የቫቲካን ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 14,312

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 күн бұрын

ዛሬ ምሽት በ ዮናስ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ "የቫቲካን ትዝታዎች" አስቃኝቷል፡፡
Tonight, on EBS, Yonas curates and presents memories on the program "ye Vatican tezetawoch."
ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።
"Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen_on_EBS

Пікірлер: 41
@tigistaman7767
@tigistaman7767 4 күн бұрын
ብዙ ስው ማግኘት ነበረብህ የስፈራችንን ታሪክ በደንብ ልገልፃት የሚችሉ ስዋች ነበር ቫቲካን የውስን ስው መኖሪይ ሳትሆን የብዙሀን ህዝብ የፈራች ስፈር ነች ቀረፃውም በከፊል ነው የተደረገው
@MrBookkk
@MrBookkk 4 күн бұрын
ዩኒ ቫትካን ደርሰካል አንድ ቀን የብስራተ ገብርኤልን ትዝታ እንደምታሳየን ተስፋ አለን::
@surafelzeray7549
@surafelzeray7549 4 күн бұрын
ነሰፈሩን ትላልቅ ሰው የሰፈሩን ወጣት አግኝተ ብታወራ ብዙ ትውስታዎች ነበሩ ብዙ ያልተወሩ የሰፈሩ ሚስጥሮቹም ነበሩ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 күн бұрын
ጀለሴ የሣር ቤትን ተሳስተሀል ሣር ስለነበረው ሳይሆን እነዛን ቤቶች ለየት ባለ ዘመናዊ መልክ ሣር ቤቶች አድርገው ስለሠሯቸው ነው አሁን ላይ ይኑሩ አይኑሩ አላወኩም:: እናቶች ፈገግ ሲሉ ማየት ደስ ይላል ዮኒዬ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 күн бұрын
@@Ya-rm4qp ያወራው እኮ ዮናስ አይደለም: ስለ ቫቲካን ሠፈር አውቃለሁ ብሎ ሲያስረዳ የነበረው ግለሰብ ነው:: ቤቶቹ አሉ ማለት ነው? ጎሽ!
@user-rz9or6ho9c
@user-rz9or6ho9c 4 күн бұрын
የተለየ ሰፈር ነው ብዙ ሰው አግኝተህ ቢሆን ብዙ ትውስታዎች ነበር ምን ያረጋል ብቻ እናመሰግናለን❤
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena 4 күн бұрын
ከ ቫቲካን ሐገር የ ቫቲካን ኤምባሲ በሐገራችን የያዘው መሬት ይበልጣል
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 4 күн бұрын
ቫቲካን ሰፈሬ።በጣም ሰላም ያላት ሰፈሬ ናት።ኤምባሲዎች የበዙባት።የቫቲካን ኤምባሴ ስፋቱ ከቫቲካን ከአገሪቷ ይበልጣል እያልን ሙድ እንይዝ ነበር።ሳርቤት የታክሲ መውረጃ ከመጀመሩ በፊት ከሜክሲኮ ምናምን ቫቲካን ነበረ የሚወረደው....
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
ዛምቢያ ኤምባሲ አለ ከዛ አልፎ ት.ቤት አለ ስሙ ተረሣኝ።።
@cliojojo
@cliojojo 3 күн бұрын
አረ ሚራጅ እነ ቦና ስንት ታሪክ ያላቸው እነ አፍወርቅ ፣ሰፈረ ገነት ላይ እነ አየለ ፣ግዛቸው ፣ አርያ፣ ወዘተ ስንት ታሪክ ይነገር ነበር። ለማንኛውም ሚሬ ተዝናኖተሽብናል። ምክትል እነ አንዳለም ፣ ዘላለም ብቻ ምርጥ ምርጥ ልጆች ታሪኩን እያዝናኑ ያቀርቡት ነበር ይመሽችሽ ሚሬ❤
@EyuelElnatan
@EyuelElnatan 12 сағат бұрын
ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@lsanzeleke9665
@lsanzeleke9665 4 күн бұрын
❤❤❤ዋው,ዩኒ,እንካን,ደና,መጣክ, የሰፈሩ,ድንቁ,ልጅ,ሚራጅ,አነዋር,ትመሰገናለክ,የምር😅
@selamawityimer3638
@selamawityimer3638 2 күн бұрын
በጣም ይገርማል ቫቲካን ሲነሳ የማይነጣጠሉ የነበሩ እዛው አጥሩን ይዞ ፊትለፊት ላይ ሀበሻ ጫካ ዋና ተጠቃሽ ነበር ታሪክ አዋቂ በደንብ ቢናገር ጥሩነበር ሀበሻ ጫካ የሚባለው መንደር ውስጥ የሚኖሩ በእድሜ አንጋፋ የሆኑ እናት አባቶች ነበሩ ቢጠየቁ በደንብ መግለፅ የሚችሉ ነበር
@soresa5238
@soresa5238 2 күн бұрын
ቫቲካን ሰፈሬ ! ሰፈረ ገነት የምትለዋ ምልክት የቫቲካንን ዳገት ወጥተን እንደጨረስን እናያት ነበር ያኔ ልጆች እያለን ...
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 3 күн бұрын
ብዙ ጡሩ ጡሩ ቦታወችን ስለምታሳዩን እናመስግን አለን. እደት ደስይላን. ወደኋ በትዝታ መመለ
@user-ny7un8nh3r
@user-ny7un8nh3r 4 күн бұрын
ዮኒ ቫቲካን ኢምባሲ የቆምክበት ጋ ያለውን መጥሪያ ተጭነህ እሩጥ:: እንደልጅነታችን
@Femelumarketing
@Femelumarketing 3 күн бұрын
I was one of them 😂😂😂😂des yemil tizita
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 күн бұрын
መጥሪያ ብርቁ ነበርካ...😀
@user-ny7un8nh3r
@user-ny7un8nh3r 3 күн бұрын
@@Ya-rm4qp እረ ብርቅ ሆኖ አይደለም የቤተሰቤም ቤት እንዲሁ መጥሪያ አለው ግን ልጅነት ነው:: እጩሆ መሮጥ
@azebb.9813
@azebb.9813 3 күн бұрын
@Ya-rm4qp ነብሴ የቫቲካን ቤቶች አብዛኛው መጥሪያ አለው ​ልጅነት እንጂ ብርቅስ አይደለም
@Selamdesalgn-od2nz
@Selamdesalgn-od2nz 2 сағат бұрын
Sefere ❤gen betam yemigermew betam bezu selsefru yemiyaku sewoch nebru demo bade bekule becha new yetkersew
@tigistaman7767
@tigistaman7767 4 күн бұрын
አለን
@Femelumarketing
@Femelumarketing 3 күн бұрын
Sefereeee❤❤❤❤
@minaabdi35
@minaabdi35 3 күн бұрын
yoneye wow bexam new des yalegn seferen bexam new yemewedew egna lej honen vatekan embase eyegeban keremela yesexen neber legena beal
@bilalmo9636
@bilalmo9636 4 күн бұрын
Wow welcome boss
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@birukseyoum-pl2jf
@birukseyoum-pl2jf 4 күн бұрын
Next sarbet
@2345heleneritrea
@2345heleneritrea 4 күн бұрын
Sarbet na ega gar
@user-pv5fl7lk2w
@user-pv5fl7lk2w 2 күн бұрын
ቫቲካን ሰፈሬ
@woineshetmulugeta410
@woineshetmulugeta410 2 күн бұрын
ተዋቂ ሰው የለም ይላል እዴ ከቀደምት ፓይለት ካፒቴን ቀፀላ ኳስ ተጫዋች አለምሰገድ አምቼ የነበሩበት ቦታ ነው እኔ እኳን በማቀው
@gezahegntadesse9540
@gezahegntadesse9540 3 күн бұрын
Ye kegnazmach Molla Maru menoria bet yemigegnew ke lideta kef bilo geja sefer wust new. sewyew yemiawerut seleman endehone ergetegna aydelem.
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 4 күн бұрын
ዩኒ እባክህን ጉማ ቁጠባና ሰንጋተራ አካባቢዋ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 күн бұрын
ሠንጋ ተራ ሠርቶዋል እኮ። አሁንማ ፈርሶ ሌላ ሠንጋ ሣይሆን በሬ ተራ ሆኗል ።😀
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 3 күн бұрын
@@Ya-rm4qp በጣም ያሳዝናል ሰፈራችን ፈራረሰ ግን ይናፋቃል ለማንኛዉም አመሰግናለሁ ሰለ ኩመንቲ አመለጠኝ
@Girma-vp1xx
@Girma-vp1xx 4 күн бұрын
ዮኒ ምክትል የተባለው የአምስተኛ ፖሊስጣቢያ ስር ሰላለ ነው ጎርፉ ሠፈር(ፊታዉራሪ) ነባል ነበር
@user-eu3ql6bq6t
@user-eu3ql6bq6t 2 күн бұрын
yoni Vatican andegna sefer nw
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 3 күн бұрын
ኢባስወች አጠቃላይ እዳትለያዩ ተቃቀፋተብለው ነበ እደ ምንድነው የዚህን ያክል መጣበቅ ክክክክክክክክክክክክ
@cliojojo
@cliojojo 3 күн бұрын
አረም ሚራጅ ካንተ ታላላቆችኽን ብትጋብዝ ጥሩ ነበር
@tayetsegaye326
@tayetsegaye326 4 күн бұрын
አረ ዮኒ ደረጃውን እያወረድከው ነው ዘፋኝነት አያምርብህም
@user-vb5im9ru6o
@user-vb5im9ru6o 4 күн бұрын
✊🏿ድል ለሰፊው ሕዝብ!! VIVA FANO🟩🟨🟥 VIVA FANO🟩🟨🟥
@mrab3558
@mrab3558 2 күн бұрын
ምንም ስለ ቫቲካን ሰፈር ያወራከው የለም በዙ ሰሀተት አለው የአስተማሪዎች ቢት እዛው ከቫቲካን ኢንባሲ ጎን ነው ድጋሚ ሂ13 ቀበሊ ሂድ
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 50 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 226 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
ብቸኛው አልኮል የማይሸጥ ሪዞርት
33:59
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 33 М.
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 19 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 35 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН