የጤፍ እና ኪንዋ እንጀራ-የእንጀራ ልስላሴ ሚስጥር | Supper Soft Teff And Quinoa Injera - Gluten-Free |

  Рет қаралды 30,143

Edy's Kitchen

Edy's Kitchen

4 жыл бұрын

#HowToMakeTeffinjera #EthiopianFoodRecipe #Injera

Пікірлер: 55
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 ай бұрын
ኪኒዋ እንጀራ እንደሚሆን ካንቺ ዩቱብ ላይ አይቼ ከጤፍ ጋር ትንሽ ትንሽ እየጨመርኩኝ እየጋገርኩት ነው በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
Thank you የኛ እጀ ቆንጆ ማሻአላህ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ዋው ልስላሴው እራሱ ያስታውቃል 👍👍👍 እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Netsi thank you dear 🙏💞
@mulugebergorgis734
@mulugebergorgis734 3 жыл бұрын
ላመስግንሽ ፈልጋለው ባለፈው ባልሽው መንገድ ተጠቅሜ ምርጥ እንጀራ ጋገርኩ እጅሽ ይባረክ😍😍
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@toybamohamed2342
@toybamohamed2342 3 жыл бұрын
መሻአላህበርች
@21youzer
@21youzer Жыл бұрын
እናመሰግናለን የማሽኑ መልወሻ ስሙ ብርንድ ብትነግርኝ ደስ ይለኛል
@meseretbelay1556
@meseretbelay1556 4 жыл бұрын
በርቺ በጣም ባለሙያ ነሽ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
thank you
@yarab4997
@yarab4997 3 ай бұрын
ኪኒዋ ምንድነው ???
@ninijohn8211
@ninijohn8211 3 жыл бұрын
@Edy's Kitchen you are the best I like your kitchen i can imagen your engera must be delicious good job keep it up ,, i have a question where did you buy your pan with a cover i like it so much i think it is great also it comes with a cover it is great substitute for mitad. please reply thanks
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Hi nini, thanks for visiting. I bought my pan from TKMAXX. The lid/cover doesn't come with it. I've had it for a while and don't remember where i got it from, sorry
@ninijohn8211
@ninijohn8211 3 жыл бұрын
@@EdysKitchen Thank you for reply. keep up the good work , I really like the way you handle things clean and neat your engera looks great will try your recipe thanks again.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
🙏🏾
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ምጣዱና መጥበሻውን ከየት እንድምናገኝ ብትነግሪን በትህትና እጠይቅሻለሁ ተባረኪልኝ ምጣድሽ ሸክላ ይመስላል 🙏🏻💕
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ምጣዱ ካገርቤት ነው የመጣው ማሬ. መጥበሻውን ከ TK MAXX ነው የገዛሁት ኦንላይን የለም
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 жыл бұрын
የማቅጠኛውን የውሀ መጠን ብትገልጭልን ይመረጣል አመሰግናለሁ
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 жыл бұрын
Where did you get red quinao did not even know there is red thank you for sharing
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Thanks for visiting dear. I bought mine from Holland & Barrett. Not sure if there is H&B where you live but it is available online and at healthy food stores.
@melahouser
@melahouser 3 жыл бұрын
Thank you ! Where did you get you electric Metad and your cast iron pan ?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Mitad is from Wass it is available on their website and amazon. The pan, i got it from TK MAXX/TJ MAXX not available online. Thank you 🙏🏾
@melkamayehu12
@melkamayehu12 3 жыл бұрын
ዋስ ምታድ የኢትዮጵያ ሸክላ ምታድ ይሸጣል እንዴ?
@jignaw100
@jignaw100 3 жыл бұрын
Hi Edy, where did u get ur pan? What is the name of the pan? Is it eletric ? Can please write in deatal, i really appreciated.
@alemtsehayseyoum309
@alemtsehayseyoum309 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ኪንዋ ማለት ምን ማለት ነው። ግልጽ አልሆነልኝም መልስሽን እጠብቃለሁ ። አመሠግናለሁ ።
@hjjhhhh8095
@hjjhhhh8095 2 жыл бұрын
ማቡኪያውን ከየት ነው የገዛሽው
@eyortube4971
@eyortube4971 4 жыл бұрын
beteseb hognalehu anchim argign
@beautybyabiti
@beautybyabiti 4 жыл бұрын
Buna tetu
@meseretbelay1556
@meseretbelay1556 4 жыл бұрын
በርቺ በጣም ጎበዝ ባለሙያ
@lumailisa
@lumailisa 3 жыл бұрын
Thank you, great explanation. Can I ask what is the name of the thing you use to remove the injera from the pan, and do you know where it can be bought in the UK? Thank you 🙏
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Hi Nicole, it is called "Sefed" i am not sure where exactly it is sold, but if you live in London look around shepherds bush market - Ethiopian stores.
@lumailisa
@lumailisa 3 жыл бұрын
Thank you! 🙂
@aklessatiruneh3974
@aklessatiruneh3974 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች እህቴ መልካም ፍቃድ ሺ ከሆነ አንድ ጥያቄ አለኝ የእንጀራ ምጣድሺ ያሀገር ቤት ይመስላል እኔም ነበረኝ ግን አዳብተር ተቸግሬ ነዉ የት ይገኛል አመሰግናለሁ መልሺን እጠብቃለሁ🙏🏾
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ምጣዱ የሀገር ቤት ነው ግን ሲሰሩት earth ስላልተደረገ ለጥንቃቄ ያክል circuit breaker plug በምጣዱና በግድግዳው መካከል ተጠቅሜለው አማዞን ላይ በዚ ሊንክ ይገኛል www.amazon.co.uk/Adaptor-Leakage-Protection-Household-Tools%EF%BC%88UK/dp/B0777JK8YD/ref=sr_1_4?adgrpid=51269187777&dchild=1&gclid=Cj0KCQjwqfz6BRD8ARIsAIXQCf0xnUl1QDGy7fLfpE_iRxxOu5VD5H7KvECk6xmVpbJ2M8toDvJvx4YaArl2EALw_wcB&hvadid=259099710193&hvdev=c&hvlocphy=1006648&hvnetw=g&hvqmt=e&hvrand=102928522956377683&hvtargid=kwd-295335012666&hydadcr=28176_1725017&keywords=circuit+breaker+plug&qid=1600081743&sr=8-4&tag=googhydr-21
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 жыл бұрын
Gobeznesh. What is your mitad?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
የአኢትዮጲያ ነው • መጥበሻው ከTK Maxx
@toyibamohammed9991
@toyibamohammed9991 4 жыл бұрын
ውዴ በላይክ ቪደወሽን በማየት ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@meazaberaki1178
@meazaberaki1178 3 жыл бұрын
Where do you get your mixer
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
I bought mine on Amazon. They don't have the one i bough in stock at the moment but here is a link for similar ones www.amazon.co.uk/s?k=electric+stand+food+mixer&sprefix=electric+stand+food&ref=nb_sb_ss_i_1_19
@eduhaile5853
@eduhaile5853 3 жыл бұрын
Hi sis, I wish I was there to eat injera. Kkk Where do I get teff in the uk? By the way do you think I can order the mitad online? If yes, can you put the link. I checked it on Amazon uk and couldn't find it. Appreciate it your effort to teach others.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Hi Edu, you can find the teff at most of the habesha shop. The mitad i used on this video is from Ethiopia. If you would like to but the wass mitad, you can find it herewww.wasselectronics.com/
@eduhaile5853
@eduhaile5853 3 жыл бұрын
Thank you ever so much.
@eidabbahta9
@eidabbahta9 3 жыл бұрын
where do you get the qoinua flour?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
I got mine from H&B. It is also available online
@sabawoldimedhin7416
@sabawoldimedhin7416 3 жыл бұрын
Where can I get Quinoa and how can I use it
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
From a health store get the flour if you can. If not, you need to buy the seeds and grind it just like the video
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 жыл бұрын
ሠላም ኤዱዬ ለምንድን ነው እርሻውን እያቦካሽ የጨመርሽው ? ሌላ የዚያኛው አገጋርሽ በጣም ያማረ እንጀራ ሆኖልኛል አመሰግናለሁ ያልተመቸኝ ነገር ቢንር ሌላ ዱቄት አብኩቶ ማጒብጒቡና መጨመሩ ነው በተረፈ በጣም አድናቂሽ ነኝ !!!!
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ሰላም ፋንቱ አመሰግናለው የኔ እህት. እርሾው የቦካ ስለሆነ ብዙ ማሸቱ አስፈላጊ አደለም. ዱቄቱ ሊጡን ለማደስ እና አይኑ ተለቅ ተለቅ እንዲል ይረዳዋል እንጂ አለመጨመርም ይቻላል. 💞🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
​@@EdysKitchenቅንነትሽን አደንቃለሁ ተባረኪ እህቴ
@ghenettekie6597
@ghenettekie6597 5 ай бұрын
ኪንዋ አንታይ ማለት አዮ?
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 жыл бұрын
ሠላም ኤዱ የኬኑዋንም ሞከርኩ ተሳክተዋል ድንቅ መምህር ነሽ ተባረኪ የማቅጠኛውን የውሀ መጠን ስለአላወኩት ወፍራም እንጀራ ሆነብኝ አድናቂሽ ነኝ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እህቴ. ይቅርታ ውሀውን አለካሁትም . ሁሉም ዱቄት ስለሚለያይ እያየሽ መጨመር ነው 💞🙏
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v Ай бұрын
እያቀጠኑ ወዲያዉ። መጋገር ይቻላል፡ የውጭ ሀገር እንጀራ አመለኛ ነዉ፡
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 жыл бұрын
ሠላም ኤዲ ኪኖዋና ጤፍ በማቀላቀል የጋገርሽበት ምጣድ ዋስ አይደለም ለምን?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ስላለኝ ነው እንጂ ዋስም ቢሆን ችግር የለውም
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Best Quinoa Injera   በጣም ጣፋጭ የሁነ ኩኖአ እንጀራ
13:51
ПАЛОЧКИ + БУТЫЛКА = ВАЗА😳🥢
0:52
polya_tut
Рет қаралды 2,9 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
1:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
 tattoo designs  #tubigontattooartist #nctdream #straykids #txt
0:17
Hp Shorts video
Рет қаралды 26 МЛН
Forming of goal foam || A2Z SKLLS
1:00
A2Z SKILLS
Рет қаралды 37 МЛН