No video

መንግስቱ ኃ/ማርያምን የ ደጃዝማች ከበደ ተሰማ ልጅ ነው ብሎ ያስወራው ሻዕቢያው ዶ/ር በረከት ነው!!! |ክፍል 2 | Nahoo Tv

  Рет қаралды 30,144

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

አቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ !
በ UNHCR ከ30 አመታት በላይ በሃላፊነት የሰሩ
አዲስ አበባ
@NAHOOTV
#DAILYNEWS
Our Facebook page: / nahooethiopia
#ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV

Пікірлер: 172
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል በእውቀት የተሞላ ውይይት!! አቶ መንገሻ ስለ ሀገራችን ውጥንቅጥ full of knowledge አላቸው! Long life!!! 🙏😍
@robelterefe6026
@robelterefe6026 2 жыл бұрын
I appreciate the way you invite people. Elias is good reader, he is a challenger as well. Please, give him Like and Share.
@saidbeshir3154
@saidbeshir3154 2 жыл бұрын
በዛን ዘመን የአማራ ህዝብ እራሱ የተጨቆነ ነው ጥሩ ሀሳብ ነው አማራ እራሱ ድሀ ህዝብ የተገፋ በባዶ እግሩ የሚሄድ ለልጆቹ ት/ቤት ለመታከሚያ ሆስፒታል የለለው ህዝብ እንደት ተደርጎ ጨቃኝ ሊባል ቻለ ይህ እሳቤ የአማራን ህዝብ ወይንም አማረኛ ተናጋሪውን በአማረኛ አፉን የፈታውን ኢትዮጵያዊ በውሸት ትርክት የህይወት ዋጋ እያስከፈለው ይገኛል ይህ ሊታረም ይገባል ?
@wubeekune1959
@wubeekune1959 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚና ትምህርታዊ የሆነ ከዚም በላያ ፍፁም ግብረገብነት ያለው ቃለ መጠይቅ በመሆኑ ክብረት ይስጥልኝ። አቶ ኤልያስ አወቀ አዘጋጅ እንደመሆንህ ለምታቀርባቸው ዝግጅቶች ከልቤ አክብሮት አለኝና እግዚአብሔር ያክብርህ።
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 жыл бұрын
ኤልያስ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታ:: የአቶ መንገሻ ከበደን መፅሐፍ በእርግጠኝነት አነበዋለሁ::
@SalehMAW
@SalehMAW 2 жыл бұрын
Mr.Elias, you continue to impress me with your personality associated with your profession. I implore you to adamantly sustain your inherent capacity in this space. Wish you and your team success....
@TsehaiTube
@TsehaiTube 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነበር!! አቶ መንገሻ ጥያቄዎቹን ሁሉ በተረጋጋ መንፈስ በማስተዋልና ሀቅ ላይ የተመሰረተ አስተያየት በማቅረብህ ምስጋናዬ ይድረስህ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@endalkyidenekal8878
@endalkyidenekal8878 8 ай бұрын
what a great interview and I am proud how Mengesha Kebede handel and deliver the interview questions well
@genetabate45
@genetabate45 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ዉይይት ነዉ አቶ መገሻ በደብ አድርገዉ ነዉ ሰለ አገር የሚያዉቁት. በዚህ ላይ በጣም አዋቂ ስነስርዓት ያላቸዉ ሲሳሳቱ ሰተ ታቸዉን የሚያምኑ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ መፅሃፋቸው እሰከአነበዉ ቸኩያለሁ.🙏👏👏👏👏
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
አቶ ኤሊያስ አወቀ የምታደርጋቸው ቃለ መጠይቆችን እና ከምታቀርባቸው ታላላቅ ሰዎች እጅግ ከተጠቀሙ ሰዎች አንዱ ነኝ ፕሮግራሞችሀሰ ትምህርት ሰጭ እና ጥልቀት ያላቸው መረጃዎችንና የታረክ ትንታኔዎች እንዲሁም የተለያዩ ሀሳብ የተለያዩ የፖለቲካና እና የታሪክ አረዳድ ያላቸው ሰዎች መቅረባቸው ጥሩ ነው በዚሁ አጋጣሚ በጣሊያን ኢንባሲ ለሰላሳ አመታት የተጠለሉትና በመጨረሻም ከተጠለሉበት የወጡትን ብርጋዲየር ጀነራል ሀዲስ ተድላን ፕሮግራም ላይ ብታቀርባቸው ጥሩ ነው በርካታ ቁምነገሮችን የምናኝ ይመስለኛል ።
@nehemiahmekonnen3276
@nehemiahmekonnen3276 2 жыл бұрын
መፅሐፍ በቅርቡ አሳትመዋል
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
@@nehemiahmekonnen3276 መፅሐፍ ያሳተሙት ከሳቸው ጋር የነበሩት ብርሀኑ ባየህ ናቸው
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
@@nehemiahmekonnen3276 አዎ አሁን እነደገባኝ እሳቸውም መፅሐፍ አሳትመዋል ።
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Perfect he is very closed to back history......its a very good idea.
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Ato Elias, you are very intelligent & task oriented investigative journalist.The way you present your question, respect for your guests & everything.... thank you so much & stay blessed!!! Hope so many of us have gained much out of your performances. I suggest our country must utilized such highly intellectual,matured & highly experienced. Internationally recognized person Ato Mengesha Kebede, in foreign policy office of foreign affairs & in different sector where necessary.
@user-zv6ow2yk2n
@user-zv6ow2yk2n 3 ай бұрын
አቶ ኤልያስ ተጨማሪና concrete የሆነ መረጃ መፅሐፉ በድጋሜ እጄ ሲገባ ገፁን ጠቅሼ እፅፋለሁ።አመሰግናለሁ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
መንግስቲ ለቅሶ የተቀመጠው ለደጃዝማች ከበደ ተሠማ ብቻ ነው አባቱ ናቸው
@robelterefe6026
@robelterefe6026 2 жыл бұрын
Please, guys follow this media. You get more knowledge about Ethiopian history and Politics.
@user-zw7yn1py7c
@user-zw7yn1py7c 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይሰጥልኝ 🙏🙏
@alemu1
@alemu1 2 жыл бұрын
መንግሥቱ ኃይለማርያም የደጃዝማች ከበደ የሚስጢር ልጅ ነው የሚለው የውሸት ትርክት የቁድሞው የአሜሪካ 44ኛ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ (Barack Obama) ኬንያ ተወልደው በሚስጥር አሜሪካ ገብተው ፕሬዚደንት እንዲሆኑ ተደረገ የሚለውን የዘረኞች ፖለቲካና ትርክት አስታወሰኝ። በነጭ የበላይነት የሚያምኑ ወይም ዩጥቁር ዜጎችን እኩልነት በኃይል የሚቃወሙ (white supremacist) አሜሪካ ያልተወለደ በሕግ የአገሪቱ ፕሬዚደንት አይሆንም የሚለውን ለማራሙድ የተፈጠረ አሉባልታ ነበር። በኢትዮጵያም የመንግሥቱ ኃይለማርያም እናትና አባት፤ ወንድም፤ እህት በግልጽ እየታወቁ ይህ ወሬ በጊዜው በኢትዮጵያ ጎጠኞችና "ብሄር ብሄረሱብ" ፖለቲከኞች የተፈበረከ ነበር። ዛሬም በከፋ ደረጃ በቓንቓና ዘር (ethnicity) ተደራጅቶ ጥፋቱ ቀጥሎአል። የዘር፣ የጎጥ ፖለቲካኞች ኢትዮጵያ ! Ethiopia 🇪🇹! የሚል የአገር ፍቅር መስማታቸው እንቅልፍና ጤንነት ይነሳቸዋል፤ ለዚህም አሉባልታን፤ ስም ማጥፋትን፣ ታሪክ ማንሻፈፍ፤ በቓሚ መሳራያነት ይጠቀማሉ። ውሎ አድሮ ይሸነፋሉ!
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
@Alemu እጅግ በጣም ትክክል ማሰብ ለሚችል/ለሚፈልግ የፃፉትን ቢየነብ በቂ መልስ ነው What's deeply troubling is the fact that many are quick to accept unfounded claims. As a nation, we have become easy preys. Sad. Thank you for writing your viewpoint.
@alemu1
@alemu1 2 жыл бұрын
@@imebetlene7603 I agree with you! I believe Ethiopians should stand strong and challenge all kinds of conspiracy that are designed to destabilize and terrorize our communities. Silence is not an option.
@solomonezezew7948
@solomonezezew7948 2 жыл бұрын
እኔ በአጋጣሚ ሆኖ ያደጉት ግንፍሌና የደጃዝማች ግቢ አካባቢ ነው በዛን ግዜ የአካባቢው ስው በሙሉ የሚታወቅበት ነው ምክንያቱም ህዝቡ ትንሽ ስለነበር እኔ ደግሞ በዛን ግዜ የሳቸው ግቢ ድረስ እገባ ስለነበር እያንዳንዱ ልጆቻቸውን የማወቅ እድል ነበረኝ።ስለዚህ እያንዳንዱን ቤተስብና የሚስሩትን ስወች አውቃቸዋለሁ በተጨማሪም እዛው አካባቢ ያሉ ዘመዶቻቸው የኔ ጎደኝች ነበሩ ስለዚህ ኮልኔል መንግስቱ ሃይለማርያም የሳቸው ልጅ ናቸው የሚባለው ተረት ተረት ወሬ ነው።
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
@@solomonezezew7948 ተባረኩ ወንድሜ:: የምናውቀውን ሌላው ተረድቶ እንዲያስብበት ከመናገር ባንቆጠብ ጥሩ ነው:: ዝምታ የጨዋነት ምልክት ነበር:: ዛሬ አንደ ድክመት ይቆጠራል:: ለመሆኑ የኮረኔል መንግስቱን አባት ማን እንደሆኑ ማወቁ ምን ይጠቅመናል? ኢትዮጲያዬን ከዝህ ትርምስ የሚያወጣልን ከሆነ ዝምቦቤ ሄዶ መፍቴ መፈለግ ነዋ!!! አሁን ችግራችን ከባድና ብዙ ነው:: ፈጣሬ ካለንበት ሀዘንና ጭንቀት እንዲያወጣን እለምናለሁ::
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Indeed, there is this unhealthy fixation on the genealogy of mengè by his enemies yet he doesn't give a flying f..k which I admire him for. As a child I used to hear the adults gossip about his so called ethnicity ( Baria) how he has become the most powerful head of government and flogging them in return to what they did to southern ethnics ( baria). Still they haven't learned a lesson instead their children have been poisoned with this filth till now. Some have even written a book on how great their father were without a hint of shame. Viva Mengè ✊
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 2 жыл бұрын
ልጁን በደንብ የሚያውቀው ወላጅ አባት ነው እንጂ ቤተሰብ አይደለም የሚስጥሩ ባለቤቱ የወለደችው እናት የተገናኛት ወንድ ነው የድሮ ፊውዳሎች ሰማቸው እንዳይጠፋ ሸምጥጠው ይክዳሉ
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 жыл бұрын
What a great interview.
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ውይይት ነበር
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f Ай бұрын
ወንድም ካሳ ከበደ ከእስራኤሎች ጋር እንዲህ የእቶ ካሳ ወንድም ከፍልስጤም ነፃ ርውጭ ድርጅት መሪ ያስር እረፍት ጋር የሁልት ወንድማሜች ወግ ይገርማል😊
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 2 жыл бұрын
When I was student Trinity cathedral near to Trinity church I remember his Father Noble man degazemach kebede tessma passed away 19 78 I saw mengestu at furnaal ceremony he was garded many security mengestu crying. Abate abate this the fact mengestu know his Father even when you see this person when he talk the same character movement look he shoulder hand neck the same like mengestu when I was achilde Noble man kebede tessma I saw he came to Trinity church red mercidies car. He waring always buluko tall gentleman the same height structure king menlik .
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Жыл бұрын
ለለቅሶወ ከቤተ መንግሥት ምንጣፍ እቃ በትውስት እንደተሠጠ 20ኛ መባቻ ላይ የቤ/መ ሠራተኛ በመጥቀስ አንብቤአለሁ
@user-xc6pd7wn9b
@user-xc6pd7wn9b 5 ай бұрын
መንግሥቱ ኃ.ማርያም የደጃዝማች ከበደ ተሠማ ባለቤት እህት ልጅ ነዉ። ለምን ኃ/ማርያም ወልዴ የደጃዝማች ከበደ ተሠማ ቤት ዉስጥ ያገለግሉ ነበር። ከጦር ኃይሎች ተመርጠዉ መጥተዉ።እና ከደጃዝማች ከበደ ባለቤት እህት ጋር አቶ ኃ/ማርያም ወልዴ በነበራቸዉ ግንኙነት ነዉ የተረገዘዉ። እንደሠማሁት!!!
@user-zv6ow2yk2n
@user-zv6ow2yk2n 3 ай бұрын
አደለም።የመንግሥቱ አባት የደጃዝማች ከበደ ወንድም ናቸው ማዕረጋቸውም ፊታውራሪ ነበሩ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
መንግስቱ በቅድሚያ አድኖ የገደላቸው የአማራ ተወላጆችን ነበር
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Nonsense propaganda
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 жыл бұрын
.ኮ/ል መንግስቱ የንጉሱን ባለሟሎች ዘብጥያ ሲወረውሩና ሲደመስሱ ደ/ች ከበደ አልተነኩም፣ .ደ/ች ከበደ ባረፉ ግዜ በተለየ ሁኔታ በወታደራዊ ክብር ነበር የተቀበሩት . በመንግስትን አሰራር ከዘውዲቱ መንግስት ችሎት ጀምሮ ልምድ ሰለነበራቸው ኮ/ል መንግስቱን በማማከራቸው ኮ/ሉ በኢህአፓ መኤሶን እናም በደርግ ውስጥ በነበረው ሽኩቻ ደርግ አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገዋል (ነበር መፅሀፍ ትልቅ ፍንጭ ነው) .ኮ/ል መንግስቱ በንጉሱ ደህንነቶች ርምጃ ሊወሰድባቸው በተወሰነ ግዜ ሁለት ሶስት ግዜ ለንጉሱ 'ግደየለም የኛው ልጅ ነው እንመክረዋለን' እያሉ ያስጣሉት ደ/ዝ ከበደ ናቸው። .ንጉሱ ወደ እንግሊዝ ሲሸሹ ደ/ዝ ከበደን እስራኤል ላይ ትተዋቸው ከሄዱ ጀምሮ እስራኤል የስለላ ድርጅት ጋር መስራት እንደጀመሩ ይነገራል ፣ .ንጉሱ ስልጣን ላይ ለመቆናጠጥ የረዷቸውን የአውሮፓ አይሁዳውያን እስራኤል ስትመሰረት ምርጫ ባለመስጠታቸው ቂም ቋጥረው ከነመንግሥታቸው ሊያስወግዷቸው ሲሸርቡ የደ/ጃ ከበደ የውስጥና ረጅም ዕጅ ለመኖሩ ጥያቄ የለውም .ድሮውኑም ምዕራባውያኑ በልጅ ኢያሱ ላይ መፈንቅ ለመንግስት ካስደረጉ በኋላ ሀይለስላሴን በሚኒሊክ ወንበር ላይ ለማስቀመጥ በተደረገው ርብርብ የንግስተ ንግስት ዘውዲቱን ባለሟልና የችሎች ሰው የነበሩት ደ/ች ከበደ ለሃይለስላሴ የችሎት ምስጢርን በማቀበል ትልቅ ሚና ተጫውተዋል፣ .ባጠቃላይ ደዝማች ካሳ ከበደ ልጃቸውም ራሱ ካሳ ከበደም የሞሳድ ሰዎች ነበሩ። ደ/ዝ ከበደ የኮ/ል መንግስቱ ባዮሎጂካል አባትነትቸውን የሚመሰክሩ ብዙ በቂ ማስረጃዎች አሉ።
@ZoroRonoroa1st
@ZoroRonoroa1st Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-zv6ow2yk2n
@user-zv6ow2yk2n 3 ай бұрын
አደሉም።ደጃዝማች ከበደ ተሰማ የመንግሥቱ አጎት ናቸው።(የወንድማቸው ልጅ ናቸው)
@negussiebezabih6530
@negussiebezabih6530 2 жыл бұрын
A DNA sibling test is performed to determine paternity, whether two or more individuals have the same biological father. so let us take blood samples and find out if they are related.
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
Yeah, that's procedural, agree with you. But I say this: no need for DNA test, simply look at the guy, it's in your eye ball. his facial expressions, his tone, even the way when he smiles. These are trait's, inheritable. A carbo copy of mengistu. I don't know why they are in denial. For sure it's one of those vanity fair typical to such classes/groups of people in our society. They think that brings shame to their clan. Utter absurdity.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
@@Ganebo-n4p defrewnal nqewnal btamnum Batamnum defrewnal 🤣🤣🤣
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
To be frank from their appearance any body can sense they share together some thing ….
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Bequmachin motenal 😂😂🙏🏾
@amareworku3784
@amareworku3784 2 жыл бұрын
I think every one could be driven resemblance skin colour , his left hand body language index finger to the ear the other finger closed to mouth exactly the same language like MENGA. But kasa kebede ግን የቆዳ ከለራቸው የቀይ ዳማ ናቸው; that's make me complicated. Over all DNA diagnosis will revealed or proof.
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር።
@sikftabetna9946
@sikftabetna9946 2 жыл бұрын
ስለ ኤርትራ የመሬት ስርዓት ማታቀውን ኣታውራ ጋዜጠኛው። መ
@user-zv6ow2yk2n
@user-zv6ow2yk2n 3 ай бұрын
አቶ ኤልያስ ታሪክን በግልጥነት ማቅረብህ እጅግ ደስ ያሰኛል።ግን የፊታውራሪ ተክለሐዋርያትን መፅሐፍ ብታነብ ኰለኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም የደጃዝማች ከበደ ተሰማ ወንድም የሆኑ ፊታውራሪ ለጊዜው ስማቸውን የማላስታውሰው ከሳቸው ነው ኰለኔልመንግሥቱ ኃይለማርያም የተወለዱት ስለዚህ አምሳአለቃ ኃይለማርያም የኰለኔል መንግሥቱ አባት አይደሉም።ስለዚህ አሁን የምትጠይቃቸው ግለሰብ የኰለኔሉ ያጎት ልጅ ናቸው።ማለትም ደጃዝማች ከበደ ተሰማ የመንግሦቱ አጎት ናቸው። ለማወቅ ከፈልጉ
@omj326
@omj326 Жыл бұрын
የታሪክ ስህተት መንግስቱ ኃይለማርያም በጥፋቱ አምኑ ያሰገደለውን ሰው በቁጥር መጥራት የማይቻለው ብዙ የተማረውን ለሀገር የሚጠቅሙትን በእውቀት እሱን የሚበልጠውን ጨርሷል ልጆቹም አባቴ ጥፋት አለ እባክህ ይቅርታ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጠይቅ እሱ ዛሬ በይቅርታ ቢመጣ የዛሬው ሞት በጣም ይቀንስ ነበር።
@medical94
@medical94 2 жыл бұрын
ጠና ከበደ ተሰማ መንግስቱ ወንድማችን ነው ብሎ ያስወራ ነበር::
@neg2523
@neg2523 Ай бұрын
ስለ አረመኔው ግርማ ከበደ ምን ይላሉ??
@malik-8513
@malik-8513 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ታላቅ በራሱ የመተማመን ብቃቱ ተወዳዳሪ የሌለውና ከኢትዮጵያ አልፎ በአለም ላይ ታላቅ አሻራ የተወ እንግዳ ነው ያመጣህልን። ወንድማቸው አምባሳደር ካሳ ከበደንም በቅርብ ኮሙኒኬት አደርጋቸው ነበር። እስካሁን እንደራረገው የነበረውን የቴክስት መልእክቶች አልሰረዝኳቸውም። ለምን ቢባል ሁሌም ሞት እንዳለብኝ አውቄ ነገሮችን ሁሉ for granted እንዳልወስድ ይረዱኛልና። ልጅ እያለሁ ዛሬ ከመንጌ ጋር በሚያገናኛቸውየቤተሰብነት የተነሳውንም ታሪክ አውቅ ስለነበር ዲሲ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ተዋውቀን ስልክ ተቀያይረን በየበአላቱና እን ሺአለቃ ፍቅረስላሴም ሲሞቱ የቀድሞ ጓዳቸው በመሞታቸው እግዚአብሔር የፅናዎት ለማለት ደውዬላቸው እቤት ናና በደንብ እንጫወት ቢሉኝም ነገ ዛሬ እያልን የማይቀረው ሆነና ሞታቸውን በሶሻል ሚዲያ ሰማሁኝ። በተለይ እንግዳው እንደጦር የሚፈራውን ብዙ ኢትዮጵያውያን በበሬ ወለደ ቀዳማዊ ሀይለስላሴን ከነገደ ይሁዳ አስተሳስረው የተመድ የእስራኤልና የፍልስጤም ሁለት ሀገርነት የስምምነት አንቀፅ አንድ ብለው በድፍረት የተናገሩ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ልሂቅ ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም። አንበሳ!!! ነብስ ይማር አብዱልማሊክ ነ ከሜሪላንድ
@birukhabtemariam1495
@birukhabtemariam1495 Жыл бұрын
ክቡር ደጃዝማች ከበደ ተሰማ የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ቤት የበላይ ጠባቂና የቦርዱ ሊቀመንበር በነበሩበት ጊዜ በታእካ ነገስት በዓታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ የነበረውን የቤተክርስቲያኗን አስተዳዳሪ ቤት ለሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም መስጠታቸው ይታወሳል በዚህ ምክንያትም ከግቢው በርካታ ቦታ ተቆርሶ ከቤቱ ጋር ተወስዷል ከደርግ በኋላም በወያኔ ጊዜ የአቶ መለስ መኖሪያ ግቢ ሆኖ ቀጥሏል አቶ መንገሻ እንዳሉት ደጃዝማች ከበደ መንግስቱን እንዴት ላያውቋቸው ይችላሉ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
This fixation on the true identity of guad mengistu hailemariam is unhealthy and frivolous but it's seems a life long fixation on his enemies till date. Viva mengè ✊💚
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሆነ አቀራረብ ነበር ክቡር አቶ መንገሻ ከበደን ግልጽ የሆኑ ሰው ናቸው። ወንድሞችዎን ይልማ ከበደንና ጠና በጋሻው ከበደን እጅግ በጣም ሰላምታ የአቅርቡልኝ በሕይወት ካሉ በ70ዎቹ አ.ምህረታት ከአዲስ አበባ በ44 ኪሎ ሜትር በነበርንበት ግዜ እተዋወቅ ነበር።
@bereketgoje1665
@bereketgoje1665 2 жыл бұрын
ዶክተር በረክት ሻቢያ የሚለው ቢስተካከል ይሻላል ምክንያቱም ዶ/ር በረክት የወያኔ ቡቹላ ነው ሻእቢያ በነ በረከት የሚጠራ ተቃም አይደለም ሻቢያ እንዲሁ ልፍስፍስ የሆነ መረጃ የሌለው ወሬ አያስወራም የወያኔው ዶ/ር በረከት ግን ያልተጻፈ ማውራት ልምዱ ነው።
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Qoute "Today we lost the Great Ethiopian patriotic citizen Dej. Kebede Tessema" By Col. Mengistu Haile-Mariam
@amareworku3784
@amareworku3784 2 жыл бұрын
I you saying kebeda tesma killed by M.H.??
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
I've seen Col Mengistu Haile-Mariam five times very closely during my military service as first rounds national service.
@ZoroRonoroa1st
@ZoroRonoroa1st Жыл бұрын
ኣብዛኛው ግዜ ሰዎች ወሳኝ የሚሆኑበት ምክንያት፡ ከጀርባው ኣይዞህ ተሚል ሰው ሲኖሮው ነው። ደፋር ኣስተያየት ይሰጣል፡ ይደመጣል። ኣሳሪም የለምውም።
@getachewtekie6484
@getachewtekie6484 2 жыл бұрын
ትክክል ነው :: መንግስቱ የደጃዝማች ከበደ ልጅ ነው ተደብቆ እንጅ ‼️
@ZoroRonoroa1st
@ZoroRonoroa1st Жыл бұрын
ቤተሰብ እንዳይሰማና፡ በቤተሰብ ችግር እንዳይፈጠር ተብሎ፡ መንግስቱ ከመንሴ ተወልዶ፡ የኣትክልተኛ ሃይለማርያም ልጅ እንዲባል ተደረገ። የወተት ተብሎ፡ የ10 ኣለቃ ሽመት ተሰጣቸው። መንግስቱ ግን ወደ በጎ ኣድራጎት ፊንፊነ ነው ያደገው። ከደጃማች ከበደ ቤትም ኣላደገም። ከ10 ኣለቃ ሃይለማርያምም ኣላደገም። ጌታቸው ሃይለማርያም የባንክ ሰራተኛ ሆኖ 300 ከባንክ ሰርቆ የቤት እቃ የገዛና፡ የታሰረ፡ ወንድሙ እንሳልሆነም ይናገራል።
@senaitmatiwos2947
@senaitmatiwos2947 2 жыл бұрын
መልካችሁ ይመሳሰላል what we need is DNA , በምስኪኑ በህዝብ ፊት!! Let’s go 👍
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Solomon dynasty indqexil new?🤣🤣🤣🤣
@dawittadesse2096
@dawittadesse2096 Жыл бұрын
በደርግ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሞቶ የአገሪቱ ባንዲራ ዝቅ ያለችው ለደጃዝማች ከበደ ብቻ ነው ሲባል ሰምቻለሁ፣ ሁኔታው ትክክል ይሆን?
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 18 күн бұрын
ደጃዝማች ከበደ የሚኒልክ የመጨረሻው የእርጅና ልጅ ሲሆኑ እናንተም የአፄ ሚኒልክ የልጅ ልጆች ናችሁ ።
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተያየት፡፡
@shibiruwondimu3595
@shibiruwondimu3595 4 ай бұрын
Has he raised about his grandfather Ras Tesema Nadew who was a Negtegna leader in Illubabor
@cruushidaar2616
@cruushidaar2616 Жыл бұрын
ሰውየው ግማሽ ወንድሙን መንግስቱ የሚያመሳስል ብዙ ነገሮች በፊቱ ይታያል። ነገሩ በዚህ ሰኣት በጣም ቀላል ነው ምንም ያኣይን ምስክር ኣይስፈልግም። DNA ነገሩን ይፈታል።
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ታሪክ ከኮሶ መረረ! በቃ ሁሉም ከእውነት የራቀ ውሸት ሲሆን የሚያሳፍር ነው። ኢትዮጲያ ግን አትፈርስም!!!
@hailushibru9962
@hailushibru9962 2 жыл бұрын
አቶ መንገሻ አባታቸው ጠይቄ መንግሥቱ ን ተገናኝተው እንደማያውቁ አስረድተው ስያበቁ አንተ ኤሊያስ እሳት ባለቤት ጥስ አይጠፋም በማለት ለመሳለቅ የሞከርከው አካሄድ አልወደድኩትም።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Bilgina balegè NW.
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 4 ай бұрын
ከበደ ተሰማ አገሩ ማጀቴ ነው ለምን ቀዳማዊ ሃይለስላሴ አስጠጉት በዝርዝር መናገር ይቻላል።ዛሬ ፒኮክን ካቆመው የቤተመንግስት በር ጋር የተሳሰረ ነው ልክ እፀድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች እንደሚባለው።ከበደ ተሰማ ሲሞት እቤቱ ሄዶ ለቅሶ እንደተቀመጠ እናስታውሳለን።መጀመሪያ ከበደ ተልኮ እንጅ ከቤተመንግስት ምንም የተሳሰረ ጉዳይ የለውም ብዙ አሉ ከእሱ የሚሻሉ ማጀቴ።እሱ እንደሚለው አማራው አልነበረም ገዢ።ባለመሬቶቹ ኦሮሞዎች እንጅ ያው ዛሬ ኦሮሞዎች ስለሚባሉ።እንዲያውም ኦሮሞዎችን ከሚዋጉ ቤተሰቦች መካከል አንዱ ነበር።አአዩ የመግባት እድል የገጠመውም ሃይለስላሴ ስለአስጠጉት ነበር አባቱን።
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
Both Kassa & Mengesha look alike Mengistu. Still, many Ethiopians relate Mengistu and Kebede.
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ኤሊየስዬ ማንበብ ማወቅ ምሉ ሰው ያረጋል
@MesfinJ
@MesfinJ Жыл бұрын
I did not buy that rumour. It is a fabricated lie. And it is so cheap. I see the purpose for the rumour now.Ato Mengesha, thank you.
@assefaseifu8808
@assefaseifu8808 2 жыл бұрын
ደጃ። ካሣ መንግሥቱ ጋር አይተዋወቁም ነበር የተባለው እኔ ከማውቀው ጋ አይስማማም!!
@amaretchtademe2338
@amaretchtademe2338 2 жыл бұрын
ደጃኅማች ክበደ ማለትህ ነው?
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 2 жыл бұрын
ይህ መንግሥቱ የደጃማች የልጂ ልጂ ነው ግን ብዙ ምርምር ያስፈልጋል እውነት ቢወጣ መልካም ነበር ታሪክ ስለሆነ ሁሉም ልጂ ላያውቅ የማይችልበት ሁኔታም በቤተሰብ ውስጥ ይኖራል አንዴ በvoA ዶክተር ካሳ በዝያ ቃለምልልስ አሻሚ መልስ ሰጥተዋል ይህ ስም እንዴት ወጣ ሻእቢያው ዶክተር በረከትም ሰጡት የሚለው አባባል አሳማኝ ይመስላል የስው መመሳሳል መንግሥቱ ሀይለማርያም በመልክ ከዶክተር ካሳ ከበደ ጋር መመሳሰል ብዙ ያጠራጥራል
@solomonezezew7948
@solomonezezew7948 2 жыл бұрын
በአብዛኛው ሀበሻ የሚያመሳስል ነገር አለን ስለዚህ አይግረምህ እውነቱ ኮልነል መንግስቱ ሃይለማርያም የሳቸው ልጅ አይደሉም ።ወሬ ሲደጋገም እውነት እየሆነ ተቸግረናል። ስለዚህ እኔ ደግሞ እሳቸው ሰፈር ስላደኩኝ በተለይ አንደኛው ልጃቸው አያሌው ከበደ ተሰማ ያካባቢው ወጣት ጋር ጥሩ ግንኙነትና ስራም ህንጳ ኮንስትራክሽን ስለሚያስገባ በአብዛኛው ስው ይተዋወቃል። ግቢው ውስጥ ማን ምን እንደሆነ ይታወቃል። በዛ ግዜ የአካባቢው በደንብ ይቱዋወቃል።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
@@solomonezezew7948 yeah but you don't know the family history other than recognising the brothers
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ፣የሚያሳዝነው ፣ሰለራሳችን ሀገር፣ሳንገነባ፣ባህር ማዶ ሆኖ፣ለፊሊስጤሞች ፣እገድፋለሁ ማለየት ፣ትልቅ ስህተት ነው ባይ ነኝ።መገደፍ መብተዋት ነው ግን የአለም መንግሰታት፣መስጠት አቅቷቼው አይደለም።የፊሊስጤሞች ፣ችገሩ እራሳቼው ነው፣ነፃነት ሜዲና፣አየፈልጉም ቢፈልጉ ኖረ አሰካሁን ይቀበሉ ነበረ።ፍሊሰጤሞች ጋዛ ህዘብ በራሃብ የተራበ፣ከካታር ከተባበሩት ከንዘብ አየተቀበሉ፣በሚሊያረድ ፣በየአራት መት፣ጉድጓ በመጫር ፣የእሥራኤል ወታደር ለመጥለፍ ለመገደል ፣የሚሰሩት ሁድጓ ፣ለህዝብ፣መመገብ ሲቻል፣አንደ ሰው አጥፍቶ መጠፉት በማለት ፣በእሥራኤል ሀገር እራሳቼውን በሰውነታቼው ቦብ ታጥቀው ባስ ወስጥ በመግባት እራሳቼውን ማፈዳት ፣በዛ ላይ ሰባ ፣ሀምሳ ሰዎችን በመግደል፣ገደዮች ቤተሰቦቻቸው መሪዋቻቼው ሲሸልሟቼው ፣ይኸው አሰካሁን አለ።እኔ በዛ የወትደርና ሳላገለገልሁኝ ፣እኔም የሰባዊይ ፣ኪሚሽ ፣መሀበር ሰለማገለግል በተለይ ለሀገራችን ፣አቶ መለስ ዜናዩን ፣የተጋፈጥነበት ፣ሌሌሎችም ሰዎች ፣አሁንም ቢሆን ፣ከመገደፍ ወደ ኋላ አልልም።እና ሰስንገድፍ አያገናዘብነ መሆን አለበን ፍሊስጤሞች፣ለመቼም፣መዲና አትፈልግም።
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
እንዳልካቸው 'ፋታ'
@getachewtsadik6867
@getachewtsadik6867 2 жыл бұрын
እባክህ ፡ስለ አዛዠ ጥላየ ጠይቃቸው፡ እሳቸው ቤት ሰለነበረችው አልማዝ ሰለምትባልና መንግሥቱ ሊገባት ሰለነበረች ሴት የሚውቁት ካለ ቢነግሩን ጥሩ ነበር፡፡
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 2 жыл бұрын
Mengestu hailemariam mother was the iligimate daughter of Degazemach kebede tessma a high ranking Noble man and crown councilor To empirior haileslassie himselfe suspected of beingt ilgimate son of Empirior menlik Those rumors mengestu being the grand son of Degazemach kebede .
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
አቶ መንገሻ እና መንግስቱ መልካቸው ተመሳሳይ ነው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Bechirash ayimesaselum
@henokzion800
@henokzion800 2 жыл бұрын
He is not shabia he is weyane and agame
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 2 жыл бұрын
Tank you Gashy end elias
@woldeselase7227
@woldeselase7227 2 жыл бұрын
Greetings Elias Dejazmach was at the time when the book of Mulugeta was published
@tesfaiasbu6694
@tesfaiasbu6694 Жыл бұрын
Dr. Barker has never been Shabia. He fleed Ethiopia through the EPLF front line only and for few years he sympathize with the organization till they kick him out embarrassingly out of his Eritrean identity.
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
ኤልያስ እሁንም እያየን ያለውን የወያኔ እና ሽኔ ግድያ ወደሌላ እካል ገልብጠው ይፅፋሉ የሚል ፍራቻ ስላለኝ ታሪክ ፀሀፊዎች ለመጪው ትውልድ ህቁን ያቆዩት እላለሁ ሲቆይ ውሸት እውነት እንዳይመስል
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 жыл бұрын
Interested
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 2 жыл бұрын
ካሳ ከበዴ የሞሳድ ሰላይ ነበር ታድያ እርሶስ ከወንዲሞ ተልእኮ ተቀብለው እነ አራፋትን ቀርበው ሊሆን ይችላል!!
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 2 жыл бұрын
As matter of Fact The book of kezime Kezame..
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ተስፋዬ ገብረአብ እንዲሁ ጌታነህ ሀይለማርያም በጣም ቅርባችን ነበር
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 ай бұрын
እረ ከመንግስቱ ጋር የሆነ ተመሳሳይ ነገር አላችሁ በተለይ ካሳ ከበደ አፋችሁ አከባቢ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
ኤርትራውያን ናቸው ስም ያጠፉ የነበሩት። ጃንሆይ ዐረብ ናቸው፤ አልጋወራሽ የተፈሪ ልጅ አይደለም፡ ወዘተ።
@senaitmatiwos2947
@senaitmatiwos2947 2 жыл бұрын
ተንደቀደቅችሁ የዘር መመሳል እረስታችሁ! እድሜ ለሳይንስ DNA ያወጣዋል, እና ከአያት ቅድም አያት የደጃዝማች ከበደ የስፈር ሰዎች ነን… ግን አባትና ልጅ መመሳሰሉን ትተን DNAው ላይ እንይተክራልን... ፍጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🇪🇹
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
መጽሐፉን የት ማግኘት ይቻላል...?
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እባክህን እኔን አናግረኝ ደውልልኝና የሚስረዳህ ወይ ግልፅ ሐቁን ለማወቅ ይጠቅምሀል
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ግልፅ እንዲሆንልህ ክቡር ደጀዝማች ከደ ተሰማ ነው ውትድርና ለመንግሥተ ሃይለማርያም ያስቀጠርዋቸው ፣ ግዜ ሳትወስድ ፍቃደኛ ከሆኑ ለመንግስቱ ሃይለማርያም ጠይቃቸው።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በደንብ አስቀምጦታል
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Whether you're related to Col. Mengistu or not there's no shame in telling the truth storytelling to Ethiopian people's wants to know the distilled proven fact's.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
For thousands of years in Ethiopia there existed class oppression and tribal oppression till 1974 revolution . Derg uprooted this archaic system across the country without a shot, we need to be real with ourselves for those in the dark I will recommend taking up some books to be informed but the class and tribal oppression has returned since weyane came into power, let's just see who will revert it.
@zellekagetahun7600
@zellekagetahun7600 2 жыл бұрын
Why not have DNA testing and put the question to rest?
@azebtekle-gz7lu
@azebtekle-gz7lu Ай бұрын
After All This You Don't Accept Your Are Defeated ? Eritrea Is A Country One Thing I Want To Thankyou For Telling Bereket Habteselase Is The Most LIER PersonTwo Face Person.He Still He Is Thankyou
@rezenehabte5467
@rezenehabte5467 2 жыл бұрын
Wendmuh ema zemed new new yalaw when he interview with East its in utube you can her now agian
@tesfaiasbu6694
@tesfaiasbu6694 Жыл бұрын
Dr. በርከት'ማ ሌባ የስልጣን ጉጉት ያለው ስንት የኢትዮጵያ የትማሩ መሪዎችና ህዝብ ያስጭረሽ ክብር የለሎው ስው ነው። Now his is only living on death row (condemned row) outside a prison.
@dawithaile1606
@dawithaile1606 2 жыл бұрын
I do not agree with you on what you said about Eritrea. All Eritreans have owned their land at all times. A degazmach only had power, did not own the land of others. Therefore, we had no central power like in Ethiopia. By the way, I appreciate Kebede's family. Both your brother (rip) and you are objective.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
አቶ መንገሻ የሚጠየቁትን አልመለሱም
@mohammedmussa9826
@mohammedmussa9826 2 жыл бұрын
I really enjoyed the interviews with Ato Mengesha. However I have a problem with the interviewer in this and other interviews he conducts. I don't question his interviewing skills but he is biased and does not appreciate diversity and equality. Hope he improves so that he will have more followers.
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 жыл бұрын
I think he see things from Ethiopian prospect . I like that.
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 жыл бұрын
ለምን መንግስቱ በህይወት ስላለ ዲኤኔ አይመረመርም?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
መልካችሁ ይመሳሰላል
@naolimoti4423
@naolimoti4423 2 жыл бұрын
This mother flower is laying in our face.
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Red tears of Dawit woldegiorgis book also says Mengistu Hailemariam has blood relationship with Kebede Tesema.
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
እሱ እንኳን ውሸታም ነው ተወው!
@henokzion800
@henokzion800 2 жыл бұрын
Why u said shabia?? While he is weyane and Ethiopia 🇪🇹
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Deji.Kebede Tessema Co-signed to enroll Col. Mengistu Haile-Mariam into military services.
@berhanehagos9410
@berhanehagos9410 Жыл бұрын
እርማት ትግራይና ኤርትራ ውስጥ ጪስኛ የሚባል የለም
@woldeselase7227
@woldeselase7227 2 жыл бұрын
Sorry it was to say Dejazmach was alive at the time
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Ante selesew zer min ateyayekeh ??? Inkoye eyalk 2/ bezeh weqt yejhezibazinke were lemin asfelege ??? Sirafet !!!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
ታሪክ መመርመርና መታወቅ ስላለበት ልክ ነው።የታሪኩ ተዋንያን በእውቀት ታንጸው ያደጉ ሰዎችን እናዳምጥ።ከቲክቶክ ይለያል!
@senaitmatiwos2947
@senaitmatiwos2947 2 жыл бұрын
Sorry to say this!! So simple we need family DNA!! Thanks God their children alive… after DNA all together sit down and talk… this guy is so rubbish and I can see the ressemblance is so strong with you so what do you say life DNA for Ethiopians and your family!! Let’s go… መንበቅበቁን ትተን ለአንድ ኢትዮጵያ ስንል
@baldinib1055
@baldinib1055 2 жыл бұрын
kuche mengestun eko new yemimeselew Kassa kebde kela yale new be enat yelalayalu malet new
@fatotosaaccount4757
@fatotosaaccount4757 2 жыл бұрын
ELIAS ANBESOCHE BERTU TEBANEN MAMEN YELM
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
አቶ እልያስ አወቀ ይቅረታ አርግልና ከአ ቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ስለ መንግስቱ ያደረጋችሁት ቃለ ቃለመጠይቅ ደግሜ ደጋግሜ አዳምጨ አለሁኝ፣ ስለ መንግሥቱ. ቀደም ብሎ ከአንድ ወዳጄ አቶ ሳሙኤል በየነ. እንደነገረኝ፣ እሱና መንግስቱ ሐረር አካዳሚ ውትድርና አብረው እንደተማሩ እናም፣ መንግስቱ ክቡር ደጀዝማች ከበደ ተሰማ የቤተመንግሥት ግቢ መክትል. ምንሰተር አስተዳደር፣ምኒስተር. ትላዋቸው አላቹ ዋናው ሚኒስተር ፅሐፊ ትእዛዝ ተፈ ራ ወርቅ ኪዳነ ወልድ ከዛም አቶ የውሃንስ ኪዳነ ማርያም ዋና ምክትል. ምኒስተር ቀጥሎ ምክትል ሚኒስተር የግቢው አስተዳደር ነው የነበሩ። የኢትዮጵያ መንግስትና ኢራን መንግስት ልዩ ወደጆች ስለ ነበሩ ብዙን ግዜ እላላክ ስለ ነበርኩኝ ሶስቱም አሳምሬ አውቃቸቸው አለሁኝ። ግ ቀ ሃይለስላሴ ካብያር የአሳ እንቁላል ስለ ሚወዱ ከንጉሥ ሻህንሻህ አርያም ይመር የተላከላቸው አብዛኛው ግዜ ለፅሐፊ ትእዛዝ ተፈራወርቅ ነበር እማስርክባቸው ፣ እላይ እንዳልኩኝ. ሳሙኤል በየነ እንዳለኝ ክቡር ደጀዝማች ከበደ ተሰማ መንግስቱ ሐረር ይዞ በመሄድ ለጀነራ አማን አንዷም ውትድርና እንዳስቀጠሩት ነው የነገረኝ። ሳሙኤል ከውትድር ተሰናብቶ የማሊዝያ ኤምባሲ ሰራተኛ ሲሆ ጓደኛ ሆነን እጅግ ንቁ ተታታሪ ሰለ ነበረ፣ በአፍሪካ አዳራሽ በተባበሩት መንግስታት ዩኤንዲቢ የትራንስፖርት ሹም ሆኖ ሲሰራ ጓደኛየነበረ መንግሥቱ ፕሬዚዳንት ሆኖ ፣ በአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ለመክፈትና ለመሳተፍ እዛው በተለያየ ዘርፍ ሁሉም የተባበሩት መንግሥት ሰራተኞች በክብር ፕሬዚዳንት መንግስቱን ለመቀበል ተሰልፈው እዛ ሰልፍ ሳሙኤል በየነ ስለ ነበረ ፣ ወድያው ከመ ቅፅበት ፕሬዚዳንት መንጉስቱ እሰልፉ ማህከል ስለአየው ወደ ሳሙአል በየነ ሄዶ ሠላምታ ስለ ሠጠው ፣ ሠልፉ በከፍተኛ ጨብጨባና የደስታ ድምፅ በማሰማት በከፍተኛ አቀባበል ነው የተቀበሉት፣መንግሥቱም በአጠፈታ. ደስታው እጅግ ሳቅ የተመላበት ነው እጁን ከፍአርጎ ከልቡ ፍቅር የተመላበት ሠላምታእየሠጠ ወደ ስብሠባው አመራ። በፁሁፌ መንግስቱ ብቻ ብየ መፃፌ ምክንያት አለኝ፣ ፕሬዚዳንት መንግስቱ የማን ልጅ መሆኑን ሰገልፅ፣
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
በትክክል እኔ የእከሌ ልጅ ነኝካለ በሃላ፣ እኔና ሌሎች እንደኔ ያሉት ተጣራጣሪዎች ስሙ ስንፅፍ የወላጅ አባቱ እናክልበት አለን። መልሱ የሚጠበቀው ከመንግሰቱ ነው። አዚ በተረፈ እባክዎን አሁን አሁንም የምለምኖት፣ የክቡር ደጀዝማች ከበደ ተሰማ ልጅ የክቡር አምባሰደር ካሣ ከበደ ተሰማ ወንድም የዛ ቤተሠብ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባቸቸው የተመሰገኑ ቤተሰብ ክብራቸው መጠየቅ ግዴታዎ ነውና የቤተ ሰብዎን ክብር ይጠብቁ አደራ። ያለፈ ይበቃል ጠያቂው ጋዘጤኞ አጭር ጥያቄ ጠይቆ ፣ ካንተም አጭር በጭር መልስ ተቀብሎ ጉዳዩ በጭዋ መልከ መድረ ኩ ዘግቶ ጠበቃ በሃላ፣ ትክክለኛ መልስ መላሹ ባለቤተ ለመንግስቱ የማ ልጅ ነህ ብሎ መጠየቅ ሲገባው ፣። ሁለታችሁ ያደረጋችሁ ቃለ-መጠይቅ እኔ አንደ ተረዳሁት
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
መፅሀፉ ለመሸጥና ገንዘብ ለማግኘት፣እንዲሁም. ለዝና ሲሉ እማይገባ አስነዋሪ ቃላት ስድብና ሌላም ከግለሰብ አልፈህ በህዝቦችና ባአገር ደረጄም ሳይቀር ጥላቻና ጠብ ቂም በቀል መርዛማ መልእክት ነው ያስተላለፍከው፣ በሕግ አምላክ ወደ ፊት ከእንደዚህ ያለ መጥፎ መልእኽት ማስተላለፍ ይቅርብህ የጭዋ ልጅ ነህና ጭዋ ሁን። እይ አሰተውል በቅርብ ግዜ በሞት የተለየን ክቡር አምባሳደር ካሳ ከበደ ተሰማ ነብሱ በገነት መንግስተ ሰማይ ያኑርን፣ ደገ አርቆ አስተዋይ ለአገሩ ለውዲትዋ ኢትዮጰያና ለተወደደው ኢትዮጵያ ህዝብ ከዛም አልፎ ለጎረቤተ አገገር ሳይቀር ለሠላምና ፍ ቅር ምንያህል ትግል እንደተታገለ ሠላምና ፍቅሮ የናፈቃቸው. ህዝበች በሞቱ በማረፉ ሰለተለየን ብዙኅ ነው ያዘኑ ገና ያስፈልጋቸው ነበርና ነው። በጋዜጠኛ ብዙኅ ቃለ መጠየቅ የተደርጎለት መልሱ እጅግ በተመሰገነ ፍጹም በጨዋ አነጋገር ያለአንዲት ስድብና አፀያፊ ቃል ሳይጠቀም ፣ ያአገርና የህቦች ክብር ጠብቆ እጅግ በሚመሰገን ነው በለ መጠይቁ የፈፀመው። ሰለ ውለቴው እግዚአብሔር ይክፍለው፣ አ ሜ ን አሜን ።
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ድብቅ ነገር ያውቃል መንግስቱ ኃይለማርያም የደጃማች ከበደ ተሰማ ልጅ ነው ጉዳዩ ታሪካዊ ስለሆነ ልጆቻቸው አያውቁም የመንጌ መልክም ከተናጋሪው ከአቶ መንገሻ ከበደ ጋር ይመሳሰላል ነገር ግን አሁንም በሰለጠነ አካሄድ በDNA ማረጋገጥ ይቻላል።
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 2 жыл бұрын
Mengestu Father hailemariam married Degazemache kebede tesema daughter.
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
አትዘባርቅ
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 2 жыл бұрын
አቶ መንገሻ አንተ ጥሩ ሰውና ቀናነህ ግን ስለ መንግስቱና ስለ አባትህ ታሪክ ትተህ ስለ ሂወት ታሪክህ ፃፍ ???🤝👌💪✌️🤔🤔🤔🤔🤔
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ሻቢያ እህ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 213 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ግንፍሌ እና ትዝታዎቿ /ትዝታችን በኢቢኤስ/
35:20
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН