ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች

  Рет қаралды 184,376

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
#daggyshow #daggyslifeclass #travel #travelvlog

Пікірлер: 663
@user-td8dy3rl1d
@user-td8dy3rl1d Жыл бұрын
ዳጊየን የሚወድ በላይክ የኔ መልካም🥀🤴
@zinikmeznagna
@zinikmeznagna Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mbyahbhnvd27kYE.html
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 Жыл бұрын
,_ዳጊ ማነቃሸ በጣም ማርኮኞል እኔንም ጎብኘ እባክሸሸ
@alemtsehaybekele7080
@alemtsehaybekele7080 Жыл бұрын
እንደኔ አትወጃትም
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 Ай бұрын
😂😂😂​@@alemtsehaybekele7080
@yetiwube2558
@yetiwube2558 Жыл бұрын
ከምንም በላይ እግዚአብሔር መኖሩን ማመንና ለሱ መገዛት
@ibnulidrisibnul3163
@ibnulidrisibnul3163 Жыл бұрын
የመርየም ልጅ ዒሳን عليه السلام አስመልክቶ እኛ ሙስሊሞች ያለን ግልፅ እምነት ይህ ነው! ይህን በፅኑ እናምንበታለን ፤ እውነታውን በገሀድም እናሳውቃለን! አንደኛ፦ የመርየም ልጅ ኢሳ عليه السلام የአላህ አገልጋይ፣ መልዕክተኛና ከመርየም ማህፀን ውስጥ አላህ የጣላት (የሁን) ቃሉ ፤ ከርሱ የሆነ መንፈስ ብቻ ነው። ይህንን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ 《የመፅሀፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ። በአላህ ላይም እውነትን እንጂ አትናገሩ። የመርየም ልጅ አል መሲህ ዒሳ የአላህ መልዕክተኛና ከመርየም (ማህፀን ውስጥ) የጣላት (የሁን) ቃሉ ፥ ከርሱ የሆነም መንፈስ (ብቻ) ነው።…》አን-ኒሳዕ /171 ሁለተኛ፦ አባታችን አደም ያለ አባትና እናት እንደተፈጠሩት ሁሉ ዒሳም عليه السلام ያለ አባት ከእናት የተፈጠሩ መሆኑን እናምናለን። ይህንንም አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ 《ከአላህ ዘንድ ዒሳ እንደ አደም አምሳያ ነው። (አላህ አደምን) ከአፈር ፈጠረው ከዚያው "ሁን" አለው ሆነ።》 አል-ዒምራን /59 ሶስተኛ፦ ዒሳ ኡሉል አዝም ተብለው ከተጠቁሱት አምስት መልዕክተኞች አንዱ ናቸው ብለን እናምለን። ይህንን በተመለከተ አላህ እንዲህ ብላል ፦ 《ከነቢያት ቃል ኪዳንን መያዛችንን (አስታውስ) ከአንተም፣ ከኑህም፣ ከኢብራሂምም፣ ከሙሳም፣ ከመርየም ልጅ ኢሳም። ከነርሱ የጠነከረ ቃል ኪዳንን ያዝን።》አል-አህዛብ/7 አራተኛ፦ ዒሳ የአላህ አገልጋይ (ባሪያ) እንጂ ፈፅሞ የአምላክነት ባህሪ የሌላቸው መሆኑን እንመሰክራለን። አላህ እንዲህ ይላል፦ 《 እርሱ ( ዒሳ) ፀጋችንን የለገስነውና ለእስራኢል ልጆችም ምሳሌ (አርአያ) ያደረግነው (የአምላክ) አገልጋይ እንጅ ሌላ አይደለም።》አዝ-ዙኽሩፍ/59 አምስተኛ፦ ሙታንን ህያው ማድረግ፣ በአንቀልባ ሳለ መናገርንና አይነ ስውራንን መፈወስን የመሰሉ ተአምራትንና ምልክቶችን አላህ ለዒሳ عليه السلام ሰጥቷቸዋል ብለን እናምናለን። ስድስተኛ፦ ዒሳ عليه السلام ለተላኩት ህዝብ አላህን በብቸኝት እንዲያመልኩና በርሱ ላይ ፈፅሞ እንዳያጋሩ ጥሪ አቅርበዋል አስተምረዋልም ብለን እናምናለን እንመሰክራለንም። አላህ እንዲህ ይላል፦ 《(ዒሳም ለህዝቦቹ አለ) አላህ የኔም የናንተም አምላክ ነው፤ (እርሱን) አምልኩት። ይህ ቀጥተኛው መንገድ ነው።》 አል-ኢምራን/51 ሰባተኛ፦ ዒሳ عليه السلام የነብዩ ሙሀመድን صلى الله عليه وسلم መምጣት አበስረዋል ብለን እናምናለን። ይህንን በተመለከተ አላህ እንዲህ ይላል፦ 《…ከኔ በኋላ በሚመጣና ስሙም አህመድ በሚባል መልዕክተኛ የማበስር በመሆን ወደ እናንተ (የተላኩኝ) የአላህ መልዕክተኛ ነኝ።》አስ-ሰፍ/6 ስምንተኛ፦ በዒሳ عليه السلام እና በነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم መሀል ሌላ ነብይ እንደሌለም እናምናለን። አላህ እንዲህ ብሏልና፦ 《…ከኔ በኋላ በሚመጣና ስሙም አህመድ በሚባል መልዕክተኛ የማበስር በመሆን ወደ እናንተ ( የተላኩኝ) የአላህ መልዕክተኛ ነኝ 》 አስ-ሰፍ/6 ዘጠነኛ፦ ዒሳ عليه السلام አልተገደሉም አልተሰቀሉምም አላህ እንዳለው ወደርሱ አርገዋል ብለን እናምናለን። ይህንንም በተመለከተ የአለማቱ ጌታ እንዲህ ይለናል፦ 《 እኛ የአላህ መልዕክተኛ የሆነውን የመርየምን ልጅ ዒሳን ገደልን በማለታቸው ሰበብ ( ተረገሙ)። አልገደሉትም፤ አልሰቀሉትምም። ግና ተመሳሰለባቸው። እነዚያ በዚህ ጉዳይ ላይ የተወዛገቡት ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው ። በዚህ ላይ ቅንጣት እውቀት የላቸውም። ጥርጣሬን ከመከተል በቀር። በእርግጥም አልገደሉትም ፤ ይልቅ አላህ ወደርሱ እንዲያርግ አደረገው። አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነው።》 አን-ኒሳእ/157-158 አስረኛ፦ የመርየም ልጅ ዒሳ عليه السلام በመጨረሻው ዘመን ወደ ምድር ይወርዳሉ፤ በነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ሸሪአም ያስተዳድራሉ። አሳማን ይገድላሉ፤ መስቀልን ይሰባብራሉ፤ ግብር ያስከፍላሉ፤ ከጠማማው መሲህም ይበቀላሉ፣ ከዚያም በምድር ላይ ይሞታሉ፣ በመሬትም ይቀበራሉ፣ ሁሉም ፍጡር ከመሬት እንደሚቀሰቀሰው ሁሉ ጊዜው ሲደርስ እርሳቸውም ከምድር ይቀሰቀሳሉ። የመርየም ልጅ ዒሳን عليه السلام አስመልክቶ እኛ ሙስሊሞች ያለን እምነት ይህ ነው። ይህ ትክክለኛው እምነት ነው። ከዚህ ያፈነገጠ ትክክለኛውን ጎዳና ስቷል። አላህ እንዲህ ይላል፦ 《የመርየም ልጅ ዒሳ ይህ ነው። ይወዛገቡበት ስለነበረው (የርሱ ጉዳይ) እውነተኛው ቃል (ይህ ነው)። ልጅ መያዝ ለአላህ ተገቢው አይደለም። ክብር ለርሱ ይሁን። አንዳች ነገር በወሰነ ጊዜ "ሁን" ይለዋል። ወድያውኑ ይሆናል።》 መርየም/34-35
@biruktawitrahel4863
@biruktawitrahel4863 Жыл бұрын
ዳጊ ስለምታስተላልፊልን መልዕክቶች በጣም እናመሰግናለን። በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ጠንካራ independent ስኬታማ ሴት ማወቅ በጣም ደስ ይላል ። ሴት ልጅ ስለ መልክ human hair ከመጨነቅ አልፋ እንደዚህ ትልቅ አላማ ኖሯት የበሰለ ህይወት ስትመራ ማየት ደስ ይላል ። በርቺልን!
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын
Betam 👍
@helenkiflom7069
@helenkiflom7069 Жыл бұрын
Exactly 👌🙏
@birhanumaseresha556
@birhanumaseresha556 Жыл бұрын
You are wonderful እነዚህን መፅሃፎች ወደ አማርኛ መተርጎም ቢቻል ብዙ ወጣቶችን ችግር ይፈታል እና አስቢበት ዳጊ በተረፈ ይመችሽ
@zelalemdesta1677
@zelalemdesta1677 Жыл бұрын
ተተርጉመዋል share ላደርግህ እችላለሁ
@meskimarru8065
@meskimarru8065 Жыл бұрын
እሺ አርገው
@kidusmola5785
@kidusmola5785 Жыл бұрын
@@zelalemdesta1677 pls bezi E-mail lakelgn
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
@@zelalemdesta1677 please telgram link askmtlen betam eflgwalhu
@keralemmengistu1084
@keralemmengistu1084 Жыл бұрын
እባክህ በቴሌግራም ላክልን ወንድም ???????
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏ትለያለሽ#ዳጊን #እሚወድ ማነው እንደኔ
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
መፅሀፉ ቢተረጎም ብዙ ሰዎች ይለወጡ ነበር ዳጊ የኛ አከብርሻለሁ❤❤
@kulenikitessa9010
@kulenikitessa9010 Жыл бұрын
Daggi, the Bible has already said that ages ago.Pls try to read the bible as many times as you did his book. It would forever transform ur life konjo. Thank you, though, for being this positive to share what you find to be special. Ewneten new daggiye bible has the most special truth, freedom, and peace any human being deserves to get!
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 Жыл бұрын
As you said sister its alredy on the bibel. i don't like white peopel diktate my life. Its only the word of God who can guide me. To tale you the truth there is nothing is NEW that she speeks today. I alredy know its on the bibel. Inaddition i don't like she used the word universe to substitute God. what is going on??? I am out.
@user-ly1qo3xm2o
@user-ly1qo3xm2o Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ ማርያምን እኔ አች ብትመክሪኝ እምቀየር ይመስለኛል ዳጊ ግን አችን ማግኝት እፋልጋለሁ ማርያምን እኔ በአርብ አገር 7አመት ቆየሁ ግን ምንም ልልውጥ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስቦቸን ቀይሬለሁ እህት ውንድሞቸን አስተምሪለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ ለምኖር ሰስብ ግን ይጨቀኛል አባቴን በጣም ነው እምውደው እና እያመመኝ ነው ነይ ሲለኝ እሽ ብየ ወሰኩ ለመግባት ግን ምን ልስራ ብየ ሳስብ ጭንቀት ይለቅብኛል እባክሽ ዳጊ አችን ማግኝት እፈልጋለሁ ምክርሽን ብቻ ነው እምፈልገው በማርያም እድትመልሽልኝ እባክሽ ዳጊ በጣም ነው እምውድሽ እማክብርሽ ለቤተሰብሽ ያለሽን ክብር ፍቅር ስውድልሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብሽ
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 Жыл бұрын
ኦ የተወደድሽው ዳጊ እኔ ያለ ዛሬ ስለ ኤካርቶል አልሠማሁም እጅግ ከምነግርሽ በላይና በየተኛውም ቋንቋ የማልገልፀው መከራ ስቃይ አሳልፌአለሁ ያው ነፍስ ያለ ጥሪዋ ከስጋ አትለይም ነገር ግን አሁን ያስቀመጥሻቸው አምስቱ ሁሉ ነጥቦች በልምድም በሰዎች የጨዋታ ምክር በተለያየ የህይወት ልምድ አውቃቸዋለሁ እናም ሁሌም ትክክል ናቸው እንዴት እንደደነቀኝ በአጠቃላይ ከመንፈሳዊ ጉዳዮች ጋር ስትቀርቢ በጣም አዲስ የህይወትን መፍቻ ቁልፍ ሁሉ ታገኚያለሽ አገላለፅሽ ህይወትን የምትመለከቺበት አይን ሁሉም ነገር እውነትም ዳጊ ሠዎች በዳግም የህይወት መንገድ ላይ እንዴት በሠላም መጓዝ እንደሚችሉ ብርሃን ሆነሻል ጀግና ስም ከምግባር ሲስማማ የምር እንዴት ያምር።
@1631america
@1631america Жыл бұрын
Dagi this the most beautiful presentation I ever heard. You never know how many people changed their life. You are just inspiring the people who need this most. Thank you.
@bashodada6515
@bashodada6515 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ህይወት ገና አሁን የገባኝ እንድኖርበት ጌታ ይርዳኝ
@meseretsalih6183
@meseretsalih6183 Жыл бұрын
Thank you for your kindness to share what u know....love and respect.🥰
@hi5all
@hi5all Жыл бұрын
ሰው እንዲህ ማምለክ ስህተት፣ ሀጢዐት፣ አለመብሰልና ስሜታዊነት ነው። ቆንጆና በጎ ሰው ነሽ። Good heartdness is good. Good motivation. Comprehensive progress is better.
@bicolobiniabebe8937
@bicolobiniabebe8937 Жыл бұрын
እያደነቀች እንጂ ያመለከች አይድለም...
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
God bless you more dagi! Thank you for this wonderful lesson.....
@getwud6518
@getwud6518 Жыл бұрын
Beautifully illustrated. Thank you for sharing, Dagi. Keep adding more.
@biriebirhanu6917
@biriebirhanu6917 Жыл бұрын
ዳጊየ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሸን የኔ መልካም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ❤
@abeymusse6048
@abeymusse6048 Жыл бұрын
Thank you Dagye,God bless you more and more with his Grace 🙏
@hamrawityigzaw6777
@hamrawityigzaw6777 Жыл бұрын
Thanks dagi, you are our generation of quick witted woman! I really appreciate you!
@asnakechwondimu1898
@asnakechwondimu1898 Жыл бұрын
Thank you for sharing your experience. I appreciate your thoughtfulness.
@mikiyasassefakassa9136
@mikiyasassefakassa9136 Жыл бұрын
Wow...what expression daggy it is life changing thing i have ever lesson !!!thanks
@weyessateresa9502
@weyessateresa9502 Жыл бұрын
How much I love listening to you ...your humbleness the way u use each words .....am speechless
@berhanabera5055
@berhanabera5055 Жыл бұрын
ዳጊዬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልን
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
thanks you teach me this amazing class GOD BLESS YOU
@obsad.tolesa1423
@obsad.tolesa1423 Жыл бұрын
You are number one. Thank you for sharing as your life skill and for initiate me to read these books
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
DAGI,excellent personal development teacher.
@_Elroi_
@_Elroi_ Жыл бұрын
Thank you for sharing Eckhart's and your wisdom Dagi! Stay amazing!
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 Жыл бұрын
ሁሌም ሳዳምጥሽ የማላጣው ተመሳሳይጉዳይ 1. ደስየሚል ለዛ 2. የምታምኝባቸውን ጉዳዮች 3. የማስበውንና የምወደውን አመለካከት ስለማገኝ ደስ እያለኝ እሰማሻለሁ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
እስካሁን ሳላገኝሽ በመቆየቴ ቆጨኝ በዚ ሰአት ከእግዚአብሔር በታች እንደዚህ አይነት ሰው ያስፈልከኛል 😍🙏
@yonasatinafu606
@yonasatinafu606 Жыл бұрын
The amazing dagi...you are unique And thanks for this wonderful video .
@ksaksa9706
@ksaksa9706 Жыл бұрын
የኔ መልከ መልካም ሴት ከአንደበትሽ የሚዉጡት ቃላቶች መጣፈጣቸው እናመሰግናለን ቆወንጆ🙏❤️
@kidistashene3105
@kidistashene3105 Жыл бұрын
Thanks for showing me this, will go there for my next vacation!
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 Жыл бұрын
Daggi, you are really inspiring me I was watching most of your shows. It is the best teaching method for my life. You show me a lot. I appreciate you. Because you tell the truth about life. Most stories you tell us is similar to my life. That’s why I said appreciate you. Very honest and clear. So please keep it up. God Bless you and all your family ❤
@samrawitdebebe6897
@samrawitdebebe6897 Жыл бұрын
thank you dagiye you are such blessing ,greathful my amzaing
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዳጊዬ እንደኔ የሚወድሽ ሠው ይኖር ይሆን አንቺ መልካም ሠው ነሽ አምላክ የሠጠን ገፀ በረከታችን ነሽ
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
thank you so much 🙏 God bless you amezing
@mikael6326
@mikael6326 Жыл бұрын
Thank you for sharing.... I have read 3 of his books amazing ....I am happy for you.🙏
@berihunasfaw5760
@berihunasfaw5760 Жыл бұрын
Thank you so much Dagi. You are so unique !!
@positivemama8044
@positivemama8044 Жыл бұрын
What a wonderful video. Eckhart Tolle is an amazing teacher but we have to be ready to receive his messages. It's never too late to change as long as we are still breathing. What a great gift you gave yourself. I'm so happy for you. One of my other mentors and favorite teacher is Dr. Wayne Dyer. He has so many videos and books out there that have changed my life. Keep up the good work. We need people like you to change the world for the better.
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
Thank you very much for your experience
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ሌላ ምለው ነገር የለም : አንቺ ማለት ለአዲሱ ትውልድ ጸሀይ ነሽ ብርሀንሽ ሁሉም ሰው ላይ እንዲደርስ ተስፋ አደርጋለው❤😘❤😍❤
@gelilaaklilu2047
@gelilaaklilu2047 Жыл бұрын
Daggy, Thsnk you for sharing the most amazing vide 🙏
@mahletgetahun8649
@mahletgetahun8649 Жыл бұрын
I Like you! Thanks for sharing your positive energy!
@frehiwotgetachew927
@frehiwotgetachew927 Жыл бұрын
what nice & deep thinking points u mention, thank u Daggy
@wosagnmedia
@wosagnmedia Жыл бұрын
ዳጊየ እጅግ እናመሰግናለን እነዚህን መፃህፍት ተርጉሚልን እባክሽ 🙏🙏🙏
@Leyoplayz
@Leyoplayz Жыл бұрын
Thank you Dagye,God bless you more and more with his Grace❤❤❤❤❤❤👌
@helugize
@helugize Жыл бұрын
Hi Dagi, you have no idea how refreshing it is to hear someone in Ethiopia talking about Echart Tolle.... His work opened my life to so many esoteric teachings. I would love to connect with you and discuss further how we can collaborate..... I have so much knowledge I want to share with you also learn from you as well.
@truthonly2023.
@truthonly2023. Жыл бұрын
Eckhart tolle is undoubtedly the saviour of millions of lives. So happy to see beloved Daggy witnessing of my beloved master Eckhart. He found me when I hit rock bottom of my life. I am happy everafter !!! And lovingly you've also mentioned Sadhguru one of my beloved gurus. I hope you've taken his Innerengineering course. What an amazing life! much love from Eritrea.
@simegnnega1200
@simegnnega1200 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም መመስገን አለብሽ ድንቅ እና ውጤታማ በመሆንሽ። ምክንያቱም ሴትነትን ከኮስሞቲክስ እና አምሮ ተውቦ መታየት ብቻ እየመሠለ ባለበት በዚህ ጊዜ ንቁ ከዛም በላይ መሆን መኖር ይቻላል ብለሽ ያነበብሽውን እውቀት በተግባር እየኖርሽ ለእኛም እያነሳሳሽን ስለሆነ ተባረኪ በርች ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
@dianaanstaine4878
@dianaanstaine4878 Жыл бұрын
Betam new mwedsh hulem anchin say tru simet yisemagnal tebareki
@solomonwolduhagos5797
@solomonwolduhagos5797 Жыл бұрын
What a great wisdom you have presented in simplified form Thanks Dagi.
@zinikmeznagna
@zinikmeznagna Жыл бұрын
በአጋጣሚ ከተዋወቀችው ባንክ ማናጀር ጋር ወሲብ የፈፀመችው ቆንጅዬ ወጣትkzfaq.info/get/bejne/Z7WJlNWQmN7al6M.html
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 Жыл бұрын
ሁሌም ስለሃገሬ ልጆች ሳስብ የምጽናናው እንዲህ ባለው አስቸጋሪ አስጨናቂ ጊዜ እንኳን ስለህይዎት ትርጉም ስለኣዳዲስ አስተሳሰቦች ስለማደግ ስለመለዎጥ የሚተጉ የሚነቁ ወጣቶች መኖራቸውን ማዎቄ ነው ፡፡ እባካችሁ እንጠይቅ እንዎቅ ለመረዳት እንሞክር ፡፡ አምላክ ያለ አንዳች ምክንያት እና በጎ አላማ እዚህ ምድር ላይ የፈተረው እንደመናስበው ከንቱ ፍጥረት የለም አለፈጠረምም ፡፡ እንዎቅ እንመርምር እንረዳ ተስፋ ሳንቆርጥ ለከንቱ አላማ ሳንሸነፍ ለመልካም ሃሳብ ተግተን በተግባር እንትጋ ያኔ እኛ እኛ አይደለም አለምን እንቀይራለን ፡፡Dagi thank you for what you doing to the generation .
@hannanmekonnen5916
@hannanmekonnen5916 Жыл бұрын
You really awaken me,one key thing i learn from you tday is that,knowing n reading it is not enough,i shd practice it,re-read it! Thanks Dagi,i am glad i stop by today(nt tmrw,nt yesterday but tday,hugs n kisses)
@merhawitgebrelibanos69
@merhawitgebrelibanos69 Жыл бұрын
Thank you so much daggye... U r one of the special person on earth ❤️❤️❤️
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Жыл бұрын
ከሶስት አመታት በፊት በሰበሩኝ ሰውች ምክኒያት ሴትነት እጂግ እጠላው ነበር አሁን አሁን ግን በጀግና እህቶቾ ምክኒያት ሴትነቴን ወደድኩት ምንም ይሁን ምን ተስፈኛና ጀግና ሴት ከሆንን የፈለግነው መድረስ አይቀርም ህልሜ ትምህርቴን ጨርሸ ጀግና ሴትና የነገዋ ለሌሎች ተስፋ መሆን ምኞቴ ነው ደግሞም አምነዋለው እሱም ይታመንልኛል። እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ😘 ዳጊዬ🙏🙏🙏🙏
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ይሳካልሽ እህትነት😍
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 Жыл бұрын
Yeqenash,degemom techeyalesh
@user-ok6ql5sj9s
@user-ok6ql5sj9s 3 ай бұрын
Befetarishi temamegn ysakalshal yknashi
@hilinaterefe2986
@hilinaterefe2986 Жыл бұрын
thank you so much I learn a lot.
@samrimiki4328
@samrimiki4328 Жыл бұрын
Daggyyaa Sewdeshe eko thank you so much i have so much knowledge.
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 Жыл бұрын
ዳጊ እ/ር ይባርክሽ!ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ! ለአንች የጠቀመሽን ነገር እኛም እንድንጠቀም ማካፈልሽ እጅግ በጣም ለሰው ልጆች ክብር እንዳለሽ ያሳያል፡፡ለማመስገን ግን ቃላቶች አጠሩኝ፡፡
@raheltesfaye5235
@raheltesfaye5235 Жыл бұрын
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
@teshomebeyene6568
@teshomebeyene6568 Жыл бұрын
Thank you so much for this motivational video.
@bemnetgogo9113
@bemnetgogo9113 Жыл бұрын
Thank you betam tebarekilgn😍😘😘😘❤🙌
@user-tj8zh9mr6i
@user-tj8zh9mr6i 6 ай бұрын
You spoke out my heart dagi. Ekhart is something that cant be explained even his stillness and calmness with out further clarification is heart-whelming and thank you for saying it out
@semran
@semran Жыл бұрын
ዳጊዬ አመሠግናለሁ በጣም ብዙ ቀይረሺኛል እድሜሽን አላህ ያርዝመው
@floridatekie6323
@floridatekie6323 Жыл бұрын
Thanks God bless you all your family ❤
@martasemeret5475
@martasemeret5475 Жыл бұрын
You are amazing, you are makeing a difference in this world 🌎 I hope I will be like you someday .God bless you Dagi.
@Aquablue354
@Aquablue354 Жыл бұрын
I was waiting, thank you for sharing 🙏
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ እናመሰግናን
@findingyourself7528
@findingyourself7528 Жыл бұрын
Dagiye yenen hiwot endet eykyrshew endehone atykign.you inspired me alot.you are my mentor
@merontilahun8729
@merontilahun8729 Жыл бұрын
Thank you for your sharing it’s very helpful
@kalialemayehu2276
@kalialemayehu2276 Жыл бұрын
dagiye i appreciate the courage u r showing to us to awakin the ethiopian society by showing the way to ur success and for being the living witness....and at last i cound't thank and appreciate you enough for the quality and investment for ur video production.
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Жыл бұрын
Yene konjo thanks for sharing your experience 🙏 😀 😊 👍
@genetgebre3041
@genetgebre3041 Жыл бұрын
Thank you so much my dear Daggy
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Tks for sharing what u learn 🙏
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 Жыл бұрын
Woww Amaznig dagi Thank you
@seniamare8769
@seniamare8769 Жыл бұрын
Absolutely Amazing 👏
@merondebele4217
@merondebele4217 Жыл бұрын
Thanks Dagi.
@akaleyehagere9925
@akaleyehagere9925 Жыл бұрын
Thanks dear ❤ may God blessed u more
@tub7312
@tub7312 Жыл бұрын
Wow thank you dageya you are amazing you are blessed 🙏🥰
@helenkiflom7069
@helenkiflom7069 Жыл бұрын
Dear Dagi, thank you so much 🙏
@bezuabush5886
@bezuabush5886 Жыл бұрын
Thanks dagiye ,metsafochu yet enagegnewalen
@bitsehitkelile6768
@bitsehitkelile6768 Жыл бұрын
Thank you so much Daggy🙏🙏🙏
@fikir042112
@fikir042112 Жыл бұрын
thank you Dagi, last year in London airport one person recommended me to read the power of now book and I bought it and started reading but i couldn’t understand on that moment what the book is talking about but I just picked some Ideas that clear for me and stop reading it. now you made me to start reading it again thank you so much for sharing your story you gave me awareness about the book.
@hannanmekonnen5916
@hannanmekonnen5916 Жыл бұрын
It is my all time favorite book! And i read it while i waz in AAU.
@foziabadso7596
@foziabadso7596 Жыл бұрын
Dagye you are amazing person ❤ thank you so much 💓 ❤
@enatmedia1245
@enatmedia1245 Жыл бұрын
Dagi westen edekeyer aregshegnal enam hulem positive endaseb argeshgnale thanks ahunem adametshalew 😍😍😍👏👏👏👍👍👍
@bewunetufenta3737
@bewunetufenta3737 Жыл бұрын
thank you really thank so much you!!! you treat me! you help me!
@B-nod23
@B-nod23 Жыл бұрын
God bless you Daggy you inspire me
@senayetgetachew1898
@senayetgetachew1898 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የሚገርም ትምህርትነው እኔን አነቃሽኝ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ❤
@demekechayele1855
@demekechayele1855 Жыл бұрын
sis thank you. bobs masayet tegebi ayidelem konjo yasenekal. yasetewaleshew almeselegnem
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
DAGI,excellent personal development.
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thanks for sharing your experience love you 😍
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 Жыл бұрын
ዳጊዬ ሰላምና ረፍትሽ ይጋባል ደስ ሲል ተባረኪ ቀኔን ብሩህ ስላደረክሽልኝ አመሠግናለሁ በሰላም ደርሰሸ ስለተመለሽ ፈጣሪ ይመስገን
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ካንች እሚጠበቅ ነው ያነበብሽውን በአጭሩ ነግረሽናል እሚሰማ ልቦና ይስጠን እንጅ አስተማሪ መቸ ጠፋ እምናየው እሚጠቅመንን ሳይሆን እሚያፋጀንን ነው።ፈጣሪ ይባርክሽ።
@mihrettaye5030
@mihrettaye5030 Жыл бұрын
You are amazing Dagi, እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@genetmekonnen5124
@genetmekonnen5124 Жыл бұрын
Thanks alot dagi. I wish for you, evry time get good things from the GOD for ever.
@awetsoli8954
@awetsoli8954 Жыл бұрын
U re ma moter dagiye l inspire nd hopefull by ur thought
@meliymariyamlij2387
@meliymariyamlij2387 Жыл бұрын
ዳጊ አመሰግናለው እህቴ ብዙ እየተማርኩብሽ ነው
@dawitmekbib7394
@dawitmekbib7394 Жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳጊ ።እኔም በአካል ኤካርትን ያገኘሁት ያህል ነው የተሰማኝ ዳጊ።አመሰግንሻለሁ ስለሁሉም ነገር።ዳጊ ላገኝሽ ብዙ ጊዜ ሞክረ ነበር አልተሳካም ለአሁን።አምናለሁ እንደማገኝሽ ዳጊ ።መልካም ጊዜን ተመኘሁልሽ
@fariesaynom2102
@fariesaynom2102 Жыл бұрын
Thank you so much
@RekikA
@RekikA Жыл бұрын
Abo Tebarkii Dagiye ❤️❤️❤️ selamish ybza
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 Жыл бұрын
🙏🙏🙏♥️♥️♥️💐💐💐 Fetari yibarkish
@kiyabirhanu5652
@kiyabirhanu5652 Жыл бұрын
Thank you god bless you 🙏🏼💖💛❤💓💗
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
አዲስ ነገር አለኝ!
23:16
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 197 М.
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 247 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 201 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 21 М.
የምንዘነጋው ትልቁ መፍትሔ! @dawitdreams
28:57
Dawit Dreams
Рет қаралды 110 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН