የጥንት የጠዋቱ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ጨዋታ Nigusse Aklilu

  Рет қаралды 44,594

Ethiopian View

Ethiopian View

5 жыл бұрын

Ethiopia: የጥንት የጠዋቱ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ጨዋታ
የተወዳጁ የቀድሞ የእሁድ ጠዋት የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ
Nigusse Aklilu
Subscribe for more videos | Ethiopia

Пікірлер: 81
@abebenegussie5945
@abebenegussie5945 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ በእውቀት እና በመኖር የሚያውቅ ጋሽ ንጉሴ አክሊሉ እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@mercybiru6769
@mercybiru6769 5 жыл бұрын
ጋዘጠኛ ንጉሴ አክሊሉ በመልክ አላውቀዉም ሳየዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ንግግሩ እኮ አይጠገብም ኡፍ ጌታ ረዥም እድሜ ይስጥህ
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 5 жыл бұрын
የቅድስት ተዋሕዶና የክብርት ታላቋ ኢትዮጵያችን ቅርስና ማዕድናችን ናቸው እንደኚህ አይነት እንቁዎችን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ ስሙ ይመስገን እመብርሀን ትጠብቅልን።
@andualemmengistu9061
@andualemmengistu9061 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ጉሙቱ ጋዜጠኛ ብዙ ሊያጫውተን ሲችል ሳይጀመር ፕሮግራሙን ጨረስከው ባትነካው አለያም በሌላ ፕሮግራም ብር ቀርበው እና ያልተዳሰሱ ነገሮችን ብትወያዩ ማዘኔን ደግሜ እድታውቅልኝ ጤናይስጥልኝ።
@Janhoy723
@Janhoy723 5 жыл бұрын
ንጉሴ አክሊሉ ልክ እንደ አባቱ ሊቅ ነው፡ ጨዋታዉ የማይጠገብ አንደበተ ርቱእ ብርቅ ኢትዮጵያዊ ነው። እድሜ እና ይስጥልን!
@sosinamerid5137
@sosinamerid5137 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉን በመልክ ኣላውቀውም ነበር በድምፅ ብቻ ነብር የማውቅው በቲቪም ቢሆን በማየቴ በማወቄም እጅግ በጣም ደስ ብልኛል ጋሽ ንጉሴ ማለት የኢትዮጵያን ታሪክ የቤተክርስቲያንን ታሪክ ከእራሱ እስከ እግሩ ተሸክሞ የሚኖር ንፁህ ኢትዮጵያዊ ስለሆ ይህን ባለታሪክ ስው በህይወት እያለ ከሱ ማወቅ የሚገባን ብዙ ነገር ስላለ. ሳይቀድመን ልንጠቀምበት የሚገባን ሰው ስለሆነ መንግስትም ቤተ ክርስቲያንም ትኩርት አድርገው ብዙ ሊጠቀሙበትና በህይወት እያለ ሊከባከቡት ይገባል ጋሽ ንጉሴ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
@Mankush995
@Mankush995 17 күн бұрын
ብዙ እውቀት ታሪክ ያላቸው ሰዎች ልምዳቸውን ስራዎቻቸውን በሰፊው ሳንመዘግብ የዚችን ምድር ኮንትራታቸውን ጨርሰው ይሰናበቱናል ስንቶች አመለጡን እነዛን ሰው ሰው የሚሸቱ ለሀቅ ቆመው ያለፉ ስንቶች ናቸው ይታሰብበት ይሰራበት .
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
እቺ ሙዚቃ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ዘጋቢ ጋሽ ንጉሤ አክሊሉ የልጅነት ግዜዬን አስታወሰኝ
@binyamm8209
@binyamm8209 5 жыл бұрын
ጋሸ ንገሴ አክሊሉ በጣም ተወድጅና ጭዋ ባለሙያ ሰለሞን ይህንን ብርቅዬ ስው ስላቀረብክልን አመስግንሀለሁ
@saradargie3690
@saradargie3690 5 жыл бұрын
He is the best journalist I can say library 📚 of Ethiopian history I was lesion he’s interview with sheger with be loved Maza Beru I wish him the best
@Janhoy723
@Janhoy723 5 жыл бұрын
Yes, he gave the best interview on Sheger Radio with Meaza Biru. Nigussie Aklilu is brilliant and very eloquent.
@yole5068
@yole5068 5 жыл бұрын
ንጉሴ አክሊሉ !!... እዉነትም የእዉቀት ገንቦ ነህ ፡፡ ከሁሉም ደግሞ የማስታወስ ችሎታህን እጅግ በጣም አደንቃለሁ ፡፡ እዉነተኛዉ የኢትዮጵያ አንበሳ ፡፡ እድሜህን ያርዝምልን…
@wuhashwerktufa485
@wuhashwerktufa485 5 жыл бұрын
ንጉሴ አክሊሉ ጋዜጠኛ በጣም ነው ማደቃቸው እኚህ አባት የሀገር ሀብት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት።
@ethiolamma403
@ethiolamma403 5 жыл бұрын
I am happy to see This Legendary Journalist discussing his old & good memory
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 5 жыл бұрын
ጋሽ አክሊሉ ስለ አየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ።
@kalbesabeyene4418
@kalbesabeyene4418 Жыл бұрын
A great journalist.
@ermias2859
@ermias2859 5 жыл бұрын
I love this guy long live
@BezabheAlena
@BezabheAlena 5 ай бұрын
አኔም አለሁ አባቱን እነደሰዎ አባቱን የሚወድ ። ነገር ግን የእኔ አባት ገበሬ ነበሩ።
@user-wb6jh3fe5b
@user-wb6jh3fe5b 5 жыл бұрын
አቅራቢው እንደገና ጋዜጠኝነት መማር አለበት ብዙ ጊዜ አየዋለሁ አጠያየቅ ዜሮ ነህ መአዛ ብሩ ትንሽ ታሰልጥናችሁ!
@608756
@608756 4 жыл бұрын
kkkkkk tikikil
@favoriteone3721
@favoriteone3721 5 жыл бұрын
One of the best influential journalist you are really a treasure
@andy1921mili
@andy1921mili 5 жыл бұрын
ጋሽ ንጒሴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት!
@cedamosanjose3502
@cedamosanjose3502 5 жыл бұрын
ለንጉስ 10 የክፍል አይበቃዉም ብዙ ታረክ ያቃል በጣም ነዉ የምወደው ተገልፅ አያልቅም በመሀዛ ብሩ ተከታትየዉ የጌታ እድሜ። ይሰጠዉ ማየቴ ዳሰሳ ነዉ ያለኝ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ውይ ስውድክ በድምፅ ነበር የማውቅህ ባካል ስላየሁክ በጣም ደስስ ብሉኛል ጋሽ ንጉሴ አክሊሉ የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ ! ባባዕደማሪያምን አብሮክ በቤተ ክህነት ሲያገለግል የነበረውን የቅርብ ወዳጅህ ጋዜጠኛ ንጉሴ ሀይለማርያም ምነው ጠፋ የት ነው ያለው?
@asegidewazene7177
@asegidewazene7177 5 жыл бұрын
long live nigussu aklilu
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 5 жыл бұрын
A VERY GREAT PERSONALITY NIGUSSIE !,,,,
@asterassefa7005
@asterassefa7005 5 жыл бұрын
The best Person thank you so much.you remind me my beloved father.
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 5 жыл бұрын
እንደዚህ ኖሮ ታሪክን መስማት ዕድለኛነት ነው
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 жыл бұрын
በሙዚቃቸው በጋዜጠኝነታቸው በድምፃቸው ውበቁም ነገራቸው ወዘተ የድሮ ታዋቂ ስዎችን እና የግዜውን ውብነት ከነሱ ስስማ ምንው በዛ ጊዜ በነበርኩ እላለሁ። ያስቀናሉ።
@addiszewdie4850
@addiszewdie4850 5 жыл бұрын
I left Ethiopia Feb 1982 to USA I remember I use to miss his program
@ddddariba975
@ddddariba975 5 жыл бұрын
Negussie is Great but Selomon need to brush up your skills.
@608756
@608756 4 жыл бұрын
loool that's right dude. Just don't know how he became program presenter.
@mulatnegussie5240
@mulatnegussie5240 5 жыл бұрын
ጋዘጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ንግግሩ የማይጠገብ ሰው ነው
@getahunteferi4205
@getahunteferi4205 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉን በ EBC ቲቪ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብልኛል
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 жыл бұрын
አሪቡ በጣም ተውዳጅ የማይጠገብ ፕሮግራም አላችሁ። ንጉሴን መልኩን አላቀውም ግን በቪኦኤ ላይ በጣም አዳምጠዋለሁ ። ድምፁና ጭወታው አይጠገብም።
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 5 жыл бұрын
YOU MUST BE A BLESSED TODAYS INDIVIDUAL TO GET A CHANS TO INTERVIEW THIS GREAT ETHIOPIAN WELL KNOWN JOURNALIST!,,,
@derejekebebe3687
@derejekebebe3687 5 жыл бұрын
በጣም የምገርም ሰዉ ከመኣዛ ብሩ ጋር የደረገው ቃለ መጠይቅ ኣዳጨዉ ነበር Encyclopedia ነው ማለት ይቻላል፥ ኣሁን በ TV በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@MyD1010
@MyD1010 5 жыл бұрын
አቶ ንጉሴ ባለሙያ ድንቅ ምርጥ የአራዳ ልጅ
@arayawoldu9452
@arayawoldu9452 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ንጉሴ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቀው። ..ጨዋታው አይጠገብም!..ጠያቂው ግን የሚጠይቀውን አይደለም የሚናገረውን አያውቅም...ንጉሴ የጀመረውን ሳይጨርስ ያቋርጠዋል። ከመአዛ ጋር ያደረገው ነው ምርጥ ቆይታ
@user-gp1gw6ej7f
@user-gp1gw6ej7f 5 жыл бұрын
woww betam desi yemili edime yisitachu edezi ayinet awaki silakerebachulin 💖 misigana akeribalew
@solomommisrak9417
@solomommisrak9417 5 жыл бұрын
Negussie is a legendary, irreplaceable, honest encyclopedia of Ethiopian history and culture. It is great to see him now finally got the respect he deserved to be interviewed by this program, but the journalist interviewing him is disappointing and it shows how the new generation journalist are inferior and distasteful. Long live Gash Negussie.
@Xxxxxx-go4sj
@Xxxxxx-go4sj 5 жыл бұрын
I wish addisu and alula have own tv media
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 5 жыл бұрын
ጋሽ ንጉሴ በጣም እንወድሃለን።
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 5 жыл бұрын
The Legendary Negussie Aklilu ❤️ 💚💛❤️
@sammygumer2362
@sammygumer2362 5 жыл бұрын
Mamelkecha Le Keburan Ethiopiawyan. Iyulign Simulign Skay Bedelen.....
@engidawubeworkiye2291
@engidawubeworkiye2291 5 жыл бұрын
ንጉሴ የወጣትነት ጊዜዬን አስታወስከኝ የእሁድን ፕሮግራምን ሳልሰማ ከቤት አልወጣም ነበር
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 5 жыл бұрын
Neguse was one the best journalist in Ethiopia.
@Joymberhe
@Joymberhe 5 жыл бұрын
I love hem to he so sweet
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 5 жыл бұрын
Arhebu malet mn malet new .?
@eskedarabera9846
@eskedarabera9846 5 жыл бұрын
Ahunm mesrat yechlal
@jonblack3514
@jonblack3514 5 жыл бұрын
neguse akelelu adenakek nege ytlanet progeram temeleso bemeta menalebet ihud program demest merewa neguse akelelu
@gigilemma6133
@gigilemma6133 5 жыл бұрын
እባካችሁ እንደንዚህ ያሉ ትልቅ ኢትዮጵያውኖችን እንርዳ
@rado7282
@rado7282 5 жыл бұрын
He just sound like negusse woldemariam on that church like singing
@Mankush995
@Mankush995 3 жыл бұрын
አይ የዘንድሮው ጋዜጠኛ ገና መናገር ሳይጀምሩ በስልክ የሌላ ሰው ጥያቄ ማንሳት ምን የሚሉት ነው ?
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 жыл бұрын
Gaztegna Neguse akelelu Ante behezb Betam tewdag Nebrk ahonm Demsehen ye menafk Bezu nene Ebkhe Serhen Ketel Enwdhalen Workinesh teka
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 жыл бұрын
Siwodih Nigussie Aklilu, Yeanegager lezahn manm alyazewum altesetewum. VOA dimk yemilew ante sitgebabet new. Betam lamadamet silemiguagua anten lemadamet minm sira alseram migib emkuan bihon albelam hasabien sebseb adrgie madamet bicha new.
@addiszewde8858
@addiszewde8858 5 жыл бұрын
አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ እና ባልደረቦች ዋዉ ያዘመን እነሱ ሲጠፉ ነ ሬድዮ መስማት ያቆምኩት
@senaitasghedom9541
@senaitasghedom9541 5 жыл бұрын
Sela yenamrt gazategna
@ermiasheiy1985
@ermiasheiy1985 5 жыл бұрын
በእዉነቱ አድማጩ ያቀረቡት ትኩረት ቢሰጠዉ ጋሽ ንጉሴ የታሬክ ማህደር ናቸዉና
@eskedarabera9846
@eskedarabera9846 5 жыл бұрын
Betam yemakbrw yemwdw gazetegna new yehud program yemwdew program nebr bedgm des yelegnal yehen talak gazetegna yehe seat becha aybkawm
@eyobgebregziabher2166
@eyobgebregziabher2166 5 жыл бұрын
I was a young truck driver and one Sunday I was in Small town called Dera 25 kilometer from Nazreth and I could not find a radio in the hotel when I ask don’t you guys have radio and they say the radio doesn’t work I asked them to bring it and luckily I fixed it and listened the program after a while I passed by that small town and went to the same hotel suddenly they brought about 3 more radio and asked me to fix for them tinkling I am a radio technician ki ki ki
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 5 жыл бұрын
kkkkkkk I hope you fix that 3 radio ato track driver kkkkkk nice story
@addiszewde8858
@addiszewde8858 5 жыл бұрын
National Trasure
@sbahiru
@sbahiru 5 жыл бұрын
ጋሽ ንጉሴ አክሊሉን በድምፅ ብቻ ለረጅም ጊዜ ነው የማውቀው አሁንም ገና ያልተነካ እውቀት ስላለው ይህንን እወቀቱን ለአዲሱ ትውልድ ቢያስተምር እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በተልይ ድምፁ በጣም ጣዕም ስላለው ቢዘምርበትና በ ሲዲ ለማሳተም ቢሞክር የመጀመረያው ገዥ እምሆነው እኔ እንደምሆን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ የተዘጋጀም አለ ስትል ሰምቻለሁ እባክህ እንደምንም ለማሳተም ሞክር ወይንም ደግሞ fund me አካውንት ክፈትና በሱ በኩል ለመርዳት እንሞክር
@nrvana1623
@nrvana1623 5 жыл бұрын
ንጉሥ ያልኩት ንጉሤን አክሊሉን ለመግለፅ ነው።
@awet2507
@awet2507 5 жыл бұрын
Yedro gize nafekegn ya zemen ya degu zemen temelso ymeta yhun
@ikbalikbal1355
@ikbalikbal1355 5 жыл бұрын
Telek sew neh teru gizen astawesachehugn
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 5 жыл бұрын
As much as I like this program I hate when the host Solomon always interrupted his guests for some stupid phone calls right in the middle of the very interesting conversation, that always embarrassed and upset the guests, it always put them out of their thoughts. It’s disrespectful why can’t he do it at the end of their thought at list if he really must had to do it.
@awet2507
@awet2507 5 жыл бұрын
Talak sew
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 5 жыл бұрын
GAZETEGNA PLEASE SLOW DOWN. YOU JUST KEEP INTERRUPTING HIM.
@yigebahalgirmagirma8310
@yigebahalgirmagirma8310 5 жыл бұрын
ጋሰጠኛው ሙዘዘ አለክ
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 5 жыл бұрын
GASH NEGUSSIE UN REPLACABLE
@gashatube6962
@gashatube6962 5 жыл бұрын
ፊንፊኔ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ቢሰጠው መልካም ነው።
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 5 жыл бұрын
ፊንፊኔ የሚባል ዩንቨርሲቲ የትነው ያለው አአ አለ ፊንፊኔ ሰፈር ነው የታሪክ አተላ መሐይም አትሁን
@Mankush995
@Mankush995 17 күн бұрын
ፊንፊን ትላለች ይቺ ውሀ አሉ ንግስት ጣይቱ ፍልውሀ በሚባለው ቦታ ያገኙትን ዛሬ ከ 120 አመት በፊት ዝንጀሮ ይሁኑ ጦጣ የማያውቁት ግራ የተጋቡ ሰዎች ጋር እንኖራለን
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
አክሊሉ ቅኔ አትችልም ?? የአባትህን ቅኔ በአግባቡ አልፈታሃውም??ኀይለ ስላሴ ዐብይ -ነብዬ ዓለም -ጭራሽ ከጠሚው ጋር አይገናኝም።
@nrvana1623
@nrvana1623 5 жыл бұрын
ዲያቆን ድምፀ ያሬድ ሁሉን የተካነ፣ ምን አጥቶ ነው ንጉሥ ወሬኛ የሆነ። በዚያን ጊዜ እንደ ዛሬው ዜና አይባልም ዋና ዋና ወሬዎች ተብሎ ነበር ዜና የሚቀርበው። በታላቅ አክብሮት
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 5 жыл бұрын
አይ ሰው መልካቸው ተለውጦል
@tilethio
@tilethio 3 жыл бұрын
አቶ ሰለሞን በጣም ረጅም ግዜ ሆኖኛል በቲቪ ካየሁክ::
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 135 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН