የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ። ወደ ሮሜ 15 ፤ 13

  Рет қаралды 44,934

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

ያስጀመረን እግዚአብሔር ማስፈጸምንም ያውቅበታልና፤ እንግዲህ ትምህርታችንን እያሰፋን፣ የእግዚአብሔርን የጦር መሳርያ እየያዝን የወንጌል ተደራሺነታችንን እያሳደግን፣ እንኳን ለታላቁ ዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ።ጾም ምሕረትን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የምናገኝበት ጸጋና በረከትን የምናፍስበት ኃጥያታችን የሚደመሰስበት ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር የሚወርድበት ያድርግልን።
መልካም የሁዳዴ ጾም ይሁንላችሁ። ብዙ ሕዝበ ክርስቲያኖችን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር በረት እያመጣን ጌታ ያስተማረንን እውነትና ጸጋ በዓለም ፊት መግለጣችንን እንቀጥላለን፡፡
የቤተ-ሳይዳ የመጻሕፍትና የንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ መደብር አድራሻ ፦ 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ሕንፃ ፊት ለፊት ከአክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ሀኮማል ባስራው አዲሱ ትጋት የገበያ ማእከል (አዲስ ቀይ ህንጻ) የመጀመሪያው ፍሎር ከንብ ባንክ ጎን ያገኙናል። ለበለጠ መረጃ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ የሚውል በእነዚህ ስልክ መደወል ይቻላል 0919959995 P.O.Box 25084 Code 1000 ይህ ስልክ ሌላ አገልግሎት አያስተናግድም
በአምልኮተ እግዚአብሔር ኃይል በኩል ክፉ መንፈሶችን መዋጋት በጀመሩ እና የአጥፊ ጠላቶች ሴራና አሠራር ባልገባቸው ሰዎች መካከል የሚኖር መቋሰል አለ፡፡
በተለይ ደግሞ ውጊያውን ያልተረዱት ቤተሰቦች፣ የትዳር አጋሮች፣ ልጆች፣ ዘመዶችና የቅርብ ወዳጆች ሲሆኑ፤ በተግባራዊ የክርስትና መንገድ ላይ እየተጓዘ ባለው ሰው ላይ ብዙ የሕሊና እና የሞራል ቁስለት ይደርሳል፡፡
የዚህ ያለመግባባት ጠባይና በመንፈሳዊ ነጥብ ላይ አንድነትን ያለማግኘት መንስኤ፤ ከውስጥ ተመሳስለው ባደፈጡት የክፉ መናፍስት 'ተለያይቶ ማለያየት' በሚባል የጥፋት አሠራር የሚፈጠር የእምነት ኃይልንና ሰማያዊ ጉዞን የማዳከሚያ ጥበብ ነው፡፡
መንፈሳዊ ውጊያን የሚያውቅ ግለሰብ ውስጥ ያለው መንፈስ እና ምንም ስለ ውጊያ የማያውቅ ግለሰብ ውስጥ ያለው መንፈሰ መካከል ልዩነት አለ፡፡ መናፍስቱ ይሄን የውስጥ ልዩነት በመጠቀም፤ ሰዎቹ ከውጪም እንዲለያዩ መንገድ ይቀይሳሉ፡፡ ተለያይቶ ማለያየት ተብሎ የተገለጸው ጉዳይ ይሄ ነው፡፡ እናም መንፈሳዊ ውጊያን በመረዳት በክፉ መንፈሶች ላይ መረጃና ግንዛቤ ያገኙት፤ ያላገኙትን ሰዎች ለማንቃት የሚያደርጉት ጉዞ አብዛኛው የመደምደሚያው መድረሻ የተስፋ ቁስል፣ የእምነት ቁስል፣ የሞራል ቁስል የሚሆነውም በዚህ የመንፈሶቹ ከውስጥ የተለያዩበትን ሁኔታ ወደ ውጪ ወደ ሰዎች ሕይወት ግልጸው የማለያየት ሥራን ስለሚሠሩ ነው፡፡
በሃይማኖት ጦር ዕቃ በኩል በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ጥቃት እየተሰነዘረበት ያለው የመንፈስ ሠራዊት፤ ሌሎች ያልነቁ ግለሰቦች ውስጥ ያሉት ወዳጆቹ እንዳይነኩበት በተቻለው አቅም ነገዱን የመጠበቅ ከለላን ያከናውናል፡፡ በዚህ ስለዚህ፤ አምልኮት የሚያውቀው ሰው የማያውቀው ሰው ጋር ገና ሲገናኝ፤ መንፈሶቹ ፈጥነው በመጠራራት ቀድመው ከውስጥ ተሰብስበው ይመካከራሉ፡፡
ይሄን ልብ ያላለው መንፈሳዊ ትግልን የተያያዘው ግለሰብም፤ ሌላውን የረዳ መስሎት እንደወረደ ስለ ክፉ መንፈሶች አሠራር፣ ስለ መስገድና መጸለይ ጠቀሜታ፣ ስለ በረከትና የሰላም ኑሮ የተረዳውን ያህል መናገር ሲጀምር፤ ቀድመው ከውስጥ ተመካክረው የማለያየት ዓለማ ይዘው የተሰለፉት መንፈሶች የተናጋሪው ድምፅ ላይ ተቀምጠው፤ የአዳማጩ ጆሮ ላይ ሆነው፤ ሁለቱም ሰዎች በሌላ ባዕድ ቋንቋ እየተነጋገሩ እስኪመስላቸው ድረስ በአሳብ መዘበራረቅ ውስጥ ገብተው በፍጹም ወደ አንድ የስምምነት ምዕራፍ እንዳይመጡ ያደርጋሉ፡፡ "ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል። " (ኦሪት ዘፍጥረት 11፥9)

Пікірлер: 549
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
ይህ ለዘመድኩንና ለመሳዮች አሳዮልን እርር ይበል ጠላት ይቃጠል ስይጣን እኛ ነቅተናል እድሜ ለአባታችን ለእነሱም ልቦና ይስጣቸው
@user-to9ft8is6t
@user-to9ft8is6t 3 жыл бұрын
👍👍👍
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
amen elllllelllll💚💛❤🌹🌹
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 3 жыл бұрын
💚💛❤
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 3 жыл бұрын
Temsigen
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 3 жыл бұрын
Elelelelele zemare malekit yasemalin
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
የአባቱ ልጁ ክብር ለሰላሴ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እባላለሁ
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-bf7rc6lp1d
@user-bf7rc6lp1d 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ስለ ሆነውም እየሆነ ስላለውም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ኃይለ መለኮት ልዑል እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምረልወት (የአባቱ ልጅ )✝️
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ኃይለ መለኮት ልዑል እግዚአብሔር ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምረልወት (የአባቱ ልጅ )✝
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
አቤት በረከታችሁ ይድረሰን አሜን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት ብላችሁ አሜን
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
ቸርነትህን ያላራክብን መድሀኒአለም እንዲሁ የወደድከን ዘላለም ክብር ምስጋና ይድረስህ ዝማሬው ደስስ ሲል እዉነት ነው ይህንንንም የመዳን ቀን ያየነዉ በእግዚአብሔር ነው ኦ አምላኬ በምን ቃል ላመስግህ
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
እባካቹ ውድ ኢትዮጵያኖች እደዚህ አይነት መገፈታተር እየፈጠራቹ ሰወቹን አታሰድቧቸው በቀደም ዘመድኩን የተባለሰው እኛን የተከበሩ አባትን የሱዳን መተት እያለ ከመንፈስ ቅዱስ የተሰጣቸውን የማዳን ጸጋቸውን ባልገፈፈባቸው በርግጥ የሱ መሳደብ ለመምህር ጸጋቸውነው ።ወድሚ ቀስስ ሀይለመለኮት እባክህ ልለምንህ ሰው በስርአት ካልተሰለፈ አገልግሎት አትስጡን ።
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
ያአባቱ ልጅ ቀስስ ሃይሌመለኮት ግርማ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በውነት ጥላቶችህን ከእግሮችህ በታች ይጣላቸው እግዚአብሔር 🙏 በርታልን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@trhastesftesf3444
@trhastesftesf3444 3 жыл бұрын
Betelotwo yasubun abate
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn
@marjanamarjana2454
@marjanamarjana2454 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kg9rp5en9f
@user-kg9rp5en9f 3 жыл бұрын
በመንገድወት ሁሉ እመአምላክ ትከተልወት ያሰቡትን እመአምላክ ከቅዱስ ልጇ ጋር ታስፈፅምወት ለእኛም የእውነቱን መንገድ ምሪን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ረበሙሉ እንኳን ለዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ የሰይጣን ድል መንሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ እንዲሆንልን የአባቶቻችን አምላክ ቸሩ መድሃኒዓለም ይርዳን መ።ል።ካ።ም ።ጾም ።።።
@enzeshenzesh5942
@enzeshenzesh5942 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጠላት የሚሸነፍበት ዘመን ያመጣልን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ አሜን አሜን አሜን
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወትን እውነት ነው አባትና ልጅ እንዴት ደስ ይላል ጠላታችሁን ከእግሮት በታች የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልል መዝሙሩ ነፉስን ያለመልማል
@abijohannes
@abijohannes 3 жыл бұрын
ተመስግን አድሜን ላባትችን ድጥም ሃይማኖታችን ኣጥብቅን አይትክታትልን ንአው ብዞ ለውጥ ኣግኝህ ኣህንም ኣምላክ ኣገር መጥቺ ልብተስብ ሁሎ ልማዳን ይብቃን አድሜን ጢና ይስጥልን
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
የኔ ልዮ አባት የመምህር ፍሬን እዩ ልኝ መመረጥ በቃ እንዲ ነው አባቴ ብዙ በዙ ነው ያማራ ፊሬ ያፈሩት ይብላኝላቸው የጥርጥር መንፈስ ላለባቸው ለምህሪ እረዥምእድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛ ብንሞትም ብንኖርም አንፈራም
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እኛም ልጆቸወት ነቅተን ጠላታችን እየረገጥን ነው ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።
@nunualemu8183
@nunualemu8183 3 жыл бұрын
ክብር ለመዳንያለም ምን ይሳነዋል ምንኛ መታደልና መመረጥ ነው በረከሆ ይድረሰኝ መምህር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwottilahun2614
@hiwottilahun2614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወለተ ማርያም በፀሉት አስብኝ
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላካችን ለክፉዎችም ልቦናቸውን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ጠላትዎትን የእግሮ መረገጫ ያድርግልን
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l 3 жыл бұрын
እሰይይይ ተመስገን በርከቶን ይደረሰን ቀስስ ሃይለ መለኮት የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@genetkebede3396
@genetkebede3396 3 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን እድሜ ጤና ከነቤተስቡ ያድልልንንን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@user-pf8hd8cg8q
@user-pf8hd8cg8q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም በርከት እርድኤታችሁ ይደርስን እግዚአብሔር ለኛም ይፍቀደለን ይህንን እድል ለማግኝት እንኳን አደረስን አደረሳችሁ እያልክ ከኔ የበርታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ገብርኤል እያላችሁ እናቴንም አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሰቡልኝ አሞብኝል
@User-rl9vy
@User-rl9vy 3 жыл бұрын
እኔም vedo አይቼ እጄን ዘረጋሁ ይድረስሽ ይበሉኝ ይደርሰኛል🙏
@ghirmayweldeyesus3699
@ghirmayweldeyesus3699 3 жыл бұрын
ይድረስሽ
@User-rl9vy
@User-rl9vy 3 жыл бұрын
@@ghirmayweldeyesus3699 አሜን አሜን አሜን አባቴ🙏
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
ይድረሰን እህትየ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
ለሁላችንምይድረሰን እህታችን
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 3 жыл бұрын
ይድረስሽ
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
አቤት በረከታችሁ ይደርብን ይድረሰን ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ ወድሙ የአባቴ ልጅ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 3 жыл бұрын
አባታችን የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለዮት።ይህ ጠንቋይ ጋር መሮጥ የለመደ ሕዝብ ነው።እራሶትን ይጠብቁ።ለመዳን ሳይሆን ለማጥመድ የሚመጣው ይበልጣል። የአባቶት አምላክ ለደቂቃም አይለዮት የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሞገስ የምሰጥ መደኃኒያል ነው መጥፎ አመለካከት ላለኛ ልቦና ይድረን*
@yirgataffese7614
@yirgataffese7614 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ የአገልግሎታችሁን ዘመን ለስሙ አጠራር ክብር ምስጋና ይግባውና ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ አሜን♥!
@weyneshettadesse5481
@weyneshettadesse5481 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ። እግዚአብሄር ይመስገን ። የአባትህ ጸጋ ይደርብህ።ለኛም በረከቱ ይደርብን።አሜን።
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይህ ሁሉ ያባታችን የመላከ መክራት የዲካም የልፋት ውጤት ነው እዲህ ለበረከት ለመባረከ መፈለግ መጋፊት በጣም መታደል ነው በረከታችሁ ይደርብን መምህራችን ቀሲስ ሀይለ መለኮት አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን አባታችን በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ
@user-eu8fy8vb1y
@user-eu8fy8vb1y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ሜሆነ ምታደል እኮ ነው ኦርቶዶክስ ልዝላልም ትኑር 🎤🎤🎤💞💞💞🌿🌿
@hiwethabte2052
@hiwethabte2052 3 жыл бұрын
✝️❤️ሰልማይንገር ሰጣትው እግዚአብሔር የምስገን ቀስስ ኃይል መልኩተ እግዚአብሔር ፅግውን ያብዝልህ አርጅም አድሜ ክምሉ ጣና ላብታቼንልመልክ መንከርት መምህር ግራም ልመልው በተስብችቹ አናንትን የስጠን እግዚአብሔር የመስገን ❤️✝️
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አዎ ለዚህ መድረስህ ለዚህ መብቃትህ አዎ በ እግዚአብሔር ነው አዎ ማንም አይወስድብህም ክብር ምስጋና ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይህን
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አቤት በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን🤲🙏🙏🙏
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 жыл бұрын
በረከት ይታየኛል የአባቱ ልጅ ዘራቹ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮከብ ይብዛ የመምህር ግርማ የመንፈስ ልጆች 🙏
@tsgeredagebretnsae5131
@tsgeredagebretnsae5131 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የአባቴ ጸጋወት ይብዛሎት ተባረክ ጠላት ይቃጠል ህርር ይበል
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
የአባታችን መልካም ፍሬ ቡራኬህ ይድረሰን ለእኛም የእምነት ልጆችህ
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 3 жыл бұрын
Welate senebet Welate Hana Tisge mareyam Ledeta mareyam asekale mareyam btselot aseben Memerachen
@gaynettassyoubya5271
@gaynettassyoubya5271 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሰጌን ፃገውን አብሰቶ ስለሰጠክ ክብር ለደንግል ማረያም ልጅ
@bereketakale7117
@bereketakale7117 3 жыл бұрын
ኦ ኣምላኬ የምድሃን ተስፋህን ስጠን ቅዱስ ቃልህ አንደ ወሃ ጸማኝ አንደ መግብ ርህቦኛል ከምስልዩነት ኣውጥኣኝ ኣንተ ምትፈልጎ ሰው ኣድርገኝ ኣባታችን ኣብ ጸሎታቹ ይስቡኝ.
@tsedale5512
@tsedale5512 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብኝ አባታችን ፀዳለ ማርያም ወልደ ሚካኤል ወልደ ሩፋኤል ወልደ ብርሃን ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ😔😥
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔንም መዳኛ አንድቀን ትጎበኛለህ የድንግል ልጅ። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
ውይይት እኔም ባለሁበት በማየቴ በረከታችሁ ይድረሰኝ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ አስካለ ማርያም መንበረ ማርያም ወልደ ኪዳን ወልደ ጣዲቅ ጥበበ ድንግል አፀደ ማርያም ወልደ እግዚአብሔር
@adeymariam6103
@adeymariam6103 3 жыл бұрын
አሜን ኣሜን አሜን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@MonaMona-xb2yk
@MonaMona-xb2yk 3 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እኛም በሰሀዉ ሀገር ያለን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-cz1pf1bu2q
@user-cz1pf1bu2q 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረስን ወለተ ፃድቃን በፀሎታቹ አስቡኝ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ወጣቱ ደስ ሲሉ እኔ ሰበት ትቤት ስንማር አዳራሹ ውስጥ መሀበር ፅዋ ጠጥተው ጨርሰው ሲወጡ ፣ እኛ ለመማር ስንገባ ጉዝጓዝ ውስጥ የፈሰሰ ቆሎ ለቅሜ እበላ ነበር ፣ እምነቱ ካለ ግቢው እራሱ የእጣኑ ሽታ መፈስ ያድሳል ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ፣አሜን።
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአባትህን የልፋት የድካም ዋጋ ባንተ ይክፈላቸው ፀጋቸው ይደርብህ
@hiymedemssie7529
@hiymedemssie7529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዘመናችን አዲስ ሐዋርያት ዘመነቱት ሁሉ የባረክሉት
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስስስስ ስል በጸሎት አስቡን ወለታ መርየም 😭😭😭 የመንፈስ ቅናት ቃናው
@fhhfhfhdh5672
@fhhfhfhdh5672 3 жыл бұрын
እመቤቴ፣እኛንም፣በስደት፣ያለነውን፣በሰላም፣ለሃገራችን፣በቅተን፣ለቤተክርስቲያናችን፣ለደጁ፣ያብቃን፣አምላኬ፣መጨረሻችንን፣አሳምርልን፣ጌታየ፣፣
@lemlemgebre3884
@lemlemgebre3884 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen በጾሎትህ አስቡን ወለተ መድህን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 3 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ እድሜ ይስጥህ ጌታ ኑርልኝ ተባረኩልኝ እድሜ ይስልን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ክኔ የተሻላቹሁ አሰቡየ በጾልታቹሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-dz1bx2lu5g
@user-dz1bx2lu5g 3 жыл бұрын
እመብርሃን ታሥብሽ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን እህት😭😭😭
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አሜን እህቶች በችርንቱ ብዛት ያሰብን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Egziyabiher yasibesh kanchi yebasku negn ene
@almaztamare1513
@almaztamare1513 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen egzeabher stegawun yabzaleh edme ka tena yestlen 👏👏👏👏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ ቄሲስ ኃይለ መለኮት ግርማ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እናቴን በፆሎታችሁ አስቧት ወለተ ኪዳን
@user-yq1ms6zc7y
@user-yq1ms6zc7y 3 жыл бұрын
ብላቴናው ሐዋርያ በረከትሕ ቡራኬሕ ይድረሠን አሜን ይሕን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን ሃሌ ሉያ
@exitcell4457
@exitcell4457 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen👐👐👐❤❤❤👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen Amen Amen👐👐👐👐👐❤❤❤🙏🙏🙏🙏Ezaberi yimegen
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁልም ነገር
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 3 жыл бұрын
የዘመድኩን መፍስ በቶሎ ይያዝልን ምቀኛ ይጥፍ ምድረ ቅናታም ይውዴም እግዛብሔረ ይገን እረጂም እድሜ ከጤና ጋረ
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meazisole3146
@meazisole3146 3 жыл бұрын
Egziabher yemesegen bereketachihu yedereben tsegawen yabazalewot 🙏
@HanaHana-go1rf
@HanaHana-go1rf 3 жыл бұрын
ጥላት ይቃጠል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@aster696
@aster696 3 жыл бұрын
መዝሙሩ በጣም ያፅናናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአቢሔር ያበርታችሁ
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 жыл бұрын
ተመስገን.አምላኪ.እግዚያቤር.ይመስገን.ተመስገን.በረከቱ.ይድረስን.
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 жыл бұрын
Elelelelel Elelelelel Amen Ameen Amen Amen Amen Amen
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ።አሜን!ገና ይቀጥላል ፣ተዓምር ሰሪው አባታችን የበለጠ ተዓምራትን ያደርጋል ።እሱ የሚሳነው የለም ።💚(ስነስርዓት አስከባሪዎች ምን አለ ሰልፍ ቢያስይዙ። አሁንም ራስ ወዳድነት ካለ አቅመ ደካማዎችን ማን ይርዳቸው ?እባካችሁ በፈጣሪ አደብ እንግዛ ፤ለመታመምም በደቦ ለመዳንም በደቦ አይሁንባችሁ ፣ድንቅ ያደረገው አምላክ ከተረጋጋን ድንቅ ነገርን ያደርግልናል ።ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 💚💛❤ኃይለእግዚአብሔር ከሀዋሳ ።
@mahilatsweet3222
@mahilatsweet3222 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመሥገን የአባታችን በረከት ይደርብን
@user-dk9kn1mj2c
@user-dk9kn1mj2c 3 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በርከታችሁ ይድርሰን
@mahlettesfaye3631
@mahlettesfaye3631 3 жыл бұрын
Tsgawn yabzalot ye Abatachin liji enwedotalen telat efir yibel legna lebarochu geta birtuwochin asnstolinal yaberetunal sindekim geta raralin be ewnet 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 sile frtsum Fikiru e/r yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሃል ቀሲስ ሀይለ መለኮት በቤቱ ያፅናክ
@mekideehtiyopa1844
@mekideehtiyopa1844 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደረብንንንንንንን
@maranttube3588
@maranttube3588 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲⛪️🥰🥰🥰🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hy2wc3vu7p
@user-hy2wc3vu7p 3 жыл бұрын
አሜን ያባታችን ልጅ ቀሲስ በርታልን። እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ሁዳዴ ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳእና ብለን ለመጨረስ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
@meron9573
@meron9573 3 жыл бұрын
fatari edimen tana yisitilen stgawin yabizalot Amen 🙏
@emebetemu5599
@emebetemu5599 3 жыл бұрын
Edzh yebrket Lemsatef yabkan Yeabatchin zelot Ayelyin kisise Hayilya Bezlwet Asbun Zomun beslam Asejmro Beslam yasfzmn Amn Amn Amn💚🤲🙏
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Hulu Berisu Hone ,kehonewim Anidusinikuwa Yale-Erisu Alihonem Wenidimachin Eniwedihalen Bereketih Yideribin 💋 Amen
@dubairak9714
@dubairak9714 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ⛪✝️☝🎤🎤🎤🙏🙏🙏
@adanudegefa5705
@adanudegefa5705 3 жыл бұрын
E/g yetamesgne yiwen berakatu yidariben 🙏🙏🙏
@derasederase4627
@derasederase4627 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታችን ምትክ
@user-lx9le7et2z
@user-lx9le7et2z 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን መምህራኝን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ወገኖቼ ፈጣሪ እጁን ዘርግቶ ከችግራችሁ ይፍታችሁ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@miopmiop4226
@miopmiop4226 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 3 жыл бұрын
Mn lbellk yezerahew tacdaleh inde mibal legna adis hiwet seten Igzabiher ymesgen bereket yabzalh ytebkh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭❤
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 3 жыл бұрын
አባታችንሺአመት፡ኑረልን፡በፀሎት፡አሥቡኝ፡ወለተማሪያም፡ልጀወት፡አባቴ
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 жыл бұрын
አልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ ባንተ የተመካ ሁሉ አይወድቅም መቸም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🍀💒❤🌾🌿
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
የኔ ሀፅያት እግዚአብሔር ቢያሳዝነውም!! ግን እንኳን ተወለድኩ! ለሁሉም ግዜው አለው!!
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
አቤት መታደል በእጃቸው መባረክ የእኔንም ቀርብ አርግልኝ ከእስራቴ የምፈታበትን 😭😭😭
@ajmanajamn5910
@ajmanajamn5910 3 жыл бұрын
Sele mayeneger setotaw Egezyabhar yemesgn amen
@edombekele6564
@edombekele6564 3 жыл бұрын
Egzabharee sekeber ayene 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ye Abatu lij Egzabhare awenm degnetun tigsetun yesth enga aschegari nen berketotot.yedrbn mesekelun beja nekawet kiber hulu le Egzabhare yehun Amennnn
@misrabe7339
@misrabe7339 3 жыл бұрын
EllEllllllllllllllĺlllllllllll Amen Amen Amen Tanks God
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y 3 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ እድሜና ጤና ይስጥህ ወ/ጊወርጊስ ነኝ በጸሎት ያስቡኝ
@genzebe.genzebe2986
@genzebe.genzebe2986 3 жыл бұрын
አሜን በረከታችሁ አይለየን አድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ቀሲስ ኃይለ መለኮት በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የአባትክ ምትክ ነክ
@adeymariam6103
@adeymariam6103 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ🙏🙏🙏
@burteh.mikaeli8393
@burteh.mikaeli8393 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ባለህበት ይጠብቅህ በረከታቺሁ ይድረሰን መልካም የዖም ጊዜ ይሁንልን
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 жыл бұрын
ቀሲስኃይለመለኮት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሆትን ይባርከው እዲነው ወልዶ ለእግዚአብሔር አገልጋይ ማድር መታደል ነው እውነት ዛሬ እሄንበማየቴ እድለኛነኝ
@meron7563
@meron7563 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዲ ተጋፍቶ መባረክም ለካ ይናፍቃል ጌታዬ ሆይ በቃቹ በለን ባገራችን ለመሰብሰብ አብቃን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 жыл бұрын
👍
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 жыл бұрын
በእውነት አሜን
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН