የተዋናዩ ትዳር በ10 ዓመት- ቤተሰብ ጥየቃ (ዳዊት አባተ እና ሳራ ሲሳይ)

  Рет қаралды 307,463

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

#ፋና_ቀለማት #fana_kelemat የተዋናዩ ትዳር በ10 ዓመት- ቤተሰብ ጥየቃ (ዳዊት አባተ እና ሳራ ሲሳይ)

Пікірлер: 320
@user-lf4ms8mn7g
@user-lf4ms8mn7g 2 жыл бұрын
ዳዊት ከትወና ዉጭ ቤተክርስቲያይ አገልገላይ ነዉ በጣም ምርጥ ልጅ ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ ማከብረዉ የሰፈሬ ልጅ ነዉ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤👈👈
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
ማን ልበል የሰፈራችን ልጅ
@user-lf4ms8mn7g
@user-lf4ms8mn7g 2 жыл бұрын
@@yenayena8676 መቼ ደወልኩ 😂😂ማን ልበል
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 2 жыл бұрын
ዴቭን የማረሳው ግሸን ማርያም ለንግስ ሄደን ከበሮ እየመታው ሳለ እንዴት ጥፍር ቀለም ተቀብተሽ ከበሮ ትመቻለሽ ብሎኝ ተቀበለኝ ለነገሩ ጥፍር ቀለም መቀባቴን አላስተዋልኩም ነበርና እኔም ከስህተቴ ስላረመኝ አመስግኜው ከበሮውን ተቀብሎ ለሌላ ሰው ሰጠው መቼም አይረሳኝም ዴቭ በርታ እረጅም እድሜን ተመኘሁላችሁ!
@fenet6162
@fenet6162 2 жыл бұрын
ግን የሚገርመኝ አብዛኛው የቤተክርስቲያንን ህግ ያዉቃሉ ተብሎ የሚገመቱ ሰዎች ሚስቶቻቸዉ ላይ አይሠሩም ሜካፑ ሂዩማን ሄሩ ጥፍር ቀለሙ ታይቱን እንጣየ
@user-mq2eh7cr5y
@user-mq2eh7cr5y 2 жыл бұрын
@@fenet6162 በትክክል በእውነት
@kebernsh208
@kebernsh208 2 жыл бұрын
@@fenet6162 በጣም ትክክል
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 2 жыл бұрын
min min min?
@fenet6162
@fenet6162 2 жыл бұрын
@@godblessethiopia4524 አዎ አዎ...
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ አርቲስቱን ስወደው ከቤተክርስቲያን አይጠፋም❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚሁ እንዲቀጥል ምኞቴ ነው
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@Amanuel465
@Amanuel465 2 жыл бұрын
አዋ እዉነት ነው በተለይ ከአቡነ ሀብተማርያም 👍
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ቀሪ የትዳር ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እድሜ እና ጤናውን ያድላችሁ ልጆቻችሁን በሐይማኖት በፀጋ ያሳድግላችሁ አሜን አሜን አሜን
@awindowofhope5025
@awindowofhope5025 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አርቲስት ዴቮ ትዳርህ ይባረክ:: አድናቂህ ነኝ!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በትዳር ውስጥ ፀብ ከሌለ ፍቅር የለም ማለት ነው እናተ የብዙ ሰዎች ተምሳሌቶች ናችው እወዳችኋለሁ💕💓
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@Kal Kidan ብዙ ሰዎች ሚዲያ ላይ መቅረብ ይፈራሉ መግለፅ ይከብዳቸዋል ለዛ ነው እኔም አንዷ ነኝ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ደርባባ ኩሩ ሴት ናት በቃ ደስ ትላለች ❤💕
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
እግዞ ፀብያለሽ በዳቦ እያንዳንዱ ስው የራሱ የሆነ የተጥሮ ባህሪ አለው ዝምተኛ አለ ቀልቃላ አለ ፈጣን አለ የተረጋጋ አለ ብቻ እንደየተፈጥሮአችን እንለያያለን ዝምተብሎ ሰው ደባሪ አይባልም የኔ ቆንጆ ስለድፍረቴ ይቅርታ
@tigistmengist319
@tigistmengist319 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የጠየቀ የያዘ ማን አፍሮ ያውቃል እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜአችሁን ይባርክ ክርስትናችሁ ስወደው ጠፍተሀል ደግሞ ከሚዲያ
@alemtube5403
@alemtube5403 2 жыл бұрын
ደመረኝ, ወድ
@selenatkedir574
@selenatkedir574 2 жыл бұрын
ቤታችሁ ትዳራችሁን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶ የባርክላችሁ🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ክክክክክክ 😂😂😂😂 ኡፍ የኔ ጌታ ወታደር አለ እምዬ ኢትዮጵያ ብዙ ሀገር ተረካቢ ልጆች አሉሽ ደስ ይላል እድግ በሉልኝ 🙏❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት ቅንነት ለራስ ነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@rayabisoberi እሺ ይህው ደመርኩህ ።
@user-sv2xt2yx4o
@user-sv2xt2yx4o 2 жыл бұрын
የተረጋጋች ሴት ዋው ምርጥ ጥንዶች 👌👌👌
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
ዴቫ ምርጥ እኔም በልጅነቴ ነው ያየውክ ጎበዝ አክተር 👌
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ዳዊት ቤተሰቦችን ይባርክልክ🙏💋💛
@xjjjdbdjjt1347
@xjjjdbdjjt1347 2 жыл бұрын
ድንቅ አርቲሥት ሥራዎችሕ ሁሉ በብቃት የምትሠራ ብቃት ያለሕ ድንቅ አርቲሥት ዘመንሕ ይባረክ
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መካከል አንዱ ዴብ እወድሀለሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
ዴቭ በትወናህ ሁሉ አድናቂህ ነኝ ትዳርህን ልጆችህ ና አንተም ተባረኩ ያሳድግልህ።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በጣም የተባረኩ በቤተክርስቲያን ታንፀው ያደጉ የምወዳቸው ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏❤😘
@ninibahru7784
@ninibahru7784 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ልክ እንደ እኔ ልጅ ነው ምኞትህ ቅዱስዬ ወታደር ነው መሆን የሚፈልገው❤love you
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ በህምነቱ የማይደራደር ታዋቂነቱ ለእምነቱ ወደኋላ ያላስባለው በጣም ምርት በስነ ምግባር የታነጸ ተዋናይ ቤትህን ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@user-wd4ff3jg7v
@user-wd4ff3jg7v 2 жыл бұрын
ዴቮ ማኛ ምርጥ የ ድንግል ማርያም ልጅ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በሄዳችሁበት ሁሉ መልካም ነገር ያጋጥማችሁ።።።።
@saronaddis9068
@saronaddis9068 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workugashaw6948
@workugashaw6948 2 жыл бұрын
ሃምሳ አለቃ ሲሳይ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ልጆችህንም ይባርክልህ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ! በጸሎት ሁሉ ይለወጣልና እንጸልይ ብለህ ያሰማኽንን ምልጃ ስሰማ በእውነት ከልቤ ነው አሜን ያልኩት 😭 አሜን ይሁን ይደረግልን ዋናው ሰላም ነውና ከልባችን እንጸልያለን ። ወንድማችን ከቤቱ አይለይህ እረድኤትና ሰላም በቤትህ ይፍሰስ አሜን አሜን አሜን ።
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 жыл бұрын
ታሪ(ዴቭ) እጅግ በጣም እማከብረው እምወደው አርቲስት ነው በጣም ታምራላቹ እስከ አበቦቻቹ እግዛብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካቹ ሰላም ሁኑልን
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 2 жыл бұрын
ዳዌት በጣም ነው የማደንቅህ ሰራዎችህ ለጥበብ ክብር ያለው ስራዎችህን አደንቃለው በርታልን ጠፈትሀል
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው
@menejat9904
@menejat9904 2 жыл бұрын
I love him so much specially when he is acting in movie
@mesaityitayew1310
@mesaityitayew1310 2 жыл бұрын
You are number one, Dave. God bless your Family!
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
እግዘአብሄርን የያዘ አፍሮም ወድቆም አያቅም እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💛 #ዳዊትዪ ልጅ ሁኜ ለመጀመሪያ ጊዜ አላዳንኩሽም ፊልም አይቼ ያለቀስኩት እንባ እስካሁን ትዝ ይለኛል
@saraerku8411
@saraerku8411 2 жыл бұрын
እባኳቹ ማግኘት እፈልጋለው ዳዊትን በጣም ነው የማከብረው ጥሩ ሰው ነው እናቴ ታማ ፀበል ይዞልኝ ሄዶዋል አውቶቢስ ተራ አዲሱ ሚካኤል እሱ ሊረሳ ይችላል
@sabazemene1242
@sabazemene1242 2 жыл бұрын
ሚስትየው ለምን በስርአት አታወራም ያስጠላል አወራሮ🤔🤔
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 2 жыл бұрын
ዳዊት አባተ ምርጥ አክተር የምወደው ጨዋ ሰው ነው ሚስቱ ታድላ እንዲህ አይነት ባል ማግኜት ትዳር ከፈጣሪ ነው የሚባለው እውነት ነው ፋቅር ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም ይባላል እውነት ነው 🥰❤️🙏
@marymessele3423
@marymessele3423 2 жыл бұрын
ዴቭዬ ስወድህ የኔ ጀንትል ድሮ 10ቀበሌ ሲያሰለጥን አንዴ ፈተና ፈትኖኛል በቤታችሁ ፍቅር ሰላም እረድኤትና በረከትይሙላበት እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ልጆቻችሁ ይደጉ ለቁም ነገር ይብቁላችሁ
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 2 жыл бұрын
ዳዊት በጣም የምወደው አርቲስት ነው በጣም ነው ማደንቀው ፊልም ቢሆንም ግን በአላዳንኩሽም ፈልም ላይ በተሰጠው እስክሪፕት ትንሽ ጨካኝ ሆኖ ስለሰራ ትንሽ ደብሮኛል ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ታዋና ነው በእውነት እግዚአብሔር በትዳራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላች ኡፍ የአኔ ቅመሞች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤🙏🙏
@bizuyegirma1293
@bizuyegirma1293 2 жыл бұрын
ዴቭዬ በጣም ነው የምወድክ በቃ ስራዎችህ ሁሉ ምንም አይወጣላቸውም ጎበዝ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ትዳርህ ይባረክ ልጆችህ ለወግ ለመአረግ ይድረሱ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ደቭ አድናቂህ ነኝ በወላፈን ነዉ ያወኩህ ምርጥ ፋሚሊ ሰላማችሁ ይብዛ
@meronchache9577
@meronchache9577 2 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም የምወደው የማከብረው የኦርቶዶክስ ልጅ ከሙሉ ቤተሰብጋ ሰላማችሁ ይብዛ
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 2 жыл бұрын
Happy Anniversary ዴቭ ፍጻሜቹ ያማረ ይሁን!🙏
@hayatayalewu5729
@hayatayalewu5729 2 жыл бұрын
ዴቬ ምርጥ ሰው ነው ከማግባቱ በፊት የእህቱ ልጅ ስመረቅ ነበርኩ እና በጣም ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ነው 😘😘😘😘
@mimimekonnen1331
@mimimekonnen1331 2 жыл бұрын
ዳዊት የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው
@fatmaadem860
@fatmaadem860 2 жыл бұрын
ምረጥ ቤተሠብናችሁ ተባረኩ
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
ዳዊት ዘመናቹሁ ይባረክ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች፣ ማህበራዊ ኑሮአቸውም ያስቀናል።
@mahiletg.tsadik1301
@mahiletg.tsadik1301 2 жыл бұрын
ዴቮ የተዋህዶ ልጅ በጣም እንወድካለን ኑርልን ረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር ተመኘሁ እመቤቴ ቤተሰብህን በእቅፉሀ ትሰብስብልን
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 2 жыл бұрын
የኔ ባለ መአተብ ወንድም እድሜ ጸጋዉን አብዝቶ ይሥጥሕ ከነመላቤተሠብሕ
@user-hz3tq4fi4g
@user-hz3tq4fi4g 2 жыл бұрын
ዴቫ ወንድሜን ነው ምትመስለው የፈጣሪ ስራው ድንቅ እኮ ነው ትዳራችሁ ይባረክ ለሚስትክም ንፁህ ህሊና ይፍጠርላት
@user-jc8fm9jk7p
@user-jc8fm9jk7p 2 жыл бұрын
ዋው እድለኛ ነው አሁንም ከአይን ያውጣችሁ ትዳር እድል ነው ታዝባችሁ ከሆነ ከዛ ቡሀላ ትጋትና ትዕግስት ተጨማሪ ጉልበት ነው ለትዳር
@Amanuel465
@Amanuel465 2 жыл бұрын
ወይ ዴቪ ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ ደስ ብሎኛል ህብረት በልጅነት ት/ቤ እየተማርኩ ነበር የማቅህ እዛ ለኛ አጭር ድራማ ይሰሩልን ነበር ተባረኩ ትዳራችሁ ይለምልም 🙏
@misikirassef2553
@misikirassef2553 2 жыл бұрын
ፋና ቲ ፒ ፕሮግራም ጠያቂያችሁ ፣ በጣም ፣ ችኮ ነች ፣ ጥያቄ አጠያየቋ የሰውን ስሜት የጠበቀ አይደለም ፣ ምንድን ነው ከዳዊት ሚስት ጋር እንዲህ መሟዝ!!! ትምህርት ያስፈልጋታል!!!!!!!!!!!!!!
@simplyhani7235
@simplyhani7235 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ነው ምታቅለሸልሸው ስነ ስርአት ሚባል የላትም
@hiwotdegu400
@hiwotdegu400 2 жыл бұрын
Tekekel seratebes nat😔😔😔
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው በእውነት መታደል ነው ትዳራቹ ደስስ ሲል አርቲስት ዳዊት በጣም የምወደውና የማደንቀው ተዋናይ ነው ጠፍቶ ነበር እንኳን አሳያቹሁን ❤️❤️👏
@hanazelke6051
@hanazelke6051 2 жыл бұрын
በጣም ከወዳችው አርቲስቶች መሀል ተሬ ነው እግዚአብሔር ቤተስብክን ይባርክልክ
@user-gn2tb4im6i
@user-gn2tb4im6i 2 жыл бұрын
በጣም የምወድክና የማከብርክ አርቲስተ በጣም ደስ የምትሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጆቻችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 2 жыл бұрын
God bless this beautiful 🙏🙏🙏 family 🙏🙏🙏
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ሰው ሳራ በቃ እውነት እውነቱ ነው ማውራት እኔም ይገርመኛን ሳንጣላ ምናምን ሲሉ ግን ፀብ አለ ሁሉም ቤት ዳዊቴ ስወድህ እኮ ቁመቱ እኮ ማራቂ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን ድንግል ማርያም ትባርክላችሁ
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
ሚስትየዋ ደምፍላት ያለባት ይመስል ንግግሮ ምንድነው ምንጭር ያረጋት
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ዴቭ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ አሜን
@betibetii8708
@betibetii8708 2 жыл бұрын
የምወደው ተዋናይ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 2 жыл бұрын
ዴቭ በጣም አድናቂና አክብሮት አለኝ ሳራ ግን ኮስታራና ለጨዋታ አትመችም እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ!
@fishaba7862
@fishaba7862 2 жыл бұрын
ቀለም ከጨረሠ በዋላ ነው ያየከው
@mastena4657
@mastena4657 2 жыл бұрын
እእእእ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
እኳንም ለአስርኛው የጋብቻ በዐል በሰላም አደረሳችሁ: : ልጆቻችሁም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ወላጅ አክባሪ ሀገር ወዳጅ ያድርጉላችሁ:; ምን አለ happy anniversary የሚለው በኢትዮጵያ ቋንቋ ቢፃፍ ???እባካችሁ በባዕድ ቋንቋ መፃፉ ለምን አስፈለገ??? የቱ እንግሊዝ ወይንም ፈረንጅ በኢትዮጵያ ቋንቋ የሚጠቀመው???? በገዛ እራሳችን በፈቀዳኝነት ቅኝ ኤጭጭጭጭ
@jerusalemlegesse9621
@jerusalemlegesse9621 2 жыл бұрын
የለም በአማረኛ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
ምርጥ አርቲስት ነዉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ተባረኩ ጨዋ አርቲስት ደስስ ይላል 👌👌
@elihameilu1664
@elihameilu1664 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ቤተሰብ ዘመናቹ ይባረክ
@mesykumbi2581
@mesykumbi2581 2 жыл бұрын
Ahunim Egziabher kezih belay yibarkachihu
@sasahutefera2563
@sasahutefera2563 2 жыл бұрын
ሳርዬና ዴቭ እግዚኣብሔር ትዳራችሁንም ልጆቻችሁንም ኣብዝቶ ይባርክ እንዃን ኣደረሳችሁ
@brkemengsh4033
@brkemengsh4033 2 жыл бұрын
God bless you all family
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ጠያቂዋ ዛሬ ምን ሆነሽ ነው ሚስቱ ተፈጥሮዋ ይሆናል ቀስ እያለች ምታወራው 😮ደሞ ለጠየቅሻት መልስ እየሠጠችሽ እኮ ነው ዝም ብለሽ ታፍሬአለሽ ትያታለሽ በተረፈ ዴቭ እንወድሀለን ደስ የሚል ቤተሠብ ነው ያለክ ይመቻቹ❤
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 2 жыл бұрын
egzabher yebarikachu des yemitilu beteseb dengil mareyam lijochachun tasadigilachu🙏💞💞💞💞💞
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Agasses abeshocheee be neche gemede yemisabuuu happy anniversary???? Yetegnaw abatachuuu naw yastemarachuuu????
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
አርቲስት ዳዊት እናባለቤትክ ሳራ እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁ ይደጉ ተባረኩ
@hanagirma3493
@hanagirma3493 2 жыл бұрын
Dv betam new yadenekuh wow....film lay sayeh haylegnana metfo sew temeslegn neber ,akeberkuh ! Egzyabeher tidarachun abzeto yibark🙏
@battyyone9974
@battyyone9974 2 жыл бұрын
ትችላለህ ለጉድ ፈጣሪ ትዳርህን ቤትህን አብዝቶ ይባርክ አርቲሥ ዳዊት ያልሠራኸው የለም በሁሉም አቅም አለህ በርክትልን
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 жыл бұрын
ዴቭ ምርጥዬ ተዋንያን ጎበዝ ነህ ቤተስብህን ይባርክ ልጆችህ ይደጉልህ
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
ደቭ ምርጥ የቤተክርስቲያነ አገልጋይ
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Corena kere ende Ethiopia. nice family. Happy anniversary
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ ሥወደውፈጣሪ አምላክ ከእድሜ ከጤናጋ ለመላው ቤተሠብጋ ፉቅርሠላም እመኝላችጏለሑ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😘😘
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እንዴት እንደምወደው ይሄን አርቲስት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 50ፐአመታችሁንም ለማክበር ያብቃችሁ አብራችሁ ጃጁ
@maritubogale771
@maritubogale771 2 жыл бұрын
ሁሌም ማተብ አድርጎነው እማዬው የኔ ምርጥ ያሰርከው ማተብ ይጠብቅህ ፍቅሩን ያብዛላቸቹህ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወድህ ቤተሰቦችህን ደስታ አላህ ይጠብቅልህ
@sara-rb9il
@sara-rb9il 2 жыл бұрын
Tebareku!zemenachu yebarek!melekamun lemelaw beteseb🙏🏽😍❤
@yonman9437
@yonman9437 2 жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወይ ላይ የቀረባችሁ ጊዜ በተሳሳተ ስልክ ነው የተዋወቅነው አላላችሁም እንዴ አሁን ያወራችሁት ትንሽ ለየት አለብኝ። ለማንኛውም ዴቭ ጎበዝ አርቲስት ነህ መጀመሪያ አላዳንኩሽም ፊልም ላይ ነበር የማውቅሕ።ባልሳሳት አበበ ቢቂላ መሄጃ ጋር ነው መሰለኝ ያየሁህ ያንተ ይሁን ቤተሰቦችሕ ቤት ጋር ቆመህ።ደስ የሚል ቤተሰብና ትዳር ነው ይባርክላችሁ።
@birukayele04
@birukayele04 2 жыл бұрын
እሳት
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ዘራችሁ ይባረክ ሺህ ዓመት ኑሩ።
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
አብሮ አደጌ ዴቭ ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁን. እንኩዋን ለዚህ በቃን ለሀያ አምስት አመቱ ያድርሰን
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው ይችላል።አድናቂው ነኝ👍👍
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
ምርጥ አክተር ነህ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 жыл бұрын
ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏 ዋዉ ደስ ትላላችሁ ❤️❤️❤️
@user-yx3lx3mm3r
@user-yx3lx3mm3r 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹሁ በጣም የምወድህ ጎበዝ ተዋናይነህ ትዳርህ ልጆችህ እደት ያምራሉ አላህ ያሳድግልህ
@tigist19
@tigist19 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባረከው ዴቭ 🙏😍😍
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@yirgameku964
@yirgameku964 2 жыл бұрын
tidar kebad new sitiy yalisake meche ysikal?
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
ደቭ የኔ ምርጥ እምወድህ እማደንቅህ ተዋናይ ነህ መልካም የትዳር ዘመን 💖‼
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ እድሜ እና ጤናውን ያድላችሁ
@dastedaste7363
@dastedaste7363 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow wow 🌹💐 Geta EYESUSE yibarekechu tebarekuu Melkame betasbihi 🙏🙏🙏🤝🤝♥️♥️👈
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
betam yemakebrih lij egziabhir bebizu ybarkachihu
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
ዴቭየ ስወድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቦችክ ይሰጥክ❤❤❤❤❤❤👌
@kukunigussie223
@kukunigussie223 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው አርቲስት
@shalatube9999
@shalatube9999 2 жыл бұрын
New Ethiopian music 2021 sami bariyaw ሳሙኤል ይርጋ የእኔ ጀግና
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 2 жыл бұрын
Wow she is so beautiful so good girl God bless your family
@bettybetty2653
@bettybetty2653 2 жыл бұрын
ዴቪ እንኳን አደረሳችው የስራክ አድናቅህነኝ የተባረከትዳር ይሁን
@shallomshallom6816
@shallomshallom6816 2 жыл бұрын
Sara Sara Sara Tebareki Zemenish Yilemlem!
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይኑር በርቱ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላክ ሆይ
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሰምረዉ ቤተሰቦቻችሁን ይባርክላችሁ😘😘
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜከነሙሉ ቤተሰቦችህይስጣችሁ
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 2 жыл бұрын
ጋደኛዋ በሳቅ ነው የገደለችኝ ወይ አይናፋር ባል የመጣላት ይመስል ተሽኮረመመች 😂
@mimitube7660
@mimitube7660 2 жыл бұрын
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j 2 жыл бұрын
😁😁
@menayelma2439
@menayelma2439 2 жыл бұрын
hahahaha
@wellotube8381
@wellotube8381 2 жыл бұрын
እኔም አልተርፍኩም በሳቅ 😂😂😂
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 Жыл бұрын
😂😂😂
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 46 МЛН
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН