የጠጅ ሳር አሰገራሚ የጤና በረከቶች/Lemon Grass / ለቆዳ በሽታ/ለክልስትሮል/ለስኳር/ለካንሰር /ነቀርሳ

  Рет қаралды 49,105

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

የጠጅ ሳር አሰገራሚ የጤና በረከቶች
ለቆዳ በሽታ
ለክልስትሮል
ለስኳር
ለካንሰር /ነቀርሳ

Пікірлер: 120
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
እንደው ምንእንደምልህ ቃላት ያጥረኝል ተባረክ የኔውድ ወንድሜ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ዘመንህሁሉ ይባረክ
@ephremadege8245
@ephremadege8245 10 ай бұрын
ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ (ዶክተር) እግዜር ይባርክህ አንተ በሚዲያው ህይወት ታድናለህ አንዳዶቹ ደግሞ እርስ በእርስ ያጠፋፋሉ
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክኽ ጥበቡን ያብዛልኽ።
@dafnecernuto8538
@dafnecernuto8538 2 жыл бұрын
ዛሬ እድለኛ ነን በመጀመርያ ባንተምክር ከፍያለ ጠንኛ መሆንየን ከልብ አመሰግናለሁኝ ሸላምህና ጤናን ይብዛልህ ። Grazie mille per la tua disponibilità
@rozaasefa4119
@rozaasefa4119 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግንሀለሁ ምን እንደምል ቃላቶች ቢያጥሩኝም ቀላል መረጃ አይደለም ለሠው ልጅ ጭንቀት ተደራሽ ነው ። እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 18 күн бұрын
የኔ ውድ ስለ ኮሰረት የነገርከን እየተጠቀምንበት ነው እግዚአብሄር ያኑርክ የኛ ትሁት ልጅ ❤❤❤🎉🎉🎉
@amsalminda9394
@amsalminda9394 2 жыл бұрын
ሰላምነው ወንድሜ በጣምነው የማመሰግንህ ትምህርት ጠቃሜነው ተባረክ
@simretlulekal133
@simretlulekal133 2 жыл бұрын
ታምዬ እግዚአብሔር ይስጥልን አንተ ልበ ደግ ሰው ነህ እንደኔ በአንተ ምክር የተጠቀመ ሁሉ ይመርቅሀል እኔ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።
@etetehaile9006
@etetehaile9006 2 жыл бұрын
ለእብጠት እ
@etetehaile9006
@etetehaile9006 2 жыл бұрын
ለእብጠት እንድር
@etetehaile9006
@etetehaile9006 2 жыл бұрын
ለእብጠት
@etetehaile9006
@etetehaile9006 2 жыл бұрын
ለእብጠ
@etetehaile9006
@etetehaile9006 2 жыл бұрын
ለእብጠት እንዴት አደርገን ነው የምን ጠቀመው እግዝአብሔር ይባርክኽ
@fikkonjo
@fikkonjo Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ አንተ የምታስተላልፋቸውን ነገሮች ሁልግዜ እከታተላሁ ባለቤቴ የስኳር ታማሚ ነው አንተ ከዚህ በፊት በሰራህልን መድሀኒት ድኗል በሚባል ደረጃ ተሽሎታል እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዛሬ ደግሞ እኔ አንገቴ ላይ እብጠት ወጥቶብኝ ስመረመር ቲቢ ተባልኩ እባክህ በእግዚያብሔር ስም መላ ንገረኝ
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
ተባረክ የማላውቀውን አወቅኩኝ
@yeneworkzeleke5568
@yeneworkzeleke5568 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስላለህ ለስው መንነት አክብሮት በምታቀባቸው ትምህቶችህ ማንነትህን ይገልፃል ባጠቃላይ ቅንነት እግዚአብሔርን መፍሪት ይህንን ስል መቼም እንዳልኩትም ብዙ ስለተጠቀምኩ ነው ደግሜ አንተና ቤትህ በስማያዊዉ በምድሪዊ በረከት ተባረክ 🙏🙏
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብእና ሞገስ ይስጥህ
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Жыл бұрын
ፋሪው ጠቃሚ ነው
@sisaysolomon784
@sisaysolomon784 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@lemlemnegash9592
@lemlemnegash9592 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እሞክራሁ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡🙏🙏🙏
@tigst5366
@tigst5366 Жыл бұрын
ዘመንክ በሙሉ ይባረክ የኔ ውንድም ።
@martinonyekwelu5459
@martinonyekwelu5459 8 ай бұрын
አንተየ እንዴት ደግ ሰው ነህ
@fekadudaba
@fekadudaba 11 ай бұрын
ተባረክ!
@desta5885
@desta5885 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በትምህርትህ ተጠቅሜአለሁ። ጠጀ ሣሩም ግቢዬ አለ ከነገ ጀምሬ እሞክረዋለሁ። ተባረክ። ወንድሜ።
@hanayared2222
@hanayared2222 Жыл бұрын
Thank you, God bless you.
@y.n5309
@y.n5309 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@genimelogenimelo4877
@genimelogenimelo4877 Жыл бұрын
ተባረክ
@tyobistakibre9857
@tyobistakibre9857 Жыл бұрын
Mirt sew Tebark!!!💕💕💕
@asnaaalmayehu3388
@asnaaalmayehu3388 2 жыл бұрын
Thnks
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 2 жыл бұрын
Thank you so much
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏
@tadesechmamo4290
@tadesechmamo4290 Жыл бұрын
ወንደሜ ዘመንህ ይባረክ እኔ ጨረር እየወሰዳኩ ነው በሻይ መጠቀም እችላለሁ
@elhammuluna4955
@elhammuluna4955 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ እኔ ስኳር ታማሚ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለምታሳውቀን ለጤናችን መፍቴ ሁሌም እከታተልሃለው አመሰግንሃለው ተባረክ ወንድሜ
@aregashgelaye7554
@aregashgelaye7554 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን
@amenatedres3308
@amenatedres3308 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
@meskeremyilma9432
@meskeremyilma9432 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@marituakalu4821
@marituakalu4821 Жыл бұрын
Malak yebarkeh
@haylahayla8955
@haylahayla8955 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@rahelalemayehu6229
@rahelalemayehu6229 7 ай бұрын
Thank you
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ
@aynalemkebede9412
@aynalemkebede9412 2 жыл бұрын
በእኛ ሐገር (እኔ)ለቅቤ ማንጠሪያነት እጠቀማለሁ።
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛልን!
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
Is he a doctor? 🤔
@user-ec3mr9rk8l
@user-ec3mr9rk8l 2 жыл бұрын
ኣጠቀ
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
Greetings toyou to Doc
@zumaraalmahdihiyaw6846
@zumaraalmahdihiyaw6846 Жыл бұрын
Abo allah iwqet yichemirilih
@wbdima4225
@wbdima4225 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
አወጠጀሳር በሻይጣእሙእራሱልዮነውበጣምቆጆነው
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 жыл бұрын
አገላለፅህ ገራሚ ነው።
@yemisrachberhanu5638
@yemisrachberhanu5638 2 жыл бұрын
R u ok zare yamemh temeslalh setawera dekmohal???
@Zbitul
@Zbitul 5 ай бұрын
Hello brother could you please explain the advantages and disadvantages of using donkey ears leaves and how to use it thank you brother you are doing good job thank you. Zinet
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 Жыл бұрын
zemeneh yilemelem be anet timehert bezu tetekimealew. be Dem ayinet memegeb kejemerikugn behala kibedate kenes ye wegeb himem lekekegn. Geta yibarekihe
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 2 жыл бұрын
የጠጅ ሣር ሲበሉት ጨ ው ጨ ው ይላል
@magdam8106
@magdam8106 2 жыл бұрын
🎉bra 🤙🤙
@algamichael8910
@algamichael8910 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሉም የደም አይነት መጠቀም ይችላል?
@ayenalemafewerk6164
@ayenalemafewerk6164 Жыл бұрын
ምክርም ተስማምቶፕል ዶክተር ድሜሕነ ያስንብትልኝ
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ct1vr3ez9s
@user-ct1vr3ez9s Жыл бұрын
ፎርሳ አባቴ
@lideyayafi2414
@lideyayafi2414 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።ግን መጠኑ ይታወቃል በየ ስንት ግዜ መጠቀም ይቻላል?
@jmaleosman3259
@jmaleosman3259 2 ай бұрын
አጠቃሙቢብራራ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 жыл бұрын
ላክልን
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 2 жыл бұрын
ግን ሁሉ ነግረሀን እንዴት እንደምንወሰደው አልነገርከንም እባክህ በፁሁፍ አሰቀመረጥልን ተባረክ
@workituami6063
@workituami6063 2 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ አመስህናለሁ ዘይቱን ማግኘት ያልቻልን ሳሩ እንዴት እንጠቀም ለይስት እንፌክሽን እባክህ ፃፍልን
@meskeremyilma9432
@meskeremyilma9432 9 ай бұрын
Lejoro masakeki medaniti midinwu docrer
@hadguberhane5015
@hadguberhane5015 Жыл бұрын
,,, እግዚአብሔር ይባርክ,! አዘገጃጀት እንዴት እንደሆነ ይለፅልን
@keneagadisa2686
@keneagadisa2686 Жыл бұрын
How to use it.
@genetabera2940
@genetabera2940 2 жыл бұрын
አመቃቀሙ እደት ነዉ ?
@yoditaodita9520
@yoditaodita9520 2 жыл бұрын
Lasnt geze bywasad yeshlal Lcansar tru ybalal ewenat naw?
@yesewzeri1377
@yesewzeri1377 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያዊ ። ሚዲያን በአግባ እና ለሰው ልጅ ማስተማሪያ የምትጠቀም ሰው ነክ !!💪💪💪💪💪💪💪
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname Жыл бұрын
ጠጅ ሳር እና ሌመን ግራስ የተለያየ አትክልት ወዪም ኸርብ ነዉ
@sabatekle2023
@sabatekle2023 Жыл бұрын
Hi what is the name oil.
@jindhagobena186
@jindhagobena186 Жыл бұрын
እንዴት ነው ምተከለው
@addisgebresilase184
@addisgebresilase184 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣሊያንኛ ምን ይባላል ጠጅ ሳር
@belaygaredew4257
@belaygaredew4257 Жыл бұрын
ለፎሮፎርም ይጠቅማል
@merdyaesmaill
@merdyaesmaill 2 жыл бұрын
አጠባለሁ መጠቀም እችላለሁ ሙሪንጋ እና እርድ ሻይም መጠቀም እችላለሁ?
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 3 ай бұрын
መውለድ እሚፈልግ መጠጣት የለበትም ማለት ነው
@tittyhabtewold2318
@tittyhabtewold2318 2 жыл бұрын
ሰለም አንዴት ነህ በጣሊያንኛ ምን ይባላል ጠጂ ሳር ለመግዛት ፈልጌ
@tigistberhanu7623
@tigistberhanu7623 2 жыл бұрын
Citronella
@odahkcha2007
@odahkcha2007 2 жыл бұрын
እባክህ በግል ጥያቄ ለመጠየቅ በምን እናግኝህ መልስልን ካስተማርከዉ ትምህርት ዉስጥ በግል አናግሩኝ ብለህ ነበር
@user-th8mk3wy6r
@user-th8mk3wy6r 2 жыл бұрын
שלום לך שלום שלום שלום
@genetalemu7092
@genetalemu7092 2 жыл бұрын
Jasmine ምንድነው
@tadessehailegnawe4478
@tadessehailegnawe4478 2 жыл бұрын
ለስኳር በሽታ ፈወስ እንዴት ማግኘት ይቻላል
@user-on5nb4hi1b
@user-on5nb4hi1b 11 ай бұрын
ወንድሜ እኔም አፍልቼ ስጠጣው ይስቁብኛል ንገርልኝ።
@genetkassa277
@genetkassa277 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ሶራይስስ በጣም አስቸግሮኛል ምን ላድርግ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 жыл бұрын
እረ እባክህ ዳማ ከሴ ላክልኘ
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
አረቦች ይጠጡታል
@astermelaku8795
@astermelaku8795 10 ай бұрын
ለስኳር ለክልስትሮል እንደሻይ ነው አፍልተን የምንጠጣው?
@genimelogenimelo4877
@genimelogenimelo4877 Жыл бұрын
እንደ ሻይ በቀን አንዴ ቢወሰድ ችግር አለው ወይ?
@amenatedres3308
@amenatedres3308 2 жыл бұрын
አጠቃቀሙእዴነው❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@martinonyekwelu5459
@martinonyekwelu5459 8 ай бұрын
ወንድሜ እንዴት ነህ
@neimateshome1678
@neimateshome1678 2 жыл бұрын
Atekakemu Endat Nw
@martinonyekwelu5459
@martinonyekwelu5459 8 ай бұрын
ወንድሜ ልጆች መጠቀም ይችላሉ ??
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Жыл бұрын
በጓሮአችን በቀላሉ የምናገኛቸዉ ተክሎችን በቀላሉ ማየት የለብንም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ የ lemon grass አለ ወይ ? እኔ አፍሪካ አገር ነው ያለሁት እና ከዝንጅብል ከ አረንጓዴ ቀለቅለን እንጠጣለን ግን ኢትዮጵያ አጥቻለው እና አለወይ?
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
አለ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
ኣለ በጣም ።አኔ ኣባዝቸው ግቢየ ውስጥ ብዙ ኣለኝ።
@tekwameg8694
@tekwameg8694 2 жыл бұрын
limon grass ማለት በአማርኛ ጠጅ ሳር ይባላል።
@astermelaku8795
@astermelaku8795 2 жыл бұрын
በእንግሊዘኛው ምን ይባላል
@titiyababe9490
@titiyababe9490 2 жыл бұрын
Lemon 🍋 Grass 🤩
@misganawbayih7502
@misganawbayih7502 2 жыл бұрын
አሁን የዘረዘርካቸው ጥቅሞች እንዳሉ ሁኖ ብቻውን ነው ወይስ ከምን ጋር ቀላቅለን እንጠቀመው ሻይዮን ተጠቅሜ ለውጥ አላየሁም?
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
ለምሳሌ ለምን ተጠቅመው
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 2 жыл бұрын
watermelon ለደም O መብላት ይቻላል ወይ?
@titiyababe9490
@titiyababe9490 2 жыл бұрын
🤩👍
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 2 жыл бұрын
ምን ይባለል በአንግሊዝ ወይም በጣልያን ብትጽፍልኝ ኣመስግናልሁ።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
Citronella
@etsegentdejene5211
@etsegentdejene5211 2 жыл бұрын
እኔ ቂቤ ሲነጠርበት አውቃለሁ
@dafnecernuto8538
@dafnecernuto8538 2 жыл бұрын
ስንተክለው ፍሬው ነወይ?
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
እንደሣር በሥሩ ነዉ የሚተከለዉ በፍሬዉ አይደለም
@getnettaye3427
@getnettaye3427 2 жыл бұрын
ፍሬ የለውም ከእግሩ ተነቅሎ እንደ ግራንጣ ነው የሚተከል። ወይም እንደ ሙዝ ዛፋ ግልገል ኮባ ግን ሙዝ ቢመስልም በፍሬው ነው
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
ጠጀሣር አረብ አገር በሻይመልክ መጠጣቱን ያወኩት። ሢጨሥ ነበር የማዉቀዉ እኔ
@helanamde1472
@helanamde1472 2 жыл бұрын
Mindnew emibalew be Arabigha kaweksh please 🙏
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
@@helanamde1472 አጥራ
@helanamde1472
@helanamde1472 2 жыл бұрын
Thank you 😊
@Anbessegadissa
@Anbessegadissa 15 күн бұрын
Lmon grass የናርዶስ ሣር እንጂ ጠጅ ሣር አይደለም።
@CharlotteW-eo5ls
@CharlotteW-eo5ls Жыл бұрын
Thanks so much, watching them melt away within 48 hours felt so good, and yes, I used what I mentioned the other day. It actually took a bit more to make them totally disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and days after I still can't believe the comfort.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
የጦስኝ 7 የጤና ጥቅሞች| 7 health benefits of thyme leaf
5:31
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Рет қаралды 10 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН