በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ

  Рет қаралды 31,266

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

ዛሬ ሰኔ 3 / 2015 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን በዘመናቸው ሲያሳየቸው የነበረውን የፍቅሩን ስጦታ እኛ ለማየት አልታደልንም፡፡ ምክንያቱም ተለይተን አልወጣንም፡፡ ከልምዳችን አልተለየንም፡፡ በዓለም ውስጥ ከሰበሰብነው እውቀት አልተለየንም፡፡ ብዙ ገንዘብ ለማምጣት ከምንደክምበት ቦታ አልተለየንም፡፡ በመሆኑም ከአባታችን ቤት በስተኋላ ባለ የቤተሰብ ሰንሰለት ውስጥ ራሱን አስገብቶ በስውር ተዳብሎን የቆየው አጥፊው መንፈስ፤ እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን እንዳናይ ከሰማያዊ እውነት፣ ከመለኮታዊ ምሪትና ከእምነት ኑሮ ለይቶ ወደ ዓለም አወጣን፡፡
አንድ ጊዜ ቆም እንበልና እስኪ ትውልዳችንን እንመልከተው፡፡ እንዴት እየኖርን ነው? ምን እያስተናገድን እንገኛለን? ምን እያየንና እየሰማን ነው? የዕለት ዜናዎቻችን ምን ይናገራሉ? ኸረ የሰማይ አባታችን ቃል የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።"
#like_Comment#Share__በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።

Пікірлер: 293
@-mahlet6883
@-mahlet6883 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን በውነት የአባን ምትክ ስላገኘን በመናፍስት አሰራር ላይ የሚያስተምሩ መምህራንን ያብዛልን♥
@user-pw4vu9kw5y
@user-pw4vu9kw5y Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሕር ይመስገን አባቶቼ ብዙልኝ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ የጌታዬ እናት አትለይህ አሜን
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Жыл бұрын
አሜን❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
እንኳን ደሄና መጡልን አባታች እስንደርስ ከፈዉሱ እያየን እየሰማን ልባች እየነቃ ነዉ ብንኖር ባእድ ሀገር አስራት ሀገሬ ገብቼ እደምድን በእሜ ብረሃን እፈወሳለሁ።።
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልኝ መምህር
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesekiitefera8310
@mesekiitefera8310 Жыл бұрын
adirashachawun nigarugn ba maryami silkachawunim bexam iyafalalakugn atawu
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
እሰይ ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት አሁን ተስፋዬ ለመለመ አባቶቻችን ወደ አገልግሎት ሲገቡ ከዚህ በላይ ምን አለ የሚያስደስት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ የአባታችን ፍሬ
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
ተመስገን ኤምላኬ የኣባታችን ምትክ ❤እንደእናተ ያሉ ኣባቶቻችን ያብዛልን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ብሩክ የብሩክ ልጅ በእኔ ዘመን ይሄን ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን እደወደቅን አልቀረንም እግዚአብሔር አባቶቻችነን ሰቶናል ጠላታችነን ነቃንበት ተመስገን ዬኔ ጌታ ቸሩ መዳህኒለም ተመስገን🙏🙏
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
አደል ጀዝባ ህዝብ ፀጋ ይወራረሳል እንዴት ይሄን በማሰብ ብቻ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ለማለት ይቸግራል
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን መጡ ። የአባቱ ልጅ ❤❤❤❤
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
እግዚአብሔር.ይመስገን..አባታችን.በረከቶ.ይደርብን.እልልልልልልልልልልልልልእንክዋን.ደስ.አለሽ.እህታችን.አንችን.የፈታ.መላእኩ.ቅዱስ.ገብርኤል.ለኛም.ይድረስልን
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e Жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ልጅ አባቱን ሲመስል እዴት ደስስይላል ❤❤ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@alemtekleyohans9592
@alemtekleyohans9592 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ያባታችንን ምትክ አባት ስላገኝን
@user-ox4jb3mi1l
@user-ox4jb3mi1l Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 Жыл бұрын
እልልልልልል በሉ የአባቱ ልጀ እንኳን ደርስልክ እንቁ የተዋህዶ ልጁ ሺ አመት የኑሪልን
@alhilamobile796
@alhilamobile796 Жыл бұрын
ስለሆሉ ነገር እግዜ አብሄር ይመስገን አባታችን ፍጣሬ ይጠብቀውት አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን ቀሲስ 🥰🥰🥰🥰
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 Жыл бұрын
የአባታችን ፍሬ እግዛብሔር ይመስገን
@senibekalu4302
@senibekalu4302 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን እድሜ የድንግልጂ ያድልልን በረከትወ ይድረሰን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋዎት ያብዛልን
@AbenuAtnafu
@AbenuAtnafu Жыл бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት በረከትን ይስጠን ፈጣሪ
@amwolde2619
@amwolde2619 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን በውነት የአባን ምትክ ስላገኘን በመናፍስት አሰራር ላይ የሚያስተምሩ መምህራንን ያብዛልን
@user-fe8np6sr7f
@user-fe8np6sr7f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@heymietp8287
@heymietp8287 Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምንወዳችሁ እመ ብርሃን ይጠብቅልን እንደናንተ ሰለመናፍስት ሚስጥሩን የሚያስተምሩ አባቶችና ወድሞችን ያብዛልን ❤❤❤
@GeniTadesse-qd3uo
@GeniTadesse-qd3uo 4 ай бұрын
አቤት መታደል መምህሮቼ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@bsratchanal5065
@bsratchanal5065 Жыл бұрын
የአባቱ ልጅ በረከተዎ ይድረሰን❤❤❤❤❤
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 Жыл бұрын
❤❤እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከቶ ይደርብን🙏🙏
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
የመምህራች የአባታችን ምትክ እንዴት ደስ ❤ይላል እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
እሰይይይይይ እሰይይይይ እሰይይይይ የአባቱ ልጅ! የልጅ ሀብታም ይላል ሰው እውነተኛ የልጅ ሀብታም ማለት ይህ ነው ለኔ! አባታችን ቀሲስ የፈውስ በረከታችሁ ይደርብን ሁሌም እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን እያበዛ አምላከ ቅዱሳን አምላከ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ልዑል እግዚአብሔር በበረከት በሞገስ ይጠብቅልን አሜን እውነትም እግዚአብሔር ክብርና ሞገስ ሲሆን እንዲህ ነው የጠላትን ውንደታሰረ የማይገባውን የተሳዳቢን አፍ ያስከድናል አሜን የተዋህዶ ትጉህ አገልጋይ የአባቱ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይህን ድጋሚ ላሳየን አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይድረስው እንዱህ ነው ከአያት ከመልካም አባቶች የመጣ የመምህር ግርማ ዘር መልካም ፍሬ ከልጅ ልጅ ሲተላለፍ ምንም ቃላት የለኝም የክፉውን ውሸታም ምቀኛ አፍ የዘጋ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንዴ ዱያቆን እያሉ የተናገሩት ንግግር እይረሳኝም "የእግዚአብሔር ወፍጮ ቀስ እያለ ይፈጫል.... የእግዚአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ ተሰቃየሁ ወለተ ማርያም ነኝ
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባቱ ልጀ
@FikadeGeiorgis
@FikadeGeiorgis Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@tinbeetedaniel7705
@tinbeetedaniel7705 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱን እጥፍ ድርብ ይስጥልን።
@Manmadegutarist
@Manmadegutarist Жыл бұрын
ተመስጌን ፈጣሪ እንኳን ባባትህ ፈንተ አንተ ተተካህ አባትህ አባታችን መልአከ መንክራት አንተን ተክትዋል ትውልድ ይድናል አሁን ተመስጌን ፈጣሪ
@fera7834
@fera7834 Жыл бұрын
አባታች መምህር ግርማ መባረክን በእርሶ አይተናል አሁንም ዘር ማንዘሮት ይባረክ የደብተራ መንፈስ ወደ ጥልቁ ይጣል ይታሰር አቤቱ የድንግል ልጅ ማረን ይቅር በለን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Abbatachin egzabher ermena xena yesxachu ahunim tsegahun yabzalot qal hiwot yasemalin 🙏
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Жыл бұрын
ያባቱልጂ ጀግና
@elaela671
@elaela671 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም ለፈውሱ ያብቃን።
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
ክብር ለመዳኒኃለም ይሁን መምህርዬ እግዝያብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርኮት
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
መምር ትምርቶት ልቤን ነካኝ ማን ይረዶት ይሆን ቃለህይወት ያሰማልን
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
እናንተ መከራ ታያላችሁ ሰው አይገባው ልክ አሸዋን ያህል ህዝብ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ለማላቀቅ ድካማችሁ እና ፅናታችሁ ይደንቀኛል። እኛንም ይፈውሰን አልፋ እና ኦሜጋ 🙇
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@yamrotsima710
@yamrotsima710 2 ай бұрын
Amen amen amen
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@lhhh3954
@lhhh3954 Жыл бұрын
እኳን ደና መጡ ቀሲስ ፀጋውን የብዛሎት
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስየ የአባቱ ልጅ እንኳን ደህና መጡልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን እኛም ከስደት ተመልሰን ለመባረክ ያብቃን አሜን፫ የአባታችን ፍሬ መመረጥ እንዲህ ነው
@MeSi-hr7jf
@MeSi-hr7jf Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስዬ
@finally7664
@finally7664 Жыл бұрын
እልል -እልል -እልል የፈጣሪያችን እና የመምህር ግርማ ፍሬዎች ደርሰውልናል። ወንድም እና እህት እንኳን ደስ ያላችሁ።
@abebaleta1886
@abebaleta1886 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ ኖረው ይህን ማየቶ ምንኛ መታደል ነው የማቱሳላ እድሜ ይስጦት ኑሩልን 🙏🙏🙏
@user-yr5cn8ow4v
@user-yr5cn8ow4v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dawitabebe4799
@dawitabebe4799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የ መላአከ መንክራት ተተኪ አባታችን በርቱልን አባቶቻችን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን ደህና መጡልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን እውነት ነው ለምሳሌ ይህው የኔ ፍቅረኛ የሰላቢ መንፈስ ያሰቃየዋል እኔም ስገድ ጸበል ሒድ እቤት ውስጥ ስግድ በመቁጠሪያ ቀጥቅጥ ብለውም አልሰማ አለኝ እኔም በስደት ላይ ነኝ😢😢 ይሰራል ግን በሳምንት ሶስትሺ ከዛም በላይ ይሰራል ሳምንት አይቀመጥም እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርልሽ በሉኝ ሁላችንንም ይማረን አሜን፫😢😢😢😢
@hulgizehule6915
@hulgizehule6915 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዬመስገን ዬሕን ምጋና ይገል አሜን የኤልያሥ መፈስ በኤልሳላዬ እጥፍ ሁኖ ወረደ ማለት እዲህ ነው ለቀሲሲ ሐለ መለኮት እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ጨምሮ ዬስጥልን መቃኛና ሰዬጣን ይለይልሕ እንግዲሕ መትሆን ቤትሕን ዘግተህ ዘግተህ ታማለህ ታዛጋለሕ ትናደዳለህ ታጉረመርማለህ ትነጫነጫለህ ልጁ ተተካ ትላለሕ ያለበላሕን ታካልሕ ከዚሁሉ የሚሻለው መጸለይ ነው መፍቲሄ ነው
@mesriarega833
@mesriarega833 Жыл бұрын
አግዚአብሔር የመስገን አግዚአብሔር ሰራው ደንቅ ነው አባታቺን ቤዙ ዘመን ለፈቶ ለዛ ሰል አደሮሰት አግዚአብሔር የመስገን የደሮዉን ያባቶቻቼን ዘመን አግዚአብሔር ሰላሳየን አግዚአብሔር ሰሙ የመስገን ሄዝብ ከረሰተያን በውነት አነተቀመባቸው አግዚአብሔር በዝ ከፉ ዘመን በምልካም አየኑ ገቦኘቶናል አባታቼን መምሄር ገረማ ሴት ነገር አሳለፈዋል በወነት ለኔ ዳገማው ተከል ሃየማንት ናቸው አሁነም አደሜ የማቱ ሳላን የሰጠለን ፈጣሪ 🙏
@samsonibrahim6263
@samsonibrahim6263 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን አጅግ ደስ የሚያሰኝ መርሃ ግብር በእወነት በአማናዊ በአባቶች እግር ተከትለው ለዚህ ታላቅ የእግዚአብሔር ፀጋና ስጦታ ስለበቁ እግዚአብሔር ይመስገን
@misrabe7339
@misrabe7339 Жыл бұрын
God bless my father
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምንወድሆ የምናከብርሆ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ቃላት አጠረኝ
@mihretfikadu8068
@mihretfikadu8068 Жыл бұрын
ወንደምሸን አባክህ በትጸሎት ኣሰበን ወለት መህረት ነን
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Alfana omega yehonew lul egzihebher ymesgen amen heleluya elllllllllllllllĺl 🙏 abatachn edmena tena chemro chemro tegawn yagonatfot amen 🙏
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ሲጎበኝን ተመልከቱ ❤ አባት እና ልጅ ❤ እግዚአብሄር ይመስገን❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@wubewalde4039
@wubewalde4039 Жыл бұрын
Amen 3, 🤲🤲
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሄር እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ
@beleteasegidewhuketu9950
@beleteasegidewhuketu9950 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታቺን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን በረከታችዉ የደረበን ❤❤❤
@Arsemayee21
@Arsemayee21 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ልጅ አባ እድሜ ይስጠዎት
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝትት ያድርሎት ልክ እንዳባትዎት !!!! እግዚአብሔር ይመስገን::
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Жыл бұрын
እልልልልል. እግዛብሄር. ይመስገን
@cnxconnexion3859
@cnxconnexion3859 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ላገኛቹ ፈሊጌ ነበር እግዚአብሔር አባ ዛሪ ከናተ በረከት ተካፈልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ምኞቴ እግዚአብሔር አሳካልኝ ተስፋ አድርጋለሁ ያ ኩፉእ ጥላጤ የይሸኛል የሃናል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ዕድሜ ከ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ የኔ ውድ አባት
@user-gy6li4up3u
@user-gy6li4up3u Жыл бұрын
ታድላችሁ እኔስ መመኘት ብቻ😢
@cnxconnexion3859
@cnxconnexion3859 Жыл бұрын
@@user-gy6li4up3u አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለ ኢኔ 4አሜተ ነው ሰፈልጋቸው የነበርኩት ተግስ ብቻ የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይሁን
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Жыл бұрын
ኑሩልኝ, አንድ ቀን የኔ ቀን ይሆናል❤
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d Жыл бұрын
አሜን
@abebechbalcha4638
@abebechbalcha4638 11 ай бұрын
አግዛአበረዩመስገነ
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መቱልን አባታችን እድሜና ቴና ይስጥልን
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 Ай бұрын
❤❤❤❤
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱንና ምዕረቱን አበዛልን የአባትን ፀጋ ለልጅ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.አባታችን.ልኡል.እግዚያብሔር.ፀጋዉን.ያብዛላችሁ.በድሜ.በፀጋ.ኑሩልን.በእዉነት.እዉነት.ነዉ.በቁማችን.ተኝተናል.የህልም.ኑሮ.ነዉ.የምንኖረዉ.ከዚህ.ሁሉ.ይፍታን.ጌታመድሀንያለም
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d Жыл бұрын
አባቴ እድሜ ፀጋውን ያብዛለወት
@user-jy8fn1pq5w
@user-jy8fn1pq5w Жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ፪ኛ ቆሮ ምዕ ፱፥፩፭ አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እመብረሃን እናቴ ከስደት በሰላም መልሰሽ የምፈወስበትን ቀን በቅርብ አድርጊልኝ 🤲
@huluagershaddis7740
@huluagershaddis7740 Жыл бұрын
ተተኪዎችን የሰጠን እግዚያብሔር ለዝላለም የተመሰገነ ይሁን
@desalegnerege4712
@desalegnerege4712 Жыл бұрын
በረከትህ ይድረሰን
@samarsamar5837
@samarsamar5837 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት መምህሪችን
@rahwaeyob7365
@rahwaeyob7365 Жыл бұрын
Weyne betam des bulona enkan bedena metulun abatachin egzabher hoy tarikey qeyro temesgen amlakey
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ለደጁ ያብቃን ለደጁ ያብቃን እኛንም
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen amen
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ የአባታችን ምትክ ፍሬ ለሀገሬ በቅቼ ጌታ ይፈውሰኝ
@Warqitu-xv5ye
@Warqitu-xv5ye Жыл бұрын
Aem👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ አሜን፫
@gazelijtewahido8042
@gazelijtewahido8042 Жыл бұрын
አባታቺን ፃጋ የብዛቹ
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 4 ай бұрын
ተባረክ❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእኔም ፈዉ ቅርብ ያድርግልሽ በልኝ❤❤❤አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ባባትችሽ ፋታ ልጆችሽ ተተኩ ክብር ምስጋና ለመደሀንያለም ይሁን አሜን ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን እኛንም የፈዉስ ቀናችን እማ ፍቅር ታቅርብልን አሜን
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
እስ እግዚአብሔር ይመሰገን ጌታዩ አምላኬ ይክበር ይመሰገን እባካቹህ አባቱቻችን ዝም አትበሉን ጥላት ሊውጥን አፉን ከፍቱብናል አትጥፉብን አምላክ እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያድረገን የተፈወሳቹህም እግዚአብሔር የመጨረሻ ያድርግላቹህ
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Жыл бұрын
መድሀኒያለም ይመስገን እንዲ ስላረገ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
Igizaberi masigeni abatochachini igizaberi kaa kifu uluu ixabiqachu nuurulini 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 166 МЛН
ጭፈራ ቤት ሰይጣንን ማምለኪያ ቤት ነው::
16:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 18 М.
በአባታችን አገልግሎት መናፍስት ሲቀጡ
6:49
ድህነት ሚዲያ Dhnet Media
Рет қаралды 9 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН