የተዋናይ_ ቲቪ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦች ይህ ቪዲዮ የናንተ አስተያየት ስለሆነ ማየት አለባችሁ!!!!!!!

  Рет қаралды 255,439

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

2 жыл бұрын

Пікірлер: 246
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች በርቱልን በጉጉት እንጠብቃለን ደስ እያለን ነው የምናያችሁ
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
በጣምነውየምወዳችሁግን የትነውየምኖሩት
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
በርቱ ደስ ትላላችሁ
@sofietube3821
@sofietube3821 2 жыл бұрын
ቤተሰብሽ አርጊኝ ውዴ
@tewanay_tv_75038
@tewanay_tv_75038 2 жыл бұрын
ማስታወቂያዉ ለስአቱ ነዉ👍
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 2 жыл бұрын
ድራማው ላይ ስድብ ባታበዙ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እኛ ደህናነን እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ክረምት ይሁንላችሁ በኛ በጋ ነው ፀሀይ ነው ሙቀት ነው ሚያቃጥለን እግዚአብሔር ይመስገን ለክረምቱም ለበጋውም በቼርነቱ ለሚያደርሰን ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይክበር አሜን🙏🙏🙏
@admacom75
@admacom75 2 жыл бұрын
ምርጦችየ ስወዳቹህ ትዝታ ትዝታ በጣም ደስስስ ነው የምትሉት::
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ሀገርኛ ስለሆነ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ተወልጄም ያደኩት እዚሁ ነው እናተ ባህሉን ስለምታሳዩ እንዴት ደስ ትላላችሁ በርቱልኝ በሳቅ ነው የምትገድሉት እኮ
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 2 жыл бұрын
Woyin yeni mirtochi swodachihu. Tirushiye gudegnaye yebtesebi yesaki minchi hunachihual. ❤️❤️❤️
@babuademu1016
@babuademu1016 2 жыл бұрын
በርቱ በተለዪ ዉሽማ በጣም ነዉ የምወድላችሁ እወዳቸዋለሁ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
እውነት ነው አጠረ በርቱ ጎበዝወች እናያለን
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
ማርያምን ሱስ ነው የሆናችሁብን ያዬሁትን ደግሜ አየዋለሁ 😃😃🥰🥰🥰
@etet103
@etet103 2 жыл бұрын
በርቱልን በጉጉት ነው እምጠበቃችሁ👌🥰🥰🥰
@user-xf1hs7se1g
@user-xf1hs7se1g 2 жыл бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ስራ እያቀረባችሁ ነው ተረልቅ ደረጃ ደርሳችሁ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ በርቱ
@thomasrc4653
@thomasrc4653 2 жыл бұрын
Keep it up the good work please!
@seadateshome4473
@seadateshome4473 2 жыл бұрын
ያምራል፣በረቱ
@legesse9002
@legesse9002 Жыл бұрын
ትክክለኛውን ስማችሁን ብታስታዋውቁን ማልካም ነው! በተረፈ በጣም ጎበዞች ናችሁ!
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ጎበዞች በጣም ጥሩ የሚያዝናና ነው። ✅✅ ጨዋታ ማን ይጥላል አታሳጣሩት እኛም እንወዳችሆለን 💞💞 እናቴ በጣም ትወዳችሆለች በጉጉት ነው እምንከታተላችሁ።
@selamlanteyhun8707
@selamlanteyhun8707 2 жыл бұрын
አቤት ስትችሉበት በተለይ ቀዩዋ ተዋናይ በጣም በጣም ተዋህዷታል! በርቱ!
@hanahanicho1929
@hanahanicho1929 2 жыл бұрын
ቀሚስ የለበሰቸዉን ብዙ ቦታ ስትተዉን አያታለሁ በጣም ነዉ የማደንቃት በዛ ላይ ችሎታዋ 🙆
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 2 жыл бұрын
First time to see this too.
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላችው እውነት ጎበዝ ናቸው
@tsebaygelagay5158
@tsebaygelagay5158 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 በጉጉት እየጠበቅን ነው 🤣🤣 ❤️❤️
@tigistkasech5065
@tigistkasech5065 Жыл бұрын
እሰይ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ምስጋና ይገባችኋል!!!!
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
ውይ እናተ በጣም ደስ የምትሁ በርቱ👍👍👍👍👍👍
@yehalaworkkebedeasgelit3766
@yehalaworkkebedeasgelit3766 2 жыл бұрын
አድርገናል የኔ ምርጥ ያገሬ ልጆች 😍😘😘
@ermysmese9404
@ermysmese9404 Жыл бұрын
ተባረኩ
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ምርጥጥጥጥጥ ልጆች የኔ አንደኘች❤❤❤👈🇪🇹👈
@Martin-gu1fh
@Martin-gu1fh Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰አድናቂችሁ ነኝ
@tigefe1337
@tigefe1337 2 жыл бұрын
በተለይ ቀይዋ ሰወዳት በሰማም ትወና ጥበብ ጠርታሻለች በርች
@temesgenalehegn4366
@temesgenalehegn4366 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 2 жыл бұрын
Betam enwedachijalen
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ደስ እያልን እማያችሁ እናንተን ነው
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 2 жыл бұрын
የገጠር ልጂ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር የኔ ውቦቻ እወዳቺሀለሁ እህት አለሞቸ በተለይ እሰው ቤት እየስራሽ ተከልል ብለሽ ዘበኛውን በመወልዋያ እያራጥሽ የዘልጥሽው መቸም አረሳውም የኔ ቀሽት በናትሽ እሱንም አቅርብልን ውድድድድድድ💞💝💕💕💝💞💞💝💕
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 2 жыл бұрын
wow
@negadavid5240
@negadavid5240 2 жыл бұрын
ተወዳጆች ናችሁ እኔ ጎንደር ተወልጀ እስራኤል እየኖሩኩ የሀገር ቤቴን ትዉስታ በማየት በእናንተ እደሰታለሁ ቀጥሉበት
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 2 жыл бұрын
ካራተው ተመቸኝ😁😁😁😁😁😁😁😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 በጣም ደስ ይላል በርቱ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@jamilahmuhammad1497
@jamilahmuhammad1497 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች 💞💞💞💞💞
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o 2 жыл бұрын
ክክክክ የኔ ማሮች የደስታየ ምንጫች አቤት ስዎዳችሁ በርቱልን
@user-iz7cm3xp7y
@user-iz7cm3xp7y 2 жыл бұрын
😀❤️
@abinetzelalem2741
@abinetzelalem2741 2 жыл бұрын
waw
@beeddspolitts3938
@beeddspolitts3938 2 жыл бұрын
እኮንደህና መጣችሁ የሣቄ ምጮች
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 2 жыл бұрын
በርቱ በርቱ ገን ድራማችሁ አጣጠረ
@makamaka9218
@makamaka9218 2 жыл бұрын
ክክክ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንወዳችዋለን😀😀😀
@hannahanna9635
@hannahanna9635 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@ayinadisamare2098
@ayinadisamare2098 2 жыл бұрын
100000000ኑሩልኝ የኔ ደሞች
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 2 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐
@hqjnk9016
@hqjnk9016 Жыл бұрын
Kkk😍😍
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሥወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@mmabhhp1848
@mmabhhp1848 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ኧረ ሞትኩ በሳቅ ይመቻችሁ አቦ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ምርጦችየ እኔን በጥራ አለች አንፈታም ቀጥሉ ቀናታችሁ እረዘም ይበል
@gxfdfft2945
@gxfdfft2945 2 жыл бұрын
ቾታየቢቸዼሆጄጄጬፅ
@deme9519
@deme9519 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ምን እንደማረጋችሁ ግራ ገብቶኛል እ/ር ይባርካችሁ
@felizhappy253
@felizhappy253 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች ናችሁ
@werwer9219
@werwer9219 Жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንደምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qs3qc1fq9q
@user-qs3qc1fq9q 2 жыл бұрын
😅😅😅 በርቱልን
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
አንደኛ ናችሁ የኔ ምርጦች
@tademenesibu6110
@tademenesibu6110 2 жыл бұрын
betam gobeze nache hu bertu..
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 2 жыл бұрын
በርቱ
@yoelasefa264
@yoelasefa264 Жыл бұрын
በእውነት አሁንማ ሱስ እየያዘኝ መጣ ።ደግሞ የቀድሞውንም እየጨመራችሁ አደራ
@abelbekele5893
@abelbekele5893 2 жыл бұрын
😍😂😂😂
@sociacell9164
@sociacell9164 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ በርቱ
@hmk-Creative-web
@hmk-Creative-web 2 жыл бұрын
betam new minwodachu ewnet new diramaw betam eyatere new ye geterewn bahil ena wog silemitasayun enwedachuhalen
@user-zp7un6js4g
@user-zp7un6js4g 2 жыл бұрын
Sewedachehu beretuleg
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
እኛም ዝግጅ ነን
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
Yene mirtochiiiii♥️✅🌹
@user-qp7ih3vm5w
@user-qp7ih3vm5w 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q 2 жыл бұрын
💚💛❤️👍👍👍
@hananhanan-sd1hq
@hananhanan-sd1hq 2 жыл бұрын
ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ድራማ አዝናኝ ትክክለኛ የገጠር ድራማ
@samiayalew7670
@samiayalew7670 2 жыл бұрын
Melkamye truye Yene wud ehitoch stamru ayizachu bertulgn
@ariamsalem7473
@ariamsalem7473 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@fasilalemayehu6878
@fasilalemayehu6878 2 жыл бұрын
የምወዳቹ ምርጦች ወደ ኢትዮ ድራማ በእናንተ ምክንያት ነው የመጣሁት ትችላላቹ ኑሩልኝ
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥
@user-yv4tg4gu9i
@user-yv4tg4gu9i Жыл бұрын
በርቱ❤😂
@tigisttdasse9790
@tigisttdasse9790 Жыл бұрын
በርቹ ደስ ትላችሁ
@user-wf8iu4jt1m
@user-wf8iu4jt1m 2 жыл бұрын
ውይ እደት እደምታዝናኑን ጠክሩ
@m-a-s2997
@m-a-s2997 2 жыл бұрын
በርቱ ዘና ታረጋላችሁ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-hq9gc6po1b
@user-hq9gc6po1b 2 жыл бұрын
አድርገናል በርቱ ምርጦች
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆😀😀😀😀😀
@user-xr6pr2ir5t
@user-xr6pr2ir5t 2 жыл бұрын
😁😁😁😀👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@myfemale4471
@myfemale4471 Жыл бұрын
Bartuuuu wushima
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህነ መጣችሁ
@user-jp5ro7wt8l
@user-jp5ro7wt8l 2 жыл бұрын
የኔምጦች
@user-ds9cc1hj7p
@user-ds9cc1hj7p 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@yirgalemnigussie6939
@yirgalemnigussie6939 2 жыл бұрын
መታከትዬ በርቺልኝ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ የማትሰለቹ
@user-di2bg4yp3c
@user-di2bg4yp3c 2 жыл бұрын
የሣቄ ምንጫች😁🥰
@amitube1749
@amitube1749 2 жыл бұрын
ያችንም በያት አላለችም ወላ በሳቅ ክክክክክክክ
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 2 жыл бұрын
የኔ ማሮችች
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ደሥ ትላላችሁ በጣም
@user-qb4zw1kn2o
@user-qb4zw1kn2o Жыл бұрын
ምርጦች❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 жыл бұрын
ስወዳችሀእኮ❤😂😂😂😂😂
@zelalemeshetu5358
@zelalemeshetu5358 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ይገርመኛል በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ በካሜራ የተቀረጸ ሁሉ አርቲስት እየተባለ ብቻ ለዛ ያለው ባህሉን የጠበቀ ደስ የሚል ነገር ነው የምትሰሩት እውነት ካሜራ ፊታችሁ ያለ አይመስልም normal ማህበራዊ ሕይወት የምትኖሩ ነው የምትመስሉት የተዋጣለት ስራ ነው ከ100/100 ብቻ ጠላ የምትጠጡትን ቀንሱት በአምሮት ተሰቃየን ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
@hayathaya3049
@hayathaya3049 2 жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😁💙💙💙
@najatalshehhi2371
@najatalshehhi2371 2 жыл бұрын
Lemn achr wudoGy 😍😍😍😍😍😍😅😅😅😅😅😘😗💞💞💞💞💗💗💗
@zhaamyu1007
@zhaamyu1007 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍💋💋💋👍
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 2 жыл бұрын
አረንጓዴ ሻርብ ያሰርሽው ድምፅሽን ስወድልሽ ማለዳ ኮከቦች ላይ የተወዳደርሽበትን እየደጋገምኩ አየዋለው
"አስነሳዉ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Asnesaw New Ethiopian Dirama) 2023
26:32
አብሰሽ ምችዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Abisesh Michiw New Ethiopian Dirama)2023
17:43
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 132 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 44 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 102 МЛН
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 23 М.
ልወቅጥ ነዉ አስቂኝ የገጠር ድራማ( Liwekit Nw New Ethiopian Comady) 2022
23:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 389 М.
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 50 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
"ቆሌዉ" አዲስ የገጠር ድራማ ( Kolaw New Ethiopian Dirama) 2023
26:14
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 183 М.
Never Die | ኔቨር ዳይ | Episode 9 | የጨነቀ እለት
10:28
ማሞ ቂሎ / Mamo the fool
Рет қаралды 61 М.
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 38 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 40 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 27 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН
It worked for me)
0:19
F&T Team
Рет қаралды 21 МЛН