የተማሪውን እንቅስቃሴ ማኮሰስ የየካቲትን ሕዝባዊ አብዮት ማሳነስ! @Miraf @Nahoo Television

  Рет қаралды 5,688

Nahoo TV

Nahoo TV

4 ай бұрын

የተማሪውን እንቅስቃሴ ማኮሰስ የየካቲትን ሕዝባዊ አብዮት ማሳነስ! @Miraf @Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 76
@ayenewa614
@ayenewa614 4 ай бұрын
ኢትዬጵያን ገደል የከተታትን ግዜ ና ነውጥ ወርቃማ ማለትህ በጣም ከስህተት መማር የማትፈልግ ጠያቂ ጋዜጠኛ ነህ። ተጠያቂው ስህተትነትን ባያምንም ለማለስለስ ይሞክራል። ያትውልድ እስከ አስተሳስቡ ወደ መቃብር ካልወረደ ወደ መቃብር እየወረደች ያለችዋን አገራችንን ሳይቀብራት ከፓለቲካ ላለማፈግፈግ ቆርጦ የተነሳ ስይጣናዊ ትውልድ ነው የመስለኝ። ይህ የስላሳወች እድሜ ያለው በተቻለ መጠን ያነበበ አስተያየት ነው።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
ጠያቂውምየዛትውልድ አባልነው😂አትፍረድበት
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Thank you my dear for your excellent reflection. These useless beasts have destroyed ou country.
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 4 ай бұрын
What an excellent discussion. ቤልጂግ አሊ ተባረክ ለኣንዳንዶቻችን እንቆቅልሽ ይመስል የነበረውን የኢሓፓን ዝምታ በአነደበት ርቱእነት ገለጽከው ችግሩ አደረጃጀቱ ነው -ሕቡዕነት። የሚገርመው በወያኔ ቋንቋ "መጠርነፍ" ስለነበረ ነው። መጠርነፉ አንድ ሰው ከአንድ ሰው (ከመልማዩ በስተቀር) የማያቅበት ደረጃ ላይ ሁሉ የተደረሰበት ስለነበረ ነው። አሁን ጋኖች ዝም ሲሉ ምንቸቶች ጋን እኮ ነን የሚሉት ላይ ደረስን። The journalist raised good points. I can't wait to hear the second part. Kudos to real journalists.
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 4 ай бұрын
ኢሕአፓ ነው የሚባለው እንጂ "ኢሓአፓ"አይደለም::
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 4 ай бұрын
እናቸንፋለን እና እናሸንፋለን ዞራ መምጣቷ ይሆን?!
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 ай бұрын
ኤሊያሰ አወቀ ሲበዛ በጣም ምርጥ አወያይ እና ታሪክ አወቀ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Elias Aweqe ur great parrot. So you can go hell with ur ignorane and very shallow views,
@samsonshewangizaw9971
@samsonshewangizaw9971 4 ай бұрын
It seems that this host for this show is playing as a propaganda machine for the forgotten EPRP
@mesur5022
@mesur5022 4 ай бұрын
Snap out of this !stop romanticizing past mistakes because they happen while you were young. Today you have at least 20/20 hindsight to see how wrong we were. we have lost thousands of our brightest . perished due “party discipline. “ It’s a high time to honor them by starting admitting that we were wrong .
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 ай бұрын
እነዚህ ክፉ ትውልዶች ለኢትዮጵያ በተለይም ለአማራ መርገምቶች ናቸው።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Very truly! Ur right indeed.
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 4 ай бұрын
Elias: why don't you invite the critics of Ethiopian communists? We are watching only one side of the story. This is very unfair of you.
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 2 ай бұрын
የደርግ አባላት ብቸኛ አማራጭ የኢህአፓን ኃጢያት ማብዛት ነው!! ካልሆነማ ያን የሰሩትን ግፍ በምን ይሸፍኑታል?
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 4 ай бұрын
የራሳቸው ኑሮ ምንአልባት ተሻሽሎ ሊሆን ይችላል ነገር ግን አገሪቷን ወደኋላ ምንአልባትም ለሃምሳ ዓመት የጎተቱ ግሳንግሶች እያመጣህ ጨጓራችንን ታቃጥላለህ:: መንግሥትን ከማፍረስ ሃገርን ከማፍረስ ውጪ ሦስት ወደብ ከማሳጣት ጨምሮ:: የመሬት ችግር ባልነበረበት ሃገር መሬት ላራሹ ምናምን እያላችሁ የምታላዝኑ ከልጅነት እስከ ጎልማሳነት ያለውን ዕድሜ ተጫውታችሁበታልና እባካችሁ ተዉን የቀረችንን ጊዜ እንኑርበት:: አቅራቢውም በዛ ትውልድ ፋንታሳይዝ ያደርጋል የሚገርመው::
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 ай бұрын
እውነት ነው።ይህ ሰውዬ እና ደረጄ የተባለ ሰው ሌላ ሰው አይገብዙም።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Thank you so much!
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 3 ай бұрын
ኤሊያስ የየካቲትን አብዮት 50 ዓመት በማስመልከት በተከታታይ የምታቀርባቸውን ዝግጅቶች ሳላደንቅ አላልፍም ጥሩም ይሁን መጥፎ ያ-ትውልድ የነበረውን ቁርጠኝነት ለዘመኑ ወጣቶች መማሪያ ይሆን ነበር ነገር ግን ያ አዙሪት አሁንም አለቀቀንም ያ ሳ ዝ ና ል !!!
@samsonshewangizaw9971
@samsonshewangizaw9971 4 ай бұрын
Dear Elias, do think that you are presenting informative, and educative show? Those who are praising the revolution including yourself are shameful.
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Well done!
@aderakebede2714
@aderakebede2714 4 ай бұрын
የየካቲት 66 አብዮት ማኘን የዐማራን ሰቆቃ መደግፍ ነው ። ለዐማራ ህዝብ መክራና ስቃይን ይዞ የመጣ ክፉ ክስተት ነው።
@AsAs-km8le
@AsAs-km8le 4 ай бұрын
ለውጥ ነበር አላቹ ከዛስ ምን አመጣቹ ከዛን ጊዜ ጀምሮ መከራዋ የበዛ መቀመቀ ውስጥ የገባችው የሚገርመው እስካሁን ተመጻድቃቹ ታውራላቹ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Thank you my dear.
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 4 ай бұрын
እባክህ አቶ ኤልያስ ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ እና ዘሩ ክህሽን ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ/ውይይት /የማገኝበትን መንገዱን ጠቁመኝ::
@user-xc1rw6rp8b
@user-xc1rw6rp8b 3 ай бұрын
ኤልያስ ምን ያገባዋል ? ፕ/ሮ ሀይሌን መለመን:: ለክፋት ፕሮፖጋንዳ ከሆነ ከልክለውሀል , ደግ አድርገዋል:: ዘሩ ሌባ ነው :: ለብዙ ደሀ እልቂት ግዳጅ ተቀብሎ ከነ ባንዳው መርሻ ዮሴፍ ጋር ደርግን አይዲኦሎግ ሆኖ
@demmelash1
@demmelash1 3 ай бұрын
ሰላም ኤልያስ የምትችለው በማድረግህ አደንቅሀለሁ በትክክል የራሳችን ጥፋት ነው ይህን መለወጥ ካልቻልን እኛ ካለፍን በሁአላ ጭራቆችና አግሪቶን ገደል የከቱቱ ልንል እንችላለን።
@demekewondimneh442
@demekewondimneh442 4 ай бұрын
ሐገር ስትከፋፈሉ ነበር
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 3 ай бұрын
ኢትዮጵያን ስልሳዎች የሰበሯትን ያክል በአለም ላይ ጉዳት ያደረሰ ትውልድ መኖሩን እጠራጠራለሁ። ፍፁም የቀነጨረ በአገሩ የቆመረ ሌሎች አገራቸውን ሲሰራ እርሱ አገሩን ሲወጋ የነበረ እርባና ቢስ ትውልድ ነው።
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 3 ай бұрын
ከዕውቀት ነፃ ስለሆንክ አይፈረድብህ የእናንተ ትውልድ ከጥሬ ሥጋና ሙስና ውጭ ምን ያውቃል ማፈሬያ ትውልድ አማርኛን በላቲን ፊድል የሚጽፈው እንግሊዝኛ ቋንቋ deficient ሰለሆነ ነው ይሄ ሶሻል ሚዲያ ማይሙን አዋቂ አድርጎ ሰለሚስለው ምን ይደረግ?
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 3 ай бұрын
የቀነጨረን ከመሃይሙ መሪህ ተበድረህ ነው?
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 3 ай бұрын
ከዕውቀት ነፃ ስለሆንክ አይፈረድብህ እናንተ ከጥሬ ስጋና ሙስና ውጭ ምን ታውቃላችሁ? የቀነጨረን ከማነው ኮፒ ያደረካት?
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 3 ай бұрын
@@adeferesalemu4226 ስታነብ የሚገለፅልህ እውነት ሰልሳዎች የእፍኝ ልጆች ናቸው። እናታቸውን ገድለው አዋቂ ነን የሚሉ ፍፁም ደቆሮዎች። የእውቀት ባንዳነት ያኔ ነው የተጀመረው። ያኔ ሳያውቁ አዋቂ ነን ብለው ሲመፃደቁ የነበሩት። አሁን ያው አገሪቱ እነሱ የጀመሩት ትርክት አበሳ ያሳያታል እነሱም ከፀፀት ውጭ ምንም አላተረፉም። በእነሱ ዘመን ሌሎች አገሮች አገራቸውን በተሻለ መንገድ ሲገነቡ እነሱ ማፍረስ ነበር እውቀታቸው። ቅጣት ታክል የአዋቂነት አእምሮ እንኳን አልነበራቸውም የስሜት እንጅ። ያው ሙስና ምናምን ላልከው እነሱ እና እነሱ የቀረፆቸው ልጆች ናቸው አገር ሲበደል ልባቸውን አደንድነው የሚበሉት። ገበሬውማ ያኔም ልጆቹን ገደሉበት አሁንም መከራ ያያል። ጮማ ያልከው አሁን ጮማ የት ይገኛል ቢበሉም እነሱ እንጅ እኔናተ እኮ አገራችንን የቀሙን ድሃዎች ነን። ረጋ ብለህ አስብ የእነሱ የድንቁርና መንፈስ ነው አሁንም ስልጣን ላይ ያለው። በኢትዮጵያ መሬት ላይ የሲኦል በራፍ የተከፈተው በስልሳዎቹ ትውልድ ነው። ማንበብህን ቀጥል ይህ ሀቅ ከወርቅ የነጠረ ከውሃ የጠራ ግልፅ ነው ላስታዋለ
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 3 ай бұрын
​@@adeferesalemu4226መቀጨር የየትኛው መሪ ቃል እንደሆነ አላቅም። የአማረኛ ቃል እንደሆነጅ። ያው ሰውን በሀሰት መፈረጅ እና መግደል የስልሳዎች አንዱ መለያ ብራንዳቸው ነው። የገደሏቸውን ተመልሰህ አንበብ። ከሰላሳ ሽ በላይ የኢትዮጵያን መካከለኛ መደብ የገደሉት አብዛኛውን ያው እንዳተ እየፈረጁ ነው። በጣም ቀላል እውነት ነው
@wowo9142
@wowo9142 4 ай бұрын
ከክርስቶስ ልደት በፊት፣ ክርስትና የጠየቁት are the Ethiopian University students, ዋለልኝ to be a good example - did he understood ብሄር ብሄረሰቦች??? Even Dr Debretsion doesn't make sense, when his every other word is ብሄር ብሄረሰቦች።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
የንጉሱግፍነው እናንተንም ሀገሩንም መቀመቀቅየከተተው😂ማሸጋገርሲቻል ደምበደምአረጋቹሁት
@baheilu
@baheilu 4 ай бұрын
The revolution didn’t achieve its two main slogans or goals. These are land ownership and equality to all Ethiopians. But you two who are living in la la land romantic about the @#$% revolution. For me (the rest of Ethiopians ) @#$% the revolution!!!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
The slogan " Land to the tiller" was also copied fro Vietnam Hochimin who was fisghting against French colonialism. Ethiopian studuents were parrots.
@user-xt6hn1mv1l
@user-xt6hn1mv1l 4 ай бұрын
ኢሕአፓና ኢሕአፓዎች ልዩነትና አንድነት አለው ይህንን ዕወቁ... እናንተ ተማሪዎች ነበራችሁ ማለትም ድልድይ ነበራችሁ ማለትም በሠራተኞች ማሕበርና በአስተማሪዎች መሀል ሆናችሁ ነበር... ትግሉ ግን በ F.B.I. ነበር ማለትም ፊዱዋሊዝም. ቢሮክራሲና ኢምፐሪያሊዝም ሲሆን የድርጅታችሁ ሥራና ተግባር ልክ እንደናንተ ድልድል መሆን መስሎ ቢሮክራሲን ማስተካከል ነበር... ይህ ሁኔታ ለኢሕአፓ ተጨማሪ ሥራ ሆነዋል... ባጭሩ ኢሕአፓ ሌለ ነው ኢሕአፓዎች ሌላ ናቸው...ውይይቱን ቀጥሉበት ኢሕአፓን ታገኙታላችሁ...ዲዴ በሉ
@baheilu
@baheilu 4 ай бұрын
The guest you invited and the discussion about Ethiopian revolution is to make ኢሕአፓ as a good guys. But the rest of political parties were wrong or bad guys. You are becoming a propaganda to ኢሕአፓ. Shame on you and Nahoo Tv
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 4 ай бұрын
The Gusts lives out of Ethiopia and he didn't understand what is going on in the country. Peoples struggle to defend the scar of that Generation.
@neamen9498
@neamen9498 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረና ያለ ታሪክ የመጻፍ ትልቁ ችግር ወገን ይዞ፣ ኣንዱን ከሚገባው ላይ መካብና ሌላውን በጣም ማንቋሸሽ ነው። የተለያዩ ጸሓፊዎች ስለኣንድ ታሪክ ወይ ግለሰብ ሲጽፉ፣ የሚናገሩት ስለኣንድ ግለሰብ እስከማይመስል ድረስ፣ የተለያየ ገጽታ ይሰጡታል። ኣንዱ ጥሩ ባህርዩ እንደዚህ ነበር ሲል፣ ሌላው ተመሳሳይ ባህርዩን መጥፎ ነበር ብሎ ይተርካል። ይህ ታሪኩን የማዛባት ውጤት ኣለው። እውነቱን ማወቅ ያቅታል።
@user-cd6oi6gp9f
@user-cd6oi6gp9f 4 ай бұрын
ጥልቅ ዕይታ
@solomon6733
@solomon6733 4 ай бұрын
የእነ ዋለልኝ አላማ ትልቅ ነው ኢትዮጵያ ሌላ መዳኛ የላትም
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 4 ай бұрын
ዋለልኝ እኮ በቅጡ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ቁጥራቸው ስንት እንደሆነ አያቅም ሲጽፍ ራሱ 10 እንደሆኑ ነው የፃፈው። በዛ ላይ ሁለት ከተማ ነው የኖረው ገጠር ሄዶ የኢትዮጵያን አናናር ያላየ ከንቱ ሰው ነው ፅፈውም የሰጡት አሜሪካኖቹ ናቸው።
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 4 ай бұрын
@@getahuntilahun1318 በመጀመሪያ ብሔርና ብሔረሰቦች ለይተህ ማወቅ ይገባሃል እሱ የጠቀሳቸው ብሔር ሲባሉ ቀሪዎቹ ግን ብሔረሰብ ይባላሉ ለአንተ ልዩነታቸውን ለማሳየት ጊዜ ይበላል ቶሎ ስለማትሰማ/እንደምጣዱ ዋለልኝ ሶሻሊስት ሲሆን አሜሪካ ግን ካፒታሊስት ነች ስለዚህ ዋለልኝ በምን አመክኒዎ ነው አሜሪካኖች የሚድግፉት ከአሜሪካን ኤምባሲ ቪዛ ማግኘት ሲችል ለምን አውሮፕላን ጠለፈ? ይህች ሰርቪስ ኳርተር በምታክል ጭንቅላት እያስባችሁ ሰውን አታደናቅሩ ዳሚው
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 4 ай бұрын
@@getahuntilahun1318 ዋለልኝ የጠቀሳቸው ብሔር ሲባሉ ቀሪዎቹ ያልጠቀሳቸው ብሔረስቦች ይባላሉ ስለሁለቱም ለማወቅ የግድ ጠቅላይ ግዛቶቹን መጎብኘት የለበት የአምሪካን ትደግፋወለች ላልከው ዋለልኘ የሶሻሊስት እምነት ተከታይ ሆኖ እንዴት ካፒታሊስቷ አምሪካን ከዋለልኝ ጋር ልትሞዳሞት ትችላለች? ይሄም ውሃ አይቋጥርም ዋለልኝ ከአሜሪካን ኤምባሲ ሄዶ ቪዛ መውስድ ሲችል አውሮፕላን ባልጠለፈ ነበር እባካችሁ ይህች ሰርቪር ኳርተር በምታክል ጭንቅላት እያሰባችሁ አታደናግሩን
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 3 ай бұрын
@@getahuntilahun1318 ዋለልኝ የጠቀሳቸው ብሔሮች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ብሔረሰቦች ይባላሉ የሁለቱን ልዩነት ለማወቅ ማንበብ የአንተ ስራ ይሆናል ይህችን የሰርቪስ ኳርተር ጭንቅላት ይዛችሁ እነዚህን ጥልቅ ዕውቀት የነበራቸውን ወጣቶች ማጣጣል አግባብ አይደለም የእናንተ ትውልድ በጥሬ ስጋና ሙሰና የደነዘዘ መሆኑን ለማየት ስጋቤቶቹን መጎብኘት ነው ዋለልኝ ሶሻሊስት አሜሪካን ካፒታሊስት ምኑን ከምን እንደምታግናኙት ግራ የገባችሁ ትውልድ ናችሁ ማንበብ አሁንም ማንበብ ከአሉባልታ ያድናን
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 4 ай бұрын
አሁንም አታፍሩም። ያ የጃጀ ትውልድ ጥያቄው ሳይሆን መሳሳታችሁ አለማመናችሁ ነው። የዋለልኝ ጥያቄ የቀጠለው መዋቅራዊ ሆኖ ህገ መንግስት ሆኖ ሰውን እያጋደለ በመሆኑ ነዉ።
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 4 ай бұрын
እሽ እነኢሱ እናንተ ምን ሰራችሁ ሆነም ቀረም እነሱ የሚቻላቸውን ሞክርዋል ልበና ወኔ ሙሉ ነበሩ ቤተሰባቸውም ሃብታም እና የተደላቀቁ ነበሩ ያንን ምቾት ትተው ነው ሕይወታቸውን የሰውት እናንተ ጥሬ ስጋ ከማሳደድ ሌላ ምን ታውቁና? እንደነሱ ወኔ ካለህ ይልቅ ፋኖን ተቀላቀል ሆዶ የዋለልኝን ሃሳብ ወያኔም ሆነ ወሽካታው መሪያችሁ እልተገበሩትም ወያኔና ብልጽግና የብሔር መብት ሳይሆን የራሳቸውን አምባገነንት ነው በሕዝቡ ላይ የጫኑት It is like Apple and orange Read read read more to learn
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 4 ай бұрын
@@adeferesalemu4226 ወንድሜ የዛ ትውልድ ከንቱ ሰዎች መፅሐፍ ሳነብ ነው እድሜን የጨረስኩት የክንፉ ታደሰ፣ አንዳርጋቸዉ አሰግድ፣ የነ አስማማው፣ ካሕሳይ፣ ታደለች፣ ህይወት ተፈራ፣ ኃይሌ ፊዳ.. የእነዚህን መፅሐፍ አንብቤ ነው ለዚህ ድምዳሜ የደረስኩት ያ ዛ ትውልድ አሻራዎች በሙሉ Black History Day ነው። ያ ትውልዱ በሙሉ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ነበር ሲሰሩ የነበሩት ትልቅ የነበረችውን ሀገር አጠፋት በማይሆን ideology ችግሮቿን በማርክሲስት ሌኒንስት ለመፍታት ሞክረው ሀገሪቷን ቅርቃር ውስጥ ከተታት። ወንድሜ እንደ እናንተ በማይሆን ideology ሀገር ከማፍረስ ይ ትውልድ ከትግል መቆጠቡ ትክክል ነው ። እኔ የፋኖ ታክቲካል ደጋፊ ነኝ እውነተኛ ኢትዮጵያን የሚወክል ፓርቲ ከመጣ join እናደርጋለን except ግምቦት 7 ርዝራዦች።
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 4 ай бұрын
@@adeferesalemu4226 ዋለልኝ በቅጡ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ቁጥሩ ስንት እንደሆነ በራሱ አያውቀውም ሲፅፍ 10 እንደሆኑ ነው የፃፈው በዛ ላይ ገጠር ገብቶ ህዝቡን ተረድቶ መመልከት ያልቻለ ከዓመት በፊት ኢብሳ ጉተማ ጋር '"ኢትዮጵያዊ ማነው በሚለው ግጥሙ" ሲጋጭ የነበረ ሰው ነው። እንደሁም ፅሑፉ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ተፅፎ የተሰጠው።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Very senile they are, what can i say more!
@eliasneway4345
@eliasneway4345 4 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ እንኳ መማር አልቻላችሁም::ኢትዮጵያ መንግሥት ቢኖራት የፊጥኝ ታስራችሁ ለፍርድ መቅረብ ያለባችሁ ሁሉ::ወንጀልን በወርቃማ ዘመንነት ማለታችሁ ያስገርማል:: ወጣት ነኝ ከበራሪ ወረቀት እስከ ግለ-ታሪክ ሰብስቤ አንብቤ ነው የፈረድኩት::የፖለቲካ ሀሳብ ሳይሆን እምነት ነበር ያላችሁ::እፈሩ!
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 4 ай бұрын
በመጀመሪያ አንድ አረፍተነገር አስተካክላችሁ የማትጽፉ ሁሉ እነዚህን ምቾታቸውን እርግፍ አርገው ትተው በመሰላቸው ለህዝብ ለመታገል የሞከሩ ወጣቶችን ለማጣጣል መምከር አግባብ አይደለም እነሱ በሃያ አመት እድሚያቸው ወደ ሙስናና ጥሬ ስጋ ሳይሆን ወደ ቤተመጽሃፍ ነበር የሚሮጡት እንደናንተ በጥሬ ስጋና በሙስና የተለወሰ ትውልድ በእነዚህ selfless ወጣቶች ላይ ዳኝነት የመስጥትም ሆነ ሰማቸውን የማንሳት ሞራል አቅምም የለውም ዳኛ ቢኖርማ ዘብጥያ መውረድ የነበረባቸው ሆዳሞቹና ሙሰኞች ነበሩ መንግሰትም ሙሰኛ እናንተ ሙሰኛ ግምለግም አብረህ አዝግም ሆኗል ጊዜው
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 3 ай бұрын
እነኚህ ወጣቶች ሁሉን ጥለ ከተመቻቸ ቦታ ከተመቻቸ ሀገር መጥተው ህይወታቸውን የሰዉት ለድሀውህዝብ ነው ... አንተ ለድሀው ቁርስህንም አትዘል
@tigistuderese664
@tigistuderese664 3 ай бұрын
አሁንም አንተ ስድብን እንደ ዕውቀት ወስደው ካደጉ አለበለዚያም የደርግ ወይም የወያኔ ንኪኪ ያለህ መሆንህን ነው ልትገልጽ የሞከርከው!! አሳዛኝ ነው!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
very truly
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 4 ай бұрын
ኢሕአፓ እና ኢሕአፓዎች !!!
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
አፈር በሉ:: እሳት ይብሉ::
@wowo9142
@wowo9142 4 ай бұрын
The Ethiopian radicals of the 1960s are poor imitations of the international 🌎 radicals -የኢትዮጵያ ህዝብ ንጉሱን ይደግፍ ነበር። ቤንዚን የጨመረዉ በአረብ ጦርነት ነው፣ ንጉሱ የoil well የላቸዉም።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 ай бұрын
Yes indeed!
@amesh1365
@amesh1365 4 ай бұрын
m.kzfaq.info/get/bejne/rc2PoZaW18-UcoE.html
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 49 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН