የወሊድ መቆጣጠሪያ (የቤተሰብ ምጣኔ እንክብል(family planning(birth control pills(oral contraceptive)

  Рет қаралды 5,878

Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና

Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና

2 жыл бұрын

እርግዝና ሳይታቀድ ና ሳይታስብ የመፈጠር ዕድሉ ከፍተኛ ነው። በመሆኑም መርጣችሁ እንድትጠቀሙ የቤተሰብ ምጣኔ መንገዶችን እርግዝናን በሚከላከሉት አቅማቸው:የጎንዮሽ ጉዳት:ሌሎች የጤና ጠቀሜታዎችን አካተን መተናል። መረጃውን ተጠቅማችሁ እርግዝናን በመከላከል አቅሙ ከፍተኛ የሆነውን እና የጎንዮሽ ጉዳቱ ዝቅተኛው ምረጡ።

Пікірлер: 57
@jemilamolla2815
@jemilamolla2815 2 жыл бұрын
"እና መሰግናለን ዶክተር በርታ!! ሁሉም ነገር በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ፀፀት አያመጣም! Tanks
@ummisadiya1198
@ummisadiya1198 2 жыл бұрын
እናመሠግናለንዶ/ር
@clickcell7645
@clickcell7645 2 жыл бұрын
Yegel Akawentk Lekfet Alchalem
@user-nq4pg6fg5j
@user-nq4pg6fg5j 28 күн бұрын
selam doctor, ene be kind mikeberew mekelakeya salasweta ke ager wetahu , ahun expired kaderege 2 wer molaw chigr yasketlbgn yihin ? hasabhn bitagaragn ebakh
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 27 күн бұрын
Chigr yelewom
@SeniGresadik
@SeniGresadik 2 ай бұрын
Dokterye ye wer abeba kayehut 2 wer honge hakim bet temrmre ergzema yelm gen bemn yestkakelal
@redinafiseha
@redinafiseha 4 ай бұрын
Gngnunet kalarekugn bakuarx chigr alew ?
@user-yt1pl4qe2g
@user-yt1pl4qe2g 8 ай бұрын
💚💚💚💚👍
@beza301
@beza301 Жыл бұрын
docter period baymetam keyun enwesdewalen wes enzlelew ena demo metet tetetto biwesed chidr alew ende pls melslgn
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
ቀዩን አዎ መውስድ ያስፈልጋል። ብዙ መጠጥ ባትጠቀሚ መልካም ነው። የመድሃኒቱን ስርገት ይቀንሳል።
@admasuejigu6703
@admasuejigu6703 2 жыл бұрын
Bizu gize yawolid mekalakiya yamitakamu setoch fitacheu layi madiyat yitayibachowal bamin mikniyat nau?maftaus?
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
እውነት ነው። ውስጥ ያሉት ሆርሞኖች የሚያስከትሉት የጎንዮሽ የቆዳ ልዋጤ ነው። መፍትሄዎች ይኖሩታል። በዚህም መረጃ አጋራችኋለሁ።
@beza9784
@beza9784 2 жыл бұрын
choice የጎንኞሽ ጉዳት ያሰፍራል 😨😨😨 እና 7ቀን ቀደመን መውሰድ ይኖርብናል ከግንኙነት በፊት ማለት ነው ??thank you for ur time
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ የወር አበባ በመጣሽ ጊዜ ከወስድሽ ምንም መጠበቅ አያስፈልግም። ግንኙነት ማድረግ ይቻላል። ካልሆነ ግን ኮንዶም መጠቀም ወይ ለሰባት ቀን ያስፈልጋል
@lubabaamiru5389
@lubabaamiru5389 2 жыл бұрын
ነጩን ውጬ ጨርሼ ቀዩ ላይ ስደርስ አይረን በወር አበባ ጊዜ የሚከሰት ደማነስን ለመከላከል ነው ሲሉኝ ቀዩን ተውኩት ከዛ ነጩን ስቆጥረው 21 ነው እና ፈራሁ እርግዝና ይፈጠር ይሆን???
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
አይፈጠርም በትክክል ነጩን ከዋጥሽ ...ግን ቀዩንም ውሰጂ ይጠቅምሻል።
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ጤናይስጥልኚ እኔ የሁለት ወር እመጫት ነኚ በአርባቀኔ መልሶመጣ ቬሬዴ ከዛ ብዙግዜ ፈሰሰኚ ቢያስ ለ13ቀናት በደብ ከዛ 20ቀን በለጠኚ የመዉለጃ ኪኒኒ መልኩ ዳለቻዉን ወስጀ ለሁለት ስአት ቀደር ቆይቸ ተባሌጋ ግንኙነት አረኩ እርግዝና ይፈጠር ይሆንዴ ግን አላጠባም ሀሊብነዉየምጠባዉልጄ እናማርገዝአልፈልግምእዳላረግዝፈራሁ በፈጣሪመልስልኚ??
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
መድሃኒት ከግንኙነት በፊት ቢያስ ከሳምንት ጀምሮ መውሰድ ካልጀመርሽ የማርገዝ እድል ይኖራል። የሽንት ምርመራ ማድረግ ትችያለሽ
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k Жыл бұрын
አላረገዝኩም
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት የምትፈልጉ አለ አናግሩኝ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 ай бұрын
ለማንኛውም ሰው እንዳይጎዳ...የውርጃ መድሃኒት በህክም ባለሙያዎች ብቻ የሚሰጥ ነው። ክትትልም ያስፈልጋል። ሰው እንዳትገል...
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ስዴት ላይ ነኝ በግራ ጎኔ በጣም ያመኛል ስራመድ በተለይ በወራበባ ግዜ ህክምና ስሄድ ሆድሽ ውስጥ እብጠት አለው ነው የሚሉኝ ግራ ገባኝ መፍተሄው ምድብ ነው
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
በምን አይተው ነው እብጠት አለ ያሉት? ሌላ ተጨማሪ ምን ችግር አለ?
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
@@artandhealthmedia-እራጅ ተነስቼ ነበር ለሜድካል ያኔ ነው አለ ያሉኝ እድሁም ከ 6 አመት በፊት በጣም ፈሳሽ ይፉሰኝ ነበር ህክምና ስሄድ አገር ቤት በማህፀን የሚገባ ክኒን ሰተውኝ ነበር ከዚያ በሆላ ፈሳሹ ቆመ ክብደት በጣም ቀንሻለሁ ከ 58ኪሎ ወደ 45 ገብቻለሁ ምግብ ብዙም አይወሰደኝ በጣም ያዞረኛል
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
​@@artandhealthmedia-በእናትህ መልስልኝ አሞኝ ነው ቁጥርህን ስጠኝ
@HabtamBirhan-eh5bz
@HabtamBirhan-eh5bz Жыл бұрын
አመሠግ ለመካንነት አያጋልጥም ወይ??
@user-dx9ze5rp2r
@user-dx9ze5rp2r 6 ай бұрын
ስለ አጥቢ አወሳሰዱን አሳየን በቀስቱ ነው ሚጀመረው
@asterhabte3212
@asterhabte3212 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር_ በወር አበባ አበባ ቀን ከተጀመረ ለ 7 ቀን ሌላ መከላከያ መጠቀም አይጠበቅብንም አ?
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
አዎ።
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
​@@artandhealthmedia-በእናትህ መልስልኝ
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 12 күн бұрын
ሰላም ዶክተርየ እኔ የምጠቀመዉ 5 አመቱን ነበር እና በ8 አመቱ አስወጠዉት በክድ የሚቀበረዉን 5 ወሩ ታስወጠዉት ተወጣ ጀምሮ የወራባየ በየወሩ ነዉ የሚመጣ ማርገዝ አችላለወይ ማርገዝ እፈልጋለዉ መልስልኚ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 12 күн бұрын
@@MoMo-es3vm በደንብ
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 12 күн бұрын
ዶክተርየ አመሰግናለዉ
@hhc6162
@hhc6162 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የወር አባባ ጨርሸ 6 ቀን ግንኙ ነት አደረኩ የወሊድ መከላከያ ከኒን ወስጃለሁ ወዳው ወስጀ ነው ግንኙነት ያደረኩት 28 ቀን በተከታታይ ከተጠቀምኩ እርግዝና ይፈጠራል እዴ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
አይፈጠርም
@foreverything1486
@foreverything1486 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ዶክተር ብዙ ጊዜ የወር አበባ በመጣ በ14ኛው ቀን ግንኙነት ከተደረገ እርግዝና ይፈጠራል ይባላል ግን ያስሚን ከኒና ብንጠቀምም ያስፈራ ይሆን እንዴ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
የወሊድ መቆጣጠሪያ ከተጠቀምሽ የማርገዝ እድል አይኖርም። ከpostpill ውጭ ዛሬ ወስዶ ዛሬ ግንኙነት ማድረግ ጥሩ አይደለም። ቢያስ ከሳምንት በፊት ቢጀመር መልካም ነው።
@hhc6162
@hhc6162 Жыл бұрын
@@artandhealthmedia- ዛሬው ተወስዶ ዛሬ ግንኙነት ማድርግ እርግዝና ይፈጠራል እዴ 28 ቀን በተከታታይ ከተጠቀምኩ ፔሬድ በጨረስኩ 6ኛው ቀን ነው ግንኙነት ያደረኩት እክብል ወስጃለሁ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
ችግር የለውም። የወሊድ መከላከያ ከተጠቀምሽ ችግር የለውም።
@tsinatorthodoxgal2512
@tsinatorthodoxgal2512 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ በናትህ ካየኸው መልስልኝ ከ ባሌ ጋር የተለያየ ሀገር ነው እምንኖረው የምንገናኜው ለ 1 ቀን ስለሚሆን ወደ 6 ጊዜ እሚሆን የ 72 ሰዓቱን ወስጃለሁ ለመጨረሻ ጊዜ ከ 3 ሳምንት በፊት የ 72ሰዓቱን ስወስድ ከቀናት በሆላ ደም ይፈሰኝ ነበር ማንስትሬሽን አይደለም በትንሹ ነበር እሚፈሰው ደሙ ለቀናት ያክል አላቆመም ባለቤቴ ጋር ስንገናኝ ቾይዝ ፋርማሲ ገዝቶ ሲሰጠኝ ወሰድኩ እና ከ1 ሰዓት በሆላ ግንኙነት አደረግን መድሀኒቱን እየወሰድኩ ለ3ቀናት ያክል ነው የተገናኜነው መድሀኒቱን መውሰድ አላቆምኩም አሁን ሰው ሀገር ነው ያለሁት መድሀኒቱን እየወሰድኩ ነው ግን እርግዝና ይፈጠርብኝ ይሆን ብየ በጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት መልስልኝ እባክህን ዶክተር በጣም አስግቶኛል
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
ለዚህ ዋና መፍትሄ የሽንት ምርመራ ማድረግ ነው። የሽንት ምርመራ ሳታደርጊ መውሰድ የለብሽም። ግን የመፈጥር እድሉ ከነገርሽን ታሪክ አንፃር በጣም ዝቅተኛ ነው።
@tsinatorthodoxgal2512
@tsinatorthodoxgal2512 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር የሽንት ምርመራ ማድረግ የምችልበት ቦታ ላይ አይደለም ያለሁት እና ዛሬ መድሀኒቱን ወስደን ዛሬ ግንኙነት ብናደርግ እርግዝናን የመከላከል አቅሙ አነስተኛ መሆኑን ስትነግረን በጣም የሰጋሁት
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
@@tsinatorthodoxgal2512 አዎ ልክ ነው። እንደዛ መሆን የለበትም። ነገር ግን ራስሽ ከፋርማሲ መግዛት ና መስራት ትችያለሽ ቀላል ነው። ትንሽ ሽንት ተታጠራቅሚና እዛ ላይ የHcg test stripን መክተት ነው። ትንሽ መጠበቅ ና ሁሉት መስመር ካሰመረ + ይሆናል አንድ መስመር ከሆነ -ve ይሆናል ማለት ነው።
@tsinatorthodoxgal2512
@tsinatorthodoxgal2512 2 жыл бұрын
@@artandhealthmedia- ዶክተር ምን አልባት የቴሌግራም ቻናል ካለህ በግልህ ማማከር ፈልጌ ነበር
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
@@tsinatorthodoxgal2512 t.me/artandhealthmedia
@clickcell7645
@clickcell7645 2 жыл бұрын
ebakhen besew hager eyetsekayew new yanten erdata felgalew anten yemagegnbte aderasha kale
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በርታልኝ። የኔ እርዳታ አንተን ከረደህ እኔ ደስታየን አልችለውም። ሁሌም አለሁልህ። በዚህ የምትፈልገውን መልዕክት አሰቀምጥልኝ። ቴሌግራም ላይ "art and health media " bot የሚል አለ እሱ ላይ መልዕክት አሰቀምጥልኝ ወይ ደግም የግል ቴሌግራሜን እሰጥሃለሁ። በናትህ በርታ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
t.me/artandhealth4u
@clickcell7645
@clickcell7645 2 жыл бұрын
betam amsegenalew bekulalte hemem eyetsekayew new degemo sete negn ahune betam ferachawest negn endemtrdagn tesefalgn fekadegna selhonkem betam amsegnalew
@clickcell7645
@clickcell7645 2 жыл бұрын
jhon adergalew gen endete new be melkete mawerate mechelew
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
@@clickcell7645 Art and health media ብለሽ search ስታደርጊ art and health media bot የሚለ አለ እና በሱ ማውራት እንችላለን። ግን ለጊዜው ካለሽበት ጭንቀት አንፃር ይህ የግል ቴሌግራሜ ነው t.me/Yetamrlj
@IkramIkram-ys1fz
@IkramIkram-ys1fz Жыл бұрын
Tut matebat ergezenan ykelalelal docter
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
አዎ! ግን በመካከል እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ከ6ሳምንት በኋላ...
@mrsvip7931
@mrsvip7931 2 жыл бұрын
ዶክተርእኔአመቴተወለድኩእናየወርአባአላየሁምአመትመሉተባሌጋርግንኑንትአላረኩተዛበሌተህደበትሲመጣአሁንያስተማርከውንእክብልወሰድኩዛሬውንወስጄዛሬውግኑንትአረግንተዛወርሙሉወሰድኩተዛምስጨረስየእርግዝናምልክትአየሁባሌም10ቀንብቻንውየተቅምጥሙሉንወስጃለሁበጸሱላይችጋርየመጣልወይመልስልኝ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
በቃ ካሁን በኃላ ሌላ ተጨማሪ መድሃኒት አትውሰጂ። በፅንሱ ላይ ያን ያህል የከፋ ችግር አያመጣም። አትጨነቂ ያለፈው አልፏል።
@mrsvip7931
@mrsvip7931 2 жыл бұрын
@@artandhealthmedia- ዶክተር ቁጥርህንላከልኝ
@user-dx9ze5rp2r
@user-dx9ze5rp2r 6 ай бұрын
ስለ አጥቢ አወሳሰዱን አሳየን በቀስቱ ነው ሚጀመረው
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
How to do a HIV self test.
3:33
City Health Care Partnership CIC
Рет қаралды 62 М.
AIDS Concern Self-testing Kit Explained
2:16
AIDSConcernEvent
Рет қаралды 167 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 125 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН