አያድርስ ነው! ቤተሰቡ ላይ ጥቁር ጠባሳ የጣለው የገና ዋዜማ!

  Рет қаралды 64,222

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 515
@shegerinfo
@shegerinfo 3 ай бұрын
ፋሲካን ለማገዝ 👉gofund.me/13e84d0b
@tigstworku9812
@tigstworku9812 3 ай бұрын
እድለኛናት እንደናንተ አይነት እህት ያላት እግዚያቤር ይማርላችሁ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ የተባረኩ ቤተሰቦች ናችው ጌታ ይርዳቹ ደግሞም አታፍሩም ትድናለች
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 ай бұрын
የምትደንቁ ወንድምና እህቶች ናችሁ ተባረኩ አማኑኤል አምላካችን ወደቀደመ ጤናዋ ይመልስልን ስለእናንተ ግን ለመናገር ቃላት አጠረኝ አይለያችሁ❤❤❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አማኑኤል አባቴ ክብሩን ይውሰድ እህቴ አመሰግናለሁ
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@temayob906
@temayob906 3 ай бұрын
ጎበዝ እንርዳት በተለይ አውሮፓ የምንኖር ለእኛ ቀላል ነው
@desertlumi1420
@desertlumi1420 3 ай бұрын
Contact me. የ ሆነ ነገር እንጀምርላት
@tsigereday6490
@tsigereday6490 3 ай бұрын
​@@desertlumi1420egizabiher yiridachihu eriduwat
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
ተባረኩ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይስጥልን ተባረኩ
@rohobotethiopianrestaurant1935
@rohobotethiopianrestaurant1935 3 ай бұрын
ተባረክ አስተሳሰብክ የተባረከ እንረዳለን ክፉአይንካህ
@Yeruki1993
@Yeruki1993 3 ай бұрын
ይቺ ትንሽ እህታችን እንድትድን ቲክቶኮሮች አግዟት ፈጣሪ ይማርሽ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ ቲክተሮቹን ማግኘት አልቻልንም
@MirafAsrat-mf8fl
@MirafAsrat-mf8fl 3 ай бұрын
አይዞሽ ትድናለች አቅም የሌለን በፀሎታች ፀሎት ደሞ ከመንም በላይ ነው ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማራት አሜን​@@MuluemebetWorkineh
@tisi3500
@tisi3500 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማራት፣ አይዞችው ትድናለች ሁሉ ለበጎ ይሁን ድና ለምስክርነት ያብቃት❤
@zehara53o
@zehara53o 3 ай бұрын
ከድንገተኛ አደጋ አንተ ጠብቀን ያረብ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ሚስኪን ታክመሽ ድነሽ ለማመስገን ያበቃሽ የኔቆጆ ስታሳዝን 😢😢
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@fevenkassahun4095
@fevenkassahun4095 3 ай бұрын
እናት አባት ባፈራው ንብረት የሚካካድ ቤተሰብ በሞላበት በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት እህት እና መንድም ማግኘት መመረጥ ነው! ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት! የቤታችሁን ደስታ ይመልስላችሁ!
@debretilahun1182
@debretilahun1182 3 ай бұрын
ፋስዬ የኔ እህት ያሁሉ መከራ አልፏል የተሻለ ቀን ይመጣል ሁሉም ያልፋል እህቴ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ እናመሰግናለሁ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 ай бұрын
እንዲህም የተባረከ ቤተሰብ አለ ተመስጌን አይዞቹ ትድናለች❤❤❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
የኔ እህት አመሰግናለሁ
@mer2222
@mer2222 3 ай бұрын
ዋው መልካቸው ቆንጆ አመለ ሽጋ ቤተስቦች ናቸው ወንድምሽን ስትመሪቂው እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ይባርክህ ቴድሮስ ❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
እንዴት ነው ደሞ የሚያምሩት አንድ ሰው ሲታመም በትሰብ ሁሉ ነው ሚታመመው እግዚአብሔር አምላክ ሰው ይስጣቹ ታሪክን ቀይሮ እግዚአቤሔር ይኤንነ አደረገ በሉ🙌አይዛቹ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል❤ትድናለች🙏እሺ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በምህረት እጁ ይዳብስሽ ውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አሐሰግናለሁ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 3 ай бұрын
የሰዉ ልጅ መዉጣቱን እጂ መግባቱን አያዉቅም ያሳዝናል ዋናዉ መትረፍዋ ነዉ እንኩዋን አተረፋት😢😢
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@belayberhe1412
@belayberhe1412 3 ай бұрын
የኸት ጥግ ናችሁ ❤❤❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@halimahalima9707
@halimahalima9707 3 ай бұрын
ሙሉዬ የኔ ውድ ፈጣሪ አለ እዚህ ያደረሳት እናንተ መልካም ቤተሰቦች ናችው ፈጣሪ ይረዳችዋል ፋሲካዬ አይዞን ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ቆንጆ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 ай бұрын
ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ሓቁፋ ደጊፋ ትንፋስ ቀደምኪ ትምለሰልኪ ኣጆኺ መዓልቲ ተዘይ ኣኺላ ማኒምምም ትንፋስ ዝወስዳ የለን ❤ኣጆኺ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
እባካችሁ ወገኖች ባለን እንርዳት እህታችንን አይዞአችሁ ለኛም እህታችን ናት ብዙ ደጋጎች አሉ አያሳፍሩአችሁም. ጌታ እየሱስ ይጨመርላችሁ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
የተባረከ ወንድም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠንቅህም ያንተ አይነት ወንድሞች ይብዙልን
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 3 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ በቻልነው አቅም እናግዛለን ወላሂ በዱአ ካብቺ ጋር ነኝ የምችለውን ያቅሜን አግዛለው አላህ አፊያሽን መልሶ ለምስጋና እናይሻለን ኢንሻ አላህ 😢😢
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
ረመዳን ፃምን በዚህች ልጅ በጎ በመስራት እንፁም
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 ай бұрын
ተባረኪ ያሰብሽው ሁሉ ይሙላልሽ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 3 ай бұрын
የተወደዳቹ እባካቹ እናግዛት ዱባይ ያላቹ ከኔ ጋር ዘጠኝ ልጆች እናውራ እና አስር አስር ሺ ብር እያንዳንዳችን ቀጥታ ወደ አካውንቷ 100,000 ብር እናስገባላት ትንሽም ቢሆን ለሧ ይጠቅማታል
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
እህቶቼ ተባረኩልኝ ፈጣሪ ይስጥልኝ ቃላት የለኝ ክፍ አይንካችሁ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
አይዛሽ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራሽ❤❤❤ከክፉነገረ ይጠብቀን
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@SolomonGirma-co5cm
@SolomonGirma-co5cm 3 ай бұрын
በገንዘብ፣ በፀሎት፣ በሀሳብና በመልካም ምኞታችሁ ለደገፋችሁና ለምትድግፉ ሁሉ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈላችሁ
@emuemuti1105
@emuemuti1105 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር ፈጣሪ ይርዳችሁ በጰሎቴ ምህረትን እለምንላታለሁ ለምስጋና ያቁመን
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@21MarYam
@21MarYam 3 ай бұрын
እድለኛ ናት እጅግ የሚወደዱ እህትና ወንድም አለሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ
@ummiumi3911
@ummiumi3911 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እየተናበቡ የሚኖሩ እጅግ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ታማሚዋን አላህ ይማራት አደራ ንፋስ እንዳታስገቡ አደራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@semeneshgebiremaryam9944
@semeneshgebiremaryam9944 3 ай бұрын
ወይኔ መሲ እንባዬን መቆጣጠር አቃታኝ ምን አይነት ቤተስብ ናቸው እግዝያብሄር ይርዳቹ ይማራት
@sosysosy225
@sosysosy225 3 ай бұрын
በእውነት እንባዬ እየፈሰሰ ነው የተመለከትኩት ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ እንዴት ያስደስታል ፋሲካ ደሞ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር እንኲን አተረፈሽ ኢትዮጵያዉያን ተረባርበዉ ድነሽ በድጋሚ እናይሻለን እግዚአብሔር መልካም ነው። ድንግል ማርያም ትዳብስሽ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@edutub21
@edutub21 3 ай бұрын
የአምላክ እናት ወላዲተአምላክ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልሽ እግዚአብሔር ተአምሩን ባንች ላይ ይግለፅ ቁመሽ ለመመስከር ያብቃሽ ደሞም ትድኛለሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይተወነም አይዞሽ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@saramussie5145
@saramussie5145 3 ай бұрын
ፋሲካዬ እግዚአብሔር ለዚህ አድርሶሻል ነገ ደግሞ የተሻለ ይሆናል ድነሽ ለማየት ያብቃን እናንተ ደጋግ ኢትዬኤርትራውያን ለመልካም ነገር ሁሌም እጃችው ዝርግ ነው እባካችው ይችን የመሰለች ወጣት እርዷት እግዚአብሔር በምታደርጉት ልክ ይክፈላችው
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 3 ай бұрын
የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ምርጥ እህትና ወንድም አለሽ ፍቅራቱ ደስ ሲል ♥️ፈጣሪ አምላክ ከቁጥር አያጉልባቱ ፈጣሪ እንባችሁን ያብስላቱ🤲
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 3 ай бұрын
አላህ ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሽ አይዞሽ ትድኛለሽ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እድለኛ ነሽ ፍቅር የሆኑ እህት እና ወንድም አለሽ 😢❤ሁላችንም የአቅማችንን ትንሽ ነው ሳንል እንርዳት
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 ай бұрын
ፈጣሪ በምህረቱ ይማርሸ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናሀሁ
@mulufikerone
@mulufikerone 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ባለን ሁሉ እንርዳት ባለን ጊዜ እንያት ❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 3 ай бұрын
የምትዋደዱ ቤተሰብ አይዛችሁ ትድናለች ፈጣሪ ሁሉን ያውቃል አይሳሳትም❤❤❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 3 ай бұрын
ተመስገን። ምስኪን እህታችን እግዚአብሄር እንኳን አተረፋት። አሁንም ቀላል ያድርግላት። እግዚአብሄር ቶሎ ይማራት። እጅግ የሚተሳሰብ ቤተሰብ እንደሆነ ያስታውቃል። በዚህ ፍቅራችሁ ያቆያችሁ። የምትወዷትን ታናሽ እህታችሁን ይማርላችሁ። እባካችሁ የህክምና ባለሙያዎች ይህቺን ገና ምንም ያላየች ወጣት ከእግዚአብሄር በታች በሞያችሁ እርዷት።
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 3 ай бұрын
በጣም ፍቅር ያለበት ቤተስብ በጣም ማራኪ ናችሁ:: እህታችሁን እግዝኣብሄር ጨርሶ ይማርላችሁ!!
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 3 ай бұрын
እንደመኪና አደጋ ክፍ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን የእኔም ታናሽ እህቴ የዛሬ5 አመት አፋር ክልል የመኪና አደጋ ደርሶባት ይገርማችኋል አባቴ ላይ ለሌት 8 ሰዓት ተደውሎ የልጅህን ሬሣ ኑ አንሶ ተብሎ በጣምም ተዓር እስኪመስለኝ ልክ የሰኔ የቅዱስ ሚካኤል ቀን ነበር እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ቀይሮ ሁሉም ነገር ተስተካክሎ አለች ያኔ ሞታ ቢሆን ብዬ ሳስብ የእግዚአብሔር ቸርኑቱ ይገርመኝና ተመስገን እላለሁ እና በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ግን በእግዚአብሔር እርዳታ ተሽሎት ሕክምነዋን ተከታትላ ጤነኛ ናት እና አይዞሽ እኅቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ ፈጣሪ እንኳን እህትሽን አተረፈልሽ አመሰግናለሁ
@user-oo1sk2cg7y
@user-oo1sk2cg7y 3 ай бұрын
እግዜያቤሄር ወደ ቀድሞ ጤና ይመልስሽ እህቴ❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@senayttemesgen9978
@senayttemesgen9978 3 ай бұрын
ደግሞ እንዴት ነው ቤተሰቡ የሚያምሩት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላት
@woinshetlemma962
@woinshetlemma962 3 ай бұрын
አማኑኤል ጌታዬ እምነትሽን አይቶ ቆመሽ እንዳመሠገንሽው መናገር ችለሽ በሙሉ ጤንነት ሆነሽ ለማመስገን ያብቃሽ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 ай бұрын
በእውነት የምታሳዝን ልጅ ናት ሳታስበው ይሄ መድረሱ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሳት🙏🏾 እኔ ከዚህም በላይ የደነቀኝና እምባዬን ያስመጣብኝ የእነዚህ መልካም ወንድሟና እህቶቿ ፍቅር ነው። እንዲህም አይነት እህቱን የሚወድ ቤተሰብም አለ!! ባለፈው በየሚዲያው በምናየው በተለይም በኢዮሀ ሚዲያ የሥርጉት እህቶች ጠላትነት ልባችን ተሰብሮ ነበር። እባካችሁ ከእነዚህ ቤተሰብ ፍቅርንና መታሳስብን እንማር።
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 3 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ እንዲህ ነው ያሰብኩት አረ ስንቶቹ
@user-fb4pi6wl2g
@user-fb4pi6wl2g 3 ай бұрын
ደስ የምትል ጀግና ብርታቷ ምስጋናዋ ቆንጆ ደሞ ስታምር ትድኛለሽ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zamintesema3881
@zamintesema3881 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ቤተሰብዎቿ ቃላት የለኝም ድና ወግና ማረጓን ያሳያችሁ ወንድሜ በልጆች ይባረክህ ድንግል ማርያም ታሳካዋለች።
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@havel1619
@havel1619 3 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነዉ እንዲህ ያለ ፍቅር መድኃኔዓለም አሁንም ጨርሶ ይማርላችሁ በእዉነት ቀናሁ በመተሳሰባችሁ መመረጥም መባረክም ነዉ በብዙ ተባረኩ በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለእርሱየሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።የያዕቆብ መልክት፦፩÷፲፪
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ መድሀኒያለም ይርዳሽ ያተረፈሽ አምላክ ምክንያት አለው ደግሞም የምርጥ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ እድለኛ ነሽ ሀሳባችሁ ሁሉ ተሳክቶ ድና ለማየት ያብቃን።
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@yordanosassefa2966
@yordanosassefa2966 3 ай бұрын
❤❤❤ፋሲክ ❤❤❤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ!! እግዚአብሔር ይረዳሽ!!! እግዚአብሔር ይማርሽ!!!
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@syrsyr7444
@syrsyr7444 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኅቴ አመስጋኝ ሰው አትራፊ ነው የብርሃን እናት ትዳሽስሽ የቅዱሳን ምልጃ ይብዛልሽ የቅዱሳን ሰማዕታት የቅዱሳን ጻድቃን ምልጃ ቃልኪዳን ይጎብኝሽ አይዥዟችሁ ሁሉም ያልፋል ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ እራሱ መድኃኒት ነው ❤
@seblewongelmekonnen7593
@seblewongelmekonnen7593 3 ай бұрын
የኔ እህት የማርያም ልጅ ሰብሮ መጠገን ያውቃል።አሁንም የተሻለ ነገር ያሳያታል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 3 ай бұрын
አምላክ ሆይ እውነት አተ ትልቅ አምላክህ ነህ የላተህ እውቀት ምንም የሚሆን የለምና እባክህን እርዳታ እርዳታ እርዳታክ አይለያት አምኔ አሜን አሜን
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
እግዛቤር ይማርላችው ፍቅር አለ በየቤቱ ለካ እድለኛ ናት ትድናሌች እህት ወንድም እደዚህ ስሆኑላት ሁላችውም እድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ ህዝብ አይጨክንም ገና ወጣት ናት
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወትሽ ስለተረፈ አይዞሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን ከመፍቴው ያገናኝሽ አይዞሽ ትድኛለሽ በርች አይዞቹ እናተም እህት ወንድምቿ ቤተስቦቿ በርቱና አበርቶት ትድናለች ጌታ አምላክ ከሐኪም ጋር ሆኖ ሐኪም ይሁናት ይቅናሽ መልካም እድል
@tgtg3001
@tgtg3001 3 ай бұрын
የመጻጉን ሕይወት የቀየረ አምላክ ታሪክሽን ይቀይረው አምላክ አእሐሕታለሜሜሜ አይዞሽ🤝
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን ነው ለምስጋና ሚፈልገው እድታመሰግን ነው❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ አመሰግናለሁ
@ethiomaraton-
@ethiomaraton- 3 ай бұрын
ምነኛ የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው አጋዓዝተ ዓለም ስላሴ እህታችሁን ምረው የቤታችሁን ሰላም ያብዙላችሁ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ከድገተኛ አደጋ እግዚአብሔር ይሰውረን
@Chulusmith
@Chulusmith 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የትም መድረስ በሚችለው በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ!!! ስታምሪ የኔ ቆንጆ ትድኛለሽ🙏 🌞❤️
@mekeremwerkineh9944
@mekeremwerkineh9944 3 ай бұрын
Thank you for donations
@martazewde1658
@martazewde1658 3 ай бұрын
የእግዚአብሄር ተአምር ድንቅ ነው አሁንም እሱ የሚሳነው የለም ብርቱዎች ናችሁ አግዚአብሄር ጨርሶ ይማራት
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 3 ай бұрын
እመቤቴ ትማርሽ ከልጃ ጋር ውጭ ሄዳ ከታከመች ትድናለች አይዛችው ፈጣሪ አለ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 ай бұрын
አይዟችሁ፣ እንዲህ ካለ ከባድ ሁኔታ ተርፋላችኋለች፣ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የእኔ እናት❤ እግዚአብሔር አምላክ ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ፣
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@user-tf4qb5fk9t
@user-tf4qb5fk9t 3 ай бұрын
ፍሲክ አላህ የበለጠ አለው መልካም ቤተሰብ አለሽ ተመስገን ጨርሶ ይምርሻል ያም ግዜ አልፏል አላህ ይማርሽ በድዋ ከአንቺ ጋር ነን
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 3 ай бұрын
መሰረት ለምትሰሪው በጎ ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ እንድትረዳ ይህን ፕሮግራም ሰለሰራሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
@genayal4277
@genayal4277 3 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ከነማተባቸው አይዞቹ እግዚአብሔር ይምራታል እማምላክ ጭንቅ አማላጅዋ አለች
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 3 ай бұрын
እንኳን እገዚአብሔር ህይወትሽን አተረፈው ፡፡ መጨረሻውንም ያሳምርልሽ፡፡
@milan8639
@milan8639 3 ай бұрын
ደስ ሲሉ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህታችሁን ይማራት ❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነፍስዋን ስላሴ አትርፍዋታል መድሃኒዓለም በይበልጥ ደግሞ ይማራት እንደ እናንተ ያለ እህት ወንድም ቤተሰብ ከጎንዋ መኖራችሁ እድለኛ ናት እድለኛ ናችሁ
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረት አይዙች ጥንካራ ናት እመቤቴ ትጥበቃች❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
ሳመሪ እግዚአብሔር ይስጥቨ ዱክቱሮችም ታበረኩ ❤❤❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን
@user-dz9xp3lo4k
@user-dz9xp3lo4k 13 күн бұрын
ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይረዳችዋል አይዟችው ይሳካል
@elsa4
@elsa4 3 ай бұрын
አይዞሸ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ምክንያት አለው ፣ ከዚያ ሁሉ አልፈሸ ቆመሻል እግዚአብሔር ይመሰገን ፣፣ጠንካራ ወንድምና እህት አለሽ፣ ፣ጨርሶ ይማርሸ አምናለው ድነሸ እግዚአብሔርን እንደምታመሰግኝ፣፣ምህረቱን ይላክልሸ፣፣
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 3 ай бұрын
በድጋሚ ነው የምሰማው እደዚች ልጅ ሆዴን የበላው የለም የኔናት እግዚአቤሔር የሰውን ልብ ያስነሳለሽ የቤር ትንሽ የለውም የሚሰጡ እጆች ይባረካሉ 🙌
@mekeremwerkineh9944
@mekeremwerkineh9944 3 ай бұрын
ድጋፋችሁ ላልተለየን ወገኖቻችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
@ayufahey3616
@ayufahey3616 3 ай бұрын
ለዚች ነው የምንጨንቀው 😢😢
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 3 ай бұрын
Ewnete nw enfalote lehon hiwote
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 ай бұрын
Ohh best brother and best sisters ever wow and friends God bless you all 🙏 Lucky family 💖
@Tinchi9
@Tinchi9 3 ай бұрын
So sad 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርሽ ጨርሶ አይዞሽ አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንቱን ሰማነው 😢😢😢
@berran1347
@berran1347 3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራሽ ከክፉነገረ ይጠብቀን😢🙏😥
@hareggebre
@hareggebre 3 ай бұрын
በእውነት የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸው እንዲህ ነው ሁላችንም ያደግነው እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አድርሷችሃል ልፋታችሁ ከንቱ አይቀርም ጨርሶ ይምርላችሃል አምላክ ይርዳችሁ በምስጋና እንደምናያችሁ አልጠራጠርም ፣
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 3 ай бұрын
የኔ እናት አሏህ አጋዥሺን አብዝቶልሽ ወደ ቀድሞ ጤንነትሽ ይመልስሽ ያረብብ እንኩዋን አሏህ አተረፈሽ
@manycell9813
@manycell9813 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እዚህ ያደረስሽ አምላክ ያውቃል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ደስ የሚሉ ቤተስብ ድካማችሁ አይቶ ተሳክቶ ህክምናው እንዲሳካ 50 ሎሚ 1 ሰው ሽክሙ 50 ስው ጌጡ ነውና የቻላችሁት ሁሉ አድርጉ🙏🙏🙏
@user-hiwot
@user-hiwot 3 ай бұрын
ቤተሰቡ ሲያስቀና ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በሰው ነው የሚያስተምረው ለእህቴ ምህረት ይስጥሽ እመቤቴ ትዳብስሽ ግን በቤተሰብ ውር ለምትጨራረሱ ተማሩ
@kelebeteanbese3931
@kelebeteanbese3931 3 ай бұрын
egziabher Yimarish
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 3 ай бұрын
አዩ ኢትዩጵያ በአል ነዉ ለሰዉ ግድ የላየዉም እንካተ የተፈች የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ ጥሩ ቤተሰብ አላት ተመስገን ነዉ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 ай бұрын
Don't cry you need to say thank you God she is alive 🙏 stay strong good family 💗
@kiyabeby9770
@kiyabeby9770 3 ай бұрын
ምን አይነት አስደማሚ ቤተሠብ ነው ልክ እንደመልካቸው ፀባያቸው ያማረ የተረጋጉ የኔ ቆንጆ መዳኒያለም በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ🙏🙏🙏 በለቅሶ ጀምሬ በለቅሦ ጨረስኩት መተሣሠባቹ በራሡ ❤❤❤ደነሽ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏መሢዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ
@Amen1656
@Amen1656 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@tsigereday6490
@tsigereday6490 3 ай бұрын
ዉይ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸዉ አችንም እግዛብሄር ይማርሽ የኔ ቆንጆ ደሞ ትድኛለሽ እግዚአብሔር አለ ወድምሽ እና እህቶችሽ በጣም ደስ ይላሉ ተባረኩ
@michaelhabtegergshi5447
@michaelhabtegergshi5447 3 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይማሃርሽ እህቴ
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 3 ай бұрын
መሲጋ መምጣታችው እድለኞች ናችው መሲ የኔ ቆንጆ አንቺ ጋር መቶ ያፈረ የለም እናንተ ደግሞ እመቤቴ ትማርላቹ
@user-xx1nh1kl3t
@user-xx1nh1kl3t 3 ай бұрын
የኔ እናት የዘላለም አምላክ እግዚያብሄር ይማርሽ ይፈውስሽ ይዳብስሽ በርቺ ተስፋ አትቁረጪ ሂወት መልኩዋ ልዮ ልዮ ነው እዚያብሄር ያልፈቀደው አይሆንም ደግሞ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ነው ያለሽ
@emuye4756
@emuye4756 3 ай бұрын
Egziabher mihret yaregelesh ❤
@fkerabeba3544
@fkerabeba3544 3 ай бұрын
የእውነት ይእውነት እህቶች ማለት ቃላት ያጥረኛል
@tigistgebre3968
@tigistgebre3968 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽና ለምስጋና ያቁምሽ እህቶቿ ወንድሟ ቃል የለኝም የድካማችሁን ውጤት ያሳያችሁ ትድናለች 🙏
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 3 ай бұрын
ምን አይነት የተመረቀ ቤተሰብ ነው እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ፈጣሪ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን እህቴ እናመሰግናለን
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 3 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ምረቱን ይስጥሽ 🙏🏻
@MuluemebetWorkineh
@MuluemebetWorkineh 3 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@sebletube7525
@sebletube7525 3 ай бұрын
እንኳንም በህይዎት ቸረፈች
@Sw-jz6kq
@Sw-jz6kq 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@addisbroom682
@addisbroom682 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ አሁንም ቅዱስ አማኑኤል ጨርሶ ይማርሽ😅 ቤተሰቦቿ አሁንም ፅናቱን ይስጣቹ እግዚአብሔር ይማርላችሁ🙏
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН
ክፍል አንድ ታዋቂው ዘማሪ የአክስቱን ልጅ አስረገዘ
1:11:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 43 М.
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН