የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?

  Рет қаралды 65,416

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። ለነገሮች፣ ለአለም እንዲሁም ለራሳችን ያለን እይታ ምን ያክል ህይዎታችንን ሊቀይር እንደሚችል በዚህ ቪዲዮ ታስተምረናለች ፤ ቪዲዮውን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 132
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
ስናመሰግን እናተርፋለን እግዚአብሔር ሆይ በጉድለቴም አመሰግንሀለው አባቴ ሆይ አንተ ከኔ ችግር በላይ ነህ ለዛሬ ስለዚችህም ስአት አመሰግናለሁ ❤ 🥰
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿 ❤
@maref5336
@maref5336 Жыл бұрын
Canal in 0asegd
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
እውነት ነው ቆም ብለን ስናስበው፡ የተደረገልን ይበልጣል። የጎደለን ማስተዋል ብቻ ነው። ዛሬ መኖራችን በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው። በዘመኔ ሁሉ ከኔ ያልተለየ በነገር ሁሉ ሁሌ የሚረዳኝ ታማኙ ፈጣሪዬ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ሰለማይነገር ስጦታህ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከነገሮች በላይ ነኝ ሀይል የእግዚአብሔር ሰልፍ የጌዲዎን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
በትክክል እእቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን ❤❤
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿 ❤
@medinaendris273
@medinaendris273 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ,,,,እኔ በብዙ ውጣ ውረድ አልፌአለሁ ሁል ጊዜ የሚታየኝ የተሻለ ነገር ወደ እኔ እየመጣ እደሆነ ስለሚሰማኝ ሁል ጊዜ አመሰግናለሁ በህይወቴ እጅግ ብዙ በርካቶችም ተሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይይመስገን💚💚💚
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ነው በ እግዚአብሔር የምገረምው ማለት መቼም ይማይለውት አበት ነው:: አንካን አመስግነን እንድሁ የወደደን ነን:: ምነም ባይኖረን እሱ ብቻወን በቂ ነው ዳጊ😘በጣም አመሰግናለሁ
@workyefekeru
@workyefekeru Жыл бұрын
ዳኒዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ትክክል ዳጊዬ ስለሁሉም እናመስገን ክበር ተመስገን የድንግል ልጅ❤❤❤🙏
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ጤነኛ ሆኜ ተሰድጄ እየሰራሁ ነው እኛ ተመሥገን የምንለው የታመመን ሰው ሥናይ ነው ግን ከሀገር ሳልወጣ ቢሆን ዳጊን ያወኮት አልመጣም ነበር ባለኝ ነገር አመስጋኝ ብሆን ኖሮ አሁንም ተመሥገን
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ዳግየ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ እኔ አብራኝ ያለች ጓደኛየ ሁሌ ቲክታክ ላይ የምታየዉ ነገር የሚያስጨንቁ እና የማይረባ ነገር ወይ ዘረኛ ሆነዉ የሚሳደቡ ካሉ እነሱን ትልክልኝ አለች ባጠቃላይ አች የተናገርሻቸዉ ነገሮች እኔ ጋር አሉ watesap ላይ ስትልክልኝ እይዉ በፈጣሪ ትለኛለች የማይረባ ነገር መሆኑን ስለለመድኩት እሺ ቆይ በኋላ አየዉ አለሁ ብየ እልፍ ማለትን ተማርኩ ። ይህም ደሞ እድማር ያደረክሽኝ ያንች የስነልቦና ምክሮችሽ ለኔ ብዙ ነገር ጠቅመዉኛል የኔ ጀግና አንች ልዩ ሴት ነሽ ሀገራችን ላይ ብቻ ሳይሆን በየትኛዉ አለም ዉስጥ የተጎዳ እና ብዙ ተስፋ የቆረጡ ልቦች በማህበረሰባችን ዉስጥ እጅግ በጣም ብዙ ሰዉ በየትኛዉም የስደት አለምም ሞልቷል ። ስለዚህ ታስፈልጊን አለሽ ፈጣሪ ደሞ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤ ዳጊየ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ብዙ ሰው የሚጨነቀው ስላልደረሰበት ቀናቶች ነው እንጂ ወደኃላ ሄዶ ቢያስብ ብዙ እግዚያብሔር ያሳለፈን ነገር አለ ይሄን ስናስብ ወደፊት ላሉ ቀናቶች እምነት ይሆንልናል የኃላችንን ስናስብ ጌታ ይባረክ ደስ ይለኛል ነገን አልፈራም አምላኬ ታማኝ ነው ሰዎች አትፍሩት ነጋችሁን ለቀኑ ክፋቱ ይበቀዋል እምነታችንን ባምላክ ላይ እናድርግ!!
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@meskermgetachee
@meskermgetachee Жыл бұрын
አቺ እኮ ትልያለሽ እውነት ምርጥ ሰው ነሽ በተለይ ለወጣቱ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
አመሰግንህ ዘንድ ምክኒያቴ ቡዙ ነው ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏
@ebisegebisa8909
@ebisegebisa8909 Жыл бұрын
እኔ ዳጊዬን በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ አንቺን ለማግኘት በጣም ሞክሬ አልተሳካልኝም ሳልሞት አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አስባለሁ ተስፋም አደርጋለሁ ሁሌ ከእንቅልፌ ስነቃ በእርምጃዬ ሁላ ጸሎት ማደርገው ፈጣሪ ካንቺ ጋር እንዲያገናኘኝ ነው በጣም ነው የምወድሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@user-en2uk2tm6f
@user-en2uk2tm6f Жыл бұрын
ዳጊ እውነት ነው እህቴ መሰረት ትባላለች በጣም ተፅእና ፈጣሪ ናት ጎበዝናት ሁሌ ትነግረኛለች እኔም እወድሻሎህ
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰወድሽ ሠላም ትሰጫለሽ ሠላምሽ ብዝት ይበልልሽ
@elizabethdawood5579
@elizabethdawood5579 Жыл бұрын
My best Ethiopian icon, Long live Dagi🙋‍♀️
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ዳጊዬ ማመስገን መልካም ነው ስለተደረገልን ነገር ብቻ ሳዮሆን ስላጣነውም ይበልጥ ማመስገን አለብን
@JerusIsrael
@JerusIsrael Жыл бұрын
እህታችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣሽ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ ልክ ብለሻል
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት
@m.bedane7442
@m.bedane7442 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
የአላህ ሰላም እምትሰጥ ሴት ነች 😍😍
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_ላይክ ያንሳል_ _ዳጊዬ በጣም ድንቅ ነው እምታስተምሪን እናመሰግናለን_
@user-xe5ye7ik6z
@user-xe5ye7ik6z Жыл бұрын
Thank you sister ❤
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊየ አንች ድንቅ ውብ ሴት ነሽ 😍😘😘 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv 9 ай бұрын
Wow, sharing is caring! Thank you so much Daggye 💓
@hayatworku1009
@hayatworku1009 Жыл бұрын
temsgene beteme hulu gezei abo tebarki yezemne jagena nesh 🥰😇😇😇thanks so much 🙏
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
my lovely sis thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@tewahdo6304
@tewahdo6304 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ስለ ሁሉም ነገር
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
I am grateful for my life 🙏 ❤️
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ
@bethanydaniel7545
@bethanydaniel7545 Жыл бұрын
This is amazing Daggiye, you are giving us all the best gift ever by teaching us how to tap into our inner potential through positively!
@masiyye.2933
@masiyye.2933 Жыл бұрын
Thank you so much ❤❤
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
Thank god 🙏😢 good jod ! thank you very much dagiye❤
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Жыл бұрын
በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ውድ😍
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Thanks dagiye u are right 🎉
@saradubai7853
@saradubai7853 Жыл бұрын
Wow dagiye tabareki❤❤❤
@TH-ff8wu
@TH-ff8wu Жыл бұрын
Dagiye betam enamesegnalen yene migb eko nesh I from 🇪🇷
@hirutayalew8664
@hirutayalew8664 10 ай бұрын
thanks God!
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
God bless you always dagiye i love you so much ❤
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
Always grateful and appreciate for everything God gave us. Masha Allah you encouragement is charity you share the knowledge inside you and your advice something money cannot buy.
@user-cu2oh1dm7n
@user-cu2oh1dm7n Жыл бұрын
Be bless
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ የኔ ውድ❤🙏❤😘
@kokisahlu4702
@kokisahlu4702 Жыл бұрын
Thank you
@jituumegersee
@jituumegersee Жыл бұрын
😢❤ Tesfa hunkan mexashelg yene wud
@haset1987
@haset1987 Жыл бұрын
I'm very great full for everything I have!!
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
እውነት ነው ከምስጋና ብዙ እናተርፋለን ዳጊዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር በነገርሽ ይቅደም ግን እኛ ውጭ ላለነው እንዴት ዳጊስ ላይፍ ክላስን እንደምንወስድ ብታስተካክይልን ባይ ነኝ❤
@user-ov8mt7um3w
@user-ov8mt7um3w Жыл бұрын
temesgen yena geta temesgen ❤❤❤
@MelatGirma-zr1dy
@MelatGirma-zr1dy Жыл бұрын
Yene wud thanks
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 Жыл бұрын
You are amazing❤
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
ዳግዬ ያኔ ወርቅ እናመሰግናለን
@breykahsay4686
@breykahsay4686 Жыл бұрын
የኛ ጅግና የሚወድሽ
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 Жыл бұрын
ዳጊ ድንቅ ትምህርት ለሚሰማ
@genetdirre4486
@genetdirre4486 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤god bless you great sister i love you ❤❤❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
የኔ ንግስት እውነሽ ነው እወድሀለሁ ዳጊ
@tegestabrdaw3065
@tegestabrdaw3065 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደው ሁሉም እንዳንቺ ቢረዱ ጀግኒት 🎉🎉❤
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u Жыл бұрын
ወላሂትክክልነሽ💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
Thanks
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
ዳጊ ሽኮር ስወድሽ❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
❤❤❤thankyou ዳጊዬ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿 ❤
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ባለብኝ ችግር ምክንያት በላይፌ በጣም እማረር ነበር አቤቱ ይቅር በለኝ ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏🥰🥰
@tititadesse8270
@tititadesse8270 Жыл бұрын
የኔ እህት ፕሮግራምሽን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ። መልካምና ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አስባለሁ። በርቺ። ግን አንድ ሃሳብ መስጠት አሰብኩ። መቼም የምታስተምሪያቸው ሁሉም አማርኛ ቋንቋን ተናጋሪ ወይም የሚሰሙ ናቸው። አንቺ ንግግር በምታደርጊ ጊዜ በብዛት እንግሊዝኛ ቃላትን ትጠቀሚያለሽ እና እደው የአማርኛውን ለመጠቀም ብትሞክሪ መልካም ነው። ቋንቋችን እየጠፋ መሆኑን አስተውለሽው ታውቂያለሽ። በትንሹ አመሰግናለሁ ለማለት Thank You. በጣም ተለምዷል። መሰልጠን ሊመስለን ይችላል ግን አይመስለኝም እህቴ እንደው ሪፖርተር ላይ ከዶ/ር ኤፍሬም ሰንበታ የተጻፈ መልዕክት አለ ብታይው መልካም ነው። በተረፈ ግን በርቺ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ለፍተሽ ጥረሽ ተምረሽ ነውና ሴኬታማ የሆንሽው አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ ቅነትን ያላብስሽ 💐🇨🇬
@user-os7cg6hg8t
@user-os7cg6hg8t 9 ай бұрын
አግዚአብሔር
@mignottesfaye5271
@mignottesfaye5271 Жыл бұрын
የአንቺ ተማሪ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
ዳግዬ እኔ አይቼሽ አላውቅም ነበር i Swear .2 God በቅርብ ግዜ ነው በ TV ያየሁሽ i think 5 weeks ago ካየሁሽ በኃላ ስከታተልሽ Social Media ላይ ሁሉም ነገረሽ ጣፋጭ ነሽ online በዛ ላይ የአገሬ ልጅ ነሽ የደሴ Nice to meet you እኔ የአገርግዛት ሰፈር ልጅ ነበርኩ በአባቴም በእናቴም አዲስ አበባ ጋንዲ Hospital ብወለድም ኢትዬጵያዊ ነኝ
@selamyos3449
@selamyos3449 Жыл бұрын
❤❤❤
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
ኣመሰግናለው ዳጊዬ
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዳ ግ ዬ ሙሉ ሤት ነሽ i love your sweet speaking
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Жыл бұрын
Thanks🎉 😂 👍
@SitiAhmed-ib2lz
@SitiAhmed-ib2lz Жыл бұрын
Dageya yana konjo ❤
@lidyafikadu2026
@lidyafikadu2026 Жыл бұрын
I love you daggi
@Almituubirahanuu-di6fj
@Almituubirahanuu-di6fj Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@samualroyal8356
@samualroyal8356 11 ай бұрын
#1🙏🙏🙏
@bezawitmoges9354
@bezawitmoges9354 Жыл бұрын
እንደ ጠረፍ አይነት ታሪክ ያላቸው ይቅረብልን
@dawitiftuu5608
@dawitiftuu5608 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw5ql9vp3g
@user-bw5ql9vp3g 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@jemalawol6687
@jemalawol6687 Жыл бұрын
Dagii hawassa life class traning bijemer❤❤
@user-ku8fm8ef9g
@user-ku8fm8ef9g Жыл бұрын
وَإِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَاكِ وَطَهَّرَكِ وَاصْطَفَاكِ عَلَىٰ نِسَاءِ الْعَالَمِينَ መላእክትም ያሉትን (አስታውስ)፡፡ «መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሸ፡፡ አነጻሽም፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ፡፡» يَا مَرْيَمُ اقْنُتِي لِرَبِّكِ وَاسْجُدِي وَارْكَعِي مَعَ الرَّاكِعِينَ «መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡» إِذْ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ يَا مَرْيَمُ إِنَّ اللَّهَ يُبَشِّرُكِ بِكَلِمَةٍ مِّنْهُ اسْمُهُ الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ وَجِيهًا فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ وَمِنَ الْمُقَرَّبِينَ መላእክት ያሉትን (አስታውስ)፡- «መርየም ሆይ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በኾነ (ልጅ) ያበስርሻል፡፡» وَيُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا وَمِنَ الصَّالِحِينَ «በሕፃንነቱና በከፈኒሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል፡፡ ከመልካሞቹም ነው» (አላት)፡፡ قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ ۖ قَالَ كَذَٰلِكِ اللَّهُ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ ፡-ጌታዬ ሆይ! ሰው ያልነካኝ ስኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለች፡፡ ነገሩ እንዳልሽው ነው፡፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል፤ ወዲውኑም ይኾናል አላት፡፡ وَيُعَلِّمُهُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَالتَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ ጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ያስተምረዋል፡፡ وَرَسُولًا إِلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنِّي قَدْ جِئْتُكُم بِآيَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ ۖ أَنِّي أَخْلُقُ لَكُم مِّنَ الطِّينِ كَهَيْئَةِ الطَّيْرِ فَأَنفُخُ فِيهِ فَيَكُونُ طَيْرًا بِإِذْنِ اللَّهِ ۖ وَأُبْرِئُ الْأَكْمَهَ وَالْأَبْرَصَ وَأُحْيِي الْمَوْتَىٰ بِإِذْنِ اللَّهِ ۖ وَأُنَبِّئُكُم بِمَا تَأْكُلُونَ وَمَا تَدَّخِرُونَ فِي بُيُوتِكُمْ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً لَّكُمْ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ ወደ እስራኤልም ልጆች መልክተኛ ያደርገዋል፡፡ (ይላልም)፡- «እኔ ከጌታዬ ዘንድ በተዓምር ወደ እናንተ መጣሁ፡፡ እኔ ለናንተ ከጭቃ እንደ ወፍ ቅርፅ እፈጥራለሁ፡፡ በርሱም እተነፍስበታለሁ፡፡ በአላህም ፈቃድ ወፍ ይኾናል፡፡ በአላህም ፈቃድ ዕውር ኾኖ የተወለደን፣ ለምጸኛንም አድናለሁ፡፡ ሙታንንም አስነሳለሁ፡፡ የምትበሉትንና በቤታችሁ የምታደልቡትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ፡፡ የምታምኑ እንደኾናችሁ ለእናንተ በዚህ ውስጥ በእርግጥ ተዓምር አለበት፡፡» وَمُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَلِأُحِلَّ لَكُم بَعْضَ الَّذِي حُرِّمَ عَلَيْكُمْ ۚ وَجِئْتُكُم بِآيَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ «ከተውራትም ከእኔ በፊት ያለውን ያረጋገጥሁ ስኾን የዚያንም በእናንተ ላይ እርም የተደረገውን ከፊል ለእናንተ እፈቅድ ዘንድ (መጣኋችሁ) ከጌታችሁም በኾነ ታምር መጣሁዋችሁ፡፡ አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡» إِنَّ اللَّهَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ ۗ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ «አላህ ጌታዬና ጌታችሁ ነው፤ ስለዚህ ተገዙት፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው» (አላቸው)፡፡
@mekedeskebede8893
@mekedeskebede8893 Жыл бұрын
betham new yemamesginish desi yilegali memari new yemifeligewi and kini yisakaligali
@hiwetteweldebrhan5136
@hiwetteweldebrhan5136 Жыл бұрын
OMG! Du bist best ❤ ,ja.......?
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በየደቂቃው ማመስገን አለብን እንዳመሰግን ማስተዋልን ስለሰጠከኝ አመሰግናለው
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤
@user-uh9jm6fm9c
@user-uh9jm6fm9c Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ እህቴ እንደምን ቆየሸኝ እናት ልጇ ስራ ውሎ ቤት ሲገባ ስታየው እንዴት ደስ ይላል :- አዲስ አበባ እንደመጣው አንቺ ፕሮግራም ላይ መገኘት ህልሜ ነበር ግን አይደለም ስደስት ሺ ብር ስደስት በር የለኝም ግን የሚያኖረን ፈጣሪ ሆኖ ሳለ ሰው ብዙ መስራት እየቻለ የሰው ልጅ ክብሩ ምን አለው በሚል አስተሳሰብ ተቀየር በዙዎቹን እንዲያሰሩኝ ተማፀንኩ ለመንኩ ግን ተጠየፉኝ የታዋቂነት ክብር እኮ አምላክ ከፈጠረልን ክብር አይበልጥም በቻ አግዢኝ ብዙ መስራት ብዙ መቀየር እፈልጋለው ላንቺም ለቤተሰቦችሽም መልካም በአል
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@samrawittsfayasamri5051
@samrawittsfayasamri5051 Жыл бұрын
Dagiye my bestie yet new event metsechiw meches new i want to attend the classes
@user-gq2iy5gz7j
@user-gq2iy5gz7j Жыл бұрын
dagi it's ok
@anchineshalebign5653
@anchineshalebign5653 Жыл бұрын
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሸ
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 Жыл бұрын
ዳኪዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ እኔ የያኝ ነገር ዛሬ ነገ ማለት ቆዎራጥ አለመሆን።
@tezeruwendemu1204
@tezeruwendemu1204 Жыл бұрын
አንቺ ማለት ልዪ ፍጥረት
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 Жыл бұрын
Ewnet new dagiye erasen enday new yaregshege beteley sele misgana 10q dagisha
@taibakeiak
@taibakeiak 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cu2oh1dm7n
@user-cu2oh1dm7n Жыл бұрын
Dagi ene eyalefikubet meniged new egiziabiher hulem degi amilak new
@user-qq5cw2se6t
@user-qq5cw2se6t Жыл бұрын
Dagi 2 zure meche naw yamigameraw ena harar naw yamenorew ebakeshi bazi seate yasefalgagale mamazegab efalgalwe ebakeshen ergige
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n Жыл бұрын
በምን ላግንሽ 😢😢😢😢ግራ ግብት ብሎኛል በሰው አገር 😢😢ድክም ብሎኛል😢😢😢
@mebrattadese6383
@mebrattadese6383 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እናት ጠንከር በሊ ያልፋል ምንድ ነው ያደከመሽ ?
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Жыл бұрын
🙏🏿❤️🌷
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 126 М.
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,1 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
ለሰው አትናገሩ Don't tell anyone | Bunna with Selam
18:12
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 202 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 21 М.
የምስጋና ሃይል
29:56
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 58 М.
ወደ ስኬት ያመሩኝ መንገዶች
15:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 229 М.
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮና ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 6 М.
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 80 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,1 МЛН