የታፈነ እውነት! ሀዋሳ ስገባ ታስሬ ነበር ላሳለፍኩት ስቃይ ይሄ አይገባኝም!ፀጋ በላቸው..

  Рет қаралды 94,696

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 506
@impelhabesha632
@impelhabesha632 4 ай бұрын
ይሄ ከብት በዚህማ አንላቀቅም ፍርዱን ማስጨመር የኛም የወንዶች ኃላፊነት ነው
@Ismael-isa
@Ismael-isa 4 ай бұрын
😂😂😂ለማን ተናግረህ?ከንቲባው እያወቀው ለማን ልትናገር ከከንቲባው በላይ?
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 4 ай бұрын
ያኔ የነበረው ከንቲባ አሁን እስር ቤት ነው።
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 4 ай бұрын
እንዳንተ ያሉ ማሰብ የሚችሉ ሐበሻ ወንዶች ጥቂት ቢኖሩ ማንም ደፋሪ ባልፈነጨባት ነበረ
@kokkywonde4850
@kokkywonde4850 4 ай бұрын
Tebarek wendime laleh kin asitesaseb bicha❤❤❤
@መናዊት
@መናዊት 4 ай бұрын
አረ ሴቶች ዝም አንበል!!! We need justice!! ወይ እማማ ኢትዮጲያ!
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 4 ай бұрын
በምንም ነገር ቢሆን ከዚህ ሀሳብሽ ጋር ለመቆም ለማገዝ ከጎንሽ ነኝ ። ስልኳን ብናገኝ ለእንቅስቃሴው በብርቱ ተደራጅቶ ለሁሉ ነገር ዝግጁ መሆናችንን እገልጽላታለሁ። መሲም በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ ብታሰባስቢን ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ ለውጦታል በመንፈሷ ጠንካራ ለሌሎች ምሳሌ እንድትሆን ምክንያት አድርጓታል ። በተረጋጋ መመንፈስ የምትገልጻቸው ቃላት እጅግ ልብ ይነካሉ። እናም እውነት እስከመቼ ሁኔታዎች ቀለው ይታያሉ ????
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 ай бұрын
Iአይዛሽ እህቴ ፍርዱ ያንሳል !!! እንኮን በህይወት ኖርሽ!ህግ አዋቃ ዋች እርዱት ለ ሌሎችም እናትዋች፣ እህቶች፣ለ ህፃናት እዳይደፈሩ ትልቅ ቅጣት መቀጣት አለበት!!!
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 4 ай бұрын
የህግ አካላት በናታችሁ ባባታችሁ እርዷት ከጎኗ ሁኑ በተለይ ሴት የህግ ባለሞያዎች የት ናችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!! እንዴ ቀልድ ነው እንዴ አስር ቀን ሙሉ ሲጫወትባት ቆይቶ እንዲሁ በዋዛ ይታለፋል እንዴ ??
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 4 ай бұрын
ከጎንዋ መቆም የአባት የወንድም የባልነት ግዴታችንን እንወጣ።
@Userfortruth
@Userfortruth 4 ай бұрын
ፍፁም የተረጋጋሽ፣ ጀግና ሴት ነሽ፣ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ። እንደዚህ ስታወሪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፣ ያበረታሽ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 4 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ በቃ የማንም መሀይም መጫውቻ ሆነች
@etonegat6564
@etonegat6564 4 ай бұрын
በጣም ከባዲ ነው ሴቶች የሚያሠቃዩ ወዶች ፍርዲ ይሠጥልን
@rahelayana1264
@rahelayana1264 4 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። በርቺ ። ይህ ሰው ከ16 አመት በላይ ቅጣት ይገባዋል
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 4 ай бұрын
እንደውም የህግ አካል ሆኖ ይህን ድርጊት በመፈፀሙ እጥፍ ሊቀጣ እንጂ ጭራሽ ሊቀልለት አይገባም ግን ችግሩ ህግ የለም አገራችን ላይ በርቺ የኔ ጀግና
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 4 ай бұрын
ትክክል ሄግ ለራሱ ነው እኮ ባሁን ሰአት በዳይ ነወ ባሁን ሰት ህግን ፍትህ ያስገኛል ማለት ዘበት ነው
@eliyasmohammed741
@eliyasmohammed741 4 ай бұрын
Hege yelem aybalem endet 10amet yeferdebetale heg baymore
@amytk6095
@amytk6095 4 ай бұрын
@@eliyasmohammed741sitaseku eko hegema tegebiwen kitat tesetot esun maskeber sichal new enji manem eyetenesa yemichemer yemikenesew kehone . . .
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 4 ай бұрын
@@eliyasmohammed741 ፖሊሱ ወይም ዘመድ ነህ መሰለኝ! አሰከብራ ህግ ዩትዩብ ላይ አርበአኛ ከምትሆን
@selamselina1321
@selamselina1321 4 ай бұрын
እንኳን ገድለው አልጣሉሽ አላየሽም ሰሞኑን ጋምቤላ ውስጥ ጠልፎ ገድሎ የጣላት ወጣት እረ ፈጣሪ ይርዳን የት እንደበቅ እንኳን ፈጣሪ በህይወት አወጣሽ ለዚህ ቀን ስለሚፈልግሽ ነው በርቺ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 4 ай бұрын
መደፈር እድሜ ልክ እንደጥላ የሚያያሳድድ ትልቅ ከአእምሮ የማይወጣ ጠንቅ ነዉ። 😢
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከምንም በላይ የእግዚአብሔር ቅጣት ይበልጣል የእጁን ያገኛል አንቺ ለቤተሰቦችሽ በህይወት መኖርሽ ነው ትልቁ ነገር
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 4 ай бұрын
ሲጀመር 16 ዓመት እራሱ በቂ አይደለም እንኳን ተቀንሶ የሴቶች መብ ተሟጋች ምንድነዉ ሚሰሩት እኛ ሴቶች ተባብረን እጅ ለእጅ ተያይዘን መብታችንን ካላስከበርን በመከራ የምናገኛቸዉ ልጆቻችንን በገዛ እጃችን ለጅብ ለወንበዴ እንደምንሰጥ ማወቅ ያስፈልጋል እያንዳንዱ ምንሰማዉ ቤታችን እንደማይመጣ መረጋገጫ የለንም አምላክ ልጆቻችንን ይጠብቅ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 4 ай бұрын
እህቴ ፀጋ በዚ መልኩ በርትተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤ እግዚአብሄር ይመስገን። መልካም ነገርን ሁሉ ተመኘው።ፍትህ ይሰጠን‼️ፍትህ አይሸጥብን‼️ ፍትህ ለሴቶች‼️ፍትህ ለሴቶች‼️ፍትህ ለሰው ዘር በሙሉ።🙏❤
@mekashammena6200
@mekashammena6200 4 ай бұрын
ልጃችን ፣ እህታችን ሕመምሸ መላ ኢትዮጵያዊ የሚጋራው ሕመም ነዉ ።እ/ር እንኳን አጽናናሸ።ጤናማ በመሆንሸ ደስታችን ወደር የለውም ። ታላቅ አዕምሮ ያለሸና የአገር ሐብት እ/ ር ጨምሮ ይፈዉሰሸ ይባርክሸ።የመላ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ተሰፋ ነሸ ። ሌሎች ወገኖችም ከዚህ አይነት ክፉ ተግባር እ/ር ይጠብቀን ፣ ሌሎች ወገኖችም ሰይጣን እንዳያሳሰተን ዘወትር አበክረን እንጸልይ
@enu8603
@enu8603 4 ай бұрын
የኔ እርጎ እንደስምሽ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 4 ай бұрын
እንዴት ነዉ የምታምረዉ በፈጣሪ❤አይዞሽ የኔ እናት❤ መሀሪዉ ልኡል አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስብራትሽን ይጠግን ፀጋ ይብዛልሽ ይትረፍረፍልሽ❤❤
@meserettekie1421
@meserettekie1421 4 ай бұрын
አሄ ቁንጅና ኣይደል ችግር የሚፈጥረው ባታምርማ ኖሮ ባልተጠለፈች
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 4 ай бұрын
ሞት ለደፋሪ ሁሉ ✊✊✊✊🤴🤴 ፍትህ እህታችን ጰጋ ✊✊✊✊✊ አይዞሽ እህቴ
@Kidist136
@Kidist136 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ሴቶች ለዚች ልጅ ሰላማዊ ሰልፍ ልትወጡላት ይገባል ❗️🙏
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 ай бұрын
አቤት ፀጋ ሰላየሁሽ በጣም ደሰ ነዉ ያለኝ በታሪክሽ ክብደት አንፃር በወቅቱ በጣም ከባድ ነበር ሰላንች መሰማት ዛሬ ግን ወተሽ ችግርሽን የልብሽን መፅናናት ሰላካፈልሽን ክብር ለሱ ይሁን አሁንም አይዞሽ እዉነተኛ ፍርድ እንደምታገኝ ነዉ በርቺ አህቴ እግዜብሔር ከአንች ጋር ይሁን በህይወት ተርፎ ይሔንን መናገር ቀላል አይደለም ተመሰገን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ መልኩ ስላየንሽ ክብሩን እርሱ ጠቅልሎ ይውሰድ ጀግና ነሽ በርቺ አይዞሽ እህቴ
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 4 ай бұрын
በእንባ የጨረስኩት ቪድዮ ጊታ ሆይ በፍፁም ፀጋህ ደግፋት ሐሳብዋን በአንተ ጥበብ በበለጠ አሳካላት🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
በስለጠነው አለም ቢሆን ሴትን መድፈር ከማህበረስብ ያስገልላል እንዲሁም የብዙ አመት እስከ እድሜ ልክ ድረስ ቅጣት ያስቀጣል ሴትን ያለፍላጎት መድፈር አውሪነት ነው ለዚች እህታችን ፍርድ ይስጣት ውሳኔው ትክክል አይደለም ሴት ሀገር ናት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
ውይይይይ.... አረ እባካችሁ ሴቶች የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት መቃወም አለባችሁ :: ወይ አገሬ ወንጀለኛን ማበረታታት 😳😔😢 ይህን ፍርድ ያቀለሉም ጭምር ለፍርድ በመቅረብ ቦታውን ስለማይመጥኑ መባረር አለባቸው ... ያገር ሸክም ናቸው .... really sad …😳😡አረ ኡኡኡ... ወድየት ይጩህ ይሄ ህዝብ እግዚኦ መስማትእንኳን ያማል እግዚአብሔር ይድረስላችሁ:: ልጄ እግዚአብሔር ያግዝሽ ፍርድ ተጏደለ .......😨🥵
@user-pn7yn5od1e
@user-pn7yn5od1e 4 ай бұрын
ሴት መሆን ለራሱ ፈተና ነው 😢ኢትዮጵያ ዉስጥ ዶሞ ለሴቶች ፍትህ የለም😢
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 4 ай бұрын
ፀጋ ርጋታዋ እምነቷ የሚገርም ነው አይዞሽ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ሰው (ዳኛ) ቢያጣምመው እንኳን አምላክ አይተኛም ይፈርዳል::
@user-xv4xj4he2n
@user-xv4xj4he2n 4 ай бұрын
እህቴ እንኳንም በህይወት ከቤተሰቦችሽ ጋር ፈጣሪ አገናኘሽ አይ ሴት መሆን😢😢😢 አሶሳ ላይ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው እህቴ ለሲ/ር ትግስት ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 ай бұрын
ጭራሺ ገደሏት አግዞኦ ጭካኔ እፍፍፍፍ😢😢😢😢
@hiwotebelay4083
@hiwotebelay4083 4 ай бұрын
ዛሬ ይህን የፍትህ መጓደል እያያቹ ስልጣናቹ እንዳይነካ ዝም ያላችሁ ከዚያም አልፎ ፍትህን እንዲጓደል የሰራቹ፣ እግዚአብሄር የንስሃ ጊዜ ይሰጣችሗል እንጂ ሁሌ ዝም እይልም። እህት እናት ሴት ሊጆቻቹን እልፎም ሚስቶቻቹን የምትደብቁበትን የምታጡበት ጊዜ እንዳይመጣባቹ ተጠንቀቁ።
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 4 ай бұрын
ተባባሪ የተባለችውን ሴት አደባባይ ማንጠልጠል ነበር ሴት ሁና በሴት ሂወት የምትፈርድ ባለጌ ናት ፎቶዋን አውጭው ህዝብ ይያት
@m.g5367
@m.g5367 4 ай бұрын
Aybalm kfu bekfu memles sayhon mastmar new
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 4 ай бұрын
ቀላል እንደዚህ አይነት ሴቶችማ ጨፍጭፎ ነበር መግደል ከወንዶቹ ክፋት የእንደዚህ አይነት አረመኔ ሴቶች የበለጠ ያናዳሉ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
ማፈሪያ ይግባኝ ይጠይቃል ወንበዴ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በእውነት😢😢😢😢😢
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
አይዞሽ አሁን ሽገር efio ተከታታዬች ብዙ ደጋግ ስወች አሉ እነሱ ይረዱሻል መፍትሄ ይገኛን ❤❤ መሲም እርጃት እና ይህ እደገና ሴቶ እዚህ ላይ ተረባረቡ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ፀጋ ጌታ ፃድቅ ፈራጅ አለልሽ ልብሽን ጌታችን ኢየሱስ ህያዉ ነዉ አይዞሽ በርቺ አንቺ ብርቱ ነሽ
@amareyohannes3730
@amareyohannes3730 4 ай бұрын
እጅግ አሳዛኝ ድርጊት ነው የክልሉ ባለስልጣናት ለኡነተኛ ፍትህ ሊቆሙ ይገባል።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
የኔውድ እህት ፀጋ እንዴት እንደ ምታምሬ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ በኢትዮጵያ ፍርድ የለም እንደ ፈለጉ ህፃናት ሴት እህቶቻችን እየደፈሩ እሥር ቤት ከገቡ በኋላ በግቦነው የሚፈቱት አሁንም ቢሆን ጠበቃ ቅጠር የፍርድ ሄደቱ የሞት ፍርድ መቀጣት ነበረበት ጠበቃ አነጋግሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽነው እንዴህ አይነት ባለጌ ነጌም ከተፈታ ሌላ እህቶቻችን ማገዱ አይቀርም
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 4 ай бұрын
❤ቆንጆ ፍርድ ከፍጣሪ ብቻ ጠብቂ የመድረክ ከባድ ነው ጀግና ነሸ❤
@user-qm6ys7dc1m
@user-qm6ys7dc1m 4 ай бұрын
አይዞሽ ፀጋ ምድር ፈተና ናት እንኳን በሂወት ተረፍሽ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ጠንካራ ሁኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tktk2709
@tktk2709 4 ай бұрын
ስለ ቤቴ ክርስቲያን እና ስለ መስጊድ ከሚያወራ ስለዚህ ህግ ጉዳይ አያወራም?
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ጋር ያፅናናሽ ፍትህ ለዚች ምስኪን እህት የህግ እካላት እባካችሁ ህሊናችሁ ይውቀሳችሁ እባካችሁ ሁሁሁ
@muluale5889
@muluale5889 4 ай бұрын
እንዳይገላት ፊትህ በሌላት ሀገር ተጠንቀቂ
@deboamare5171
@deboamare5171 4 ай бұрын
የአይምሮ እስረኛ ነውው😢😢😢😢😢😢😢😢 አንቺ በርቺ ተጠንቀ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ልብሽን የጠበቀ❤❤❤ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ እናመሠግንሀለን❤❤❤❤
@bamlakfikadu6000
@bamlakfikadu6000 4 ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ፣ ወተሽ መጋፈጥሽ እራሱ ለብዙዎች ተስፋን ያጭራል።እግዚአብሄር በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁንሽ። በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ ከጎንሽ እንቆማለን❤
@halimaali474
@halimaali474 4 ай бұрын
እንኳን ጤናሽ ተመልሶ እንደዚህ ለመናገር በቃሽ አይዞሽ እኛ ሐገር ሁሉም ጨካኝ ነው ኧረ በፈጣሪ እህት የሌለው እናት አለው ምናለ ለእውነት ብትሰሩ ግፍ በሴት ላይ መቼ ነው የሚበቃው ኧረ አይናችሁን ክፈቱ 21ኛ ክፍለ ዘመን ላይ ነን ኧረ ይብቃ የሴት ልጅ እንባ እውነት ፈጣሪን እህቴ በርቺ በአላም ዙሪየ ያለን ሴቶች ከጎንሽ እንደምንሆን እርግጠኛ ነኝ 😭
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 4 ай бұрын
በውጭው ሀገር እድሜ ልክ ነበር ፍርዱ የሀገራችን ህግ በርቱ ቀጥሉ ጥለፉ በርቱ የሚል ይመስላል ኢትዮጽያ ውስጥ ያለመኖር ምንኛ መታደል ነው
@deboamare5171
@deboamare5171 4 ай бұрын
ደፋሪዎችን ጌታ ይፍረድባችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢 የሠው ህይወት የምታበላሹ ለድርጊቱ ተገቢውን ቅጣት እንፈልጋለን😢
@drawingzone101
@drawingzone101 4 ай бұрын
This girl has been through hell for no reason. I'm glad to see her like this. We need justice.
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb 4 ай бұрын
ፍትህ የለም ይቺ አለም ለነፍሰ በላዎች ለደፋሪዎች ባጠቃላይ የወንጀለኞች መድረክ ናት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢 እራስሽን ጠብቂ እሄ አውሬ ሲያዩት እራሱ ሲያሰፋራ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካምነው እንኳን ተረፍሽ❤❤❤😢ፍት😢😢
@kebronlakshe6762
@kebronlakshe6762 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ለብዙዎች መፍትሔ ያደርግሻል። በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈፅመህ በሰላም ታሳድራታለህ ! ይላል የእግዚአብሐር ቃል የታመንሽው ጌታ እየሱስ ፈፅሞ በሰላም ያኑርሽ! ድንቅ ሴት
@abebech3154
@abebech3154 4 ай бұрын
እግዛቤር ይፍረድልሽ እህቴ
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 4 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ለመምጣት አስብ እና ለሆነብኝ ድርጊት ባከራይታየ ልጅ ሳስበው ቁስሌን ይነካኛል 23 አመቴ በስደት የኢትዮጵያ ወንዶች ገደል ግቡ 😢
@bona2318
@bona2318 4 ай бұрын
Ayizosh ehite egna hager kebad new
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 ай бұрын
አንቺው ግቢ። ማንም ባለጌ በባለገው ሌሎቻችን ምን አደረግን? ቁስልሽ ያመናል ነገር ግን አንድ ሰው ለፈፀመብሽ እኛን ከጨመርሽ አንቺው ገደል ግቢ። አንቺ ስትደፈሪ ወንድምሽ ይጎዳል።አባትሽ ይጎዳል። የሚያውቁሽ ወንዶች ይጎዳሉ እኮ። ሀሉንም ነው ቁስልሽ የሚያቆስለው።👹👹👹
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 4 ай бұрын
አባት እና ወንድምሽም ይግቡ ?
@ninanina868
@ninanina868 4 ай бұрын
Justice for Tsega we are with you. Don’t stop fighting
@m.k.teferi6845
@m.k.teferi6845 4 ай бұрын
የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ሴት ነሽ! ስላንቺ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 4 ай бұрын
ፀጋዬ እንዲህ ብርትት ብለሽልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። ዛሬ እኔ የወለድኩሽ ያህል ነው የተሰማኝ ብዙ ግዜ ይሄንን ቀን እናፍቀው ነበር ለብዙዎች ድምፅ የምትሆኚበትን ቀን ያኔ ገና እናወራ ነበር ዛሬ አገግመሽ በእግዚአብሔር ግዜ ስለወጣሽ እና ለብዙዎች ድምፅ ለመሆን እና ፍትህን ለማግኘት ማድረግሽ እጁግ ደስ ብሎኛል ሁሌም እንደምልሽ ዛሬም አብሬሽ ነኝ ብዙ ነገር እንደምትሰሪ አምናለው በርቺልኝ የእኔ ጀግኒት ❤❤❤❤ Love you as usual ❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሃገሬ ሴት ልጆች የሃገሬ ደፋሪ ወንዶች እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያላመነ ይፈረድበታል አዋሳዎች ምን ነካችሁ ? የስራ ባልደረባሽን እንዳትፋቻት ሴት ሁና ያሳዝናል እውጭ ቢሆኑ ወንዶቹ እድሜልክ ነበር የሚፈረድባቸው ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ በፀሎት በርቺ ይቅር በይው ሁልጊዜ ሳቅ አይታጣ ከአንቺ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ
@tekalegneworku
@tekalegneworku 4 ай бұрын
የምገር እርጋታ የምገር አገላጽ ድንቅ የስነልቦና ጥንካሬ እህቴ በርች እግዝብሔር አቅሚ ይሁንሽ
@heremelawesene
@heremelawesene 4 ай бұрын
ፍትህ ለፀጋ😢😢😢😢
@alemsegedkebede5952
@alemsegedkebede5952 4 ай бұрын
አይዞሽ እንኳን እሱ ፍርድ የሰጡት እስከ አሥር ዓመት በሕይወት አይኖሩም ። በቀብራቸው ላይ አንቺ ቆመሽ ታያለሽ ።
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 4 ай бұрын
አሜን
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 4 ай бұрын
በዘርና በጎሳ ከተደራጀ የፍትህ አካል ምንም አትጠብቂ የዋህ ነሽ ጭራሽ አስር አመትም አያስሩትም እኔ ብሆን አንቺን ወደ ሌላ አገር ጥፍት እላለሁ ደጋፊዎቹ ሊያጠቁሽ ይችላሉ ተጠንቀቂ forget the justice
@misrakgobena1807
@misrakgobena1807 4 ай бұрын
Absolutely
@luke123luke5
@luke123luke5 4 ай бұрын
ወደ ደንበጫ ንኪው።
@samruth536
@samruth536 4 ай бұрын
Lemin tisheshalech lelelochim chimir titagelalech enji.wenjelenaw yishis.
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 4 ай бұрын
ፍትህ ኢትዮዸያ ዉስጥ የለም ኢቢኤስ ቲቨ ላይ የቀረበች የ 8 አመት ልጅ ተደፍራ ደፋሪዉ 3 አመት ነዉ የተፈረደበት በእዉነት በጣም ያሳዝናል የኢትዮዸያ ህግ ደፋሪዋችን በደንብ እያበረታታ ነዉ ፍትህ ለተደፈሩ ፍትህ ላጡ ለሴቶች 🥲
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 4 ай бұрын
እባካችሁ ልጅቷን ከሀገር አስወጧት።
@diramudub6413
@diramudub6413 4 ай бұрын
የምትገርሚ ጠንካራ ሴት ነሽ። አሁንም በርቺ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ሰላም ለህዝባችን ይሁን ክፉ አይካቹ ያገሬ ልጆች❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውድ እህቴ እጅግ በጣም ስላንቺ በተወሰድሽ ጊዜ ልባችን ደምቷል ቆስሏል በሗላም ጌታ ረድቶሽ ታድጎሽ ጣልቃ ገብቶልሽ ከክፋ እጃቸው ስላወጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን ::
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 ай бұрын
ቆንጅዬ፣ እንኳን በህይወት ተረፍሽ። በተረፈ ከዚህ እርጉም አገር አምልጪ። በቂ ምክንያት ስላለሽ የትኛውም አገር ጥገኝነት መጠየቅ ትችያለሽ።
@meserettekie1421
@meserettekie1421 4 ай бұрын
ለምን ትሰደድ?
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 ай бұрын
@@meserettekie1421 የፃፍኩት ቃል የትኛው ነው ያልገባሽ? "እርጉም" የሚለው ወይንስ "አገር?"
@meserettekie1421
@meserettekie1421 4 ай бұрын
@@JAsperEudaimonia አኔ ለማንም ስደትን ኣልመኝም ኣገሪቷ ደግሞ አርጉም ኣይደለችም አኛ ብንቀደስ ኣገሪቷም ትቀደሳለች
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 ай бұрын
እኔም አሱን አሰብኩ ከሃገር ብትወጣ ይሻላል ሃገራችን ህግ የለም የጉልበተኞች ናት የከፋ ችግር እንዳይፈጥሩባት ፈራሁ😢
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 ай бұрын
@@meseretgetawedey አንድም ለህይወቷ ስጋት ነው። ሁለተኛም የተሻለ ህክምናና ድጋፍ ማግኘት ትችላለች። ደፋሪና አስደፋሪው የመንግሥት አካል በሆነበት አገር ይህች ልጅ በምን ያህል ችግር ውስጥ እንዳለች ማሰብ ይቻላል።
@almazdemeke1795
@almazdemeke1795 4 ай бұрын
አይዞሽ ልጄ ፈጣሪ ነፍስሽን ማትረፉ ጥሩነው
@etsegenet1178
@etsegenet1178 4 ай бұрын
ወይ ሀገሬ፡ ኢትዮጵያ፡ የሚሰማው፡ ሁሉ፡ ይገርማል፡ አይዞሽ፡ በርቺ፡፡❤
@merymery7358
@merymery7358 4 ай бұрын
I think all women needs to stand with her and make sure justice needs to be serve … this is unacceptable
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 ай бұрын
አቤት እግዚያብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ የሰው ልጆችን ለማዳን አንድ ልጁን ለመስጠት አልሳሳም ዛሬም አንቺ በዚህ ሁሉ መከራ ስታልፊ ቶሎ ለፍርድ ያልቸኮለው የምድሪቷን ህግ ባንቺ ሊገለብጥና የብዙዎችን የልብ ቁስል ሊፈውስብሽ ነው ብዙዎች እንዲድኑ አንዱ መሞት ግድ ነው ስለዚህ በርቺ አልልሽም አበርትቶ ያወጣሽ ሊያበረታብሽ ስለሆነ ግን ስላንቺ እንዲህ መቆም በእልልታ እግዚያብሄርን አከበርኩት የአምላክሽን ትልቅነት ምድር ስላየው ደግሜ ባንቺ በሆነውም በሚሆነውም ክብሩን እሱ እግዚያብሄር ይውሰድ🙏
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 4 ай бұрын
የንየ ቆንጆ ኣይዞሽ የምታምኚው ኣምላክ ከለላሽ እና ዋልታሽ ነው
@blenlema2437
@blenlema2437 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል
@TishuGomeshu
@TishuGomeshu 4 ай бұрын
“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” - 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ዳዊት ሳኦልን እንዳለው እግዚአብሔር ይምዋገትልሽ አይዞሽ የኔ ጀግና ።
@asnakumitiku8651
@asnakumitiku8651 4 ай бұрын
ፍትህ ለፀጋ
@user-tr6xl5vq4p
@user-tr6xl5vq4p 4 ай бұрын
አረ አስር ዓመት እራሱ ካሰሩት ጥሩ ነው ፍርድን ከፈጣሪ ነው መጠበቅ እህቴ 🥹
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 4 ай бұрын
6 አመት ነው የሆነለት
@AddisuGetnet-hw5oq
@AddisuGetnet-hw5oq 4 ай бұрын
በዚህ አይነት ነገ ይለቁታል ተባብረን ከዚህ ሀገር መውጣት አለባት ፍትህ ማግኘት ባትችል እንካን ተረጋግታ እንድትኖር ማገዝ አለብን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 4 ай бұрын
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በሁሉም ነገር ከጎንሽ ነኝ በርቺ
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 4 ай бұрын
ፍርድን የማያባዛእውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ያያል
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h 4 ай бұрын
ፍትህ ጸጋ
@marthachane9777
@marthachane9777 4 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 4 ай бұрын
እግዛብሔር ፍርዱን ይሰጥሸ አይዞሸ የኔ ቆንጆ
@user-sr5hz1um9s
@user-sr5hz1um9s 4 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ፍርድ እንጠብቃለን!!!!!! ነገ ጌታ ከነግብራ አበሮቹ ጋር በቅርብ ቀን እናያለን
@almazmeskele7280
@almazmeskele7280 4 ай бұрын
ያበረታሽ አምላክ ይባረክ። እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ አምላክ ነዉ። በርቺ ፀጋዉ ይብዛልሽ። የረዳኝን የመከረኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ2xየሚለዉን አዝማች ጋበዝኩሽ።
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 4 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው አስገድዶ መደፈር እኔም በሰው አገር አስገድዶ ቢላ አሳይቶኝ እያስፈራራኝ ልደፈር ነበር ግን አላህ አወጣኝ ያለፍላጎት መደፈር ከባድ ነው😢😢
@Future979
@Future979 4 ай бұрын
እንዳት ዳንሽ? ሲገርም
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 4 ай бұрын
@@Future979 ብዙ ታግዬ ነው በዝብሎ አይደለም የዳንኩት
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 4 ай бұрын
,አመክሮ ሲነሳ 5 አመት ይሉናል ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም መንግስት የለም ፍትህ የለም ከሴት ተፈጥራቹ ሴትን የምታሰቃዬ የሰው አውሬዎች ፈጣሪ ይፍረድባቹ
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 4 ай бұрын
Amen
@destayeg
@destayeg 4 ай бұрын
Where is Woman and Children Affair??Where is Justice?? Where are all those institution who show up on TV giving orientation on March 08????😢😢
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 4 ай бұрын
እነሱ ለአበል ነው
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 4 ай бұрын
መች ነው የሴቶች ጥቃት በሀገራችን የሚቋመው
@shalom744
@shalom744 4 ай бұрын
Mechem.
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 4 ай бұрын
የሃገሬ ሉየርወች ሙህራን እባካችሁ ለዝችልጅ ከጎኖ ቁሙ ብድራታችሁን እግዚአብሔር ይከፋላል።
@user-gb7jy9up6i
@user-gb7jy9up6i 4 ай бұрын
ዉይየኔ ቆንጆ ፀጋዬ እንኳን በህይወት ተገኘሽ በሰላም ስላየሁሽ ደስብሎኛል እሱፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 4 ай бұрын
እህቴ ፋጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ የኛ ሀገር ህግ የእቃቃ ጨዎታ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 4 ай бұрын
አይዛሽ እማ ፈጣሪ መልስ አለው
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን በህይዎት ተረፍሽ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ገና ብዙ እናያለን
@mesur5022
@mesur5022 4 ай бұрын
The women calls could not have a better representative and articulate presenter like you. Keep it up ! The whole world is watching.
@menberetesfaye4468
@menberetesfaye4468 4 ай бұрын
ጸጋዬ በመጀመሪያ እ/ር ይመስገን አሁንም አመስጋኝ፣አስተዋይ ልጅ መሆንሽን አይቻለው፡፡ ብርቱ ልጅ ነሽ፣ ፍጹም ፍርድን ከምድር መጠበቅ ሌላ ህመም ነው፣ ሲቀጥል ደግሞ “ አንቺ ሴት አይደለሽ ቻይው……” ሴቶች መከራን ፣ስቃይ፣ በጸጋ እንዲቀበሉ ፣ መስዋዕት መሆን እንዳለባቸው፣ ተደርገው ነው የሚታሰቡት ሁላችንም እንቢ ፣ ይሄንን አመካከት አልቀበልም፣አልስማማም፣ እኔም ሙሉ ሰው ነኝ፣ ሰው ሁሉ የሚገባውን ሰብአዊነት እኔም በሴትነቴ ማጣት የለብኝም ልንል ይገባል፣ በርቺ
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 4 ай бұрын
😢This is sad. Beautiful Lady use your voice for so many young people in Ethiopia.God will use in big way.
@humedegebassa5762
@humedegebassa5762 4 ай бұрын
beautiful words with a sign of strength and faith. May ur God be your anchor.
@geniigenni3262
@geniigenni3262 4 ай бұрын
ሀገር ለቀሽ ውጪ አንቺ ዕድልኛ ሆነሽ በህይወት ተለቀሻል በቀደም ቤንሻንጉል ክልል ነርሷን በጓደኛው አሞኛል በሚል አስጠርተዋት ጠልፈው ገድለው ወንዝ ውስጥ የጣሏት እኔ በበኩሉ በሀገሬ በዚህ ጊዜ ተስፋ ቆርጯለሁ እንኳንም ተሰደድኩኝ😢😢😢
@luke123luke5
@luke123luke5 4 ай бұрын
የወራሪ ስነልቦና ስላላቹ እኮ ነው። መሀበረሰቡን ብታከብሩ ማንም አይነካቹህም።
@geniigenni3262
@geniigenni3262 4 ай бұрын
@@luke123luke5 ምን ከየት ወዴት የሚወረረው ለዚህች በድህነት በረሃብ በጦርነት ለተግማማች ሀገር ደግሞ ማን ማንን ነው የሚወረው አቦ የሷን ሞት ወይ ለአንቺ /ለአንተ ያድርገው ሀዘን ይግባ በበቤትህ
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 4 ай бұрын
​@@luke123luke5ምንድነው ምትቀባጥረው
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 4 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልክ ነሽ በደሉ ከባድ ነው በስንቱ ቤት የገባ ሰቆቃ ነው ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው አሁንም እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ።
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 4 ай бұрын
ያሳዝናል ይሄ ሰገጤ ድልብ አስር ቀን እያሰቃየ በጉልበት እየተጠቀመሽ ከዝያ አልፈሽ እንድህ ስላየንሽ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አለማርገዝሽ ጥሩ ልትጋቡ የነበረው እጮኛሽ ምንሆነ ሸሸ ወይስ ቀጠላችሁ እራስሽን ጠብቂ ተቀጣ አልተቀጣ ባላወቅሽው መንገድ አሳንሶሻል ምንም አይጠቅም ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፍርድ በእግዚአብሔር ታገኛለሽ የዘገያል እንጂ እግዚአብሔር የፈረዳለ መበረታት አለብሽ
@emmyafework3101
@emmyafework3101 4 ай бұрын
Tesega you are amazing, beautiful Ethiopian young woman, I thank God for being there for you, I’m glad you are speaking out. Ethiopian Law is outrageous. I was kidnapped when I was 15 years old, in India. Im an Ethiopian woman, now I live in America, I do plan to come to Ethiopia, I would like to see you. God bless you be strong.
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 4 ай бұрын
ፍትህ ለእህታችን ለፀጋ በላቸው ይሰጥ ሴቶችም በጋራ እንነሳ ወንዶችም እህትም እናትም ሚስትም ያላችሁ ስለሆናችሁ እናንተም ከእህታችን ጎን ሁኑ
@beetyube
@beetyube 4 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይፍርድ እፍፍፍፍ😢😢😢😢 ፍትህለእግዚአብሔር ነው መንግስት የለም 😭😭
@BirhanuMolla-pe7mm
@BirhanuMolla-pe7mm 4 ай бұрын
ሀገሬ የወንበዴዎች መፈንጫ ሆነች ።አይዞሽ እህቴ
@shimalscomedy3800
@shimalscomedy3800 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ መንፈስ ያለሽ ልጅ ነሽ በተቻለሽ መጠን ፍርዱን ለእንግሊዝኛው ተይው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የፍትህ መጋደል 10 አመትም ላይቀጣ ይችላል በተቻለሽ መጠን ተረጋግተሽ የራስሽን ህይወት ለመምራት ጥረት አድርጊ።
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 35 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 3 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 34 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,2 МЛН