የዘማሪ ዮሴፍ አሳዛኝ የህይወት ምስክርነት/ amazing life testimony of gospel singer Yosef Bekele

  Рет қаралды 51,835

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

2 жыл бұрын

This program, presented by Pastor Binyam Shitaye, focuses on spiritual, current and national issues in Ethiopia. In today's program, Pastor Binyam Shitaye had a wonderful stay with the beloved Amharic singer Joseph Bekele. An amazing life testimony of gospel singer Yosef Bekele.
#Pastor_biniyam_Shitaye #Amharic_protestant_mezmur #Yosef_Bekele

Пікірлер: 85
@SolomonWesene
@SolomonWesene 10 күн бұрын
ጌታአሁንምብርክያድግህ ዮሲዬ በመዝሙሮችእኔምተባርኬአለው ❤
@gt9334
@gt9334 2 жыл бұрын
ዬሴፍ አንድ ቀን ኤርትሬያ ከኢሳያስ እጅ ነፃ ስትወጣ ከምንወድህ ኤርትራውያን ጋር ኤርትሪያ መጥተህ ከኛ ጋር ጌታን እንድናመልክ ምኞቴ ነው:: ተባረክ::
@Wusisu
@Wusisu 2 жыл бұрын
Egziabher yiredawal. I’m sure it’ll happen soon
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 2 жыл бұрын
እርስዎ አማኝ ሆነው ኤርትራ ለምን በኢሳያስ እጅ እንደሆነች ካልገባዎት ኤርትራ ከኢሳያስ እጅ ነፃ አትወጣም ። ብትወጣም ሌላ ከኢሳያስ የባሰ እጅ ነው የምትገባው ። ኢዮብ 12 : 18 , ኢሳ 45 : 1 , ሕዝቅኤል 11 : 5
@awdarda
@awdarda 2 жыл бұрын
I am not a Protestant but I listened the full almost two hours interview with great interest. Zemari Yoseph’s story is very much inspiring. I believe his story and this interview is very inspiring. No matter what religion it is a blessing to be a good human being. God bless you!
@sendubekele5940
@sendubekele5940 2 жыл бұрын
Kukuye how are you how is your teeth.did you go to the hospital please go and check l love you let god be with you by e
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
የሱስ ሠላሜ ነዉ ማን ይወስድብኛል ከብርና ከወር ሁሉ ይበልጥብኛል
@jo9533
@jo9533 2 жыл бұрын
ጆሲ የሀገሬ ልጅ ሳድግ ስላንተ እየሰማሁ ነው ያደኩት ።በጣም ነው ዝማሬዎችህን የምወደው የተባረኩበትም።
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዮሲ አንተ በረከታችን ነህ በዝማሬዎችህ በጣም ተባርከናል፡፡
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዘማሪ ዮሴፍ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔርን መፍራትህ መዝሙሮችህ ነፍስን የሚያረሰርሱ ተባረክ ለምልምልን
@Dibora5211
@Dibora5211 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ቁርስ ምሳዬ እራቴ እንድሁም ልብሴና ጫማዬ ሁሉ ነገረ ነበር በፍፁም ባለውለታዬ ነበር " ባለውለታዬ " መዝሙር ምንም የምቀመስ በለበት ጊዜ ሁሉ ጎሎብኝ ግን ጌታዬ ከጎኔ ሆኖ ያሳለፈኝ መዝሙር ነበር ስካሁን ስሰማው እንደዛች ቀን እንባዬ ይፈሳል. ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ዮሴፍ እምበላ በለለበት እንደምግብ የሆነን ጉልበት ፍውስ ፀጋ የሞላበት 🤲🤲🙏🙏
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Me tooooo
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
God bless him
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 2 жыл бұрын
I can't stop crying Joseph you are inspired me GOD bless you more and more
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ዮሴፍ ዘመንህ ይባረክ ዝማሬዎች ሁሉ ትልቅ በረከቶቻቺን ናቸው ፀጋው ይብዛል
@SolomonWesene
@SolomonWesene 10 күн бұрын
ዮሲዬተባረክ
@tsegaassefa3585
@tsegaassefa3585 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ብዙ ተምሬበታለሁ። ርዕሱን ላይ ግን አሳዛኝ የሚለውን በሌላ ብትቀይረው
@alemnagesh7145
@alemnagesh7145 Жыл бұрын
Ewunat new hulun yameyadarge egeziyabiher new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawityohannes4608
@selamawityohannes4608 2 жыл бұрын
God bless you my brother am Eritrean , your songs bless me a lot you are a blessing for me and lots of fellow brethren in my country , I still worship with your amazing songs.
@tigistniguse2308
@tigistniguse2308 2 жыл бұрын
የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
@haileslaseabebe1073
@haileslaseabebe1073 2 жыл бұрын
መዝሙርን እንድወደው ያደርገኝ ህይወቱን ስለሚዘምር ነው
@user-rk2zl4nu5t
@user-rk2zl4nu5t 2 жыл бұрын
ጆስየ የተባረክ የእግዚአብሄር ባርያ በጣም በመዝምርህ ተባርኬ ነው ያደኩ። በጌታ ቤት ያለፍኩት የሂወት ምስክር ነት ያኔ ወደሃላ እያሰብኩ አለቀስኩ ያእ ሚታለፍ አመስልም ነበር ግን ጌታ ይባረክ ታለፈ ክብርን ይውሰደው ውድየ እየሱስ
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 2 жыл бұрын
Yosi you are the good example for true singers. I blessed in your testimony.
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
U r true gospel song singer God bless u 🙏❤
@gebremarefia9374
@gebremarefia9374 2 жыл бұрын
Yetabark yegzabher sewneh
@redietsertso527
@redietsertso527 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ
@birishyegeta2713
@birishyegeta2713 2 жыл бұрын
Yen Wudochuuu tebarekelgen
@malutamiru6163
@malutamiru6163 2 жыл бұрын
Teberak ahunm sifaln
@mahin.t3427
@mahin.t3427 2 жыл бұрын
Brother Yosef you are true disciple of The Lord Jesus. You shared with us true values of the kingdom of God. You are truly humble and love God with a humble heart. Even the interviewer is quietly listening with out any questions. Such powerful and anointed words flow out of you. Bless your wife too, she is true disciple of God. Tebareku! Such a great lesson to the current generation singers and generally ministers too.
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 2 жыл бұрын
Bless you brother. I love and respect Yosi. Bless you
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Gata yebarekehe yosfe
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 2 жыл бұрын
ኦህ ዮሴፍዬ እግዚአብሔር ብቻ ቀሪውን ዘመንህን ይባርከው ድንቅ ታሪክ ነው ያስተማርከን ለዚህ አለም መሞት ማለት ይሄ ነው እየሱስን የለበሰ ሰው ማለት አንተ ነህ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 жыл бұрын
አሜን😍🙏
@danieldawit6001
@danieldawit6001 2 жыл бұрын
bine geta yibark temsgen markosn bitakerb des yilenal
@sebletolassa6049
@sebletolassa6049 2 жыл бұрын
Wow Dink miskirnet Josi Egziabher zemenihn yibark erasen enday aderegegn.
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
God bless u and u r family's 🙏❤ u r blessed. I have big respect to you 🙏
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 2 жыл бұрын
ወንድማችን ጆሲ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን የተባረከ ስጦታችን ነው፡፡ በእሱ ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ የጌታ ስም ይባረክ፡፡ ክብሩን ጌታ ይውሰድ፡፡ በአንተ ዝማሪዎች በዘመናት ተጠቅመናል አሁንም እየተጠቀምን ነው፡፡ አገልግሎትህ፣ ቤተሰብ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን፣ ዘመንህ ይለምልም፡፡
@praise2157
@praise2157 2 жыл бұрын
May Lord bless you More 🙏🏻
@samuelaseffa1761
@samuelaseffa1761 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ለሆኑለት ታማኝነቱን አያጎድልም
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 жыл бұрын
እስኪ መስቀሉ ስር ሸክሜን ልጣለዉ ሸክሜን ልጣለዉ ማረፍያዬ የሱስ ሰላሜ ባንተ ነዉ ሁሉ ያለቀበትን መስቀልክን እያየሁ ያኔ መከራዬን ችግሬን ረሳለሁ ስለሁሉም ጌታ ይባረክ እንወዳችዋለን
@esayaswardya4679
@esayaswardya4679 2 жыл бұрын
ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም። ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ መዝሙረ ዳዊት 19÷3-4 ጆሲ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ !!! በነገር ሁሉ ህይወትህ የሚናገር መልካም ለአለም ቤተክርስቲያን የተሰጠህ ታማኝ አገልጋይ !!!!!እረ ይህን ኢየሱስ ምን ብዬ ልባርከው ዉለታው በዛብኝ ከአእምሮዬ በላይ ነው አቤት ምህረቱ ምን እከፍለዋለሁ እኔም ክብር አግቼ አገልጋይ ሆኛለሁ ይሔው ይድረስልኝ ዛሬም ምስጋናዬ ማለት ችያለሁ እኔም አባብዬ !!!!!! ተባርከሀል ጆሲ
@mihretbesufekad9841
@mihretbesufekad9841 2 жыл бұрын
God bless you yosi
@antenehtegegne923
@antenehtegegne923 2 жыл бұрын
Very bless full testimony thank you
@miketesfaye8665
@miketesfaye8665 2 жыл бұрын
Josye u r blessed.
@esraeleyasu-qu1gs
@esraeleyasu-qu1gs Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassenbokko2022
@hassenbokko2022 2 жыл бұрын
I heard his song for the first time before12 years and i have blessed by his song. his story is also exemplary.
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Ho yosfe u make me cry 😢😭 God is good all the time for u and u r family's 🙏💛❤
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 2 жыл бұрын
Wow Wow I can't stop crying
@melb133
@melb133 2 жыл бұрын
Pastor bini and yossy zemenachu yibarek betam des yemil program new. Pastor bini geta eysus betsebhin agelgilothin yibarek.
@birtkanetumro2413
@birtkanetumro2413 2 жыл бұрын
Gata yibarikachu tabariku
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 2 жыл бұрын
Tebarekui
@yeshisintyeshisint6651
@yeshisintyeshisint6651 2 жыл бұрын
Abo siwedeh mezmureh kelib yinekagnal.amlak yimerikeh ❤️🙏
@alexasfaw761
@alexasfaw761 2 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 жыл бұрын
ያዮሴፍ በቀል ሕይወት በሕይወት ለመኖር እጅግ ጠቃሚ ነዉ እኛን ያሳደገው የፓስተር ፍፁም መክብብ የሰበካው 40 ደቅቃ ስብከት ሰይሆን በሕይወት ኖሮ በሕይወት እንድኖር አጋዘን
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
U r blessed
@MobileShop-sc4ef
@MobileShop-sc4ef 2 жыл бұрын
Josiye geta yibark👍
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Selasargehe neguse lawadadawe enedehe yedaragelatale keberune gata yewesade Amen Amen Amen 🙏🙌
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Eyesuse selamanaw best mazemure
@thomasf7448
@thomasf7448 2 жыл бұрын
Jossy geta zamnhin yibark enwodhaln
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Mazemure yanafese mesegana naw
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Huluneme mezemurehene batame naw yamewadachawe tabarakelege
@salomgama3306
@salomgama3306 2 жыл бұрын
Jeginaneh wenidime tebarikehal..... GIN EBAKACHIHUN YEBETEKIRIISTIYAN MEREWOCH AGELIGAYOCHIN 🙏🙏🙏🙏 TEMELIKETU, BEZE AYINET CHIGIR MALEF YELEBACHEWIM EBAKACHIHUN LE PASTEROCHI ENIDEMEKEFELACHEW HULU EBAKACHIHUN BESIRACHIHU YALUTIN BETIGNAWIM ZERIF YEMEYAGELEGILUTIN AGELIGAYCH ATICHEKUNACHEWWWWWW🙏🙏🙏🙏
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን በዘመናት ሁሉ ከእግዚአብሔር ቃል የተሰወረባትና አገልጋዮች መዘምራንን ጨምሮ ( ካህናት ) ሌዊዎች መሆናቸውን እና እግዚአብሔር ለሌዊ የደነገገውን ውሳኔ ባለማወቅ ዘማሪው ዝማሬን ሲሸጥ ፣ ነብይና ሰባኪው ውሀና ጨርቅ ሲሸጥ ፣ በቤቴ መብል እንዲሆን አሥራቱን ወደጎተራው የሚለውን ቤተክርስቲያንም በቅጡ ተረድታ ለምእመኖችዋ ማስተማር ባለመቻልዋ ። ጥልቅ የሆነ ችግር ውስጥ ወድቀናል ።
@neftea7
@neftea7 2 жыл бұрын
ወንድም ምስክርነትህ እጅግ ልብ ይነካል፡ ዮሴፍ ግዜ ከማይለውጣቸው ቅዱሳን ከኣገልግሎቱ ባለፈ ክርስትያናዊ ህይወቱ የክርስቶስን ሽታ በድውንብ የሚገልጽ ውጭ ተጋብዞ የማያካብድ ትሁት ሰው ነው ፡ካሉን ጥቂት ቅሪቶች መካከል ኣንዱ። ይህን የምለው በእግዚኣብሄር ስጦታ ብቃትና ጽድቃችን በጌታ ሲሆን ፈቅደን በመታዘዝ የሚታይበት ፍሬ ለማለት ነው።
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
U r my model
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Ara yehene eyesuse mene beya lebarekawe welatawe bazalege ka ayemeroya balaye naw .Halaluya
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Mazemure yawesete naw
@yeedilfreabebe3088
@yeedilfreabebe3088 2 жыл бұрын
ፓስተሬ ዮሴፍን በመዝሙሮቹ ተባርኬያለው!
@yelosfelana7194
@yelosfelana7194 2 жыл бұрын
Josi, Meserye I love her so much,she was my classmates in Tureta middle school, she use to take me to church, at that time I was not serious but the seed which was planted grew in due time, now I am strong believer, I wish I could see her again, I want to say thank you Meserye.
@alialshamsi5667
@alialshamsi5667 2 жыл бұрын
Yosiye.1gna
@sukareana-gurara6979
@sukareana-gurara6979 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዝሁ መጫረሽህን የሰምረልህ።
@fregood2313
@fregood2313 2 жыл бұрын
ወንድሜ ብቻህን ነው ተናግረህ ጨረስከው ጆሲ ምን ሊናገር ነው፡?
@wingtransitplc9208
@wingtransitplc9208 2 жыл бұрын
muzika belo mezemur malet gin tinesh ayikebidem ?
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ጥያቄው በ ኬልፌ ቃለ ህይወት የገጠመህን ነው ዮሲ ብዙ አስፋህው መልሱንም ባጭሩ አልሰጠህውም ጠያቁው ጠባቂ ነበርኩ ( ዘበኛ) አንተስ ምን ገጥሞሃል ነው መልሱ ትንሽ በዛ
@selamawityohannes4608
@selamawityohannes4608 2 жыл бұрын
I was listening the modifies song of Yosef bekele recently and was thinking about him and i am surprised to view his interview am so happy
@FireneshWario
@FireneshWario Жыл бұрын
😂😂❤❤
@etagegnreta69
@etagegnreta69 2 жыл бұрын
ይህን ታሪክ ሰሰማ የዚህ ዘመን ነቢያትና ዘማሪዎች እጅግ አሳፈሩኝ ነብያት ነን የሚሉ ሌላውን እንባርካለን እያሉ ከሚስኪኑ ድሀ የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ይዘርፋሉለ ለመጸለይ እንክዋን ብር አያስከፈሉ በብዙ ሚሊይን ብር የበለጸጉ ደፋሮችን ሳስብ በጣም ነው የሚገርመኝ ሰው ስሙ ስለተጠራ ብቻ ያለውን ከመቀነቱ እየፈታ እየሰጠ ብዙ የሳቱ ሰዎች በምድሪቱ ላይ እንዱበዙ ምክንያት ሆንዋል እባካችሁ መጽሀፍ ቅዱስን አንብቡ እውነተኛውን ከውሸተኛው ለዩ ጦርነት ከገደለው በላይ የሀሰት ነብያት የገደሉት በልጥዋል ይህ ሞት የባሰ ነው ምክንያቱም መንፈሳዊ ሞት ነውና ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሄርን ማምለክ ትተው ነብያትን እያመለኩ ነው ይህ ደግሞ የሞት ሞት ነውና አስቡበት እግዚአብሄር ይርዳን!!!!!!
@kaltesfish6722
@kaltesfish6722 2 жыл бұрын
Zemari. Yosaf. Egzabar. Kezihm. Belay. Darchahn. Yasfaw. Betam. Betam. New. Yemwodeh. Mezmurochn. Betam. New. Mebarkbachw. Gatan.miyasau. Gatan. Edeflg. Yemiyadergu.bicha.betam.new.miyasetmut.mezmurochn.tsgaw.yechmrle
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 2 жыл бұрын
I fill bad for last leadership of church Ethiopia sorry
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r 2 жыл бұрын
ፓስተሬ ዮሴፍን በመዝሙሮቹ ተባርኬያለው ስለጌታ የነበረውንም መሰጠት አደንቃለው ነገር ግን የተስፋዪ ገረሱ ደብረማርቆስ የአንድ ቤተክርስቲያን ሽማግሌ በመከራ ተቸግሮ እንዲያግዘው አገናኝቼዎዉ ነበር ግን እሱ ፊት እሺ ብሎ ጠፋ ለምን ብለሕ ብትጠይቅልኝ
@maranata1484
@maranata1484 2 жыл бұрын
😃
@sweetlove2592
@sweetlove2592 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዮሲ አንተ በረከታችን ነህ በዝማሬዎችህ በጣም ተባርከናል፡፡
@sabasemere7326
@sabasemere7326 2 жыл бұрын
ዮሴፍ በቀለ እያደርክ ፍሬህን ይብዛ እስከ ሽምግልናህ ጌታ ይረዳሐል አሜን
@SolomonWesene
@SolomonWesene 10 күн бұрын
15:20
@SolomonWesene
@SolomonWesene 10 күн бұрын
ዮሲዬተባረክ
'  ከለላዬ '  'Kelelayie ' by Gospel singer Yoseph Bekele
1:13:12
Yoseph Bekele Official Channel
Рет қаралды 166 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН