የ ቴዲ አፍሮ ዱባይ ኮንሰርት ተቀወጠ

  Рет қаралды 153,087

Fasika Tola

Fasika Tola

28 күн бұрын

Пікірлер: 258
@rozinahailu9513
@rozinahailu9513 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ቴዲየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ሁኔታ ሞራሉ የላሸቀውን ሁሉ እንዲህ የሆዱን በሆዱ አድርጎ ቲንሽ ሰውን ዘና ስላደረከው እናመሰግንሀለን
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 25 күн бұрын
አንተ አእምሮህ መላሸቅ ብቻ አይደለም በስብሷል
@jibrilakilo52
@jibrilakilo52 25 күн бұрын
ዋው ቴድዬ ኡፍ የልብ አድርስ እኮ ነህ ። ቴዲ =ኢትዮጵያ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 24 күн бұрын
💚💛❤️ ቴዶ ዛሬም ንጉስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@debebetessema7649
@debebetessema7649 26 күн бұрын
ቴዲ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሰላምህ ይብዛ።❤
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 25 күн бұрын
ስለ ቴድሮስ ካሳሁን ማንም የጠየቀህ የለም ይሄ ሁሉ እብደት ምን ይባላል በኛ አያምርም ለምን መሰለህ ኢትዮጵያዊ በማንኛውም ነገር የወደቀ የተረሳ ነው።
@debebetessema7649
@debebetessema7649 24 күн бұрын
@@AbebeTeka-ne4uxመውደቅና መነሳት የተፈጥሮ ህግ ነው ኢትዮጵያዊ ጠንካራ መንፈስ ስላለው ተንገዳግዶ ይነሳል እንጂ አይወድቅም በአንድ እግሩ የቆመው አረመኔው የአብይ ስርዓት እንጃ ኢትዮጵያ አይደለችም። የላሸቀ ውዳቂ ኋሳብ ያለው ግን መቼም አይነሳምና የሌላውንም ሞራል ለመበከል ውዳቂ ነገር ባለመጻፍ ጠንካራውን ህዝብ ተባበረው
@FisumFikre
@FisumFikre 25 күн бұрын
ቴዴ ንጉሱ የኢትየጵያን ሰብሳቢ በጣም እነወድሀለን ጃ
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 22 күн бұрын
በዘፈን መሰብሰብ የለም ሆ ሰብሳቢ እግዚአብሄር ነው ለስደተኞች❤
@ketselamamo2010
@ketselamamo2010 25 күн бұрын
ለሐገሩ ለወገኑ የሚኖር ታላቅ ሰው ስለ ቴዲ እኛ እናውቃለን ዝም በሉ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ሀንስሀ እድሜ ይስጥህ😢😢💒💒💒
@TamratFikadu-no6jt
@TamratFikadu-no6jt 26 күн бұрын
ቴዲ አፍሮ የምድራችን ንጉስ
@mesigente708
@mesigente708 23 күн бұрын
እኔ ቴዲን በጣም ነው የምወደው ግን ሰወች ድምላይቱ ሲያስፍራ ሲኦልያሉትነብሳት መሰሉኝእመብርሀንእባክሽን ለንስሀ ሞት አብቂን 😢😢😢
@user-ot8oc4zz7s
@user-ot8oc4zz7s 26 күн бұрын
ዋዉ ፋሲካ ምርጥ ያገሬ ልጅ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 26 күн бұрын
TEDDY IS LOVE 💘 LOVE 💘 LOVE 💘 THE BEST 🏆 HUMAN BEING ❤ ♥ ❤ ON PLANET EARTH 🌏 GOD BLESS YOU 🙏
@ethiopiafirst523
@ethiopiafirst523 25 күн бұрын
Teddy is a man of his word. Teddy is the master of his profession Teddy is the true advocacy of Ethiopian integrity. Teddy is a God given gift for mama Ethiopia. 🙏🙏🙏
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 25 күн бұрын
ምርጥ ሰዓት ላይ ነው ኮንሰርቱ የተዘጋጀው ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነት ተኝቶ ነበር ንቃ ኢትዮጵያውያን በምንም መልኩ መለያየት የለብንም ኦሮማ ሐማራ ትግሬ ውሉም ብሔረሰቦች አንድ ነን ሊለዩን ለማሞክሩ ሰወች ቦታ እንስጣቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ።
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m 25 күн бұрын
ቀን 28/6/2024 ሳኡዲ አረቢያ እሪያድ ከከተማው ወጣ ብሎ ያማራ ልጆች በተኙበት ተጨፈጨፉ እሺ ማነው ከጋላጋር 1እሚሆን??
@marthataye2796
@marthataye2796 25 күн бұрын
በጣም እግዚያብሔር ይርዳን
@JustfomaYoutube
@JustfomaYoutube 25 күн бұрын
AMEN
@amirthefuture-7213
@amirthefuture-7213 23 күн бұрын
​@@user-vi6wb2uc6m እምነት እና አማኙ ልዮነቱ የምድር ከሰማይ ፕሮፋልሽ ሌላ አንደበትሽ ሌላ
@veracity8968
@veracity8968 22 күн бұрын
አብይካልወረደ ማንም አይተኛልህም !!! ግፋቸው ቅጥ አትዋል
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 19 күн бұрын
ABOGIDA Hewzo, this is beautiful. But u need to know QiNe to understand or love what u've. Glad to see teddy the great
@ruqayaruqaya2249
@ruqayaruqaya2249 26 күн бұрын
ህዝቢናው 😮 አንድ Ethiopia በሙሉ ዱበይ ናው እንዴሚኖረው😮😮wow❤
@mwwm8396
@mwwm8396 26 күн бұрын
Inem alakegni ye sawu bizatu😮😮😮😮
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 25 күн бұрын
የሚወጣበት መንገድ አጥቶ እንጅ በአሁ ሰአት ሁሉም ቢወጣ ምንኞቱ ነበር
@SelomonBirahane
@SelomonBirahane 24 күн бұрын
ጥሩ ነው ለዚህ ለአጭር ዕድሜ መጽሐፍ እንዳለው ለሀዘንም ጊዜ አለው ለደስታም ጊዜ አለው ተብሎ ተጽፎአል እና ከ365 ቀን አንድ ሌሊት ለሰውነታችን እንቅስቃሴ ያስፈልገዋል ደስታችሁ ሙሉ ይሁን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 15 күн бұрын
Welcome Selma Ethiopia Selma Amazing
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 25 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ዱባይ ነዉ እሳ ያለዉ😢😢❤❤❤
@veracity8968
@veracity8968 22 күн бұрын
😂😂😂
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 18 күн бұрын
😭😭😭😭😭ሁሉም ስዴት ነው ያለው
@saidsaid-l5v
@saidsaid-l5v 19 күн бұрын
ቴድየ ብርቅ ኢትዩዊ እንወድሀለን
@Tadedigaso
@Tadedigaso 25 күн бұрын
ካሳ የካሥ ልጅ ታዎርዋር ኮኮብ ቴዲ አፍሮ 💪🥰
@tesfaymengesha
@tesfaymengesha 26 күн бұрын
Wawa amazing consert
@user-io5zp8bi2b
@user-io5zp8bi2b 25 күн бұрын
ሕዝብ ሆይ ጊዜው እየመሸ ነው፣ በዲያብሎስ ወደ ጨለማና ስዖል አትነዱ፣ የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ቶሎ ንስሐ ግቡና ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ። ኢየሱስም፣ እኔ መንገድና እውነት፣ ሕይወትም ነኝ፣ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 25 күн бұрын
ኢትዮጵያን እናታችን💒💒💒😢😢❤❤❤
@aynaiemserte9657
@aynaiemserte9657 22 күн бұрын
ቴዲኢትዮጵያዊ ንጉስ እንወድሀለን❤❤❤
@kd4512
@kd4512 25 күн бұрын
OMG! Nice crowd, big audience . Anything less, doesn't fit the King! Dubai thank you
@tamiratendris7949
@tamiratendris7949 26 күн бұрын
thank you for sharing
@user-xp1vb3td7v
@user-xp1vb3td7v 25 күн бұрын
ቴዲዬ ጀግና ሰው ኑረልኝ❤❤❤
@user-ku7vm9vn9l
@user-ku7vm9vn9l 25 күн бұрын
Ethiopia lezelalem tnges🥰🥰
@munamuna1996
@munamuna1996 24 күн бұрын
ክርስቶስ እየ ሱስ ሊመጣ በደጅ ነው እናንተ ተዘጋጅታችሁ? የመዳን ቀን ዛሬ ነው እግዚአብሔር አንድያ ልጁን በመላክ ከሚመጣው ፍርድ እንድታመልጡ ይጠራችዐኋል የመዳን ቀን አሁን ነው።። እየሱስ ብቸኛው የህይወት መንገድ ነው።
@ousmanendris5231
@ousmanendris5231 26 күн бұрын
ያምራል ያምራል❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn3ff7jf2o
@user-tn3ff7jf2o 25 күн бұрын
ቴዲ ግን ስራ ያቃል😂😂😂😂
@hanlove412
@hanlove412 24 күн бұрын
የኢዲስ አበባውን ኮንሰርት ግን አይደርስበትም ያበደ ነበር❤😍
@zubiyda9651
@zubiyda9651 23 күн бұрын
እሄ እኮ ዱባይ ነው ስደተኛ ብቻ ነው ያለው ደሞ የወበሩ አቀማመጥ ነው
@user-gv4su3zd2y
@user-gv4su3zd2y 25 күн бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💕💕💕💕💕
@user-fc3rk7ib5h
@user-fc3rk7ib5h 24 күн бұрын
tedyy hero man unique
@realeagent
@realeagent 25 күн бұрын
❤❤❤my king tady
@Mantegibosh
@Mantegibosh 23 күн бұрын
አይ ንጉሱ ቴዲ ሁሌም ንጉስ ነህ ግን ትንሽ ብትቆይ ጥሩ ነበር ወቅቱን ብትጠብቅ እንወድሀለን
@tigistfesseha8200
@tigistfesseha8200 25 күн бұрын
Teddy ❤️❤️❤️
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 26 күн бұрын
Teddy is king of king
@user-xv8ze5go1u
@user-xv8ze5go1u 25 күн бұрын
wawe amazing consert ❤❤
@sanamiss5234
@sanamiss5234 25 күн бұрын
አቤት ፖሎትከኞች ስጫጩ ተዲ ቀወጠው ❤❤❤❤❤❤
@Rabih3Call-yw9sv
@Rabih3Call-yw9sv 25 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 25 күн бұрын
ቴዶ❤❤❤
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 26 күн бұрын
በጣም ያምራል
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 25 күн бұрын
ምኑ
@user-lp1dx9jg7v
@user-lp1dx9jg7v 21 күн бұрын
Sit chefru gizayachiw aylak Egziabher Mihiratun yilakilachiw
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 25 күн бұрын
ያደር ሚታደስ ሙዚቃ ❤
@konjokonjk4766
@konjokonjk4766 25 күн бұрын
የሰውልጁ በገዛብሩ ለሲኦል እራትመሆን አውቆ አበዶች እውረን እውረ ቢመራው ሁሉም ገደል ይገባል እግዚአብሄረ ልቦና ይስጠን
@nemo2551
@nemo2551 25 күн бұрын
The majority is about country love though
@user-ss5nw2bp7o
@user-ss5nw2bp7o 25 күн бұрын
❤❤❤ቴዲየ ንጉስ ነዉ
@Mesh0313
@Mesh0313 25 күн бұрын
አዝማሪ ንጉስ እያረግን ኢትዮጵያን ከአለም አንደኛ አረግናት በእድገት
@Rabih3Call-yw9sv
@Rabih3Call-yw9sv 25 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@MamushMarkos
@MamushMarkos 25 күн бұрын
ጌታ ሆይ እሱ ላምድር ናው እኔ ግን ላንቴ ሚዛምር ቃን አምጣልኝ 😢
@user-ty6js7rn2n
@user-ty6js7rn2n 24 күн бұрын
ሀሳብን ጌታ ያሳካልህ
@veracity8968
@veracity8968 22 күн бұрын
እሱማ ፍቅርን አንድነትን ሲሰብክ ሁሉ ታስርዋል መናፍቃን ወሬ ብቻ !!! አብይ የተባለ ዲያቢሎስ ሚስቱን እያዘፈነ ሕዝብ እየጨረሰ አይደል ??!!! ወገኞች
@MamushMarkos
@MamushMarkos 21 күн бұрын
@@veracity8968 አብይንና ዛፋንን ምን አጋናኛ 🤮
@chongayifru5124
@chongayifru5124 25 күн бұрын
ይገኛል እኮ !
@almaz_melit
@almaz_melit 25 күн бұрын
Midire achebchab Lehagerachin ethiopian tselo bnadergi tesebsiben enideziy hagerachin balitefachi nero hazib hoy le music enideziy kemtinasasa tselot bhon nero enidat bamarabachu 🙏🙏🙏🙏
@user-nr8bc5nm7r
@user-nr8bc5nm7r 24 күн бұрын
ቴዳ 😘
@giorgiopeternelj3441
@giorgiopeternelj3441 23 күн бұрын
ቢያንስ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 2:11 ሃይማኖት የመጣን ሕዝብ ስለሆንን ለዚህ concert ያበቃን እግዚአብሔር ይመሥገን ተብሎ ነበር መጀመር ያለበት። ከምዕራብያኑ የባስን ነን
@EyerusFikadu-pt1pm
@EyerusFikadu-pt1pm 23 күн бұрын
ያሀገራችን ንጉስ ❤
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 25 күн бұрын
❤❤❤💚💛❤️
@meftayasin
@meftayasin 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 25 күн бұрын
👍👍👍💚💛❤🇩🇪
@user-qs1ld8bj3f
@user-qs1ld8bj3f 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@Eliyas-dp7gw
@Eliyas-dp7gw 25 күн бұрын
ዋዉ ልበል እጂ ሌላምን እላለሁ በቃ ዋዉ ዋዉ ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 25 күн бұрын
ዋ ነው ያልከው ልክ ነህ
@zeritutube
@zeritutube 25 күн бұрын
ይሁሉ ህዝብ ዱባይነወ እደዉም አልወጣንም የመዳም ቅመሞች ኩትራት ያለን
@DawitArega-xj2oi
@DawitArega-xj2oi 25 күн бұрын
Yene tiwlid rophnan concert lay nevertheless?
@FiromeAmen
@FiromeAmen 26 күн бұрын
ምን አለ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ወጣቱ እንደዚህ ቢገኝ አይ የኔ ትውልድ 😢
@igo1071
@igo1071 26 күн бұрын
ይህም የህይወት ትልቁ ገጽታ ነው::🙏👌
@birukadane8022
@birukadane8022 26 күн бұрын
እንገኛለን እዚም ግን ፀብ የለም ፍቅር ቤታችን ሀገራችን ይህን ተከልክለናል
@AshenafiBirhanu-hq7pe
@AshenafiBirhanu-hq7pe 26 күн бұрын
አንቺ ሂደሽ ተውቂያለሽ...😂
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 26 күн бұрын
መንፈሳዊ እያላሀቹ በየመንደሩ ቸርች ብላሀቹ ጉዳሀቹህን አየነው እኮ
@user-qg2ot6hm7u
@user-qg2ot6hm7u 26 күн бұрын
Fuck
@ephremkedir5001
@ephremkedir5001 25 күн бұрын
if this was the concert I don't think I missed a thing
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 25 күн бұрын
ለጃዊሳ አይዘፍንም ወይ አይዘምትም ከታማኝ ለማኝ ጋር
@soniaemebet9051
@soniaemebet9051 24 күн бұрын
Aleqelaqi ula leaguer siphon demx tefto neber aun keyt tegegn?????
@FETIAHUSSIEN
@FETIAHUSSIEN 26 күн бұрын
እኔግን ኢትዮጲያ ሲልእንባዬ የሚመጣውስ
@moe3000
@moe3000 25 күн бұрын
Minnew? motech endei?
@Rabih3Call-yw9sv
@Rabih3Call-yw9sv 25 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 24 күн бұрын
😠😠😡​@@moe3000
@TilahunTadesse-zm3us
@TilahunTadesse-zm3us 24 күн бұрын
​@@moe3000koyech eko kemotech weyanena bilitsigina gedeluat eko alsemahim ende?
@AbramFire
@AbramFire 26 күн бұрын
😢😢😢😢
@firiottolcha1099
@firiottolcha1099 25 күн бұрын
Haacaluu hundessaa king Ethiopian music 💪
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ ግን ህዝብአለ በስማም በስላሴ እሔሁሉ አበሻ
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 23 күн бұрын
ዱባይነው ያለው ህዚባችን😅
@hanibaltadesse9258
@hanibaltadesse9258 15 күн бұрын
😢 keyy nee
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 24 күн бұрын
አለም ሁሉ በሽተኛ ህመምተኛ ግን መዳህኒት አለን እኛ ኑ ወደ ኛ !!! ስሙ ኢየሱስ መድሀኒአለም እንደርሱ ያል ማንም የለም ነግሶ ሚኖር ለዘላለም ከብሮ ሚኖር ለዘላለም . ወገኖቸ ሁሉም ሀላፌ ነው ሁሉም ጠፌ ነው. የመዳን ቀን ዛሬ ነው እርሱም አሁን ነው 🙏🙏🙏 ስለዚህ ወደ እግዚአብሄር ተመለሱ ንስሀ ግቡ !!! ሰይጣን :አለም :ስጋ ወደ ሲኦል ነው ጎትተው የሚወስዳቹህ # አሁን ሞት ሳይቀድማቹህ ፈጥናቹህ ንስሀ ግቡ እግዚአብሄር ይቀበላቹኃል ሀጥያታቹህን ይቅር ይላል ከዚያ ብትሞቱ በገነት ለዘላለም ትኖራላቹህ .
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 25 күн бұрын
ሺቃሊት ሁላ ብርሺን አትቆጥቢም እና ዝለይ ዝምብለሺ ይሄሁሉ ዱባይነዉ አረቦች የቻሉት ጉድ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 25 күн бұрын
በጣም😂😂😂😂😂
@Aje-s4y
@Aje-s4y 24 күн бұрын
Jil jilajil jilaanfoo nachu A tebiyewooch
@arditube7340
@arditube7340 25 күн бұрын
Our king Dr Teddy ❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 24 күн бұрын
ጉራ ብቻ የሚለው የአዲስ አበባው ኮንሰርት ላይ አቦ ሲያምር ጭብጨባው ፈዛዞይ ዱባዮች😂ኡኡኡኡ ብቻ
@veracity8968
@veracity8968 22 күн бұрын
😂😂😂😂
@lateraasinake1733
@lateraasinake1733 25 күн бұрын
fgra hadhake tedi
@abduke112
@abduke112 25 күн бұрын
❤❤❤ቴድዬ የኔ ምኞት ኢትዬፒያን አንተ እንድትመራት ነበር ግን??
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 25 күн бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋ አዳሜ ምቀኛ አልተቀበሉትም ሥትሉ
@moe3000
@moe3000 25 күн бұрын
Le mezmetim, le mesadebm meri lemedegefim le tilacham mesebseb yemiwed hizb le sirra gin wede hala yemihed
@user-nn1fl2gm1h
@user-nn1fl2gm1h 24 күн бұрын
Ituni sifi Isa harigee sin ajeseni gumaa hacee bayaa Rabin nati atayuu malifuu wali ariginaa guyaa tokko
@Case24215
@Case24215 25 күн бұрын
ይህ ሁል ህዝብ እንዲኖርር ያመቻቹ አረቦቸ ሊመሰገኑ ይገባል። ኢትዮጵያ የሱዳን ስደተኞች እንካን ማኖር አቅጥት አረ ተወኝ
@hanlove412
@hanlove412 24 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ከሌላም ሀገር የመጡ አሉኮ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 25 күн бұрын
ትኬቴን ሽጬ ቀርቼ 😢😢😢 ቆጨኝ
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 25 күн бұрын
South Africa lay yidegem
@hayat227
@hayat227 26 күн бұрын
ምንእያሉነው😂😂😂😂እኔአይገባኝምግን😂😂😂
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 25 күн бұрын
አይ የኖህ ዘመን
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 24 күн бұрын
ሕዝቡ እንዲሕ የሚቀውጠው በሐገሩ የሚደረገውን በደል በዚሕ የተወጣው ስለሚመስለው ነው ።ሕዝቤ ለሐገሩ ያለውን ፍቅር እደንቀዋሉሑ።
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
እይ አመለጠን ቀጣይየት ይሆን
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 25 күн бұрын
ልጁ ይችላል
@user-tq7uo4qj2j
@user-tq7uo4qj2j 10 күн бұрын
Komce
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 25 күн бұрын
ንገሥ ንጉሥሥሥሥሥሥሥሥ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 25 күн бұрын
ንጉሱ
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 25 күн бұрын
አድስአባኢቶቢያ
@addisseyoum3585
@addisseyoum3585 24 күн бұрын
The Arabs maid service concert
@azebshewa6197
@azebshewa6197 25 күн бұрын
Teddy inde dro adelm tuzetun abezaw
@comedylife-yq4qk
@comedylife-yq4qk 25 күн бұрын
ሁላችንም አስመሳዮች ነን ተበድረህ ዱባይ ለሄድከው እናዝናለን 😂
@user-nn1fl2gm1h
@user-nn1fl2gm1h 24 күн бұрын
Udukeyuu asaluu tedin nu Mali nudhibaa fakatuu ganituu
@HalimaMuhhamd
@HalimaMuhhamd 26 күн бұрын
Enemlw hzbe edal nurowun dubai aderguall ende🙄
@naaaworknh
@naaaworknh 25 күн бұрын
❤️❤️🫶
@coolnassa1420
@coolnassa1420 24 күн бұрын
Not clear at all ምንም አይታይም
@dagimayele8567
@dagimayele8567 25 күн бұрын
yamaral kemer
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 25 күн бұрын
ይህ ሁሉ ህዝብ ዱባይ ነው የምኖርው!
@user-zh4li2wh6w
@user-zh4li2wh6w 25 күн бұрын
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ወደ ኦርቶዶክስ ሄዳችሁ ቤተክርስቲያን ተሳለሙ ሙስሊም የሆናችሁ ወደ መስጊዱ ሄዳችሁ ፀሎት አድርጎ ፓርቲ ሲሆን አዳሚ ትወጣላችሁ ሰንበር አወጣችሁ ለመግባት አንድ ሰው አንድ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ለተቸገሩት ቢሮ ጽድቅ ታገኛላችሁ ብዙ የተቸገረ ያለ እናንተ ትዝናናላችሁ ፈጣሪ ልቤ ይስጣችሁ
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 120 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie
8:20
Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part
14:25
Addis Channel
Рет қаралды 338 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 120 МЛН