የጠበኩት እና የገጠመኝ አንድ አይደለም...ይሄን ልታውቁ ግዴታ ነው!

  Рет қаралды 5,255

YoYo’S Tube

YoYo’S Tube

4 ай бұрын

#lifeinamerica #youtube #yoyostube

Пікірлер: 53
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 ай бұрын
አንችስ ምኑን ተዝናናሽው ጠዋትና ማታ cook እያደርግሽ አይ አሜርካ ለስሙ ኖርን እንላለን በፍቃደኝነት በባርነት መገዛት ነው ብተለይ አበሻ ባል አብዛኛው ይቤቱን ስራ በሚስቱ ላይ ጥሎ ቁጭ ነውየሚለው ሴት ውጭም ከእሱ እኩል ሰርታ ቤት ገብታ ደግሞ የቤት ስራ ልጆች መንከባከብ እንዳልሽው አንዳንድ ቀበጥ በልች በይቀኑ cook እንድታደርጊለት ይፈልጋል የእበሻ ባል የውጭ ስራ ይሰራል የቤቱን እብዛኛው ንክች አያደርግም የሚስቱን ጉልበት የሚበዘብዘው ልክ እደአገርቤቱ ነው የሚፈልጉት
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 ай бұрын
"ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ::" አሉ::የባለቤቱ ምርጫ ነዉ በባርነት ላይ ሌላ ባርነት ተሸክሞ መኖር::
@romandeneke1651
@romandeneke1651 4 ай бұрын
ከእናቱ ሆድ እንደወጣ ህፃን አልሽ በትክክል ነው የገለፅሽው ኢትዬጵያ የትም ሄደሽ ቶሎ ለመቀመጥ ወንበር ነው ሰው በአይኑ የሚፈልገው አሜሪካን ፕሮፌሽናል ካልሆንሽ ስራው በጣም አድካሚ ነው ማንኛውም አይነት ስራ ቢሰራ ገንዘቡ ከተገኘ ጥሩ ነው ኢትዬጵያ ሰርተሽም ገንዘቡ የለም ግን ገንዘብ ብቻውን ዋጋ ስለሌለው አገራችን ሰላም ቢሆንና ነገሮች ቢስተካከሉ አየሩ እራሱ ምግብ ነው ሰው ግን በጣም ተጨካክኖል እርሱ ይከብዳል
@free-tz7zf
@free-tz7zf 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሚሊዮን ብር ቢኖረነም ከመታፈን ከመገደል ከመዘረፍ የሚያድነን አንድም ህግ የለም ሰዉ ተበላሽቷል በጣም ነዉ የሚያስጠላ ሀገሯ ግን ማር ወለላ ናት እንደ ኢትዮጵያ የመሰለ ሀገር የለም
@yabsramillion8457
@yabsramillion8457 4 ай бұрын
ዮርዲዬ በርቻ እንዲ ግልፅ ሰው እኮ ነው የጠፍው part 2 እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰
@tatihayile3040
@tatihayile3040 4 ай бұрын
ዮርዲዬ በጣም እናመሰግንሻለን!!! እባክሽ እስኪ ስለ oregen ሰለምትባለወ ከተማ መረጃ ካለሽ
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
please do not give negative Infor. she is doing excellent. Regarding of English language most of the people come from Africa has accent. so please do not criticized her. please be humble. she is geniuses, she is very geniuses.
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 ай бұрын
የዛሬ 14 አመት አሜሪካ በገባሁ የመጀመርያ አመት በአል አዲስ አመት ነበረ ባሌ ጉልበት ላይ ተንበርክኬ ስቅስቅ ብዬ ለሰአታት ያለቀስኩትን መቼም አልረሳውም ትንሽ ትምህርት ቤት ስገባ ቢዚ ስሆን ረሳሁት እንጂ ብቸኝነቱ እጅግበጣም ያስፈራል
@lensa3719
@lensa3719 4 ай бұрын
ታድለሽ ትምህርት የመግባት አጋጣም ማግኘትሽ❤
@lanteTV1
@lanteTV1 4 ай бұрын
I have been watching some of your videos. And today I have officially become a family member of your channel. cheers 🥂
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
በጣም አለቅስ ነበር 😳😔 really no joke guys..😔…. እኛ ጃንዋሪ ነበር የመጣነው ... የ3 አመት ልጅ ይዤ ነበር የመጣነው :: የቅዝቃዜው ብዛት እምባዬ ሲወርድ አይታወቀኝም 😂😂😂 .... ደስ ስትዬ የኔ ቆንጆ እውነት ነው የተናገርሽው ግን ኢትዮጵያ ያለ ሰው ሊረዳው አይችልም በእውነት አልፈርድባቸውም 😔….
@frezerabush1606
@frezerabush1606 Ай бұрын
thank you for your information
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@romandeneke1651
@romandeneke1651 4 ай бұрын
Yordiye Enkwan Beretash❤❤
@martamezgebe2852
@martamezgebe2852 4 ай бұрын
Yo yo des tiyalesh genuine nesh❤
@meklitabel5268
@meklitabel5268 4 ай бұрын
Thank you so much
@linatamirie7157
@linatamirie7157 4 ай бұрын
Hi Yordi.enkuam mariam marechesh bemejemeria. Ye ene teyake tinish sefa yale newena kechalesh bawerash des yelegnal.
@Rick_the_D
@Rick_the_D 4 ай бұрын
ጠነከርሽ
@user-tr1ro1bl5i
@user-tr1ro1bl5i 4 ай бұрын
ምን ሆነን ነው ግን ኪችን የሚገትረን አሁን ቆሚ ነው ኪችን የምሰማሽ😅😅😅
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
ክፉ አመል😂😂😂
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n 4 ай бұрын
የኔም ችግር ነዉ የኪችን ወታደር ይመስል😅
@hannamak3243
@hannamak3243 4 ай бұрын
Awo mekom betam kebad nw
@mekdila9861
@mekdila9861 4 ай бұрын
Yoyoye❤
@tsedallove
@tsedallove 4 ай бұрын
አቤት ግልጽነትሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ እህት❤ ብዙ ሰው እውነቱን አይናገርም ብዙ ሰዎችም የሚሰሙትን እያመኑ ይሄዳሉ እኔም ወንድሜ 10,000ይከፈለዋል አሪፍ ባይሆንም ያኖርዋል ግን አሜሪካ የሄዱ ጓደኞቹ በ9 ዓመት በጣም ተቀይርዋል የስራ ድርጂቶችን አቋቁመዋልና እሱን እያየ ካልሄድኩ ይላል ምን ትያለሽ እውነቱን ኑርሽ ስለምታውቂው??
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
Ewenet lemenager enesu be 9amet west yetekeyerut yesu aynet nuro norew yesu aynet enkelf tegnetew yesu aynet ereft adregew aydelem tewatena mata ereftachewen enkelfachewen tenew sertew new endihum lelelaw seletesaka lezagnawem sew yesakal malet aydelem because betam tenkara struggle selalew ezih hager menore berasu
@free-tz7zf
@free-tz7zf 4 ай бұрын
ምንድን ነዉ ሚሰራ ወንድምሽ
@kenenideribew8684
@kenenideribew8684 4 ай бұрын
Edelun kagegne yemta sew milewetbet hager nw bedenb kesera
@tsedallove
@tsedallove 4 ай бұрын
@@free-tz7zf ትምህርት ጽፈት ቤት
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 4 ай бұрын
Ewneteshen new lenkendanche new yalkute yehe new way America new yalkute
@eyerusmoges8412
@eyerusmoges8412 4 ай бұрын
Thank you Yordi! appreciate your support. Also, please tell me about your interview experience (especially if you were married and had no child back then ).
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
On the day of the interview don’t forget to take a picture of your wedding ceremony and maybe the officer asking you which state you came who’s your sponsor the questions actually easy if your not nervous
@eyerusmoges8412
@eyerusmoges8412 4 ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 Thank you dear, any other tip, please.
@mandefrotmitikumashi462
@mandefrotmitikumashi462 4 ай бұрын
ሰላም ዮርዲ በሀይማኖታዊ ድርጂት እንዲት ከኢትዮጵያ መዉጣት እንደሚቻልና ስለ ሂደቱ video ብትሰሪልን?
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x 4 ай бұрын
Wonderful Info! Thanks!
@hiwotadane2287
@hiwotadane2287 4 ай бұрын
ይባጅን ፈተና ኢንፎርም አርጊኝ
@addisalemyimamseid
@addisalemyimamseid 4 ай бұрын
Salam yordiye yesew lij yemaylemdew motn bicha newyibalal
@hiwotadane2287
@hiwotadane2287 4 ай бұрын
ዬርዲ ኤርቦት የባጅ ፈተናውን ባክሽ ንገሪኝ ሳምት ስላሉኝ ነው
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
ምንም አትጨናነቂ መጀመሪያ አጫጭር ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እያየሽ እስራስና ወረቀት አለ እዛው ቢሮ ውስጥ የተዘጋጀ እሱን ወስደሽ ግር የሚልሽ ነገር ሲኖር እየፃፍሽ ጥያቄው ሲመጣ መመለስ ነው ቪዲዮው አጠቃላይ ስለ አርፖርቱ ህግ ነው የሚያስረዳሽ ተረጋግተሽ አይተሽ ለመመለስ መሞከር ነው
@BezawitSintayehu-hy4rw
@BezawitSintayehu-hy4rw 4 ай бұрын
1🎉🎉🎉🎉
@netsanetfirdu9117
@netsanetfirdu9117 4 ай бұрын
Good job, thank you for all info. With all due respect, you’re still using your wrong Ethiopian English in America. “Yihe tiake interested new”…ayibalim, “yihe tiyake (this question is) interesting new”new yemibalew yene ehit.
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
አቃቂር ለማውጣትማ እኮ አንደኛ ነን የሚቀድመን ሰው የለም ከ26 ደቂቃ ቪዲዮ የሰማሽው interested እና interesting የሚለውን ነው😂😂anyway ለማስተካከያው አመሰግናለሁ
@hannamak3243
@hannamak3243 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lanteTV1
@lanteTV1 4 ай бұрын
Can we say that Ethiopian married couples living in America have the financial freedom to decide on their own earned money or do what they want without the influence of their husband or wife? How difficult is it to provide material and financial support to a family living in Ethiopia after marriage? According to rumors, it is said that for many people, the reason for marriage breakdown and separation is related to money and personal needs. Is this really true?𝓣𝓱𝓪𝓷𝓴𝓼 🙏🏼
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
Most of the time yes its true
@lanteTV1
@lanteTV1 4 ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 I hope you will take more time to explain this topic in your next program. Maybe it will help your channel to be more substantiated
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
To be honest that’s what I think about after you comment It’s a big topic thank you brother
@lanteTV1
@lanteTV1 4 ай бұрын
@@Yordanosbeyene512 Well, if that's the case, next time I'll share with you my personal tips and ideas about other topics that are on many of our minds but we don't dare to talk about them.
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 4 ай бұрын
@lanteTV1 happy with that
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН