No video

የፋይበር ግላስ ስልጠናና ግብአት fiberglass business

  Рет қаралды 4,096

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

#biznesman #bestbusiness #የስራሰው#money #habesha #work #travel #dollar

Пікірлер: 75
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
0943078091
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 Ай бұрын
@@habfilmproductionበጣም አመስግናለሁ ወድሜ
@user-fn2hq2mf4q
@user-fn2hq2mf4q 27 күн бұрын
Hi
@BereketYonas-rn5kf
@BereketYonas-rn5kf 25 күн бұрын
ሀብትሽ የት ነው የምያጋኛው ማተርያል
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Ай бұрын
ጌታችን አሏህ እንዲህ ብሏል ስለሰው ጉዳይ እሚጨነቅና መፍትሄ ለሚሰጥሰው ለሱ ጉዳይ ወይም ሀጃ እኔ አለሁለት ብሏል...ያንተን ሀጃ አሏህ ይፈፅምልህ መልካም ሰው ነህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አሜን ሸኩረን
@hiwotbogale8474
@hiwotbogale8474 2 ай бұрын
አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ የነካህው ይባረክልህ ፡፡ ስልጠናው መች ነው የሚጀምረው ከክፍለ ሀገር ነው የምመጣው ብታሳውቀኝ
@yasinsule7295
@yasinsule7295 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ሙሉን ቪድዬ በዚህ ሳምንት አይቼው ነበር ስልጠናውን ስላመለጠኝ ከፍቶኝ ነበር እና ከሀረብ አገር ተመላሽ ነኝ ለመስራት ከምፈልገው ውስጥ ይህ አንዱ ነው እና እድሉን ባገኝ ደስ ነው ሚለኝ።
@asnaketefera6530
@asnaketefera6530 Ай бұрын
ሀብትሽ በእውነት ነው የምልህ መልካምነትህ ይከፍልሀል የ Busines idea ዎችህም እፁብ ድንቅ ናቸው እና በርታ ፡፡ keep it up bro.
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@user-yi4ny8lw8u
@user-yi4ny8lw8u 2 ай бұрын
አንተ ቅን መልካምሰው ነህ ተባረክ 🙏🙏🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@yerdanosMengesha
@yerdanosMengesha 15 күн бұрын
በጣም ኣርፍ
@AynalemTigashaw
@AynalemTigashaw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስረህም ዘመንህም ጻሜህም የተባረከ ይሁን። እነረም እንደምንም ብዬ የጌታ እርዳታም ተጨምሮበት እንጀራ ለመብላት ለመኖር መሰልጠን እፈልጋሐሁኝ አሁን በጣም ስሐመሸ ነው ጌታ ቢፈቅድ ነገ እደውላለሁኝ።
@Ephethio5833
@Ephethio5833 28 күн бұрын
Habteshiye Yene mert yefetera balemuya ebakeh edelun setegn seltenawen endeseleten.
@user-pn6mt7qj4u
@user-pn6mt7qj4u 2 ай бұрын
ተባረክ
@amertiayana2128
@amertiayana2128 16 күн бұрын
Thank you
@DannyOlbi-xe2ov
@DannyOlbi-xe2ov Ай бұрын
Positive thinkers like you are gold to human kind!!!
@melenegn
@melenegn 28 күн бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን፡ ስለዚህ የምዝገባ ጊዜና የስልጠና ቦታ ብትገልጽልን፡
@Samirawitselemun
@Samirawitselemun 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
@kebenaseketa652
@kebenaseketa652 Ай бұрын
Thank you, my dear Brother. You are really generous, God (Allaha) bless you.
@Mame-wy5yc
@Mame-wy5yc 2 ай бұрын
መልካም ሰው ስልክ
@user-gq9vh2ht2y
@user-gq9vh2ht2y Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@abcabc1705
@abcabc1705 2 ай бұрын
አሏህ ይከፍልሀል የኔ አባት አሏህ ይጨምርልህ ምናለ ከአንድ በላይ ሠብስክረይብ ቢቻል ኑሮ
@abebagebeyehu4691
@abebagebeyehu4691 2 ай бұрын
እንደው ላንተስ ፈጣሪ በሚፈልገው መልካም ነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Amen
@T.Yየሮቶጥገና
@T.Yየሮቶጥገና Күн бұрын
አንድ አንድ ሰወች እንዳንተ የተባረኩ ሰወች አሉ አንዳንድ ሰወች ደግሞ የተረገሙ እማይሆነውን ይሆናል ይሉህና ወደ ገደል ይከቱሀል አንድ ከኔ የደረሰብኝ ነገር ምን አለ መሰለህ እኔ በትርፍ ሰሀቴ እንደ አመራጭ አድርጌ ለመስራት የሞከርኩት ስራ ነበር የተሰበሩ ሮቶ መጠገን ነበር ኬሚካል የሚሸጥበትን ቦታ አለቀውም እሮቶ ከሚሰሩበት ቦታ ሂጀ እኔ ደላላ ነኝ የኮሚሽን ክፈለኝና ላምጣልህ አለኝ ከፍየ አመጣልኝ አስካሁን ደላላ ነው የሚያመጣልኝ እና አንተ ያልከው ሀሳብ ጥሩ ምክር ነው እኔ እራሴ ለመሣተፍ ዝግጁ ነኝ አመሰግነለሁ
@AweluHisa
@AweluHisa Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@manjafekade9039
@manjafekade9039 2 ай бұрын
ስልክን ኮሜንት ላይ አስቀምጥልን።
@GechoBaba
@GechoBaba Ай бұрын
You are great and humble man!!!!!
@IbrahimEdao-y7q
@IbrahimEdao-y7q Ай бұрын
Hi you are multiplayer man I wish you long life and billionaire Ethiopian.
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@Alemu677
@Alemu677 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ
@spidertube7720
@spidertube7720 Ай бұрын
አንቴና ሰልጥኜ ነበር በቂ ግብአት አላገኘሁም። ለምሳሌ ፒቪኤ እና ኤም ጂ 3
@bekalunobe2928
@bekalunobe2928 Ай бұрын
እኔም ይህ ችግር ገጥሞኛል ሀብትሽ እባክ አግዘን አንተ ጋር መፍትሔ አይጠፈም እኮ እባክህ
@zerihun-fh5nb
@zerihun-fh5nb 2 ай бұрын
ዋናው ሠላም መሆንህ ነው የሚፈለገው
@duratiichanal9303
@duratiichanal9303 2 ай бұрын
Bexam inameseginalen bro kuxiru yante nw
@ETEFADERESSA
@ETEFADERESSA Ай бұрын
Ok 10Q
@IbrahimEdao-y7q
@IbrahimEdao-y7q Ай бұрын
@yasinsule7295
@yasinsule7295 2 ай бұрын
Thanks bro.!!
@mistregetachew7024
@mistregetachew7024 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሕ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Amen
@TinsayeBefikadu-cy5bg
@TinsayeBefikadu-cy5bg Ай бұрын
❤❤
@user-vb3ug6sd2f
@user-vb3ug6sd2f Ай бұрын
betam enamesgnalen habtsh 10xss 🙏
@AmirFaris-gs9ir
@AmirFaris-gs9ir 2 ай бұрын
Sltenawn begugut neber stebk ye neberew betam new mameseg new
@EMEBETEMEKETE
@EMEBETEMEKETE 17 күн бұрын
yet new eny b/dar
@MehariKabeto
@MehariKabeto Ай бұрын
#1
@tadeyaekob5722
@tadeyaekob5722 Ай бұрын
ስልጠናውን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህን እረዳኝ
@asenteferimustefa
@asenteferimustefa 2 ай бұрын
silk askemtiln
@bekalunobe2928
@bekalunobe2928 Ай бұрын
እባክህ አድራሻህን ብትነግረን ለመሰልጠን
@user-me6hu2be6k
@user-me6hu2be6k Ай бұрын
Habtish I love you so mach
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@mamasmart9066
@mamasmart9066 2 ай бұрын
Bayye Galatomi😅
@GeezTube-tb1yp
@GeezTube-tb1yp 22 күн бұрын
ስልጠናውን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህ ኣድራሻህን ኣሳውቀኝ
@shimelesyigletu
@shimelesyigletu 2 ай бұрын
ሺመልስ እባላለሁ ስልጠና አልፈልግም የውሃ ባለሞያ ነኝ ፋይበርም ሆነ ሮቶ የመጠገን ብቃቱ አለኝ ፋብሪካዎቹ የደበቁኝን ሚስጥር ካንተ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ አሁን የምጠይቅህ ኬሚካሉን ከየት ነው የማገኘው? በውስጥ ደውልልኝ በፈጠረህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
ደውል
@user-hs6xn8dp7h
@user-hs6xn8dp7h 2 ай бұрын
የውሀው ጉዳይ ምንደረሰ እየአለቀስኩ ነበር ስመለከተው የነበረው ለብዙ አመታት ስመኘው ነበር
@Dawitaregawi-k4s
@Dawitaregawi-k4s Ай бұрын
1oq melkam sew
@mayahiw
@mayahiw Ай бұрын
i need this training
@BiniyamHaile-nk2me
@BiniyamHaile-nk2me Ай бұрын
አቀማመሙ እንዴት ነው ሌሐው ማቴሪያሉ የት ይገኛል
@MogesBerhanu-vj1jn
@MogesBerhanu-vj1jn 2 ай бұрын
ክፍያው ምን ያህል ነው ለምንያህል ግዜ ነው
@OmoLaundry-tv6gh
@OmoLaundry-tv6gh Ай бұрын
በክፍያ መሠልጠን እፈልጋለሁ እባክህን ወንድሜ
@abebagebeyehu4691
@abebagebeyehu4691 2 ай бұрын
እባክህ ስልክህን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
ከላይ አለ
@jo-tb5lw
@jo-tb5lw Ай бұрын
ሀብትሽ ስልክህን
@zerihun-fh5nb
@zerihun-fh5nb 2 ай бұрын
ክብረት ይሥጥልኝ አመሠግናለሁ ሠልጥኘ ጨርሸ ወደ ሥራ የገባሁ ያክል ነው የተሠማኝ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 2 ай бұрын
Thanks
@FevenFevi-t6i
@FevenFevi-t6i Ай бұрын
ስልጠናዉ የት ነዉ
@aklilubelete1118
@aklilubelete1118 Ай бұрын
ሀብትሸ ምርጥ ሰው
@yohannesbirku
@yohannesbirku Ай бұрын
አረ ወንድሜ በቃ ልስራ
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 Ай бұрын
የት ነው ስልጠና የሚስጠው በወሎ ላለነው
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
0943078091
@ErmiasMulugeta
@ErmiasMulugeta Ай бұрын
Ere seletena efelegalew abate support me
@Samirawitselemun
@Samirawitselemun 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
የምስራች አትራፊው ስራ ስልጠናና ግብአት fiberglass biznes
9:33
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 64 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН