አይዞሽ እሙ...

  Рет қаралды 15,027

ባርች ፋም Entertainment

ባርች ፋም Entertainment

Жыл бұрын

አይዞሽ እሙ...

Пікірлер: 408
@user-ft9fo7kq5j
@user-ft9fo7kq5j Жыл бұрын
ስማ ወንድም በቃ ተቀድምሀል ቅናትህን ምንም ማድርግ አይቻልም አይዞን 😂😂😂😂
@AB73723
@AB73723 11 ай бұрын
😂😂😂
@tigistalemu1021
@tigistalemu1021 Жыл бұрын
እመነኝ ታፈቅራት ነበር ስለተቀደምህ ነው አይዞህ ያጋጥማል።
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl 11 ай бұрын
😂😂😂
@sebleashagre-xw5lt
@sebleashagre-xw5lt 11 ай бұрын
Eski atkebatri
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 11 ай бұрын
ትክክክልልል
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 8 ай бұрын
​@@sebleashagre-xw5ltልክ ናት ምን አይነት ዴዴብ ነው
@GenetAsefa-ou1uy
@GenetAsefa-ou1uy Жыл бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ ግን ምን እንደ ሴት ነገር ታቦካለህ ሴታ ሴት አንተን ወንድ ነህ ብዬ ማሰብ ይከብደኛል ማነው እንደ እኔ ከወንድ ጋር የሚውል ወንድ የናፈቀው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ወገን ኢሄ ነገር የሆነ የሚያውቀው ነገር ይኖር ይሆን አይ ሴቶች አንዳንዴ እድላችን እሙዬ ግን የየዋህነትሽ አምላክ ይጠብቅሽ😢
@asterzenebe847
@asterzenebe847 11 ай бұрын
ትናትና እሙን አስደገማበት ነው ሲል አልነበረ ምን አይነት ቆሻሻ ሰው ነው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
@@asterzenebe847 ብቻ ፈጣሪ ከዳግም ልብ ስብራት እሙን እሱ ይጠብቃት ነው የምለው ቃልዬን ዳዊት የሚባለው ልጅ ጥሏት ከሄደ በኋላ የነባም ነገር ለኔ አልዋጥ አለኝ እህት
@meseretb9259
@meseretb9259 10 ай бұрын
በናትህ ተዋችው ፍቅራችውን. ያጣጣሙበት ከውስጣችው ውጣ
@ashuti648
@ashuti648 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰው አለመሆንክን ልንገርህ መጀመሪያ እሷ ናት መተት አሰርታበት አልክ አሁን ደሞ እሱ ለአላማው ነው የቀረባት እያታለለ ነው የወሬ ጥግግግግግ የወንድ ሴታሴት ነህ
@user-kc2jc7ut9q
@user-kc2jc7ut9q 11 ай бұрын
😂😂😂ምነ ባለፈው መሥተፋቅር አሠርታበት ነው ብለክ ነበር ዛሬ ደሞ ፈጣሪ ከሱ ይጠብቅሽ አልካት
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
አልፈልግምህ በቃኝ ካንተ ገር እለ እኮ ጥቅም ሲቀርብ ነው እዲህ የሚያደርግህ ልጅ ወደዳትም አልወደዳት እሷን መርጣል ሂወቱን መምራት መብቱ ነው መቅናት ይቅርብህ😂😂😂
@kidsttube3111
@kidsttube3111 Жыл бұрын
ቤተሰብ በፈጠራችሁ ሰብስክራይብ እናሳና ትምርት እንስጠው አልታረምም ካለ እሱ እሚፈልገው መፈመስ ነው
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
😂😂😂😂👍
@melkammel436
@melkammel436 Жыл бұрын
እኔ አንሥቻለሁ😂😢
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ድሮም አላደረኩትም ኧረ ወደዛ ኤጭ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
ድሮም አላደረኩም
@gdhhx1654
@gdhhx1654 11 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጥክ
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w Жыл бұрын
እዉነት በሽተኛ ነዉ ጤኛ አይደለም😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ውዮ አትልች ምው የብና ቤት ወሮ ይመስል ትናዘክ አሁንስ የምር እሙ ታፍቅራት ነበር ትቀድመሃል ክክክ ወይ ቅናት
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Жыл бұрын
ጓደኛነዉ እያሉ መሰሪ ሸረኛነዉ ማለት አይከብድም አኔ መሰሪ ሸረኛ ጓደኛ እድኖርህ ማድረግህ የሱን ሳይሆን ያንተን መሰሪነትና የዘቀጥክ ወራዳ መሆንህን አወኩኝ ደነዝ እሱስ ችግርኳን ቢኖረበት ይነሳሉ ያልካቸዉ ሰወች እዳይነሱ ቀድሜ ያስተካክላል ይብላኝልህ ላተ ሴታሴት የወንድ አልጫ ለሆንከዉ መነሻ ለሌለህ ይድፋህ እኔ በቃኝ አተን ማየት ሰብስክራይቤንም አንስቻለሁ
@senayttayu5308
@senayttayu5308 Жыл бұрын
የወንድ አለቅላቂ ያሰጠላል የራሰህን ሰራ ሰራ ምን ያክል የወረድክ መሆንክን በየቀኑ እኝኝኝኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
ቅናት ነው ወንድምየው ተረጋጋ
@selamlehagera3503
@selamlehagera3503 Жыл бұрын
በመጀመሪ ቀጥ ብለህ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል እሩጥ አፍንጫህን የተበረገደውን ወደ ቦታው አስመልስ ቀጥሎ እነሱን በመስደብ ወይም ዝቅ ያደረክ መስሎህ አድጋለው ብለህ አስበህ ከሆነ በፍፁም አታድግም።።።። እስኪ አንተ ወንድ ከሆንክ ጎበዝ ከሆን ጥሩ ድርሰት ሰው ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ነገር ፃፍና አሳየን እነሱ የራሳቸውን ህይወት ይኑሩበት ምን አቃጠለህ እንደዚህ በሰው ህይወት ለምን ምቀኛ ትሆናለህ የበለጠ ትጠላለህ እንጂ subscribe አያድግልህም አደለም እሙ ጋር ልትደርስ ነባ ያገኘው ሰብስክራይብ ላይም አትደርስም።።።።።።።።።።።።።
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብና ይሰጥህ ወንድሜ 😂😂😂
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
እስኪ እደ እኔ ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ብቻ እጂ አውጡ😂😂😂
@TaybaAhmed-bw9ru
@TaybaAhmed-bw9ru Жыл бұрын
አሁን አተም ጓደኛ ተብለህ ተይዘህ ኑረሀልል በግ አላህ ይሁንህ እብድ
@HalimaEthio
@HalimaEthio Жыл бұрын
አሁን ምን ይሁኑ ነው የሚለው ክክክክክ ወዶት እኮ ነው እዬቤ የኔ ፋራ
@msshawi3802
@msshawi3802 Жыл бұрын
አይንህ ውስጥ ቅናትና ሌብነት ይታየኛል😂😂ተረጋጋ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Жыл бұрын
ወዮ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 11 ай бұрын
መፈሱ የተወጋ ይሁን በይው😀😀
@user-hh1vb3wi1r
@user-hh1vb3wi1r 6 ай бұрын
አቤት ቅናት ተቀድመሀል ምንም ማረግ አይቻልም አቦ ይመችክ ነባ አቃጠልከው
@mesaymam
@mesaymam 11 ай бұрын
እኔምለው ለምን አተ የራስክን ኑሮ አትኖርም መጥፎ ነገር መባባል ምን ይጠቅማል ሰው አብሮነት ወድማማችነት እማያስማማ ከሆነ ምንም ሳትነቃቀፉ በፍቅር ተለያይታችሁ እሱም በራሱ መገድ አተም በራስህ መገድ እራሳችሁ ጉዳይ ላይ ብቻ ለምን አታተኩሩም ! የብራችሁ በነበራችሁበት ግዜ በመጥፎም በጥሩም ተደጋግፋችሁ ይሆናል ግን ሰው ሲጣላ ለምድነው እሱ እዲህ ነበር እሱ እዳ ነበር የሚባባለው ለምን የዛኔ አብራችሁ በነበራችሁበት መጥፎ በሀሪውን አልነገርከውም ሰው ሲጣላ ብቻ ለምን ይዘረዝራል ለምን ሰው ሆነን እደሰው አናስብም ሂወትኮ በድገት ትቀራለች ለማንኛውም ባትነቃቀፉ ጥሩነው እደሰው አስቡ
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu Жыл бұрын
አረ ፈጣሪህን ፍራ😢አቤት ቅናት😂😂😂😂ፍድት በል 😂አረ ቤዚ ወደ ፀበል ውሠጅው የምር ታሟል ልጁ😮
@user-ts5cw2tb2s
@user-ts5cw2tb2s Жыл бұрын
ስታስጠላቅናተኛ
@SuhfAlgetwira-vy1xl
@SuhfAlgetwira-vy1xl Жыл бұрын
ዉይ በቃ ተዋቸዉ ወደራስህ ተመለስ አስጠልቶብሀል😁😁😁😁😁😁
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@SuhfAlgetwira-vy1xl
@SuhfAlgetwira-vy1xl Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሺ ዉዴ🌺🌺🌺💗💗
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
እንዴከምርህነወ ምነው ምንገባ በመሀላችሁ ከነገራችን ላይ መባ ማለት የማሳ ውስጥ ምስጥ ነው በጣምም ሲበዛ ውስጡ ማይታወቅ መሠሪ ሰው ነው ለእሙ የሚገባት ሰውአድለም እሱግን ለመመለስ ሉታ ይዞታል ማለት ሚዳ ስላወቀውጅ ከእሙ ፍቅር ሚባል በፍጹም ዘመዴ አመናችሁም አላመናችሁም እሔእውቅና አለይ ግን እኛ ችግራችን ለመናገርም ለመመለስም ሉታ ሚባል ስላለብን ሁልሽም አይታም ሰሚታም ሁነሻን እናም ነባ ብዙአትጓዝ የኔለምብዙ ብዙ ብል ደስባለይ
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 Жыл бұрын
ፈጣሪይቅርይበልህ😢😢😢😢😢😢😢
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
ነባ እሙን ተበደላት የእውነት ሰውም ሰው አያረገው ግን የሚበድል አይመስልም ካለው እርጋታ
@Seada-gw9yi
@Seada-gw9yi 11 ай бұрын
ቆይ እስኪ እሙን ትወዳታለህ ወይ ማለቴም ታፈቅራታለህ ወይ😊
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy 11 ай бұрын
ምንም አትሆንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሙ የዋህ ልጅ ናት ግን እግዚአብሔር ፍራ ልብን ኩላሊትን ይመረምራል ሰው አያየኝም ብለህ በሁልም እግዚአብሔር አለ
@geikyek1747
@geikyek1747 Жыл бұрын
ኣተልጅ ግን እሙን ትፈልጋት ነበር እዴ
@Ru-pz6hz
@Ru-pz6hz Жыл бұрын
አንቴ ምን ቤት ነክ የሷን መንገድ ምትዘገው ሰገጤ😂😂ቅጥል በል
@user-oz3sl8gv3q
@user-oz3sl8gv3q 11 ай бұрын
አንዴ ቀብተው አንዴ እሱ ክፉ ትዘባርቃለሕ ኤጭ 😣😣😣💔
@hanhan7715
@hanhan7715 Жыл бұрын
RIP nebisk yimar😢
@mekiyasdamesameku1845
@mekiyasdamesameku1845 11 ай бұрын
የነሱ መለያየት ላንተ ምንድነው ጥቅሙ.አትረባም.. ፈጠረ ይቅረ ይበልክ
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
በጤናህማ አይደለም ታማሀል. ሲጀመር አተ አይደለህዴ የነገረህን ሚስጥር አውጥተህ ያሳፈርከው ?? እግዚአብሔር እደሰው አይደለም አንድ አረጋቸው
@sofi-hg8ju
@sofi-hg8ju 11 ай бұрын
ምን ሆነክ ነው ግን በአላህ ሰው ሲንቅህ ተናቅ እንጂ በቃ ተፋታቸው እራስክን ሆነክ ተገኝ ሰው ያከብርካል😊
@roseflower8083
@roseflower8083 Жыл бұрын
I have a question for you. Why? you want to see him to be a failure. If you are really a good friend, you can change. He's character by doing good. You are really a good enemy to this guy.
@MG-hk9vt
@MG-hk9vt 11 ай бұрын
ምነዉ ካለነሱ ስራ መስራት አትችልም ማለት ነው መልስ ስለሠጡኝ ደንግጠውልኛል በጣም ነደድክ😂😂
@TigistTigist-km3ym
@TigistTigist-km3ym 29 күн бұрын
Mekgna kenatggna men letadrgachew asebike new mecheresachew ayamrem telalek ante fitari nek ?
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
እዬብ በቃ ፈፀሚውን እነዬው አተም ዝምበላቸው እኔ ማዝነው ለሙዬነው ድጋሜይ ልቡዋ እዳይሰብር ፈራው የዝመኑው ወድ ከባድነው ባውን ሰአት እሙዬ ፈጣሬይ ያግዝሸይ እግዴህ በርግጥ ከባድነው እዳድ ቤተሰብ እነ ፈቅርኛሙችይ ሰነሰብ ለማንኛውም የልጅዋ ልብ እዳይሰብር ፈራው የእውነት ከባድነው
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄ወድ በወድ ይታካል በፋትም አልፋዋለች እኮን አሁን የተሻለ ቦታ ሆና አች ሴት አደለሺ በኔ ቦታ ቤሆን ብለሺ አሰቢ ነገር ተማቦካትነገ የሚያጥምሺን አታቄም🙄
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
ቆይ ግን እሙዬን ሰለምነውዳትነው እጀይ የተኮል ወይም የሌላነገር አድለም አው ውድ ቢሄድ ውድ ይተካል ግን እሙዬ እድዛ አይነት ህውን መኖር አትፈልግም ፈላጉቱዋ አድ እነ አድ ነገርነው እሱም በፈቅር በመከባበር በጣም እሰከጥግ ታምነለችይ ለዛነው የዝመኑው ውድ ድግሙው መቸመሬያ ምላሳም በዋላ አድበተቸው ይዘጋል ይዋሻሎው ለዛነው የፈራውት ግን የየዋህ አምላከ ይጠብቃት እሰከ ልጀዋ ምሰጌን እሙዬ ይንን ፈገግታሸን የማያጠፋ አፈቃሬይ ያርገው ነብዬን ። አታሸቃብጡ ሌሎቻችው የመሰለኝ ከመትኮው በቃ።
@ayalsisay9387
@ayalsisay9387 11 ай бұрын
ባለፈው እኮ አስደግማበት ነው ሲል ነበር አሁን ደግሞ ነባን መጥፎ ሰው አደረገው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 ай бұрын
ነባን ልክ እንደመጥፎ ሰው ነው የሚያየው። ከዛ ና ከኔ ጋር ስራ አብረን እንሁን ይለዋል። ታድያ ይሄ ሰውዬ ጤነኛ ነው።ነባ መጥፎ ሰው ከሆነ ለምን ከእሙ ጋር አቁምና ከኔ ጋር ሁን ይለዋል?? በቃ ቅናንት ነው ይህ ሰውዬ የያዘው።
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 11 ай бұрын
እር አባቴ ጨጓራህን አትላጥ እነሱ ፍቅራችዉን እያጣጣሙ ነዉ😂
@user-mz2jv9lf8q
@user-mz2jv9lf8q Жыл бұрын
😭😭😭😭😢😢😢😢
@hawahawa6586
@hawahawa6586 Жыл бұрын
አተ ምን አቃጠለህ ፍጣሪህን ፍራ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@user-vv2lh3qd5x
@user-vv2lh3qd5x 6 ай бұрын
አሁን በማን ትፈርድይ ይሆን እደዛ ተሳድባችሁ 😂😂😂 አይይይይ እውነት ቢዘገየም አሁን እውነታውን ስናየ ወደማ ትሆኑ ምድረ ኮሜቶች በሉ የሰውም ምን አላምጡ እሽ😅😅
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 Жыл бұрын
እኔ ምለው ቤተሰብ ጎደኛ ዘመድ የለክም ሚመክር ማለቴ ነው የጤናክ አይደለም በእውነት ነው የምልክ እንዴ መጀመሪያ በመዳኒት ይዛው ነው ቀጥለክ ብር ፈልጎ ነው ሌላም አልክ አሁን ደግሞ በውስጡ ጉድ አለ አልክ እንዴው ፈጣሪን እንካ አትፈራም እንዳንተ አባባል ህይወቱ ጥሩ አልነበረም እንበል እሽ አይክ ጌታ ኢየሱስ ሰው ሲጠራ በተለያየ መንገድ ነው እንድንጠፋበት አይፈልግም በሴት በወንድ አድሮ ህይወትን ያስተካክላል የማንኛውም ሰው የበፊት ታርኩ ዜሮ ነው ነገር ግን በተለያየ መንገድ ወደሱ ስንመለስ ግን ከነበረን ህይወት አውጥቶ ይቀድሰናል ያነፃናል ያከብረናል በፍፁም የነበረንን ህይወት አያስታውስም ይቅርባይ ስለኮነ ታሪክ ሲቀይር ደቂቃ አይፈጅበትም የኛ አምላክ!! እሙ ደግሞ እግዚአብሔርን አምናለች ይዛለች በፍፁም አትወድቅም ፈተናው ቢከብድም ግን ታልፈዋለች በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ቃል ገብታል አለቀ ፍርድና በቀል የክርስቶስ ነው የሰው ድርሻ አይደለም ሌላው ደግሞ አስቦበት አቅዶበት ላልከው ድሮስ ሳይታሰብበት ሳይታቀድበት ወደትዳር ይገባል የሚገርመው ደግሞ ና ተመለስ እያልከው ነው ወዴት ነው ሚመለስ እንዴ አገር አውቆት ፀሃይ ሞቆት ህይወት ጀመረኮ እንዴ ምንድን የፈለከው በእመብርሃን ! ቅናትና ምቀኝነት የህይወት ቅንቅን ነው ይጎዳካል ከቻልክ አንተ ከዛ ህይወት ውቶ ለዚክ ስለበቃ መደሰት ነው ያለብክ ፕሊስ አምላክን አትገዳደር አወዳደቅክ ይከፋል እንዴ በቃ ተናገርክ ሰማን ዝም በል እስኪ በሰው ሰውኛ ብቻ አትስብ ፈጣሪ ማንን ይመልከታል እያስመሰለ ነው ካልክ መጨረሻ ላይ እራሱ ነው ሚጎዳ እንዴ ማንም ሰው ከአምላክ አያመልጥም እንደስራው ይከፈለዋል ቸሩ መዳኒዓለም ልቦናክን መልሶ ማስተውሉን ያድልክ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 11 ай бұрын
ጎጃሜ አይደለች መተታም ተብትባበትነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gf2zy5mn5w
@user-gf2zy5mn5w Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ያዘንኩት መጀመሪያ ቀልድ መስሎኝ ነበር በቃ ለምን አትተወውም ይመቸው
@user-cu6sj6cj4c
@user-cu6sj6cj4c 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Genet800
@Genet800 11 ай бұрын
Qoyii chegere mindenew liju selafekernew min aderegeg begetaa😂😂😂
@user-oz3sl8gv3q
@user-oz3sl8gv3q 11 ай бұрын
የሰው ልብ የሚያቅ ፈጣሪ ነው ግን እውነት አልሰማሕም አትቅና ልቦና ይስጥሕ እሺ ስስቅ እራሱ ስታስጠላ እውነት እመ አምላክ ትጠብቃቹሕ እሙ እና ውዱ ፍቅረኘዋ ነቫ❤❤❤
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
በሰመ አብ እግዚአብሔር ይገሰፆህ በእዉነት
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Жыл бұрын
ቆይ ምን አረጉህ ነዉ የምሰራዉ አይዲያ የለህም።የእነሱን ስምየምታብጠለጥለዉ።እጭ ሰብስክራይብ አነሳለሁ
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn Жыл бұрын
በሽተኛነህ እንደፈለጉ. ይሁኑ አተ ምን አገባህ. በሰው ሄወት
@SikoSilo-ev3xn
@SikoSilo-ev3xn 11 ай бұрын
ይለያዩ ብለህ ክሰሳቸው ይህነው የቀረህ😂😂
@user-mz2jv9lf8q
@user-mz2jv9lf8q Жыл бұрын
😁😁😁😁
@user-og3rj8ir1n
@user-og3rj8ir1n 11 ай бұрын
ግን ኡነት እድጉዳት የማይፈልግ ከሆነ ለምን ኡነታውን አትነግራትም ከነገርክት በሁላ የራሱ ውሳኒ ነው ወይስ ለማደግ ፈልገህ ነው ለዚህ ከሆነ እኛ የመዳም ቅመም አለን እናሳድግህ አለን ምከርው ምከርው መከራ ይምከርው ነው ተርቱም ፈጣሪ የጣፈው አይቀርም የራስህን አይዳ ብሰራ ይብለጥ ጥሩ ነው ።
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z 10 ай бұрын
ባርች❤❤❤❤❤
@user-os3jh5gf5n
@user-os3jh5gf5n Жыл бұрын
Rip በቁምህ የሞክ
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Жыл бұрын
Ahun Naba Baworawu Xifat Ale???? Yqrta ybelhi
@user-ds3or5mz1n
@user-ds3or5mz1n 11 ай бұрын
Ere uuu meni ayenati sew neh ayzon kkk le ata ene afrku
@user-ju9ov2fz6m
@user-ju9ov2fz6m 11 ай бұрын
አብረንክ አንሆንም ሆ 😂ደግሞ አብራችሁኝ ሁኑ ይላል እንዴ😊
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn Жыл бұрын
ቆይ አተ ሰወይ ጤናኛነህ መጀመርያ አተወ ወሬ አኩክተህ ብረንክ አረክ እወዳታለሁ ታለ መብቱነው ሰወ የራሡን ሂወት መኖር አይችል ሁለየ አተጋር መስራት የለበት አተም እደሱ የራስህ ሂወት ያዝ እቢ ታልክ ዩቱብህ ማዘጋት አላህ አፍን ይዝጋው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ባረችይ ተው 😂😂😂
@meseretmesi181
@meseretmesi181 Жыл бұрын
እሺ
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
አልገባኝም መድሐኒት ነው አላልክም አሁን ደግሞ መሠሪነው ትላለህ እሙ ለሁሉም ተዘጋጁ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
ጥያቄ ? አንተ አዋቂ ነህ እንዴት መጨረሻ አያምርባቹህም የሚል ወይስ አንተ እሙን ትወዳታለህ ወይስ ጣልቻ ኖሩብህ ነው ግራ ያጋባል ግልፅ ይሁን የነባ ሚስጥሩ ምድነው ??😅😅
@tigitmekonnen1506
@tigitmekonnen1506 11 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ካሜራ ማንህ እሱ ነው የሚሆነው ድራማ😂
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 10 ай бұрын
አይይይ አብሪኮ የኔ የዋህ 😢
@woraseshitaw2066
@woraseshitaw2066 Жыл бұрын
አረተዋቸው😂😂😂😢😢
@aragasharagash6364
@aragasharagash6364 Жыл бұрын
😳😳😳😳😳
@fdggfy6269
@fdggfy6269 Жыл бұрын
እረ ጠነኛ ነህ ገን እፍፍፍፍፍ 😂😂😂
@bezuye6849
@bezuye6849 Жыл бұрын
ምነው በተዋቸው ትንሽ እንካን ፈጣሪን አትፈራም ከአንተ አይነት ጋደኛ ይሰውረን
@user-os3jh5gf5n
@user-os3jh5gf5n Жыл бұрын
ያጀመአ ሰብስክራይባችሁን እያነሣችሁ ዉጡ ልጁ በቅናት ሊምትነዉ ቱቱቱ የወንድ ቅናተኛ አይጣል ነዉ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
መጀመሪያም አላደረኩም
@hayat227
@hayat227 Жыл бұрын
የወዲ አተላ ልጋጋምነህ ቱ😂😂 እረፍቅነህ ወላሂ ሴታሤትነህ አተ ክክክክ
@user-ev9em3ir3r
@user-ev9em3ir3r 10 ай бұрын
ወንድ ወንድ ሽተት እንጂ ስለሰው የሚያወር ወንድ ሴት መስሎ ነው የሚታየኝ ቲሽ
@lifeofreem
@lifeofreem 10 ай бұрын
በሰው ህይወት ምን አገባህ ግን ጎዳትም ጠቀማትም ራቸው ህወታቸውን ይኑሩበት ምን ትፈተፍታለህ ኤጭ😏😏😏
@MahiderSisay-co7vw
@MahiderSisay-co7vw 11 ай бұрын
Koy mn agebah kinatnew kinat yeseytanew wendme lbi ysth
@kaltube6243
@kaltube6243 11 ай бұрын
አውሮቶ አደር ሽልጥልጥ ኢጭ በጣም ታሥጠላለክ😂😂
@ombelal9376
@ombelal9376 11 ай бұрын
ሠዉዬ አተ የቅናት መንፈሥ አለብህ
@user-cs2uk9rq4v
@user-cs2uk9rq4v 11 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔
@hanhan7715
@hanhan7715 Жыл бұрын
Asedgi badel tu 😮tukuri azimudi😂
@abrashm1827
@abrashm1827 11 ай бұрын
😂😂👌👌
@AB73723
@AB73723 11 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dh1ro9li8r
@user-dh1ro9li8r 11 ай бұрын
በቃ ተቀደምክ ወይ ምነው ወደራስህ ተመለስ😂
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q Жыл бұрын
አሁንአሁን ሣስበው ይህሰውየ ቅናት ይመስለኛል እዲህየሚያረገው አስቧትነበር መገዱን የከፈተላቸውእሡ ሚስጥር ብሎ ቢነግረው ፕራክ ሠራባቸው እግዚአቢሔር ደግሞአጣመራቸው መጥፎፀባይ ካለበት ለምን አብሮሲሰራ ነበር ነው ያንንመጥፎነገርም አብረው ሲሠሩነበር? አሁን አብሮየሚሠራው ሠው አጣ ችግርነው ሚስጥሩን የየዋህነት አምላኳ ጭቅአማላጅቱያጋልጥላት
@godisable10
@godisable10 11 ай бұрын
Minalbat yih lij yemiyaweraw EWNET yihun ENDE ? Ahunis yih lij yale mikiniyat buzu vidoe balsera neber ??? EWNET LIHON YICHILAL
@fatumaseid1488
@fatumaseid1488 10 ай бұрын
ተዋቸው በተለይ ሚድያ ላይ መተት ያልከው ድፍረትህ ብልግናህ ብታይኳን በግል ንገራት እዚድረሥ ቅናት
@ayanaayana325
@ayanaayana325 Жыл бұрын
አቤት ቅናት😂😂😂😂😂😂
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 11 ай бұрын
😂😂😂😂ትገርማልክ በሰው ሂወት ምን አገባህ እሺ😮
@niema8807
@niema8807 10 ай бұрын
ቆይ ግን ወንድሜ አንተ ምን አገባህ ማለት በነሱ አይመለከትህም እንደወድም ካሰብክ ተወው ይቅናው ጥሩ ነገርን ተመኝለት እና እና ከመንገዱ ዞር በልለትቅናት ይመስልብሀል
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ውይይይ እዮባዬ እኔ ልቃጠልልህ ወንድማለም ምነው ምነው እንደዝህ ቅጥልልል አልክ? መጀመርያ ጥፋቱ የራስህ ነው ይቅርታ አያሥከፍል ለምን ይቅርታ ጠይቀህ ታርቃችሁ ሥራችሁን አትቀጥሉም? ወይኔ ወንድሜ አሳዘንከኝ
@ganatiganati4060
@ganatiganati4060 Жыл бұрын
😂😂😂
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
አንተስ መቼ ነው እምታገባው😂
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 Жыл бұрын
ይበድላትም አይበድላትም የፈጠራት አምላክ ያውቃል ተዋቸው😅😅😅😅
@zimaminji2559
@zimaminji2559 11 ай бұрын
አይዛህ
@uaeuae656
@uaeuae656 11 ай бұрын
Kkkkkkkk Awure sewu kee xefaqer min ageba
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 11 ай бұрын
ተው ግን ባርች ስልክ ስጠኝ እስኪ ፈልጌሀለው ❤❤❤
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
ሲገባኝ እሱ ለምትሰሩት ስራ ጠቃሚ ነው የገባኝ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
ማሽላ እያረረች ትስቃለች አሉ አንተማ የሆነ ነገር አስበህ ነበር ተቀድመህ እዳህን አየህ እኮ በቅናት
@ytg882
@ytg882 9 ай бұрын
Rip
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አውርተህ ሞተሀል ልብህ ውልቅ አለ 😂😂😂😂😂እርታው ግን ታው ምንአይነተሰውነህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i 10 ай бұрын
ባርች ግን ዝም ብለህ ትቀደዳለህ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 11 ай бұрын
ቆይ ሰዉ ምንሆኖነዉ የሰዉነገር መፈትፍት የሚጠማዉ እደዉሀ እር ሸምነዉ መስመር ለቀቅን ሰዎች አዳሜ የሰዉነገር ስትፍተፍች ሞት ጠልፍ ይዞህ ይሄዳል ተዉ ተዉ ሰዉ 😢😢😢😢😢😢😢
ልዩ የበአል ዝግጅትና የማሲንቆ ተጫዋቹ አስገራሚ ጫዋታ
20:14
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ለሚያፈቅሩት የሚሰጥ ዉድ ስጦታ...
10:09
Neba Entertainment
Рет қаралды 188 М.
🔴 ነባ እና እመቤት ካሳ ለምን ዝምታ መረጡ ? || ልጁዋን ክዳለች
11:19
አስደግማበት ነው
8:31
ባርች ፋም Entertainment
Рет қаралды 32 М.
#ለምን ይደብረኛል…!!#
13:08
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 7 М.
ነባ ሌባ ነው ፡ ሊዘርፍሽ ነው ተጠንቀቂ!
8:32
ባርች ፋም Entertainment
Рет қаралды 15 М.
ነባን ፕራክ አደረኩት---
20:16
Emebet Kassa
Рет қаралды 256 М.
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 4,4 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 25 МЛН
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 19 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 36 МЛН