የተተኮሰዉ ጥይት ግንባሬን ቢያገኘኝ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስቢዉ (መሠለ ገ/ሂወት)..Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 83,079

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

18 күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቁም-ነገር የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቴቪ ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment #Jamfamily
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 175
@alemztewahedo6382
@alemztewahedo6382 11 күн бұрын
ይቺን ኮሚንት የምታንቡ ሁሉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 11 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 13 күн бұрын
ሰው ሲባል ምንድነው ከእንሰሳ ተለይተን እንድናስብ ነው የምወዳችሁ የሀገሬ ሰዎች ስለምትሰጡት አስተያየት አስቡ ስንት ጨዋ ስንት ህፃናት ያየዋል ልቦና ለሁላችንም ይስጠን አሜን
@user-jj3nw7bt7h
@user-jj3nw7bt7h 16 күн бұрын
ባለ ብዙ ተሰጠሰኦ መሴ መልካም ሰው ትችላለህ መልካም የስራ ግዜን ተመኘሁ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 14 күн бұрын
በጣም አዝናኝ ሰው ነው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 13 күн бұрын
የ ቤቢ እና የዳጊ ትዳር አሳሰቦሽ እዲታረቁ ❤ ያንችም ጥረት አልበት❤ እና መልካም ስው ነሽ አራዳነት እንደዚህ ነው❤ በርች❤
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 14 күн бұрын
ይሔን ጋዜጠኛ ስወደው መልካም ሁሉ ይግጠምህ❤❤❤❤
@ghh5860
@ghh5860 13 күн бұрын
መሴ የወሎ ልጅ ❤
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 12 күн бұрын
ያገር ልጅ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 16 күн бұрын
እውነትክን ነው በዳይ ቢረሳ ተበዳይ አይረሳም ለዛም ከወያኔ ጋር ሁነህ ያልተፈጠረ የሌለ ነገር በውሼት ዜና እያቀረብክ በቁስላችን ላይ በርቤሪ ስነሰንሱ አንተና ተመስገን በየነ በድምጳችን ይሰማ ጊዜ የጣላችሁብን ጠባሳ እስከ አሁን አለ ያውም *እዛው ወሎ ተወልደህ አድገህ በአጥንታችንና በደማችን ቀልዳችሁብናል በገርባ ወንድሞቼ በደሴ የነ ሙባረክ ደምና አጥንት* ፈሶና ተከስክሶ ግን ድልን እንጂ ሽፈት አፈልግም ብለን ያ ሁሉ አለፈ ግን የናንተ የውሼት ዜና ጣቢያውን ስካሁን ድረስ ማየት አልፈልግም የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳምና እናንተን ሳይ 😢 ዛሬም ያ የወጋችሁን አረሳንም
@Lguama
@Lguama 14 күн бұрын
ሙስሊም ነኝ በሱ አልፈርድም አነብም ማለት ይችላል አዘጋጆቹ ሌላ ናቸው
@AsdgfAsdf
@AsdgfAsdf 14 күн бұрын
ከርሳም ነው
@berhanekebede6519
@berhanekebede6519 14 күн бұрын
Sedebe bahelace aydelem melkam benenager melkamenet meleso yekefelenal.
@user-jz9zh7bd1h
@user-jz9zh7bd1h 14 күн бұрын
እግዚአብሄር ያንተን ሀጥያት ረስቶ ሞቶልሀል አንተግን የወድምህን ስተት እስካሁን ቂም ይዘሀል ታዲያ ወድምህን የጠላህ እግዚአብሄርን እዴት ወዳለው ትላለህ😢😢😢😢ይቅር ማለት እኮ እረፍት ነው
@zekiyatube954
@zekiyatube954 14 күн бұрын
@@user-jz9zh7bd1h ያልደረሰበት ሰውና ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል መቼም 2004 ላይ የነበረውን ግፍና መከራ ታውቀወለህ የትላንት ታሪክ ነው ያለ ወንጀሉ ምንም ባላጠፋበት ቅጭላቱን ቀጥቅጠውና ፈጥፍጠው የገደሉትን ወንድሜ ህመም ከየት ልርሳው የነዛን አረመኔ እንዴት ነው የምረሳውና ቶሎስ ይቅር የምለው ሲቀጥል እየሱስ የማሪያም ልጅ /ነብዩላህ ኢሳ አለይሂሰላም / የመሪየም አለይሂ ሰላም ልጅ ሰላም በእነሱ ላይ ይሁንና ለኔ አልሞተልኝም እሱም አንተ እዳልከው አልሞተም አለ ህያው ነው የፍርዱ ቀን ከሰማይ ይወርዳል
@user-sp3ed5pz9c
@user-sp3ed5pz9c 13 күн бұрын
ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ሣቅሽ እንዳዋቂ ይሁን ቲጂዬ በማርያም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 12 күн бұрын
በጣም በጣም ነው የምንወድህ ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 16 күн бұрын
በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏
@darodaroo530
@darodaroo530 16 күн бұрын
Ok mare❤
@tsik914
@tsik914 16 күн бұрын
መሴ እንወድሀለን በርታልን ቲጂም ዛሬ አምሮብሻል❤❤❤
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 14 күн бұрын
የት አባቱ ይሽ የመንግስት ሽንትቤት አንድ መቶ ሀያ ተማሪ ታፍነው ቀርተዋል የሱእጅአለበት. ይህእባብ
@berhanekebede6519
@berhanekebede6519 14 күн бұрын
Sera wedade melkame sew new yemiseru sewechene tekemetene kemenesedebe enaberetata bemuyawe yemisera balemuya new .
@kassabirhanu6577
@kassabirhanu6577 2 күн бұрын
መ ሴ እንኳን፡ ወደ ምትወደው ሙያ፡ በሰላም መጣ :: We are with you.
@user-ug9mx2ib3y
@user-ug9mx2ib3y 16 күн бұрын
ትጅን የምታው በትጅ ስም ላይክ በሉኝ❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 14 күн бұрын
Astekakelshi tsfi mjemerya
@user-xy2tm2uo3l
@user-xy2tm2uo3l 14 күн бұрын
ላይክ 😂
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 11 күн бұрын
''ሰኔ 30 '' ደስ የሚል ትዝታ
@user-pb5tw4ze4p
@user-pb5tw4ze4p 12 күн бұрын
ዋው ቀልዶችህ ደስ ይላሉ
@user-pb5tw4ze4p
@user-pb5tw4ze4p 12 күн бұрын
አቤት ቲጂ ሰታምሪ። በተለይ ሳቅሽ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 16 күн бұрын
ቲጂ ይሄ ፀጉር እሰታይልሽ እጅግ ያምርብሻል ❤❤እረ መሴ ስንወድህ❤
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 13 күн бұрын
ቲጂዬ ስራሽን እወደዋለሁ በርቺ መሴ ደስ የሚል ነገር ላይ እንደምናገኝህ እንተማመናለን አከብራቸዋለሁ በርቱ 👍
@mikiyasyematawork922
@mikiyasyematawork922 15 күн бұрын
መሴ መዝናኛውን ፕሮግራም እንደገና በአዲስ መልክ መስራት ይችላል። መሴአችን በርታልን!
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 15 күн бұрын
መሰለ ገብረ ሕይወት መርጥ ጋዜጠኛ ነው ዕድሜን እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤ ሰኔ 30 ትልቅ ትዝታ አለብኝ መምህሮቼን ተማሪዎችን ጓደኞቼ ጋር ስንለያይ አለቅስ ነበር😢 2ወሩ 2ዓመት ነበር የሚሆንብኝ😢❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 16 күн бұрын
መሴ አሪፍ ኮመዲያን ነህ
@solomonmasresha6179
@solomonmasresha6179 16 күн бұрын
He has good voice..ተጫዋችም ነው🫶🏽
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 13 күн бұрын
መሴ❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 11 күн бұрын
መስዬ...❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣክ
@user-wd7eu2bu6r
@user-wd7eu2bu6r 15 күн бұрын
ሳቅሽ ያስጠላኛል ቀነስ አድርጊው ምነው እቴ ምንድነው በሆነው ባልሆነው ከጣራ በላይ መሳቅ ምን ያስፈነጥዛል በዚህ ዘመን ሳቅሽ በጣም የበዛ የውሸት ነገር ይመስላል ስርአት ያስፈልጋል ትልቅ ሰው አይደለሽም አስተካክይ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 14 күн бұрын
😂😂dedbe serate malete sewn mzelfe new? Kotete sake betefabete geza tegato new mesake tesake tg enwodatalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 14 күн бұрын
ልክ እንደ ኢቢኤስ ሰራተኞች ቀላል ትገለፍጣለች ግን እወዳታለሁ😅😅😅
@mareyamsofimareyam907
@mareyamsofimareyam907 14 күн бұрын
Tesekk mekeageaa mne agebeashee
@jrose1077
@jrose1077 13 күн бұрын
ይቅር ይበላቹ ሰዉ ሲስቅ ምትንገበገቡ ሰዎች ለቅሶ ማለቅስ ሙሾ ማውረድ ከሆነ በቃ አልቅሱ ሆሆሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 13 күн бұрын
"ተቆጣጣሪው " እንዴት ዐይነቱ ነህ ለምን ሳቅሽ ብሎ ተቆጢታ? ጋቢ ለብሰሰህ ሐዘን ተቀመጥ!
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 13 күн бұрын
መሴ አንተ ምርጥ ስው 🥰🥰🥰
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 11 күн бұрын
Yene wede❤❤❤
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 15 күн бұрын
ቲጂዬ በጣም እንወድሻለን መሴም በርታ
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj 16 күн бұрын
ዋዉዉዉ መሴ ምርጥ ሰዉ
@user-sc3xw2lo1j
@user-sc3xw2lo1j 14 күн бұрын
Mesele gebrehiwot mert ye dese arada leji ❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 14 күн бұрын
Tg ewdshalhu betame yikerta emwodeshi tenshi erga beyi 🙏
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 16 күн бұрын
ይመችህ መሴ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 16 күн бұрын
አይ መሴ የትምህርት ቤቱ ወላጅ አምጣ የተባልክበት እባየ እስኪመጣ ነው ያሳከኝ አወራርህ ደሞልክ ያን ጌዜ እደነበር አርገህ ቁጭ አረከው ወይኔ መሴ 😂😂😂😂👍👍
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 9 күн бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@menenbayou4930
@menenbayou4930 14 күн бұрын
መድኃንያለም ይርዳህ Welcome
@mobizone9715
@mobizone9715 14 күн бұрын
ተወዳጅ ነው ሚሆነው ይሳካልክ❤
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 14 күн бұрын
The Baste showe, TG, you are Wanderfull, i. Love youre all showe, youre topic fasenate me ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 15 күн бұрын
Well came mesal 🙏
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 15 күн бұрын
ስወዳችሁ ሁለታችሁንም ❤❤❤ቲጂዬ
@user-dj7ez7yr7h
@user-dj7ez7yr7h 16 күн бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 16 күн бұрын
መሴ ስወድክ❤❤❤
@rohmatube
@rohmatube 9 күн бұрын
ያገሬ ልጆች እስኪ አበረታቱኝ ስወዳችሁ
@WintaMarsilas
@WintaMarsilas 13 күн бұрын
Betam yemwedew Zena aktabi abate elew neber🎉🎉🎉
@user-jz9zh7bd1h
@user-jz9zh7bd1h 14 күн бұрын
መሴ ውድ ሰው❤❤❤
@AddisZegye
@AddisZegye 16 күн бұрын
ድምፅህ አሪፍ ነው
@genetaragaw4794
@genetaragaw4794 14 күн бұрын
መሴያችን በርታልን የኛ እንቆ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 15 күн бұрын
❤❤❤እድሜይሰጣችሁ
@Desta731
@Desta731 14 күн бұрын
ወይኔ መሰለ ገብረ ህይወት ዜና ሲያቀርብ ስወደው
@nigistiyaze
@nigistiyaze 16 күн бұрын
I chose the first music for both from Tigray
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 15 күн бұрын
ውይእንኳን ደናመጣህ❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 16 күн бұрын
የማደናቀው ጀግና ጋዜኛ ናው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 13 күн бұрын
ምርጫህን አድንቄያለሁ ፈታ ብለህ ኑር ❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 16 күн бұрын
ቲጂዬ ዛሬ እጅግ ውብ ሆነሻል። ከ እሰከ ፐ
@addismekonen7399
@addismekonen7399 15 күн бұрын
ቲጅ ስወድሽ በማርያም
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 13 күн бұрын
ይችላል 😂 መሲ❤
@izon3614
@izon3614 10 күн бұрын
አሁን አሁን ሚዲያውን ባለቤቶቹ እየተቆጣጠሩት ነው❤
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 12 күн бұрын
በርታ መሠያችን❤❤❤❤ናፍቆናል እማየዉ ቀን
@kassarahel29
@kassarahel29 10 күн бұрын
ስትስቂ አፍሽን አትሸፍኚ ተጂዬ የመድረክ ሰው ሸንቀጥ ማለት ግድ ነው ቲጁ ልብስሽ ሲያምር እባክሽ አንድ ሶስቱን ላክልኝ እህትሽ ነኝ
@sunaytamensunayt7315
@sunaytamensunayt7315 15 күн бұрын
Siwdw mariyamn hulum bagr yamrbatL❤❤❤❤❤❤
@user-nt3xe5og6s
@user-nt3xe5og6s 16 күн бұрын
መሴ አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሁን ኮሚዲም ነህ አድናቂህ ነኝ ❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 16 күн бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@emutsegaye8248
@emutsegaye8248 15 күн бұрын
ቲጅዬ እምር ብለሻል ።ከገኒጋር ጒደኝነት አለቀእንዴ አብራችሁ ኑ
@Mahizuzu
@Mahizuzu 16 күн бұрын
መሲ ይቅናህ ናልን❤❤❤❤
@user-tl4rz7mv9b
@user-tl4rz7mv9b 11 күн бұрын
Lemgemrya geze senayew zena lay may sister so funy ena yhe demo yaltateb deast ket meta bla yasakchn aresawem
@ሂወቴኢማንይመር
@ሂወቴኢማንይመር 16 күн бұрын
❤❤
@madinaoumar2170
@madinaoumar2170 14 күн бұрын
ሠኔ ሰላሰ በጠም ጎደኘችን አሰቱወሰክቸዉ
@ababatadesses26
@ababatadesses26 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 15 күн бұрын
Well Come መሴ
@Sintetilahun
@Sintetilahun 14 күн бұрын
@redeityilma6635
@redeityilma6635 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@v-ez6te
@v-ez6te 16 күн бұрын
መሴን ስለ ደሴ ተክለሃይማኖት ጠይቂው/ድቁና ሳይቀበል አይቀርም ነበርና።
@FanaGselase
@FanaGselase 11 күн бұрын
era eyehun seway zena senb ķeslamtew gemerew yena asera betam neber mewdew karba hger beriut Lebanese aseriy betam gebza gezetga new yelewl mienm Seygebaw alrarbkn ayetew anet Setemeta betam deis melew
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 16 күн бұрын
ቲጅዬ ዛሬ መልክሽ ታዬ፣ ከተደበቀበት ተገለጠ🎉 ውበት ተገለጠ ውብ
@ethioselam2046
@ethioselam2046 16 күн бұрын
ትግስት ተንቀለቀልሽሳ
@ferhte
@ferhte 13 күн бұрын
መሴ የምወደው የማከብረው ጋዜጠኛ
@UsgsJdhxgh
@UsgsJdhxgh 15 күн бұрын
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ አቅርቢዉ
@henokalem1582
@henokalem1582 14 күн бұрын
መስጊድ መሰለህ ይሄ
@user-tn2db9cq8q
@user-tn2db9cq8q 16 күн бұрын
ድምቅ ብለሻን
@user-mh4ih6sd4s
@user-mh4ih6sd4s 15 күн бұрын
መሴ ተስፋ አለኝ ጥሩ ጥሩ ነገር ይዘክልን እንደምትመጣ መልካሙን እመኝልሃለሁ
@meserettesema5863
@meserettesema5863 14 күн бұрын
Temesgen Beyenen gabzhiw Tg pls
@yemanetsegaye2985
@yemanetsegaye2985 15 күн бұрын
Aderbay journalist
@FaezaMohammed-r7p
@FaezaMohammed-r7p 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 16 күн бұрын
ቲጂ ይህችን ቀደም ቀደም የምትያትን አስተካክያት
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 14 күн бұрын
Yes
@etfworkmamush3533
@etfworkmamush3533 14 күн бұрын
ወይኔ ሰኔ ፴ ድሮ ቀረ🎉🎉🎉🎉🎉
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 13 күн бұрын
ትጀ 😂 አራዳ እኮ ናት በርችልን❤
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 13 күн бұрын
ኧረ መሴ በፍርፍማ አትምጣብኝ በተለይ በድርቆሽ ፍርፍር ❤❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 13 күн бұрын
እኔ ፍርፍር ስጠላ
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 15 күн бұрын
አተንማ በደብ ነዉ ማደርገዉ እንካን ደህና መጣህ ወደ ዩቱብ
@biniyamahmed5916
@biniyamahmed5916 12 күн бұрын
መሴ ስታስተዋውቅ ትንሽ ዜና አስመሰልከው እንጂ አሪፍ ነው
@abebedese9907
@abebedese9907 16 күн бұрын
መሰለ ገብረሂወት ከጎንደሩ ተኳሸ እንኳን ተረፍክ አሁን ማን ያስቀን ነበር ።
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 10 күн бұрын
ኧረ ጋዜጠኞች ከባድ ናችሁ❤ ላይፍ ከኛ ብቻ አይደለም እናንተ ጋ ም አለች ለካ የምትገናኙ የምትጫወቱ አይመስለኝም ነበር አለምነህ ዋሴና ጓደኞቹ የኢቲቪዮች በአጠቃላይ እንወዳችኋለን ከአብይ አሽቃባጭ ሆድ አደር ሀገር ከሀዲ በስተቀር
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 16 күн бұрын
በማርያም 10k አስገቡኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ሰልችቶኛል አበረታቱኝ
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 15 күн бұрын
አንቺ ጠኔያም በየቤቱ አትርከስከሺ ድዳም
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 15 күн бұрын
Lekakamie
@user-qw3uu5fc9c
@user-qw3uu5fc9c 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 16 күн бұрын
T G men honesh new
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 14 күн бұрын
የሰርጌ ለታ ረስቸው በስልክ ተደውሎ ተጠርቸ ነው የሄድኩት. 😅😅😅😅😅😅
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q 16 күн бұрын
🎉🎉🎉😂
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 9 күн бұрын
Man feto endelkekat are rega bey bemata fendetshe mekrashen ayesh en halen show en mekdes segayen temkechi eski teneshochu enkan zare serat alachew bezi gize mne yemyaseglfet noro endei mgelfet adebi
@asratwondie2582
@asratwondie2582 15 күн бұрын
ተጫዋቾነሽ ግን ጭወት መቀነስና ረጋ ማለት ይጎልሻል፣በፈጠረሾ ረጋ ሸኸን በይ፣
@bethlehemgizaw2669
@bethlehemgizaw2669 12 күн бұрын
enkuan dehna metachihu yezemershiw mezmur ye betechristian mezmur new
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 11 күн бұрын
የዴሴ ልጅ ነውዴ መሴ
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 14 күн бұрын
On the stone head ቢሉ ያምር ነበር መሰለ ቀልደህ ላይ
@HaregHaraka
@HaregHaraka 16 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 122 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 230 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН