የወደዱትን ለመርሳት 5 መንገዶች! / How to Forget After Breakup!

  Рет қаралды 48,878

UrHub

UrHub

3 жыл бұрын

#Motivational #Inspirational #Ethiopia
"Thanks for watching please Like and Subscribe to my channel and click the bell icon to get new video updates.”
Life Coach Ebba T and His Team are here producing high quality content video to help people live their best Life Now, by sharing content that Inspire, give Wisdom, Entertaine and Motivate in Amharic, Affan Oromo and English Languages.
Find us on
Ebba T-
FaceBook: / ebbatvom
Telegram: t.me/joinchat/Q7EZ3ef7fHovwhZn
TikTok: vm.tiktok.com/ZMJtXFEqE/
KZfaq: / urhub
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
UrHub-
FaceBook: UrHubet
Instagram: urhubet
Telegram: t.me/UrHubet
KZfaq: / urhub
TikTok: tiktok.com/@urhub

Пікірлер: 135
@user-wt3dq8sx7j
@user-wt3dq8sx7j 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን ግን በጣም በጣም ያማል ማስትሽ በለው ተጣብቁ የማይለቅ ብቻ ቁስል ነው
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ምክር ለሰጪዉ ቀላል ነው 😢😢
@GuxCuf-ro4ng
@GuxCuf-ro4ng Ай бұрын
በጣም 👍👍👍
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው በርታንን ይመችህ❤❤
@frwrwe3792
@frwrwe3792 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 7 ай бұрын
እኔም፣ከተለያየን፣6"አመት፣ሆነን፣እሱ፣አግብቶ፣ወልዷል፣ሲደዉልለትም፣2ተኛ፣እንዳደዉይ፣ይለኛል፣ብሎክ፣አድርጎኛል፣ይሰድበኛል፣ግን፣አይወደኝም፣መሰል፣እኔ፣ስደትአለም፣ነኝ፣አልሃምዱሊላህ አሁን፣አግብቻለሁ፣ዱአ፣አድርጉልኝ፣ይሔንኛዉን፣እንዳልጎዳዉ፣እስኪ፣ምከሩኝ፣😢😢😢
@user-ef7cr4qo1c
@user-ef7cr4qo1c 6 ай бұрын
እኔስ ስጣላት ይብስብኛል ለምን እንደሆነ እንጃ ምርጥ ምክር ነው በርታልን ወንድማች ትልቅ ነገር ቀስሚያለሁ
@rahelkiflemariam7202
@rahelkiflemariam7202 2 жыл бұрын
It is good advice thank you!
@SashaAbdallah-hv7gs
@SashaAbdallah-hv7gs 6 ай бұрын
The videos are so cool. Bravo my brother!!!
@marymery4899
@marymery4899 7 ай бұрын
Good blessed you my brother thank you so much 🙏🙏🙏
@tankwachannel9191
@tankwachannel9191 3 жыл бұрын
Thanks Ebba t all ways you're ma best 🥰
@sadahussen1749
@sadahussen1749 3 жыл бұрын
Ebbeeee Thank you !!!
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@nanatilove7328
@nanatilove7328 3 жыл бұрын
Thank you Ebaye
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thanks ❤❤
@bezamesfinsun3
@bezamesfinsun3 Жыл бұрын
EBaye I really needed this ewnet I was having a hard time I just left my toxic husband and am pregnant too you know how hard it is even tho he’s not good for me I still love him
@megersagudina3583
@megersagudina3583 Жыл бұрын
I'm here for you
@SashaAbdallah-hv7gs
@SashaAbdallah-hv7gs 6 ай бұрын
Good job my brother!!!
@user-zq5tq9nn7n
@user-zq5tq9nn7n 2 ай бұрын
Thank you
@user-vu1wr1jb5u
@user-vu1wr1jb5u 4 ай бұрын
Thank You Bro
@kelmwerkekelm7063
@kelmwerkekelm7063 2 жыл бұрын
ስወድህ እኮ አሰተምሮትህ መርጥነው በርታልኝ
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 жыл бұрын
thanks
@fantuabate9127
@fantuabate9127 Жыл бұрын
ምክር ለሰጭው ቀላል ነው
@bsbs3536
@bsbs3536 4 ай бұрын
😢😢😢
@imaaanimaaan8047
@imaaanimaaan8047 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወድሜ ጨቆኛ ነበር
@senasima5972
@senasima5972 3 жыл бұрын
EB💕 thanks so much 💚 jechotaa keedhafi
@jemijemitub645
@jemijemitub645 Жыл бұрын
Welahi lik nek 100%
@Hikma263
@Hikma263 15 күн бұрын
ይገርማል እዚ ኮሜት ውስጥ የሴቶች እሮሮ መልቶታል አፍቃሪ ወንድ አለ ብሎ ለማሰብ ያስቼግራል እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ሴት አፍቃሪ ሴት ~ሁሉን መከራ ተሸካሚ የሆነችበት ምክንያት ምን ይሆን ?? 😢 ምነው ፈጣሪ
@masaratyoutube9493
@masaratyoutube9493 Жыл бұрын
ወንድሜ ጎበዝ በርታ
@betiyirga7446
@betiyirga7446 2 жыл бұрын
Tanx betam 😔
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
Welcome bro
@buurbuur542
@buurbuur542 3 жыл бұрын
Gaaltomii ebaa t😘
@sarabegala6057
@sarabegala6057 Жыл бұрын
Galatoomii guudaa baarumsaa baay'een irraa argadhee
@gelilasamson
@gelilasamson Жыл бұрын
Ahun yalkewn hulunm aregialew maryamn gn alchalkum
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ህቶቸ መውደድ የቻለ ልብ መጥላትና መተውም ይችላል እና የሡን መጥፎን ሥራ እራሡ ማሠብ በቂ ነው እኔም እዚህ ሥሜት ላይ ነበርኩ ግን አልሀምዱሊላህ በላህ እገዛ ወጣሁ አይዟችሁ
@user-cs2zo4od4f
@user-cs2zo4od4f 11 ай бұрын
እስኪ ንገሪኝ ምን እደተጠቀምሺ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 11 ай бұрын
እሡን የሚያሥታውሠኚን ነገር በሙሉ ከሥልኬ አጠፋሁ ሦላት ሥሠግድ አልቅሸ ለመኩት እና አይዞሽ የማያልፍና የማይረሣ የለም እኳን ባዳ የናትም ምት እየተረሣ ነው
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
አላስቀየመኝ እንዴት ልርሳው? በጤናየመ አደለም አብረን አላደርን ምን ሁኘ ነው ግን ኧረ ጸልዩልኝ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 7 ай бұрын
እናካላስቀየመሽ ለምን መቀጥል አልፈልግሽም​@@kalkidangobezie4078
@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh
@ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh 3 ай бұрын
ልክነሽ እናቴ ሶሰት አመት ሆነኝ ከተውኩት አሁን በጣም ደስተኛነኝ
@mastwalmastwal2739
@mastwalmastwal2739 3 жыл бұрын
Ebaye merte ❤❤❤❤
@karamcell
@karamcell 7 ай бұрын
Well come ebayee miss you
@SabrinaSpeaks
@SabrinaSpeaks 2 жыл бұрын
Enamesgenalen
@Karismas22
@Karismas22 3 жыл бұрын
Demo ye tos doro wend sibal berta ebaye ant gobez 👍
@Adingn
@Adingn 2 ай бұрын
ከባድ ነዉ ወንድሜ😢😢😢😢በተለይ በማታቀዉ ምክንያታቸዉን ሳይናገሩ የሚርቁን ነገርስ😢😢😢ሁሌ ጥያቄ ነዉ
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
መሠልቸት ይባላል እማየ
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 11 күн бұрын
ወይኔ የኔ ቢጤ... እኔም ሳይነግረኝ እጥፍ ብሎ ይሀው አመት ሞላኝ ምክንያትህን ንገረኝ እያልኩ ስጨቃጨቅ
@brianurban5209
@brianurban5209 3 жыл бұрын
Galatoom 😍
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 3 ай бұрын
ችግሩ ቪዶውን ሰምቼ ስጨርስ መልሼ እሱዉ ነዉ ሃሳቤ አይ አለመታደል😢
@user-el7yc4vp9s
@user-el7yc4vp9s 7 сағат бұрын
እውነት ይረሳን ኡፋፋፋፋፋፋፋ ፋቅር😢😢😢
@meazagetu4809
@meazagetu4809 Жыл бұрын
100%👌
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ቀላል አይደለም ይህዉ ላብድ ነው 😢😢😢😢
@alemtube12
@alemtube12 9 ай бұрын
ሲወሩት ቀላል ይመስላቸዋል እኔም እድሜ ልኬን😢😢😢
@user-ym6bq8lh1c
@user-ym6bq8lh1c 9 ай бұрын
የኔም 😢😢😢😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@nardosabera6642
@nardosabera6642 Жыл бұрын
Ene abrogn eyale new chila lilewuna liresawu yemifeligewu mikinatum esun kagebahu bewala hazen bicha new yaterefkut lene minim bota yelewum ene gin betam afekirewalew lezam keteleyehut yemimot eskimesilegn dires feralew endet wederase limeles endet yiwutalign kelibe ? Eski erdagn please
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 7 ай бұрын
ፍቅር ሚባል ነገር አይኑ ይጥፋ
@Karismas22
@Karismas22 3 жыл бұрын
Ere ine abirewu kalewu inji le 1 ken salagenewu ke walku tiz ayilengim
@FgFg-cn2tx
@FgFg-cn2tx 10 ай бұрын
Ebba free afani oromo 🎉🎉🎉
@Mihirati
@Mihirati 7 ай бұрын
አሁን እኔ እየተሰቀኘሁኝ የለሁባት ነገር ነው ወንድሜ❤ሁላተችንም ተጣልተን አይደለም የተላያያነው በቤተሰብ ሚክንያት ነው😢😢ግን ከልቤ መቼም አይጠፋም የመጀመሪያ ስለሆነ በጣም ነዉ የሚወደው እሱም እንደህ😢😢😢
@tzeta5801
@tzeta5801 3 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም ታጎዳሁ እሱን መረሳች አልቻልኩም በፍቅር ስባት አመት ቆይ ግን አንድ ልጅአለን ከወለድኩ ባአለ ይተቀይርብኝ እኔ አርብ አገርነው የምኖርው
@user-eq3ix5we9p
@user-eq3ix5we9p Жыл бұрын
ልክ እዴኔ እህት አንድት ልይ አለችን አገረ ነበር እዝህ ሲመጣ ተጨማለቀብኝ💔💔💔💔
@sofiahussen6093
@sofiahussen6093 3 жыл бұрын
@user-xk7ds2xx2d
@user-xk7ds2xx2d 12 күн бұрын
በመጀርያ ክብር አለኝ ላንተ ግን እኔ አግብቼ ውልጄ የመጀመርያ ፍቅረኛዬ ከልቤ አልወጣም ዛሬም 💔💔💔💔💔💔💔💔
@rozaatajawar2433
@rozaatajawar2433 2 жыл бұрын
Wwww DHUGAA si jaladhaa lencaa oromoo 💝🐅
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደው ባለቤቴ የልጄየ አባት ወላሂ የዱኒያ ጅሀነም ሆነብኝ በጣም አሰቃየኝ ከዛ ፈታኝ ሌላ አገባ 4 ልጅ ወለደ እኔ ግን አሁንም ልረሳው አልቻልኩም ሰው ልወድ እችላለሁ እንደ እሱ ግን ላ ፈቅር አልቻልኩም ይኸ እሱ ኑሮው እየኖረ እኔም የእሱን ልጅ እያሳደኩ ነው ምንም ክፋቱን ባስበውም ፍቅሩ አልወጣልኝም የእሱ ማስታወሻ ልጅ አለኝ ልጁን ልመልስለት እንዴ
@tsega2734
@tsega2734 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ይሄ ጉዳይ በብዝዎቻችን የሚደርስ ነው ልጅሽን አትስጪ መፅናኛሽ ናት ህይወት ይቀጥላል ሌላ ሰው ቅረቢ የተሻለ ይመጣል ።
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@tsega2734 እኔማ ልጁን 8 አመት ብቻየን አሳደኩት ወንድ ነው እናት ለእሱ አይሰጥም አለችኝ እና እሱ በትዳር 5 አመት ቆይተናል ለመርሳት በጣም ከበደኝ
@tsega2734
@tsega2734 2 жыл бұрын
@@aminamohammed3808 እህት መከዳት በኔም ደርሷል ያዉም አመት እንኳን አልሞላዉም ግን እኔ እራሴን ለማጠንከር እየሞከርኩ ነው አንችም እራስሽን ማበርታት አለብሽ እሱን ደጋግመሽ ከማሰብ ስራሽ ላይ ኑሮሽ እና ልጅሽን መንከባከብ ላይ አተኩሪ ከባድ እንደሆነ ይገባኛል ግን ህይወት ይቀጥላል ዋናዉ ነገር ደሞ በፀሎት በርቺ።
@tube-xo4on
@tube-xo4on Жыл бұрын
ኪኪ ያች ደሞ ጠና ልጁንወደት ነዉ እምጥይዉ
@zainat5067
@zainat5067 Жыл бұрын
​@@tube-xo4on እኮ የባሰ አለ አሉ
@akliluberhanu
@akliluberhanu Жыл бұрын
Betam teru topic new meflgew neber
@saberatemo
@saberatemo 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@amenabb
@amenabb Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@user-vn1oj1rr5u
@user-vn1oj1rr5u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gt3gr4hi2k
@user-gt3gr4hi2k Ай бұрын
አይ መርሳት ከባድ ነዉ ማሪያምን እኔ ተቸገርኩ ሌላ ወንድ ማዉራትም ጀመርኩ እንገናኝ ሲለኝ ያዉ እየመሰለኝ አልገናኝም ማዉራት ብቻ ልቤ በምን እንደሚጠገን አላቅም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ethiopiahager53
@ethiopiahager53 3 жыл бұрын
Ohhh please helpe me
@seadaaawol5798
@seadaaawol5798 Жыл бұрын
መለያየት ከባድነው
@user-of9oh8vx8v
@user-of9oh8vx8v 11 ай бұрын
የምር ወንድሜ አመሠግናለው😢
@user-ef7cr4qo1c
@user-ef7cr4qo1c 6 ай бұрын
ፍቅር ግን በጣም ሰው ይጎዳል 😢
@senasima5972
@senasima5972 3 жыл бұрын
I don't now why jalalii yeroo bayee namidhaa kanafuu dhiseraa barbachaa isaa maal nan jetamee??
@megersagudina3583
@megersagudina3583 Жыл бұрын
Akkumakoomoo
@godisgoodallthetime7815
@godisgoodallthetime7815 2 жыл бұрын
🥰🥰
@user-qz2li9mx9e
@user-qz2li9mx9e 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 3 ай бұрын
አይይይ ከልብ መቼም አይጠፉም😢😢😢
@adisamada3603
@adisamada3603 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇸🇩🇵🇸 Kuwait
@senasima5972
@senasima5972 3 жыл бұрын
Garuu gafiin qabaa dhifama wajin naaf debisii
@JcyfHch
@JcyfHch 5 ай бұрын
ልጀስ.ካለ??
@abebechseyfu3209
@abebechseyfu3209 2 жыл бұрын
ኤባ እውነት በጣም አሳጠርካት እደው ድጋሜ የሚጨማመር ቢኖርና ብጨማምርልን 4ፍቅረኛዬ ሚስት አገባ 2.አመት እጠብቅሻለው ብሎ ቃል ገብቶልኝ እኔም በጣም አምኜው ወደድኩት እሱ ካደኝ እደዛም ሆኖ ልረሳው አልቻልኩም ያልከውን ሁሉ ላረግ ሞከርኩኝ አልቻልኩም እሱም እየደወለ ይቅርታ ይለኛል እዴት ችዬ ስልኩን ብሎክ ያሳዝነኛል
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 2 жыл бұрын
መወሰን አለብሽ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
እደኔ ሁለተኛ ልብሽ እድሠበር ካልፈለግሽ ከሡእራቂ እደራሤ አሥተያየት አደለም አግብቶ ፍቅረኛ ነበረው የሚባል ወሬብሠማ ዙሬም አላየው ውሣኔው የራሥሽ ነው ብትጎጂ የሚያግዝሽ የለም😢❤
@mariammariam6086
@mariammariam6086 Жыл бұрын
​@@zenbabelay1369 ቕ❤❤❤
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-rk3mb4mx5m
@user-rk3mb4mx5m 7 ай бұрын
እዳዉ ምንይሻለኛል እኔብልብል አልቆርጥ ብየ እሄዉ ጭራሽ ፎቶዉን ከበር ላይ አድርጌ ማልቀሥ ሆነሥራየ አሁንማ ማበደነዉ
@meazaanbese
@meazaanbese Жыл бұрын
ene betam yetechegerekubete ye fkregnaye goadegna lenem kesu belaye goadegnaye nw esun sagegne esun asetawesewalew kerase belaye betam afekerewalew betam bezu amete lemekeyer mokereku becha yalesu menuore emechel ayemeselegnem mn temekerugnalachu
@helensamson1676
@helensamson1676 Жыл бұрын
diro yalesu noreshal awnm menor tichiyalsh just atleast for 90days cut of all contacts with him or with his friends
@junojune5463
@junojune5463 7 ай бұрын
ebba yaddan qaba kitabbota rich dad and dad jedhufii acts habite jedhuffi kankana. fakkatan afan oromotin maaf nuuf hin hikktuu audio booking nuuf hojedhuu please waqayo si haa ebbisuu
@sartt7576
@sartt7576 Жыл бұрын
ቴኪዉ ብሮ
@heranzerhune6984
@heranzerhune6984 Жыл бұрын
ልጅ ካለስ
@eskedartaye-ni1os
@eskedartaye-ni1os 4 ай бұрын
ከስላካችን አይደለም ከአየምሮአችን ማጥፋት አቃተን
@zolaamine2885
@zolaamine2885 8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-tl5uw9eb1k
@user-tl5uw9eb1k 2 ай бұрын
ስወድህ ከልቤ ባለ ትዳር ነህ
@user-cs2zo4od4f
@user-cs2zo4od4f 11 ай бұрын
እኔ ጭራሺ ለመራቅ ለመርሳት በሞከርኩ ቂጥር የብስ ፍቅሩ ይጨምርብኛል የምሞት የማብድ ነው የሚመስለኝ
@user-ym6bq8lh1c
@user-ym6bq8lh1c 9 ай бұрын
እኔም😢
@salem4086
@salem4086 9 ай бұрын
12 አመ 5:12
@VipVip-gi2qq
@VipVip-gi2qq Ай бұрын
እኔ ያራረኩትነገርየለም እድጠላዉ 😢
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
ይለሄም ብሄር አለው አይ ሰው የቋንቋ መለያየት የሀጢያት ውጤት መሆኑን አለማወቅ
@Sitraoumer
@Sitraoumer Ай бұрын
እንደዉ ጓዜን ጠቅልየ ጥየ ነበረ ከልቤ እንደት ላዉጣዉ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
ኧረ በጤናየ አደለም እንዲህ ሁኘ አላውቅም
@Hikma263
@Hikma263 15 күн бұрын
😂😂😂 እኔም 😢😢😢
@mominamohamme7140
@mominamohamme7140 Жыл бұрын
እኔስ ተሰቃየሁ ልረሳው አልቻልኩም እየተዋደድን ልንለያይ ነው አባክ ምክር ካለህ አካፍለኝ ላገባ ነው ይለኛል ሳወራው ግን ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል ካንች መለየት አልፈልግም እየከፋኝ ነው ይለኛል ምንእንደተፈጠረ ንገረኝ ስለው ማልቀስ ብቻ ነው ምን እንደሆነ ማወቅ አልቻልኩም ሲያለቅስ በጣም ያሳዝነኛል እባክህ ምክርህን አካፍለኝ
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 Жыл бұрын
ቃርያ እየበላ ነው እሚያለቅስ ሞኝነሽ 😂😂😂 እውነት ከሆነ አይደብቅሽም ብርይፈልጋልፕ😅😅😊
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
​@@ethiopiaethiopia1641 😂😂😂
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 7 ай бұрын
ኧረ፣በሰሏሙ፣ላይሆን፣ይችላል ወላሂ፣እየተዋደዱ፣መለያየት፣ሞት፣በይዉ፣የባሰነዉ፣የማትወጅዉ፣ወንድ፣የሚመጣዉ፣አላህ፣ያስተካክልላችሁ፣ያረብብብብብብ😢😢😢
@SashaAbdallah-hv7gs
@SashaAbdallah-hv7gs 6 ай бұрын
♥️💔💔💔💔🤦
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ስለዚህ ያስተምራሉ ግን የኔ ጥያቄ እደት አድርጌ ልውደደው ነው ሳልፈልግ ትዳሬን ላፈርስ ነው በቃ አልተዋጠልኝም
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እደኔ😢😢😢እኔኳን ተላቅቄለሁ አላህ ያላቅሽ ሣይወዱ መኖር ከባድነው እኳን ዘላለም ላድቀን ይደብራል
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
@@deeddeed2583 አሚን ሀቢበቲ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 7 ай бұрын
እ፣ለምን፣ትላቀቂያለሽ፣ሳትወጅ፣ለምን፣አገባሽ😢😢
@user-yh4pu6ls8j
@user-yh4pu6ls8j 2 ай бұрын
ምክር ለሰጭው ቀላልነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 9 ай бұрын
በሞት ያጣህውንስ ሰው እንዴት ትረሳዋለህ
@Golf8417
@Golf8417 Жыл бұрын
ችግር የለም ይለል እንዴ ዳፈር ልብስ መጣብ መሰላህ እንዴ
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
እንዲህ ቀላል ያንገበግባል
@brighter428
@brighter428 4 ай бұрын
ለውጥማ አለ
@oromiyaabiyyakiyya9773
@oromiyaabiyyakiyya9773 2 жыл бұрын
Ani hundeen buqqisee darbadhee jira galata rabbii 🤣🤣🤣🤣
@oneken1946
@oneken1946 2 жыл бұрын
I don't want to forget her forever and ever
@TedyNati
@TedyNati 9 ай бұрын
ለምሳሌሀብረምቱልከሆነስ
@HayatAhmed-mz8qx
@HayatAhmed-mz8qx Жыл бұрын
ሰውን ልታፋቱት ታጥቃችሀል በቃ አይ
@user-wo5zy4rc3x
@user-wo5zy4rc3x 2 ай бұрын
ከተዋለድክሳ
@asjk4946
@asjk4946 2 жыл бұрын
ልጅ ካለክስ?
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 45 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 13 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
በፍቅር የተለዩትን ሰው መርሳት | Inspire Ethiopia
21:18
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 178 М.
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 67 М.
Что делать если закрыли на балконе
0:31
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 24 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН