦርቶዶክ ተዋህዶ ክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሓነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሣችህ።
@sintayewyirga8169
@sintayewyirga8169 6 ай бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ታቦታት ወደ መንበረ ክብራቸው እስኪመለሱ ክርስቲያኖች በንቃት እንዲጠብቁ ያስፈልጋል ሰላምን እመኛለሁ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 6 ай бұрын
እሰይ እሰይ አገሪ እንደዚህ ድምቅ በይልኝ አገሪ ሰላምሸ ይብዛ ጠላትሸ ይፈር የአመት ሰው ይበለን
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s 6 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን እናታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን
@user-bv8jt6ik8z
@user-bv8jt6ik8z 6 ай бұрын
ዋውውው እንዴት ያምራል ሁሉም ነጭ ለብሶ ታስቀናላቹሁ ያለ አጼዮሀንስ ባንድራ ጥምቀት❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 6 ай бұрын
እግዚአብሔር፦ይመስገን
@solomonsinke457
@solomonsinke457 6 ай бұрын
የኔ እናት ሁልግዜ ስቃችሁ እንያችሁ ድል ለፍኖ ፍኖ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ❤❤❤
@AstrSeliman-nm3rj
@AstrSeliman-nm3rj 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ❤️❤️❤️❤️👌👏👏👏👏👏👏💒❤️👈🍀🍀🍀
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 6 ай бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረስ አገራችንን ሰላሟ ይመልስልን መድሀኔአለም 🙏🤗💚💛❤
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
ሰፈሬ ጃልሜዳ ያደኩብሸ ፍቅር የሆንሸ ሰፈር ሰላየውሸ ከብዙ አመት በዋላ ደሰ ብሎኛል
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 6 ай бұрын
❤❤❤አቦጊዳዎች እንኩዋንአደረሳችሁ በጣምነው ደስያለኝ ፕሮግራሙንሁሉ ተከታትለሕ ስላሳየኽን እናመሰግናለን ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኩዋን አደረሳችሁ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Meana-cx5fq
@Meana-cx5fq 6 ай бұрын
አሜን,አሜን,አሜን
@user-jy3vb2lg9c
@user-jy3vb2lg9c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አንኳንአብሮአድረሰን❤❤❤
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 6 ай бұрын
እልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@Lionhearted777
@Lionhearted777 6 ай бұрын
Amennnnnn
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች👏👏👏✝️✝️✝️♥️♥️♥️መልካም በአል ይሁንላችሁ👏♥️♥️
@martinonyekwelu5459
@martinonyekwelu5459 6 ай бұрын
አሜንንንንንን
@TgasTagas
@TgasTagas 6 ай бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለባህለ ጥምቀቱ አደርሳቹህ አደረሰን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@Abay-yi7to
@Abay-yi7to 6 ай бұрын
ጎበዝ እናት ናቸው ደስ ይላሉ
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 6 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሠንወንድማችንአሜንእልልልደስሲል አገራችንመድሀኒአለምሰላምያርግልን❤❤❤
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
Thanks Faithful mother,the Lord Jesus Christ servant, she respect with such emotional songs,I am proud of you mother of the true faithful Ethiopian citizens who are strongly tespectful to all descent citizens! 🙏 👍
@maritta-kv7nl
@maritta-kv7nl 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-jy3vb2lg9c
@user-jy3vb2lg9c 6 ай бұрын
የኔ እናት ቃለህይወትያማሰልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 6 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ፤አደረሰን። የሳውልን ልብ፤ክርስቲያኖችን ከማሳሰር፤ ከመግደልና ከማሳደድ ልቦና ወደ ወንጌላዊ ሃዋርያዊነት የቀየር እግዚአብሔር በአገራችን የተፈጠሩትንም የጥላቻና የዘረኝነት ሃዋሪያዎችን ልቦና ይቀይርልን።ይቻለዋል፤አሜን።
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 ай бұрын
እሰይ:እማይይይዬ:ረጅምእድሜ:ይስጠዎት:ወድማችን:እናመሰግናለን:አይሥደት:ይሁንሥቲ
@addislij3053
@addislij3053 6 ай бұрын
Thank you, Tedeyee! You look great as always ❤
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 6 ай бұрын
Egzeabehar yemsigen Elelele amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@tgtg3001
@tgtg3001 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ferhiwoseyoum4239
@ferhiwoseyoum4239 6 ай бұрын
God bless our mothe's ❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 6 ай бұрын
በስላም በፍቅር አስጀምሮ ያስጨረስን አምላክህ ይመስገን እልልልልል
@user-zq3fv2nz5c
@user-zq3fv2nz5c 6 ай бұрын
ብልፅግና በአበል ያሰለፋቸዉ የፋሽሽቱን በዓል አክባሪዎች ነጠላ ለብሰዉ ቃለመጠይቅ ሲደረግላቸዉ የሚያሣይ ቪዲዮ።
@user-ef5er6ej3c
@user-ef5er6ej3c 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 6 ай бұрын
ዋው ❤❤
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 6 ай бұрын
ፋኖ ባንዲራውን ሀገሩን አስከበረ የአባቶቹ ልጅ 💚💛♥️
@mhreteabisaias8770
@mhreteabisaias8770 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪
@claudettecampbell7992
@claudettecampbell7992 6 ай бұрын
Ameyn Ameyn Ameyn glory be to chirst in the highest ...
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 6 ай бұрын
ስናምርኮ እመቤቴን ወይኔ ስደት
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልአሜን
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 6 ай бұрын
Ameeeen kalahiwat yasamalan Ameeeen kalahiwat
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 6 ай бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤😂
@azebazeb7207
@azebazeb7207 6 ай бұрын
ቴዲዬ አብሮ አደጌ እንኳን አደረሰህ ሠላም ነው
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 6 ай бұрын
Selmnw 🙏
@user-ln4kn2ts6z
@user-ln4kn2ts6z 6 ай бұрын
ማምዬ አመትአመት ያድርሶት
@user-np9vc1ng7h
@user-np9vc1ng7h 6 ай бұрын
Edet desylal ekan aderesachhu wedm ehtoche wawww hagerachn esey waw yehagerachn behal desylal
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@promobile83
@promobile83 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 6 ай бұрын
ሴቱ አልባበሱ ትክክል ነዉ ግን😢😢❤❤❤❤
@user-pu7nc8mg5w
@user-pu7nc8mg5w 6 ай бұрын
ይለያል የዛሪ እልልል
@zebibaemam6615
@zebibaemam6615 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@anubeya8202
@anubeya8202 6 ай бұрын
enquenlebrhanelidetuaderesachhu ❤
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p 6 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 6 ай бұрын
እልልልል
@BetiMoges
@BetiMoges 6 ай бұрын
ዕርይመችህሴቶችመኪናይወዳሉመልካምመኞትእካንዐደርስን❤❤❤❤❤
@martinonyekwelu5459
@martinonyekwelu5459 6 ай бұрын
እነ ጋኔል ክብረት ምንይዎጣቸው እልልልልልልልእሰሰይ ባንኖርም እንዲህ እናያለንንን በሺበሺሺሺሺ
@user-oj3ng2oj2y
@user-oj3ng2oj2y 6 ай бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nanikhalid8267
@nanikhalid8267 6 ай бұрын
ሰፈሬ ጃንሜዳ እንዴት እንደናፈቀኝ😢😢😢
@fairusindalkaco-wy2mt
@fairusindalkaco-wy2mt 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
@martinonyekwelu5459
@martinonyekwelu5459 6 ай бұрын
ዳቢሎስ ተቃጠለ እልልልልልልልልልልል
@jinujinu-di4py
@jinujinu-di4py 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@etaferahuhabtamu1466
@etaferahuhabtamu1466 6 ай бұрын
ጃንሆይ ሜዳ ነው የሚባለው
@teg22345
@teg22345 6 ай бұрын
Wey jal meda 🤔😑
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 6 ай бұрын
አይ ክርሥቶሥ አምላክ እሥኪ አንተ ፍረዴን
@ghhghe5697
@ghhghe5697 6 ай бұрын
በሰላም አትበሉ እንዴ
@user-tj1in6mf8o
@user-tj1in6mf8o 6 ай бұрын
ሰትዬዋ እብድ ነች ወይ
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 150 М.
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 101 М.
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 25 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,7 МЛН