አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን

  Рет қаралды 35,377

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

ሰኔ 4 / 2015 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በተካሄደው ጉባኤ አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን
አዎ ስንሠራ ጎበዞች ነን ፡ እግዚአብሔር ሲሠራብን ግን አገልጋዮች ነን ። ጌታ የሚሰጠን የልመናችንን ያህል አይደለም፤ ከለመነው በላይ ነው ። የመጻጕዕ የልመናው ልክ መዳን ነበረ ። ጌታ ግን አልጋውን ተሸክሞ እንዲሮጥ አደረገው አልጋን መሸከም የጤነኞች እንኳ ስጋት ነው ። የጌታ ፈውስ ግን ጤንነት ብቻ ሳይሆን የተሸከመንን የመሸከም አቅም ነው በርግጥ ተፈውሰን ከሆነ የተሸከሙንን እንሸከማለን ። ወላጆቻችንን መምህራኖቻችንን እንሸከማለን ።
#like_Comment_Share_Subscribe በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
ቀጣይ አገልግሎታችን የፊታችን እሁድ ሰኔ 11 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1ሰዓት ጀምሮ በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እንደ ቀድሞ በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ አገልግሎቱ ይቀጥላል!

Пікірлер: 307
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 Жыл бұрын
ከሆነ አይቀር ልጅ ማሳደግ እንዲህ ነው!! ያባቱ ልጅ ህይወት ቀያሪ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 Жыл бұрын
Ewnte nw Egzabher ymsgen selhulum neger❤😊❤
@user-cp9qq1ni7t
@user-cp9qq1ni7t Жыл бұрын
​@@Hana-iy5re❤❤❤❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
❤❤❤
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643 Жыл бұрын
❤❤❤
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
ማንም ምንም ይበል ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን
@daniboy1896
@daniboy1896 Жыл бұрын
ለዛምም ነው ለማይረባ አምሮ ተላልፈን የተሰጠነው ። ያለማስተዋል መጓዝ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
መፀለይ መሰገድ ንሰሀ ሰትገቡ አይደለም ጉረቤት ቤተሰቦቻችሁ ይርቋችዋል ከዛ ደሰሰ የሚል ሰቃይ ውሰጥ ገብታችሁ ጠላታችሁን ታሸነፍላች በረቱ#ይፍቱኝ ቀሲስ ፀጋውን ብዝዝት ያረግሎት
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እኔም እንደዛ ነው ያጋጠመኝ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አልቻልኩም በጾሎት አስቡኝ አር የነካ ጨት አደረጉኝ ሁሉም ሰው ይጠሉኛል ይጠየፉኛል
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
​@@user-cb2tr4cd9mእኔም እዳችዉ ነኝ እህቴ ባሌ ቤተሠቦቸ ጓደኞቸ ማንም ሠዉ አያናግረኝም ቆይ ምን በደልኳቸ እላለሁ በሠዉ ሀገር ነዉ ያለሁት አዳደ አልቆሸ አልፈዋለሁ ኦላይ ገብተዉ እኳን ሊደዉሉ ሠላም ብለዉኳን ሳይጥፉልኝ ይወጣሉ ችግር ቢደርስብኝኳ የማዋየዉ አንድም ሠዉ የለም ከእመአምላክ ዉጭ እንዳጋጣሚ ከደወሉኳ ብር አትልኪምደ ለማለት ለኔ አስበዉና ናፉቄቸዉ አደለም እናቴምኳ ጠልታኛለች አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢
@happyhappy-con
@happyhappy-con 4 ай бұрын
እኔ አለሁ ተምሬ ሰርቼ ባዶ ቤተሰቦቼ ጤና እያሳጣ እባካችሁን ድረሱልኝ ከእግዚአብሔር በታች በናንተ ፀሎት ሀይል አላት ለእናቴ ድረሱላት
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት በረከትዎት ይደርብን የአባታችን ምትክ እሰይ እናንተን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርለልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልን አጋሥታለም ሥላሤ አይነልቦናችንን ያብራልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ቀሲስ ሀይለመለኮት ፀጋው ይብዛሎት የአባትህ ልጅ መታደል ነው✝️❤❤❤
@sayedahmada17
@sayedahmada17 Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ።እዳሻው አባይን ዳግም ወልደናን።ተመስጌን።አባዬምንም እየደገፋችሁ ቢሆን ካይናችን እዳይርቁብን።😢😢😢😢
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 Ай бұрын
አባቴ እግዚያብሄር ይባርኮት ያባቱ❤ልጅ አገልግሎትን እግዚያብሄር ያስፋሎት ጠላትዎትን መዳኒአለም ይርግጥሎት
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 11 ай бұрын
እባክሽ አድራሻቸውን ፃፊልኝ ወንድሜ ከአሜሪካ ታሞ መጥቶ ነ ው ድንግል ትጠብቅሽ
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si 2 ай бұрын
በእውነት መስገድ መፀለይ ስትጀምሩ ቤተሠብ ጎደኛ ሁሉም ይነሳባችሆል የዛን ግዚ ትግሉ ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔርን ይዘን እናሸንፍለን ፀጋውን ያብዛልን ቀሲስ 🙏
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
መምህር እኔ በመንፈስ እየተሰቃየው ነው መስገድ መፀለይ ጀመርኩ ግን ስፀልይ ሃሳቤ ይበተናል መሰገድም ጀመርኩ እግሬን ሽባ አድሮ ይዞኛል እረ በእማምላክ እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢
@raya7711
@raya7711 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የሁላችንም ችግር ነዉ እህቴ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 Жыл бұрын
መቁጠሪያ አስባርከሽ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ግንባር ላይ ታሰር እያልሽ ቀጥቅጭው።
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
@@hanagobeze1969 እሽ እማ ያቅሜን እየታገልኩ ነው ውዴ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ አዳምጪ እንዴት እንደሚታሰር ትማሪአለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ዬሰሸብሽ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እማ ጉልበትሽን ቀቢው
@KarlKfoury
@KarlKfoury 2 ай бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛለወት አባታችንም ሺ አመት ኑሩልን!!!
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
ቤተክርስትያን አውደምህረት የእግዛብሄር ቃል ነው የሚሰበክበት:
@zuzu7018
@zuzu7018 Жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እንኳን መልካም ፍሬዎትን ተኩልን በእውነት ደስ አለኝ ልጅዎትን ስለተኩልን እልልልልልልል!!!ጠላት ይዋረድ እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይክበር የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@user-iz5ik6ob2v
@user-iz5ik6ob2v 2 ай бұрын
አባቴ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ቀሲስ ኃይለ መለኮት ግርማ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይጠብቅዎ 🤲❤🤲 ባርኩን አባታችን 🙏🏿🙏🏿
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
አባታችን በጣም የምወድዎ የማከብርዎ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥዎ❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
መምህሬ ፀጋውን ያብዛሎት የተዋህዶ ጀግና እድሜ ለአባታችን ነቅተናል ኑሩልን እመብርሃን ትጠብቃቹ ከክፉ ነገር ❤አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ በሰላም ላገሬ እድበቃ አባታችን🙏
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 11 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ
@user-wz5ux5td1u
@user-wz5ux5td1u Жыл бұрын
እኳን ደና መጡ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባ እርኩስ መንፈስ ያስጨንቀኛል ወለተ ማሪያም እያሉ በፆለትወ ያስቡኝ
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
መምህር የእኛም አባት ናቸው አባታችንን ለረዥም አመት ሀገርን ያገለገሉ አባታችን ናቸው አንተም እሳቸውን መተካት ከባድ ቢሆንም በርታ አደራ እሳቸውን ለመጣል አጋንንት በሰው አድሮ መጣል ስላልቻለ አንተን በእጅጉ መፈተኑ ግድ ነው እናም በርታ አደራ አለብህ።
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሄር ጉሩም ድቅ ነዉ የድግልልጅ አባት ለልጁ እደሻማ የሜያበራ ስራ እግዚአብሄር ይመስገንን እግዚአብሄር ሠጠ ቲሠጥ ❤❤❤❤❤❤
@arsemaadane4477
@arsemaadane4477 Жыл бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከወለዱ አይቀር እንዲ ነው እድሜያቹን ያርዝምልን 💚💛❤
@dagilielt6858
@dagilielt6858 Жыл бұрын
መምህር ግርማን በወጣትነት ዘመናቸው ማየት ያልታደልን እነሆ❤
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ከ ጤና ጋር ያድልልን አሜንንንን🙏🙏🙏
@user-hq2cr8pq2s
@user-hq2cr8pq2s 7 ай бұрын
ቀሲስ በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ጉባኤ ሁለቴ አግኝቼዎታለሁ በርቱ እግዚያብሄር ፀጋ ያብዛልዎት: ጉባኤ ሲኖር በሚዲያ አሳውቁን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የናትን እድሜ ያርዝምልን አባታችን ❤❤❤
@user-gp6sy3jc3z
@user-gp6sy3jc3z 4 ай бұрын
አባታችን. ❤❤❤❤የተዋህዶ. እንቁ ❤❤ ከወለዱ. አይቀር. እንደዚህ ነው. ተመስገን. ❤❤❤
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልል የአባቱ ልጅ በረከተችሁ ይደርብን🙏🙏 ❤✝️⛪️🤲
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ በጣም አስቸጋሪ
@Giji-ue1xe
@Giji-ue1xe Жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልዎ የቦታዉን አድራሻ ያሣውቁን እባክዎትን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህርዬ እድሜዎትን ያርዝምልን
@adanuteka5137
@adanuteka5137 4 ай бұрын
ሠላም ለሁሉ ለህዝበ ክርስታን ይሁን የአባታችን ልጅ ፀጋዉን ያብዛለቹ እግዛብሄር አምላክ በፀሎታቹ ያስቡኝ አባታችን ፍቅርተ ማርያም ብላቹ ሁለ ክርስታን በስደት ነዉ የለዉት ለሦሥት አመታት ስራ ተዛግቶብኝ እባካት በፀሎት ያስቡን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@melawit-melawit
@melawit-melawit 3 ай бұрын
ምን ኣይነት መታደል ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን🙏💒
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede Ай бұрын
. . . እንደድሮው እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል:: እግዚአብሔር ይመስገን !
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 Жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይማረን እንጂ በብዙ ትብታብ፡ከተያዝ ቆየ እኮ፡፡ እድሜና ጤና ይስጦት፡፡
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
ማለቅያ ማቆም የለለዉ የናዘረቱ እዬሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላከለላ ይሁናችሁ እኛንም ለፈዉሱ ያብቃን ለዝች ከንቱ ዓለም እደጨዉ እየሟሟን መቼ ይሁን የኛ ቀን ????😭😭😭
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ተመስገን አባታችን እኳን ደና መጡልን❤❤❤
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አስብኝ በፃለታችሁ
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛላችሁ አባታችን
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን❤በረከቶት ይድረሰን❤❤❤
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
ቀሲስ እንኳን ደና መጣህልን video ስከታተል ያዛጋኘል😭😭😭
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@Hiwet3589
@Hiwet3589 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቴ በርቱልን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@user-qf1gz2zz6f
@user-qf1gz2zz6f Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የገልግሉት ዘመንህን ይባርክል መምህር ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@yonasabrahm9584
@yonasabrahm9584 Жыл бұрын
ኣባታችን መም ግርማ እድሜና ጤን ይስጥዎት ይህን የተባረክ ልጅ የተኩልን ተመስገን ፈጣሪይ ይጠብቅዎት
@user-ml7xt8mg9c
@user-ml7xt8mg9c Жыл бұрын
ኣባታችን የኣገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክሎት እናመስግናለን ❤
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
የአባቱ ልጅ አባታችን እንዲት እንደምወዳቸው ከነ ግርማ ሞገሳቸው አጋንት ይቃጠል አባታችን መምህር ግርማ የፍሬዎች ውጤት አይነው መታደል
@wondmuwolde5629
@wondmuwolde5629 Жыл бұрын
እግዜር ደግሞ አባት ሰጠን የአባቴ ልጅ እድሜና ጠና ይስጥልን
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ዘር ጥሩ ፍሬ ያፈራል ወንድማችን ፀጋን በረከቱን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@banchmulat7570
@banchmulat7570 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአምላካችን ይሁን አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ በእንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ያነቃን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ያገልግሎታችሁን ዘመናችሁን ያብዛልን በእዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ተባረክ ፀጋውን በፀጋ ላይ ይስጥህ ወንድሜ እግዚያብሄር ምርኩዝ ይሁን ብዙልን ወንድሞቼ የአባቶች አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን እናንተን ያበቁ አባቶች የባረኩ ትውልዱን የታደጉ ጥቂቶችን አባቶች ያብዛልን
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለኛም ይደረሰልን አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን በረከታቸዉ ይደረብን
@qweqwe444
@qweqwe444 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በረከተወ ይደርብን የአባታችን ልጅ
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын
እግዚአቢሒር ያገልግሉት ዘመንህን ይባርክልን የተዋሂዶ እቁ❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን። ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥልን ❤ ቀሲስ ኃይለመለኮት የአገልግሎት ዘመንወ‍ኦን ያርዝምልን❤
@robamamo8588
@robamamo8588 Жыл бұрын
እግዘብሔር ያመሰገን በጣም ደሰ ይላል አሜን አሜን
@user-uu2lp8hp7z
@user-uu2lp8hp7z Жыл бұрын
ይህን ለአደረገ እግዚአብሔር ይመሠግን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት
@TarikaGurara
@TarikaGurara Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመን ያብዛል
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥልን🙏
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጥሉን 🎉🎉🎉🎉
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ እንኳን ደህና መጡ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ እድሜያቸውን ያርዝምልን በረከትዎን ይደርብልን በጸሎት አስቡኝ
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete Жыл бұрын
እእኳን ደና መጡ አባቴ
@adanuabebaw
@adanuabebaw Жыл бұрын
❤❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤🙏
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን እረሱን የሰጠን አምላክ እማምላክ ግረማ ሞጉስን ጨምራ ጨምራ ትስጦት አባቴ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልጅ የአባቱን ፀጋ የተሰጠው ።።።
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
መምህር ብርክት ይድረሰን
@user-nb1dw2vh3c
@user-nb1dw2vh3c Жыл бұрын
ያባታችን ምትክ አገኘን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዎትን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ተመስገን ያባታችንምትክ አባታችን መምህርግርማ እርሶዎንተክተውልናል ክብርምስጋናይግባው የድግልማሪያምልጂ
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ሁሉን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር አሁንም ክብሩን ይዉሰድ አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን!!
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ የየእግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልዎት ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አሜን🙏🙏🙏
@SabaAdisu
@SabaAdisu 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅጋው ያብዛልህ የኔ አባት
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን እንዴት አመሻችው ፀጋውን ያብዛላችው አሜን ✝️🕊️
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ያባቱ ልጅ እንደናንተ ያሉትን አባትያብዛልን ቸሩ መድሀኒያለም
@mesay1761
@mesay1761 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን በጊዜው ይገልፃል
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የ ማስተዋል ጥበብን ያድለን። አሜን 🙏🙏🙏🙏
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ አባታችን
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም እስከፍፃሜው በቤቱ ያኑረን እግዚአብሔር የኛንም የመዳን ቀን ቅርብ ያድርግልን የተዋህዶ ልጆች በፆም በፀሎት እንበርታ በፀሎት እንረዳዳ
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen amen
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ❤
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
መዳኔአለም እድሜና ይእስጥውት የባታችን ምእትክ እመብርሀን ትክበር ትመስገን
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህርዬ ምንአይነት ልጅ ሰጡን አሜን እልልልልልልልልል
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊💚💛❤️🌿🌿🌿🌾🌾🌾
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
ቃለህወትያሠማልንአባታች በፀሎት አስቡኝ አፀደማርያም ከነቤተሰቦቸ ሀይለሚካኤልወለተተንሳኤ ሀይለጊወርጊስ ፍቅረማርያም ፍቅረድንግል
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 2 ай бұрын
በርከታችሁይደርብን አባታችን😢😢😢
@misrabe7339
@misrabe7339 Жыл бұрын
God blsse you my fathre
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኛነገር እግዚአብሄር እሱ እደቸርነቱ እድሜህያርዝመው ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏👏👏👏
@alemtekleyohans9592
@alemtekleyohans9592 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
በመተት ሚስቱን ነጠቅነው ትውልድን ያበላሹ ዛር አዳል ሞቲዎች Memehir Girma Wondimu Video 605 #subescribe_now #like #share
29:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1*     138-143 (08:59)
9:00