የአይን ስር ቅባቶች | Topicals for Dark Circle | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ |

  Рет қаралды 89,931

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

ለህክምና አገልግሎት እኔን በስልክ ለመሰግኘት፣ ዘወትር ቅዳሜ ከ ሰዓት ከ9 እስ 11 ባለው ግዜ ብቻ በ 0974163424 መደወል ይችላሉ
ለህክምና ቀጠሮ በአካል ለማግኘት ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አድራሻ አስቀምጫለሁ።
የቴሌግራም አድራሻ 👉t.me/seifemed

Пікірлер: 356
@zaraase663
@zaraase663 Жыл бұрын
ዶክተር ሰይፍ እባክህ ስለ ፊንጢጣ ኪንታሮት መዳኒት ስራልን በዚ በሽታ ተሰቃየን ሃደራህን😢😢😢
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ጤና ሚድያ ግቢ
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Жыл бұрын
የኔ ጤና የሚባል ቻናል ላይ ሂጂ እህቴ
@zaraase663
@zaraase663 Жыл бұрын
@@user-we3kb2jm5b እሺ አመሰግናለሁ
@zaraase663
@zaraase663 Жыл бұрын
@@elsaassefa9811 እሺ እማ አመሰግናለሁ
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 Жыл бұрын
ነጭ ሽኩርት በእሳት ለብ አርገሽ በዌራ ዘይት ለውሰሽ በፊጢጣሽ አርጊው ድራሹን ያጠፋልሻል ለብዙ ሰው አጥፍቶ ሰምቻለሁ
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
👍👍👍👍👈 #አፍጥር_ላይ_የሚባ_ዱዓ🤲🤲 *ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.* _ዘሀበ አዝ_ዘመኡ ወብተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢን ሻአ አሏህ_ *ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበዋል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡
@user-cf6gb8iy5h
@user-cf6gb8iy5h Жыл бұрын
የቀን የለይ ዶኽተርየ🥰🥰🥰🥰🥰ዶክተርን የምወዱ ላይክ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-iy5vl7xv7n
@user-iy5vl7xv7n Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እባክህ ለጥርስ መቦርባር መፍትሄ ካለህ
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
እኔ
@abusharaya-cj7wc
@abusharaya-cj7wc 7 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuበምን ላወራህ እችላለው ዶክተር
@sweetcandy171
@sweetcandy171 Жыл бұрын
Much respect from Eritrea....thanks Doc
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
ዶ/ር ሴይፍ አገላለጽክ ልዩ ነው ማርያምን አተብቻአ ምርጥ ዶክተር❤❤❤❤❤❤❤❤
@baraktbaba7126
@baraktbaba7126 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እንወዳለን ተባረክ
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 10 ай бұрын
አገላለፅህ ከእውቀትህ ጋር እንዴት ደስስስስስስስስስስስስስስ ይላል አልሀዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Thank you very INTRESTING ❤
@meronwolde4275
@meronwolde4275 Жыл бұрын
Thank you so much doctor .
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ❤🙏
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen Doctor 🙏❤
@meseretmeseret9342
@meseretmeseret9342 Жыл бұрын
❤ተባረክ ዶክተርየ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you Doctor
@rozayilma6582
@rozayilma6582 Жыл бұрын
Thanks Dr Tebarek
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ምርጥ አገላለፅ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Жыл бұрын
Enameseginalen ❤
@toybamohammed7863
@toybamohammed7863 Жыл бұрын
አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ
@zulitube3837
@zulitube3837 Жыл бұрын
Thanks dr❤
@helinameseleyabi7667
@helinameseleyabi7667 Жыл бұрын
tnxs Dr
@Balabaras
@Balabaras Жыл бұрын
Thank you doctor
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 Жыл бұрын
እናመሠግናለን 👍
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@fantugidi5868
@fantugidi5868 Жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏🙏
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
Thank you!Dr.
@roqualove502
@roqualove502 Жыл бұрын
Thanks you bro
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b Жыл бұрын
Enamsegnalen❤
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 Жыл бұрын
ስላም ዶ/ር ሰላም ይብዛልን አመሰግናለው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው ክብር ይስጥልኝ
@neimayimam7257
@neimayimam7257 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ አይን በታች እብጠትስ
@ALYkeNUR-jm1cz
@ALYkeNUR-jm1cz 2 ай бұрын
ስጣብቅ ያነበረ እናመሠግናለን ዶክተር
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 Жыл бұрын
Thanks doctor
@evacell7817
@evacell7817 Жыл бұрын
Enamsaginaleni doctor😍❤
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
ስወድክ❤❤
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 Жыл бұрын
Enamsegnalen
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
ስወድህ ዶከተር አላህ ይጠብቅህ
@jamilaahmed5389
@jamilaahmed5389 Жыл бұрын
እናመስግናለን
@user-bq2sy6rd7o
@user-bq2sy6rd7o 9 ай бұрын
እናመሠግናለን
@saramare9758
@saramare9758 Жыл бұрын
We Seife denanh belegneth new yemawkh berta ❤
@adeshmar5973
@adeshmar5973 Жыл бұрын
እባክህ ዶዶክተር የአይን ስራ እጠት መፍትሄ ❤❤❤ አመሰግናለሁ
@user-ee7fr3jb6n
@user-ee7fr3jb6n Жыл бұрын
thank you doctor how about Fusidic acid
@bsratteamerat3138
@bsratteamerat3138 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኣይን ዙርያ እብጠትስ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በርታልን እኔስ በቂ እንቅልፍ ባለ መተኛቴ ነው
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
Galaatooma doktori🙏
@zainabzainab7792
@zainabzainab7792 Жыл бұрын
ጀግናዱክተረ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
እኔ አለብኝ ተፈጥሮየ ሰለሆነ ምንም ለማጥፍት ያረኩት ጥረት የለም እናመሰግናለን ደ/ር በልርታልን👍👍
@MINECRYPTOSS
@MINECRYPTOSS Жыл бұрын
።።ተ
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 7 ай бұрын
እኔም እንደአንቺ የተፈጥሮ የአይን ጥቁረት አለብኝ ምንም ለኔ ጌጤ ነው ውጪ ሰውጣ ነው እንጂ እንደ ችግር ያውኩት ኣ.አ እያለሁ ሰው እንዳውም የሚያምርው የአይኔ ጥቁርትን ነበር እንደ ውስት ነበር ያየሁት ለካ ችግር ነው😄
@Menar4573
@Menar4573 Жыл бұрын
Please please doctor seyfe tell me about pores minimize
@user-eo7fu1qt7r
@user-eo7fu1qt7r Жыл бұрын
ከልብ እናመስግን አለን ደክተርየ በርታ
@EtatT-vc5dc
@EtatT-vc5dc Жыл бұрын
Doc. Can you make a video about chicken skin disease no one is taking about it thanks
@redietabayneh
@redietabayneh Жыл бұрын
enwedhalen doctor
@ermiasddww678
@ermiasddww678 Жыл бұрын
Doc beaf zuria yemiweta tkurets ebakhn
@yyfvsh8283
@yyfvsh8283 Жыл бұрын
አንደኛ እኮ ነክ
@edenteshome1620
@edenteshome1620 Жыл бұрын
ስለ አይን መደፍረስ video seralen
@makazainab3689
@makazainab3689 Жыл бұрын
እንኳዋን ደና መጣህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
እንኳን ደና ቆዩኝ
@youlianaseyoum7534
@youlianaseyoum7534 Жыл бұрын
Betam biruk nen Doc ene abrogn new yenorew due to alergy ena techewalhu
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 Жыл бұрын
ሰላም የሀገር ልጆች ❤❤❤
@birtukangebrehiwot1695
@birtukangebrehiwot1695 9 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የዐይን ስር እብጠት ስራልን
@tsebaotfetsum4836
@tsebaotfetsum4836 Жыл бұрын
Magna eko neh my God!!!
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 11 ай бұрын
ibaki doctori bugur aschagrognali mindino madanitil please❤
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
ሠላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለ ምትሰጠን ምክርህም ትምርትም በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄ አለኝ የፍት ቆዳ እየተለጠ ስሆን መዳሃንቱ ምን ልሆን ይችላል ?? እበክህን ንገረኝ
@edomhalefom2212
@edomhalefom2212 Жыл бұрын
pls D/r ከአይን ስር ለሚያብጥ እና ለሚሸማረር ስራልኝ
@mesibirhanu9890
@mesibirhanu9890 Жыл бұрын
Ebxatis dr
@NetanetGagul
@NetanetGagul Жыл бұрын
selam Dokter
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
እኔ በብዛት አልቅሸ ነበር የጠቆረዉ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ በራሱ ጊዜ እየጠፋልኝ ነዉ
@reemreemo8751
@reemreemo8751 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እስቲ ስለ እነዚህ የምታቀው ንገረን Differin GEL & Bepanthen skin moisturizer በውጪው አለም በጣም ገቢያ ላይ ይውላሉ ብዙ ሰውም በቀላሉ ይጠቀማቸዋል እኔም መጠቀም ጀምሬ አለሁ እናመሰግናለን በርታ💚
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
Yeneem tukur new 👍👍👍👍
@zeynabhussen
@zeynabhussen Жыл бұрын
Salm doctor egr mahal nac yemehon lamendenaw
@zizziz2392
@zizziz2392 Жыл бұрын
Ehakh doctor Sle kojic acid samuna video yseraln🙏🙏🙏
@zizziz2392
@zizziz2392 Жыл бұрын
Abakh doctor sle kojic acid samuna video sraln ke whitening creamochga yemiyamesaslew neger kal endatitekemu endalkachew whitening creamoch yekefa gudats yasketlal.. thank you 🙏
@user-fi3si4dj9t
@user-fi3si4dj9t Жыл бұрын
Enamesigenalen❤❤❤❤❤❤❤
@user-qk6gz2nn5k
@user-qk6gz2nn5k 4 ай бұрын
የሰጠሀን መረጃ ምርጥ ነው ግን አንዳንዱ ይደጋገማል ለኛ ደሞ ያምታታናል
@sarabirhane6357
@sarabirhane6357 Жыл бұрын
Dr.Seife,እባክዎት ስለ ፣ሮዛሽይ(Rosacea) ምን ይመክሩኛል ፡ ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄ ስ ? አመሰግናለሁን!
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@azebtar5013
@azebtar5013 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለባዝሊን ቢያስረዱኝ ከይቅርታ ጋር
@GmGmu-i7m
@GmGmu-i7m 17 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ስለምትሰጠን እናመሰግናለን እባክ ዶ/ር ስስቅ ከልክ ያለፈ እንባ ይታይብኛል ለምንድ ነው
@berry4594
@berry4594 Жыл бұрын
doctor eshi sle egr kurtmats ebakhn
@MetiYouTube-mk8bs
@MetiYouTube-mk8bs 6 ай бұрын
10q doctor🎉🎉🎉🎉
@hayathha100
@hayathha100 28 күн бұрын
Selam dokter xiyaqe nebrng ayinee xiquru part lay ke necuu partt wede xiquruu ayine iyalebsew new mi yishalngal
@fidleytube
@fidleytube Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የታችኛውዓይኔ እያበጠ ምን ላድርግ 🙏🥰
@BitanyaBito12345
@BitanyaBito12345 Жыл бұрын
Amsgnalhu ❤
@kwkw6343
@kwkw6343 Жыл бұрын
Volttsat la xirsi satawinyi hodeen asamamanyi lamidinaw xiqimu?
@Umoilham
@Umoilham Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ለምሰጣቸዉ ምክሮች እኔም አይኔ ዚርያ ይጠቁርብኛል
@NetanetGagul
@NetanetGagul Жыл бұрын
selam dokter
@birhanebirhane5841
@birhanebirhane5841 9 ай бұрын
❤❤❤
@tgethtehee4550
@tgethtehee4550 Жыл бұрын
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ስልክ ነው የጎዳኝ እኔስ
@hassetdechasa2484
@hassetdechasa2484 Ай бұрын
እኔም ጀምሮኛል ምን ላድርግ በጌታ😢😢😢
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
ዶክተር ከልብ አመሰግናለዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@nuhaminikiya460
@nuhaminikiya460 Жыл бұрын
doctor Please endatalfegn ye ayen ser ena genbar lay ende bugur mimesl ngr wetabgn matfiyawen ngeregn ebakkn
@Tsen19
@Tsen19 10 ай бұрын
Moobilehen pelice
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ Dr ጊዜህ ሠውተህ ለምሠጠን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመረግናለን እኔ ነበረብኝ አሁን ግን እሬት እየተጠቀምኩ ጠፍቷል
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
ሠላም እሬት ያልሽው ክሪሙነው እህቴ
@SaidSaid-ge3rp
@SaidSaid-ge3rp Жыл бұрын
መፍትሄ ንገረኝ እባክህን
@ትዳር
@ትዳር Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ቡና ሁልጊዜዩ በመጣት በቆዳ ላይ የሚያመጣው ችግር አለ? ወይም ይጠቁራል?
@megacall76
@megacall76 Жыл бұрын
Medanet endet yetefele dokotor pilese negereny fete bee muluu tebeleshe..😭😭🤲🤲
@a.a8966
@a.a8966 Жыл бұрын
ብርታ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
ዶክተር የአይን ስር እብጠት መፍትሔ ንገረን
@RahelMatiwos-db6uo
@RahelMatiwos-db6uo Жыл бұрын
እውነት ነው ዶክተር ላሁሉም አይስማማም እኔ vetamin E vetamin C እናም CeraVe ፋሳሺ ሳሙና እናም CeraVe Cream ኢጣቃማላዉ እና የ Vetamin C የአይን ስር ጡቁራት Cream ስቃባ ባቆዳይ ላይ ቁጣ አሳያኝ ባይቱብ ላይ እየሮጥኩ ስጋባ የአንተ ቪዲዮ አየሁ በጣም አርፍ ትምህርት ነው ካልብ አማሳግናለው 🙏 ቃጥልበት ባርታ (Apr 4/2023
@user-bp7ql9gp5r
@user-bp7ql9gp5r Жыл бұрын
👍👍👍👍
@Argobwa
@Argobwa Жыл бұрын
ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ በእቅልፍ ምክናያት ያይኔ ስር ጥቁር ሆኖብኛል ግን ብዙ መድሃኒቶችን ሞክሬያለው ግን ለውጥ አለው በከፌል
@konjitalemu3742
@konjitalemu3742 Ай бұрын
be mentser letekore ayens min mefthe alew Doctor?
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ዶክተርዬ እባክህ ስለ filorga የቆዳ ምርቶች ብትነግረን ሁለት ማዲያት ያለባቸው እህቶቼ ሃኪም ጋር ሳይሄዱ ቀጥታ ፍርማሲ ሄደው የተሰጣቸው filorga sleep and peel night cream ነው። የሞተ ቆዳውን ያነሳዋል ብለው ነው የሰጧቸው ግን የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረው ይሆን እባክህ ዶ/ር🙏
@akberetberhane9227
@akberetberhane9227 5 ай бұрын
👍
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
የፀጉር ቀለም | Hair dye | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #habesha #medical
11:46
እርድ ለምን ይጠቅማል? |  Tumeric  | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:25
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 757 М.
Neo የፀጉር ቅባት
11:58
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 353 М.
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:20
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 192 М.