የፊታችን ቆዳ ከተበላሸ በኋላ ከመፀፀት አስቀድሞ መጠንቀቅ ‼️እንመከር‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 54,478

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #የቆዳ #የፊት #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 177
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ሁሉንም ባንዴ መግዛት ሊከብድ ይችላል ግን ቀስ እያላችሁ በተራተራ ግዙት ውዶችዬ በጠየቃችሁኝ መሰረት 👉ማታ እና ጠዋት መታጠቢያ የምጠቀመው www.farmasave.it/cerave-cream-to-foam-cleanser-detergente-crema-schiuma-idratante-236ml.html? በሳምንት ሁለቴ ስክረብ👉 en.drsturm.com/enzyme-cleanser/?👉አይናችን ስር የምንቀባው www.sephora.it/p/c-tango-multivitamin-eye-cream-453778.html?👉ቪታሚን ሲ👉 www.cultbeauty.com/medik8-c-tetra-serum-30ml/11795619.html? 👉የቀን ቅባት👉 www.lookfantastic.it/medik8-daily-radiance-vitamin-c-50ml/12309453.html? 👉 ሰን ስክሪን👉 www.lookfantastic.it/medik8-advanced-day-ultimate-protect-spf50-50ml/13180862.html? 👉ሬትኖል 👉 www.lookfantastic.it/medik8-crystal-retinal-1-serum-30ml/12097971.html? 👉የማታ ቅባት www.cultbeauty.com/medik8-night-ritual-vitamin-a/11899391.html? ተባረኩልኝ
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
thanks ❤
@sabanegede4742
@sabanegede4742 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@birtukansirak3090
@birtukansirak3090 Жыл бұрын
Eksye I checked Dr Barbara's product it's a bit expensive in pound but I can try one by one 😂
@user-ni3kj8wm5e
@user-ni3kj8wm5e Жыл бұрын
Thanks❤️
@kiya1998
@kiya1998 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
እቅልፍ ተኙ ውሀጠጡ ሥልክ ኢተርኔት ቀንሡ ምግብ አሥተካክሉ። አለቀ እኔ በፊት ማዳት ነበረብኝ በራሡ ጊዜ ጠፍ 99 ክሬም አትጠቀሙ ለቆዳየሚሥማማ ሣሙና ምረጡ
@saraababa
@saraababa Жыл бұрын
That is the secret this/ our generation lost. You got that perfectly RIGHT!!
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Жыл бұрын
ሰው ኑሮውን ነው እሚመስለው ቅባት ሜካፕ አያሳምርም ኑሮሽ ያሳምርሻል እምትቀባቡትን ስትቀቡ የብለጠ ውበት ይሰጣል ግን ለምን ይዋሻል ኑኖውን ነው እሚመስለው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሁላችንም አጓጉል ልማዶች አሉብን ሰዎች የሚያውቁት እኛ የማንረዳው የግንባር ማጨማደድ ባህሪ ይታይብናል ኤልሲ ከይቅርታ ጋር በምታወሪበት ጊዜ ግንባርሽን ወደ ላይ ገፍተሽ ነው የምታወሪው እና ግንባርሽ መስመር እያወጣ ነው ልብ ብለሽ በመስታወት እይው በተደጋጋሚ እያየሁሽ ስለሆነ ነው
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 8 ай бұрын
የኔን ፊት ብታይዉ ልጅ እያለሁ ቫዝሊን ነበር ዉጭ ከወጣሁ በሗላም ንፅህናዉን መጠበቅ ብቻ በቂ ነዉ ይሔ በሙሉ ኮተት እህቶቼን አስረጃቸዉ እንጂ የቀማቸዉ የለም እኔ የስንት ጊዜ ታላቃቸዉ ነኝ ነገርግን እንደነሱ ፊቴ በኬሚካል አላጀፈጀፈም ጥንክር ጥርት ብሎ አለሁ ሜኖሶታ ብርድ ሀገር እየኖሩኩ አልሰማሽም የምበላዉ ምግብ ፆም ሲሆን አመድ ፆም ሲፈታ ወዛ ይላል ፊቴ እንደጠራ ነዉ በሳምንት አንዴ ሙልጭ አድርጌ በሸካራ ሹራብ እታጠባለሁ የማልዋሸዉ በቃ እና በኬሚካል መሻሻጫ አታርጊያቸዉ ከ20 ስትይ ትንሽ ይክበድሽ ቫዝሊን የተፈጥሮዉ ጋር በቂ ነዉ ቡግር ማዲያት ላለባቸዉ ምከሪ ቀስ እያለ ይሰራል ከሀያ እንዲጀምሩ አትምከሪ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ዘመንሽ ይባረክ🙏
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይህ ምክር በቀጥታ እኔን የሚመለከት ነው አመሠግናለሁ ከዛሬ በኋላ ትግስት የሚባለውን ነገር እሞክራለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በትክክል ውዴ 🙏♥️🙏
@aynideju1112
@aynideju1112 Жыл бұрын
የኔ መምህር እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት እድሜ 33 ነው ነሚገርምሽ ድሮ ጽድት ያለ ነበረ ከ 3 አመት በፊት ግን ልክ አይደለም ፊቴ ላይ ቲኒሽ ቲኒሽ እንደ አሸዋ አይነት ነጭ ወጣብኝ ምን ትይኛለሽ
@kukasa8948
@kukasa8948 Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን እሚገርምሽ መቀባት ብንፈልግም እራሳችንን መንከባከብ ብናስብም ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር በጣም ውድ ነው ከምልሽ በላይ እና መተው ይሻላል ባይ ነኝ ዋጋው አንጎል ያዞራል
@bettishagebre4634
@bettishagebre4634 Жыл бұрын
Thank you so much elsye your videos are helpful as always ❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@azebassefa270
@azebassefa270 Жыл бұрын
My dear Elsi, thank you so much for sharing this cream for face❤️😘
@sintayehutefera
@sintayehutefera Жыл бұрын
የኔ ቅን 🤍
@laelnaam
@laelnaam Жыл бұрын
Thank you for sharing Elsey ❤
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 Жыл бұрын
Thanks for sharing this information 😊😊
@milldawit6295
@milldawit6295 Жыл бұрын
thanks Eliseu ewdesh alwu❤❤
@fereweynetesfaygebreyesus2873
@fereweynetesfaygebreyesus2873 Жыл бұрын
Grazie ❤❤
@jsfamily3726
@jsfamily3726 Жыл бұрын
Thank you, Elsi Fiker❤❤.
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Жыл бұрын
Thank you
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@masiyye.2933
@masiyye.2933 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤
@beth95104
@beth95104 Жыл бұрын
Thankyou🥰
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Thank you dear you are ❤
@chappibow4120
@chappibow4120 Жыл бұрын
ሰላም ኤል ስዬ ሁሉ ሰላም ነው እኛ ደህና ነን ጌታ ይባረክ
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b Жыл бұрын
Enamseg nalen Els❤❤
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 Жыл бұрын
Tabaraki hulame Takamine nager selamtmagbej kebrate yestlej ❤❤❤
@fantayagetachewfantya
@fantayagetachewfantya Жыл бұрын
Yena konjoo betam desi yemili meker new ...benateshi yefteshen tsgur edat new yemetaneshiw?
@hannatesfai947
@hannatesfai947 Жыл бұрын
Betam betam nw yemamesgenshe yene wd eht ❤️🙏
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 Жыл бұрын
Blessed
@wubanchiayalew6168
@wubanchiayalew6168 Жыл бұрын
Elsiye hulem new hulum bota yemayish betam new miwedish silemerejashim thank you,,,, andand botawoche lay yekoye tebasa alebign mn lekeba wey mn ladrig pls
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
❤❤ እውነት ነው
@finifine
@finifine Жыл бұрын
Hi Esye. Finote negn. I was so grateful to you today cause I have been looking for the perfect hair color to cover my gray and and I used your recommended Inebrya color in black and all my grays are gone!! Thank you bella Xo Xo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እንዴት ነሽልኝ ማር sooo glad you found the right solution 🙌🙌♥️🙏
@mimilove1639
@mimilove1639 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብዙ እያስተማርሽኝ ነዉ
@user-bt2mz3xt2t
@user-bt2mz3xt2t Жыл бұрын
Enamesegnalen
@BlenYirga-rx4bo
@BlenYirga-rx4bo Жыл бұрын
How about Larosh Posa ?
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Elsiye hulem selemtesechin melkam meker tebarekilegne
@fannyabera8254
@fannyabera8254 Жыл бұрын
በእውነት ኤልሲየ
@fannyabera8254
@fannyabera8254 Жыл бұрын
የሚገርም ነው በፍጹም የማላደርገው ትልቅ አስፈላጊ ምክር ኤልሲየ አመስግናለሁ
@blessbless1401
@blessbless1401 Жыл бұрын
Thx sis ebaksh ያንቺ ኣይነት ሂማንሄር የት ነው የማገኘው እባክሸ ስሙና ቦታው ፃፊልኝ
@ruhamagame2578
@ruhamagame2578 Жыл бұрын
Hi elsi endet nesh yene Kongo Yehulish ene agate beta tesheshibowal min lading?
@rinarina8664
@rinarina8664 Жыл бұрын
Elsye what about ascorbyl glucoside solution 12% vitamin c..legna koda arif new
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 Жыл бұрын
Elsi..I am working from home, I just out for shopping but my skin is not ok,
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Please elsi I want show for someone the video you create about your eyebrows I can't find can you share the link plzzzz????
@lilisaad5266
@lilisaad5266 Жыл бұрын
Please, does anybody know the actual and exact name of the eye cream she's holding and moisturizer
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ ኤልስዬ እስቲ ማዲያት የሚያጠፋ ነገር ጠቁሚኝ 😢
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ከሰው ሰው ይለያያል ላንዱ የሚሰራው ለሌላው አይሰራም በጣም መጠንቀቅ አለብን ለዚህ ነው የቆዳ ዶክተር ቢአንስ አንዴ መታየቱ ይጠቅማል የምለው🙏♥️🙏
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
yene konjo Elsy ❤❤❤🙏🙏🙏
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
You are always the best one 🥰🥰🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ሜሬ 🙏♥️🙏
@hayatduri-vg5ki
@hayatduri-vg5ki Жыл бұрын
Dear sis, vitamin c qan lay ayqbam, mata new meqbaw
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
ትክክል የእኔ ቆንጆ ሀይለኘ ብርድ ቆዳዮን በጣም አሰቸግሮኘል አገር እሰከመቀየር
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በጣም ማንም ሜንሽን አያረገውም በዛላይ 🙏♥️🙏
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶As Elisi had informed you, use basic natural Shea Butter or Simple Basic Vaseline tekebi. Chemical yalbezabet Kebatoch becha! Extra Virgin Olive Oil/ Coconut Oil mata tekebtesh edri. Be ken Coconut oil be teneshu tekebi le beredu! Ejishen ena egereshin, Original Vaseline menem yaltechemerebeten tetekemi, le Fetesh, Ejish ena Egeresh! Betam effective, simple, basic moisturizer new! *I can tell you all the French and more expensive Brand Facial Creams, but I prefer basic ones, as long as you don't have any Dermatological Problems, which you have to see a Dermatologist/Skin Specialist. 👍😁
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ ኤልሱ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዴ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 Жыл бұрын
I have to add grape seed oil is good for those who had dark skin under eye ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@hanakitaw2835
@hanakitaw2835 Жыл бұрын
Yene web konjoo elsiyeee sewedesh eko thank you betam yeteleyesh nesh. ❤❤❤
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 Жыл бұрын
ኤልሲ የለበሽዉ በጣም ሳምር
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 Жыл бұрын
Ergatash des yelal enamsgnalen elsi
@sheweketendalke460
@sheweketendalke460 Жыл бұрын
Can you send us all the link please. Thank you 😊 💓
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
I did ማሬ check on the first comment section 🙏♥️🙏
@yezikelemu9988
@yezikelemu9988 Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ ፊቴ ወዛም ነው ምንአይነት ክሬም ልጠቀም
@YordanosMohammed-xe3ek
@YordanosMohammed-xe3ek Жыл бұрын
Gobez
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Mare Elsi Abeba mesleshal
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዴ አበረታችዬ 🙏♥️🙏
@tsionakliluaklilu7727
@tsionakliluaklilu7727 Жыл бұрын
ኤልሢ ሀይ
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Жыл бұрын
ይልሽው እውነትሽን ነው
@user-ni3kj8wm5e
@user-ni3kj8wm5e Жыл бұрын
የፀሐዮን ክሬም ይሁሉን ስም ከቻልሽ ብታስቀምኝልኝ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ሁሉንም የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጫለሁ ውዴ🙏♥️🙏
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 Жыл бұрын
ኤልሲዬ vitamin c and sunscreen ሊንኩን አስቀምጭልን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አስቀምጫለሁ ውዴ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ሁሉም አለ 🙏♥️🙏
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 Жыл бұрын
❤❤
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Жыл бұрын
ኤልስዪ እባክሽ ደብል ቼን እንዴት ነው የምታጠፊው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Ohhhhh I don’t think I have a double chin 🤩🤩🤩but I think some exercise plus professional Massage will help a lot ማሬ 🙏♥️🙏
@salemaraya9182
@salemaraya9182 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንች እኮ ትለያለሽ እመቤቴን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@Meaza882
@Meaza882 Жыл бұрын
ኤልሳየ እኔ ጀርባየና ክንዴ በላይ እጄን ብጉር ነው ምን ነው ኣላውቅም ወጣኝ በጣም ያማል ያሳክከኛል ኣንዳንኤ ኣይጠፋም 2 ሆነኝ ኣጭር እጁ ልብስ መልበስ ብፍፅም ኣልችልም በጣም ዋፍራለው ምን ላርግ እባካቹ የምታውቁ ንገሩኝ ኣሁንማ ወደ ጡቴን ከባቢም እየወጣኝ ነው የእውነት ገላየ እወደዋለው ኣሁን ኣሁን ግን በቃ እየሰለቸኝ እያሰጠላኝ መጣ የሙቀት ነው ብላኝ ነበር ኣንድ እህት ግን ልተወኝ ኣልቻለም መቀበል ኣቃተኝ😢
@Habtamu85
@Habtamu85 Жыл бұрын
Else sewudishi nurilgni
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን ውዴ ክብር ይስጥልኝ🙏♥️🙏
@kalkidanhilemichael-jh9tt
@kalkidanhilemichael-jh9tt Жыл бұрын
በእናትሽ ቁስል ከዳነ በኋላ ለሚጠቁር ቆዳ ምን ልጠቀም?
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 Жыл бұрын
Nafkesch neber elsye😄😍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ፍቅር ናችሁ ክበሩልኝ 🙏♥️🙏
@salamawithaile6336
@salamawithaile6336 Жыл бұрын
የኔ እመቤት እባክሽ ሊንኩን ብታስቀምጭልን ኣመስግናለው ተባረኪ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
አስቀምጣለች
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እረረረረረረ አስቀምጫለሁ ውዴ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ 🙏♥️🙏
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ድምፅሽ ተቀይሯል ወይስ የኔ ጀሮ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ጉንፋን ቀለደብኝ ውዴ ጤናዳም ላኩልኝ 🤩♥️🙏
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 የማከበረሽ እህቴ ፈጣሪ ምህረት ይላክልሽ 😍ጨናዳሙ በልክልሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን ወደ በምስራቅ አገር ነኝ
@asterzerezghi5094
@asterzerezghi5094 Жыл бұрын
💕💕💕💕💕🙏
@Honey2712.
@Honey2712. Жыл бұрын
ኤልሲዬ በናትሽ እዚ ኮመንት ስር መልሺልኝ ተከታታይሽ ነኝ ቪታሚን ሲ ሲረም ማታ ስንተኛ ብንቀባ ችግር አለው?
@MM-uu3wi
@MM-uu3wi Жыл бұрын
@ Laurah using vitamin C day time is recomended becase Vitimine C has antioxidants that will help protect your skin from the sun and other environmental toxicities. There is no harm if you use it at night.
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Жыл бұрын
Vitamin C is good two times a day morning and night when you do morning time please be careful you must put sunscreen
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh Жыл бұрын
የኔ እህት ችግር የለውም ,ግን እሱን ጠዋት እየተጠቀምሽ ማታ ደግሞ retnol ከ moisture ጋር ብትጠቀሚ አሪፍ ነው
@Honey2712.
@Honey2712. Жыл бұрын
Thank you all for your explanation with much love
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ማሬ ሁሉንም የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጫለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@tothepoint2227
@tothepoint2227 Жыл бұрын
Sunscreen seteqebu mashet ayasfeligim
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
🤔🤔🤔ለምን ክሬሙን በደንብ ማዳረስ አለብን 🙏♥️🙏
@NejatNejat-bk2es
@NejatNejat-bk2es 6 ай бұрын
Ewdshalhu😅😅
@alemmohammed935
@alemmohammed935 Жыл бұрын
እህቴ ውብ ነሽ እኔ ብዙ ደከመኩ ማድያት አለብኝ አሁን ማ ፊቴ እየጠቆር ነው እሪትኖል ኤቨርት ይታሜን ሲ ሞስቸራይዘር ሰንስክሪን እነዚህነ ሁሉ እየተጠቀምኩ ነው በኢትዮጵያ ውድነት ብዙ ብር አውጥቸ ግን ለውጥ የለም እባክሽ ምን ላድርግ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያግዝሽ በተረፈ ከኔ ልምድ ላካፍልሽ ያለሁት ስደት ነው መቀባት ያለብኝን ሎሽኖች ሰንስክሪን የፊት ክሬሞች እጠቀማለው በተፈጥሮ ደሞ ሺያ ቤተርና እሬት ጄል ለፊቴ እጠቀማለው ሌላው የሶማሌ ቀሲልና እርድ ማር ቀላቅዬ ፊቴን እቀባና ለብ ባለ ውሀ እታጠባለው በጣም ጠቅሞኛል ውሀጠጪ ጭንቀትንና ጣፋጭ ነገር በቻልሽው መጠን ቀንሺ ተስፋ አትቁረጪ አይዞሽ ህክምና ደሞ ዶር ሰይፈ የሚባል ዘነብወርቅ የሚሰራ አድራሻውን ተከትለሽ ደውይለትና ቀጠሮ ያዥና ህክምናም ሞክሪ ትሪት ማድረግሽ እንዳለ ሆኖ
@umbilal7482
@umbilal7482 Жыл бұрын
​@@PeacefromJesus እባክሽን እህቴ እስኪ እርጅኝ ኮንፊደንስ አጣሁልሽ እኮ እፍ ቀይ ባልሆንኩ እስክል በምን ቀነሰልሽ?
@yodit
@yodit Жыл бұрын
​@@PeacefromJesus erse bersachiu endih setetegagezu mayet betam dea yelal. Le andu yetekemewn lelela sew share mareg betam ye ken sew astesaseb selehone. Gobez keteybet
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
@@yodit አመሰግናለው 🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
@@umbilal7482 እግዚአብሄር ያግዝሽ በተረፈ ከኔ ልምድ ላካፍልሽ ያለሁት ስደት ነው መቀባት ያለብኝን ለን ፊት የሚስማሙ ሎሽኖች ሰንስክሪን የፊት ክሬሞች እጠቀማለው በተፈጥሮ ደሞ ሺያ ቤተርና እሬት ጄል ለፊቴ እጠቀማለው ሌላው የሶማሌ ቀሲልና እርድ ማር ቀላቅዬ ፊቴን እቀባና ለብ ባለ ውሀ እታጠባለው በጣም ጠቅሞኛል ውሀጠጪ ጭንቀትንና ጣፋጭ ነገር በቻልሽው መጠን ቀንሺ ተስፋ አትቁረጪ ፈጣሪ ያግዝሰ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
መካሪ መችጠፍ መካሪ ዩቱበር በዛ😂
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ሴራቬ ካንስር ያመጣል ይባላል እንዴት ነው??? እኔ ገዝቼው አስቀምጬዋለሁ። ምን ትይናለሽ?❤❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እረ ማን ነው ያለው ? አሉ የ ሚባሉ ታዋቄ የቆዳ ዶክተሮች በሙሉ recommended የሚያደርጉት ነው እሰከማውቀው ድረስ እኔም እጠቀማለሁ
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 7 ай бұрын
Lenam fetane ablashotal tetenkeku
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ብዙዎቹ ጥያቄ እየጠየቁሽ ነው። ግን መልስ አትሰጫቸውም.... ትንሽ ቆይቶ ብቻሽን አውርተሽ ትወጫለሽ። መልስ የሚሰጣቸው ካገኙ። sorry.
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
አንድም ቀን መልሳ አታውቅም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እረረረረረረረ ተዉ ግን እንደኔም አክብሮ የሚመልስ የለም የማቀውን የጠቀመኝን ሳልናገር ቀርቼ አላውቅም የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ሁሉንም አስቀምጫለሁ ውዶችዬ🙏♥️🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲዬ እሱን እንክዋን ተይው😂😂😂😂ይልቅ Shea butter የቤቲን አሜሪካ ላለነው እንዴት እናግኝ ለ99ኛ ጊዜ ስጠይቅሽ? እቺን ጥያቄ ወንድ ከሆንሽ መልሺ ? 100 ሳይሞላ😂😂😂
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
@@PeacefromJesus 😂😂😂😂
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 Жыл бұрын
​@@PeacefromJesusየት እንደሚገኝ video ሰርታለች በፊት። video ፈልገሽ ተመልከቺ።
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ማዳቴ አልጠፋ አለኝ አገር ቤት ልሄድ ነበር ተሳቀኩ 😢😢😢በምን ልሸፍነው ሚካፕ እንኳን አላውቅ😢😢😢😢😢😢😢
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
በውስጥ መስመር አውሪኝ የማቀውን እነግርሻለው
@mntewa
@mntewa Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 እውነት ለኔም
@kechodereje8324
@kechodereje8324 Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 please me too
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 በምን ላግኝሽ እባክሽ የኔቆንጆ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 Mara lenem semotelse
@mntewa
@mntewa Жыл бұрын
I am sorry dear አይ ክሬም በፍፁም አልመክርም ይልቅ ማሣጅ በስሱ ጥሩ ነው ሌላው ከእድሜ ጋር የሚመጣ እርጅና አይለወጥም ይሄ ተፈጥሮ ነው😊
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Why? Based on what? እባካችሁ ስትናገሩ አለመረጃ አትናገሩ እደው አዴ እንኳን ከፍላችሁ ጎበዝ የቆዳዶክተር አማክሩ እዚጋ የምሰጣችሁ መረጃ ግዜአቸውን ሰውተው የተማሩ ዶክተሮች የሚመክሩንን ነው ዝም ብሎ የGoogle search 🔍 አይደለም 🙏♥️🙏
@mackdateshome1871
@mackdateshome1871 Жыл бұрын
I totally agree with Elsi . Eye cream is very important. Our skin is very thin and sensitive under our eyes. It needs special care. Let’s do our research before we mislead other people please.
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
Why u said I am not advice eye cream, are u a Doctor?
@sminasmina2050
@sminasmina2050 Жыл бұрын
እርኔይህሴራቪውአልተስማማኝምጉብርላለውአይሆንምእዴእስኪመልሽልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ማሬ ካልተስማማሽ ተይው በተመሳሳይ ዋጋ ፋርማሲ የሚሸጡ የተለያዩ የፊት መታጠቢያወች አሉ 🙏♥️🙏
@israelsamuel4957
@israelsamuel4957 Жыл бұрын
ስም የለውም?!
@mihirettelahun8308
@mihirettelahun8308 Жыл бұрын
I like you so much you’re so nice and beautiful
@ZemneZemne-tm1un
@ZemneZemne-tm1un Жыл бұрын
ኤልሲየ ግንጨማህተብሽ የት ሔደብሽ ወይሥ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አደለሽም?
@gualyesus7242
@gualyesus7242 Жыл бұрын
Sle emetwa men agebash temresh athedm esu yereswa guday new d
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
እምነት እኮ የግል ጉዳይ ሲሆን አምላክም ይህን ነፃነት ሰጥቷል። ጥያቄሽ አግባብነት የሌለው ነው።
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
ቄሱ
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Жыл бұрын
አይባልም! ሁሉም ሰው የግግግድ ኦርቶዶክስ መሆን አለበት?
@sisayasnake890
@sisayasnake890 Жыл бұрын
Ende hulme sewu orthodox mehon alebet ende
@mrhwtmrhwt7384
@mrhwtmrhwt7384 Жыл бұрын
U use make up only nothing else baby girl 😂
@hanemengesha5431
@hanemengesha5431 Жыл бұрын
Yes😊
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 Жыл бұрын
She is showing you how to care for your skin under your makeup! She is very honest about her skin, she has shown in the past what her skin looks like without makeup!! Don't be negative, if you don't see any value in what she is showing you can always switch off.
@aynideju1112
@aynideju1112 Жыл бұрын
የኔ መምህር እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት እድሜ 33 ነው ነሚገርምሽ ድሮ ጽድት ያለ ነበረ ከ 3 አመት በፊት ግን ልክ አይደለም ፊቴ ላይ ቲኒሽ ቲኒሽ እንደ አሸዋ አይነት ነጭ ወጣብኝ ምን ትይኛለሽ
@BlenYirga-rx4bo
@BlenYirga-rx4bo Жыл бұрын
How about Larosh Posa ?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
I have never tried it ማሬ 🙏♥️🙏
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 7 ай бұрын
Tiru new
@aynideju1112
@aynideju1112 Жыл бұрын
የኔ መምህር እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት እድሜ 33 ነው ነሚገርምሽ ድሮ ጽድት ያለ ነበረ ከ 3 አመት በፊት ግን ልክ አይደለም ፊቴ ላይ ቲኒሽ ቲኒሽ እንደ አሸዋ አይነት ነጭ ወጣብኝ ምን ትይኛለሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እኔ የምመክር በመጀመሪያ የቆዳ ሀኪም ብትታይው ጥሩ ነው እላለሁ በመቀጠል ምግብሽን ተጠንቀቂ 👉ሴዳኖ ጉበት ስለሚያፀዳ ተጠቀሚ አልፎ አልፎ 👉ውሀ ጠጪ 👉ጥሩ እንቅልፍ 👉በተረፈ እዚህ ቪዲዬ ላይ ያሳየሁትን የቆዳ አጠባበቅ በሚስማማሽብራንድ ተከተይ ውዴ
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 59 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 102 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 14 МЛН