የወለደቻትን ልጅ እትብት እራሷ የቆረጠችዉ እናት ታሪክ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 12,485

Sami Studio

Sami Studio

4 ай бұрын

The mother who gave birth to her child alone. ልጇን ብቻዋን የወለደችዉ እናት። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
እራሷ የወለደቻትን ልጅ እትብት እራሷ የቆረጠችዉ እናት ታሪክ።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 38543474 አቢሲኒያ ባንክ ሸምሲያ ሽፈራዉ
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን። አብረውን ይጓዙ!
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 24
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 4 ай бұрын
እራሷ የወለደቻትን ልጅ እትብት እራሷ የቆረጠችዉ እናት ታሪክ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 38543474 አቢሲኒያ ባንክ ሸምሲያ ሽፈራዉ
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 4 ай бұрын
4 ayekabadam wagn
@user-Weynua
@user-Weynua 3 ай бұрын
ማርያምን በጣም ጀግና ሴት ነች ግን ሰዉ አላገኘችም አዉሬ ወንዶች ሕይወታችሁ በምድርም በሰማይም ሲኦል ይሁንባችሁ
@amen4756
@amen4756 4 ай бұрын
የሴት ጎደኛ ከስንት አንድ ነዉ ጥሩ ያለው ፈጣሪ መርጦ ሲሰጥ
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 4 ай бұрын
አረ እኔ አቃለሁ እንግድነት መጣ እኔ ብቻ ነበርኩ ቤት ምጥ መጣ ባት ያውም መብራት በለለበት እኔ ሻማ ያዝኩላት እራሶ ቆረጠች
@taychmechal348
@taychmechal348 3 ай бұрын
አለም ሰገድ ጥሩ ጋዜጠኛ You are the best❤❤❤
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለም ሰገድ
@Hiwothiyab
@Hiwothiyab 4 ай бұрын
የገዛ ቤተሰብ ነው የሚያሸማቅቀው። ያለፍኩበት ህይወት ነው
@abcabc7430
@abcabc7430 4 ай бұрын
እኔም አውቃለሁ ሳኡድ ያለች አድትእህት ብቻዋን ኢጃዛቤት ተቀምጣ ከዛ ምጧ መጣ ሰው ሳይደርስ ቀረ እራሷ ቆረጠችው 😢😢 ከጨረሰች ቡሀላ እኛ ደረስን ከስራቦታ ነበርን
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u 4 ай бұрын
ሽዋዬ ገጠሬዋ ናት እስዋ እራሴ። ነኝ ስትል ሰምቻለሁ ሚድያ ላይ
@abcabc7430
@abcabc7430 4 ай бұрын
እረ አትደለችም እሷን እልሰማሁም ይች የሚዲያሰው አይደለችም
@elizabethtekle2368
@elizabethtekle2368 3 ай бұрын
የኔም ናት እርሥዋ ንች የቕረጠች የኔን እትብት
@peacelove5040
@peacelove5040 3 ай бұрын
ብዙ እናቶች አሉ አንተ አላቅም በል እንጅ አዲስ አይደለም
@hadriamohammed7783
@hadriamohammed7783 2 ай бұрын
የኔም እናት ልጆቿን እትብት ምትቆርጠው
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 4 ай бұрын
አሎ ጀግና ሴቶች እራሳቸዉ ፠የሚቁሮጡ
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 4 ай бұрын
ካቀረብካየዉ አንጻር ይሆናል እንጂ የባለቤቴ እናት እራሳቸዉ ናቸዉ እትብት የቆረጡት ሊያዉም መንታ ጠንካራ ናቸዉ አሁንም በህይወት አሉ ቢጠየቁ ይናገራሉ
@times8195
@times8195 3 ай бұрын
ኧረ ሞልቷል እኔ የማቃት ሴት ራሷ የልጆቿን እትብት ቆርጣለች ከ10 በላይ ወልዳለች ሁሉም ከዩኒቨርስቲ ተመርቀዋል
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 3 ай бұрын
ምን ይገርማል እኔምጓደኛዬ ፈርታ የኔን ታሪክ በምን ላግኝና ልተርክላችሁ ገራሚ ፊልም ይወጣዋል 😢
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 ай бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁ
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 2 ай бұрын
በዚሁ በያዝነው ዓመት ማለትም መጋቢት 05/2016 ዓ.ም. ወንድ ልጅ የወለደች የቤተሰብ አባል አውቃለሁ፤ ይህች ሴት የወለደችው በህክምና ማዕከል ሳይሆን የህክምና ባለሙያ ሆነ የልምድ አዋላጅ እንኳ በሌለበት በባልዋ እህት የውበት ሳሎን ውስጥ ሲሆን የህጻኑን እትብት እራሷ ቆርጣ የቀረው ደሞ ወደ ሆድዋም ውስጥ እንዳይገባ በአንድ እጅዋ ይዛ አምቡላንስ እስመጣ ጠብቃለች፤
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 3 ай бұрын
የሰው ልጅ ግን ከ 1 ስህተት 2 ስህተት ከ 3 ስህተት እንዴት አይማርም ለምን እንደሆን አይገባኝም ሰው ከጎረቤት ከጓደኛ ከሚያዩት ከሚሰሙት አይማርም አይፈራም ።
@SeadaAbdela-my4rb
@SeadaAbdela-my4rb 4 ай бұрын
Sew endit bakemu leke ayweledem
@RedietAyana
@RedietAyana 4 ай бұрын
እኔም እሱ ነገር እኮ ነው የሚገርመኝ
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 452 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 833 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 24 МЛН