✅ ሰው ገንዘቡን ከፍሎ ልጁን እንዴት ያስጮሃል ? 🤣 የአባቴ የአዲስ አበባ አዝናኝ ገጠመኞች!

  Рет қаралды 29,075

Tossa tube

Tossa tube

6 ай бұрын

ገንዘብ ከፍላ ልጇን ያስጮኸችው ሴት ገርማኛለች።
#ethiopia #addisababa #tossatube #maritulegesse
ይህ ቪዲዮ ለቀናት አዲስ አበባን ባስጎበኘሁበት ወቅት ፒዛ በልቶ ከሀገራችን ባህላዊ ምግቦች አንፃር የተሰማውን ሰሜት የገለፀበትና አምባሳደር ሞል ገብቶ 9D ጌም አይቶ የደነገጠበትን አጋጣሚ የሚያሳይ ነው። እየተማራችሁ ዘና በሉ።
✅ ! የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 🤣
• ✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸ...
---
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= profile.php?...
Tiktok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 455
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
🛑 ተመልካቾቼ- አባቴ እሁድ ከ10:00 -12:00 በላይቭ ከናንተ ጋር ቆይታ ያደርጋል። 50ሺ ሰብስክራይበር መድረሳችንን አስመልክቶ ኬክ ይቆርሳል። ቡና ተፈልቶ በቀጥታ ያወጋችሗል።
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 5 ай бұрын
ሊጥም ሲያንሰው አይወድም ቅቤም ሲያንሰው አይወድም በርበሬም ሲያንሰው አይወድም እምባው ቅንዝፉ ሲል አጭዳዋለች ቅድም 😅😅😅😅😅 የኔ አባት የኔ ወግ አዋቂ አያወይ ኑርልን
@user-re8px6bu2w
@user-re8px6bu2w 5 ай бұрын
ኢንሻአላህ ወንድም በረታ
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 5 ай бұрын
in shallah❤❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 ай бұрын
በናፍቆት እጠብቃለሁ!!
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 5 ай бұрын
በርታ ለበቴሰብህ ያለህ ክብር ትለያለህ❤
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 5 ай бұрын
ከአሜሪካን ነዉ የማያችሁ፥ ደስስስስ ይላሉ አዬ። ተባረክ አንተም አባትህን ስላስደሰትካቸዉ።
@user-yv5ld7eq7s
@user-yv5ld7eq7s 5 ай бұрын
አሜሪካ ውሠጅኝ እሥቲ ዱባይ ነው ያለሁት
@semiraali7174
@semiraali7174 5 ай бұрын
ሶን ሳጨምሪ ቀረሽ አቺማ የመዳም ቅመም ሳትሆኒ አትቀሪም😂😂😂😂
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂​@@semiraali7174
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s 5 ай бұрын
​@@semiraali7174😂😂😂😂😂ወይ ኮሜንት
@zzzzzzz-g3m
@zzzzzzz-g3m 29 күн бұрын
ክክክክክክክ
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 5 ай бұрын
የኔ አባት እኛ በስደት ያለነዉ የአባታችንን ወግ ስንሰማ በትዝታ እንመሠጣለን አላህ ይጠብቃችሁ ❤
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
ቀላል ሱስሆነብኝእኔማአሚንንን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
በጣም እዉነት የኔ አባት
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf 5 ай бұрын
ይሄ ልጅ እስከ በ3 ወርና በ4 ወር መቶሺ መግባት አለበት
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 5 ай бұрын
አባባ ጨዋታቸዉ ሲጣፍጥ እድሜ ከጤና ይስጦት 🇪🇷❤🇪🇹🙏
@nejatmohammed5567
@nejatmohammed5567 5 ай бұрын
ስመጣ እቤታቸው መጥቸ አያቸዋለሁ አባቴን ጠይቄው አባትህን ነግሮኛል የኛ ሰፈር ሰው ናቸው❤
@behailubehailu5564
@behailubehailu5564 5 ай бұрын
የት ሰፈር ነሽ ውዴ ሲወዱ ነሽ ገልሻ
@mekahasen2600
@mekahasen2600 5 ай бұрын
አባታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋር
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@martazewde1658
@martazewde1658 5 ай бұрын
አንተ እድለኛ ነህ ቅርስ ሳይሆን ለአለም እሚበቃ ሙዚየም እየገነባህ ነው ለትውልድ እሚተርፍ እሚተላለፍ ተባረክ ::
@Tossatube.
@Tossatube. 5 ай бұрын
🙏
@user-nb4qi4tg7u
@user-nb4qi4tg7u 5 ай бұрын
ለቤተሰቦችህ ፈታ ያሉ ናቸው የአባትህ ቀልድና ወግ አዎቂነት የእናትህ ፈገግታ ሳቅ ሰላም ይሰጣል።ሰው'ነት የሰፈነበት ወሎዬዎች የደግነት፣ገራገርነት የስነ ምግባር ባለቤት ❤❤❤❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 5 ай бұрын
አላህ በልጆችህ ጄዛህን ያስገኝህ ወንድም ጀሚ ማሻ አላህ እኔም ማሚን በሂዎት አግኝቻት እንዳንተ እምካድማት አላህ ያርገኝ ወንድም ጀሚ ባባት አልታደልኩም አባት እና እህት እየናፈቀኝ ቀርቷል ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቸ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም እኔም እንዳችዉ ነኝ እናቴን በሰላም አግኝቻት ማስደሰት ምኞቴ ነው ፈጣሪ ከስደት ይመልሰን
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 5 ай бұрын
@@zemenaybaye7457 አሚን ያረብ
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 5 ай бұрын
እንባው ቅንዝፍ ሲል አጭዳዋለች ቅድም 😂😂😂😂😂ኧረ ጋሸ በሳቅ ገደሉኝ
@maryetube14585
@maryetube14585 5 ай бұрын
ክክክክ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 5 ай бұрын
የጀማልን አባት ሳይ አባቴን ያየሁ ይመስለኛል ናፍቆቴም ትዝታሽ ሀዘንም ይሰማኛል 😢😢😢
@maryetube14585
@maryetube14585 5 ай бұрын
አብሽሪ
@maa4631
@maa4631 5 ай бұрын
የኔ አባት ሽ አመት ኑሩ❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 ай бұрын
አይየ የጀማል ብቻ አባት አይደሉም ለኔም አባት ሆነኛል በጣም ደስ ይላልጨዋትዎ ጀማል ተባረክ ቅድ በስልክ ስለአገኘሁህ ደስ አለኝ ጌታ ይባርካችሁ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 5 ай бұрын
በጣም ታስቀናላቹ አባት እና ልጅ እንደዚህ ፈታ ስትሉ ❤❤❤ ማሻ አላህ
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 ай бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘን አባታችን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
እኔም ቃተኛ በቅቤና በአዋዜ የተሰራውን እመርጣለሁ በተለይ በሰው ሀገር ያለነው የሀገራችን እንጀራ አምሮናል የዚህ ሀገር እንጀራ ሆድ ያማል ከምን እንደሚሰሩት አይታወቅም ሀበሻ መቼም አይታመንም😢😢😢
@dohadoha8116
@dohadoha8116 5 ай бұрын
ክክክክክክ ከጀሶ እዬሰሩት ነወ እህቴ እኔ እንጀራ አንዲቀን ሳልበላ ካዴርኩ ይናፈቀኛል አሁን ወዴ አረብ አገር ሰመጣ እንዴት ልሆን ነወ የንጀራን ነገር እያልኩ ሳሰብ ወላሂ አንዲ ቀን ሳያምረኝ ሁለት አመት ሞላሁ ጉዲ በኔ እንጀራ መውዴዲ ብዬ አሁን ምንም አይመሰለኝም ምናልባት ዴሞ ሰገባ ያምረኝንዴሁንጂ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
እኔም ያመኛል የዝህ አገር እጀራ ግን እበላለሁ አላሥችል ብሎኝ ነው እጀራ እወዳለሁ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 5 ай бұрын
​@@dohadoha8116😂😂😂የማይለመድ የለም እኔም 6አመቴ ግን አንዳንድ ጊዜ እየገዛሁ እበላለሁ 😂😂
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 5 ай бұрын
ጀሶ እደሁቀላል ሆድ ይነፋል በጣም
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
ትክክልነሺእህትስንበላዉያመናል አላህይጠብቀንብቻ
@emuselhedin4761
@emuselhedin4761 5 ай бұрын
ታድለህ ቁጭ ብለህ ጋባትጋ መጫወት ህ ማሻአላህ
@halimaali474
@halimaali474 5 ай бұрын
አባባ እንኳን ለቀየዎት አበቃዎ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው የሚያጫውቱን ወግና ታሪ ከእናንተ ከትልልቆቹ እንጂ የመኑ ወጣት የማያቀውን የያዛችሁ የጫወታ አዋቂ አባቶች አላህ ያብዛችሁ እድሜ ሰጥቶዎት ብዙ ወግ ያወሩናል ወሎ ገራገሩ አገሩን ሠላም ያድርግልን ዱዓ አድርጉ
@semiramohaned
@semiramohaned 5 ай бұрын
አይየ የሳቃቺን ምንጭ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት እኔ ቃል የለኚም ለመግለፅ ጀማል በአዱንያም በአሄራም ዋጋህን ይክፈልህ ያረብ 🤲🤲
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 5 ай бұрын
አበዬ መጣ የባለ ፎጣው አባት❤ ረጅም እድሜ ኧረ ርጉዝ ነኝ 100k ናፈቀኝ😢 ደምሩት ሸሩቱ ስወዳችሁ😢
@UmuEmane
@UmuEmane 5 ай бұрын
የኔ አባት በል አፊያ ወንዲም አላህ የስደስትህ አባትህን እዳሥደሠት እኔ በሂወቴ የሚቆጭነገር ቢኖ አባቴን ሳላስደሥተው ሞት ቀደመኝ 😭😭😭ኢላሂ አባቴን ጀነተርፈርዶስ ወፈቅልኝ 😭😭
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 5 ай бұрын
የኔ አባት ወሬቸዉ ቀልድና ቁምነገር የተሞላበት ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 5 ай бұрын
አባታችን አላህ ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት🎉
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 5 ай бұрын
😍😍😍😍👌❤❤❤እሰይ አባትኮ ኩራት ነው አባትኮ መከታ ነው አባትኮ ደስይላል አባግርማሞገስ ነው ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ ለሀጅና ለኡምራህ ይወፍቅልህ ❤👌👌😍😍😍አዝናኑን
@user-qj8zh8zg4j
@user-qj8zh8zg4j 5 ай бұрын
እባው ቅዝፍ ሲሉ የበላሁ መስሎኝ ምራቄን ዋጥ አረኩት😂😂😂😂🎉
@eveali6794
@eveali6794 2 күн бұрын
እኔም ❤❤❤😂😂😂😂😂
@berryberry2124
@berryberry2124 5 ай бұрын
እንደው እኝህ አባታችንን ብሰማ ብሰማ የማይጠገቡ ናቸው እንዴት እድለኛነህ ወንድሜ ጤናና እድሜ ይስጦት አባቴ
@abbushemelaku943
@abbushemelaku943 5 ай бұрын
አይዞት በልልኝ አባትህን ስወዳቸው !!!!
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy 5 ай бұрын
ቁርጥ አባቴን አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት የኔ አባት
@yeromyerom
@yeromyerom 5 ай бұрын
የምር ደስ የምትል ልጅ ነህ በነፃነት አባትህን እግዚአብሔር በልጆችህ ይክፈልህ ወንድም በጣም ደስ ስላልከኝ እምኮምተው አጣሁ. 7ክፍል አማረኛ መምህሬ ነው የምታስታውሰኝ ስወደው መካርወንድም ነበር መምህር ሳይሆን
@luchafana2988
@luchafana2988 5 ай бұрын
አባታችን ጤና ይስጦት ።
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
ክክክክክ እዳዋንከፍላሂደች ተገላታችአላለምየኔአባት ጀማል አባትህንብቻአይደለም ያዝናነህዉ እኛንምጨምርነዉ
@zertuhunaumer8139
@zertuhunaumer8139 5 ай бұрын
የኔ አባት ደስስትሉ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 5 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦትአባታችን እድለኛ ልጅ ነህ ተባረክ
@ayeshazwedu3755
@ayeshazwedu3755 5 ай бұрын
ያረቢ እኔም አባትና እናቴን እደዚህ ላዝናናቸዉ በሰላም አግኝቸ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 5 ай бұрын
አሜን አባታችን እርስዎም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@Guragewa5270
@Guragewa5270 5 ай бұрын
የኔ አባት ንግግራቸው ፈገግታቸው አዋቂነታቸው አጎቴ ነው የሚመስሉኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባቴ
@zahrayuesuf6430
@zahrayuesuf6430 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ያረብ
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f 5 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባቴን መሳይ ማሽ አላህ
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 5 ай бұрын
አባባ ጨዋታቸዉ አያልቅም ማሻ አላህ ረበና ሀጅና ኡምራ ለማድረግ ያብቃዎት ወንድሜ ጀማል አንተም ተባረክ
@user-fv3df8mx8q
@user-fv3df8mx8q 5 ай бұрын
በትክክል ነግርህናል የሠው አድናቂ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 5 ай бұрын
የኔአባት❤❤ሥወዳቸሁ❤❤
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 5 ай бұрын
የኔ አባት እንደው አይጠገቡም አላህ ያቆይልህ ወንድም ጀማል አባት ሳይ እሳሳላቸዋለሁ አባቴን ሳልጠግበው ፍቅሩን ሞተብኝ አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ አባቴ
@semiramohaned
@semiramohaned 5 ай бұрын
አብሺሪ የኔ እህት እኛም ወደዛው ነው ሁሉም በሰዓቱ ሆኖ ነው እንጂ 👍♥️
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 5 ай бұрын
@@semiramohaned ❣️🙏
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 5 ай бұрын
የኔ ውድ አባት ወላሂ አያቴን ቁርጥ አላህ ይራህመው 😢እና ሁሉም ነገሩ እንደሳቸው ነበር አላህ በጀነት ያኑርህ እርሰወንም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🥰
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 5 ай бұрын
የኔ ውድ አባት ስወደወት እኔም እምሳሳለት አባት አለኝ ከስደት መልስ በሰላም እዲያገናኝኝ ፀልዩክኝ ውዶቸ
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 5 ай бұрын
አባትህ ና የበቀደሙ አባት መለየት አልቻልኩም ከመመሳሰላቸው የተነሳ❤❤
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 5 ай бұрын
ላ አይመሳሰሉም አይዬ የእኔን አባት ነዉ እሚመስሉት❤
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 5 ай бұрын
እኝህ ናቸው አባቱ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 5 ай бұрын
@@senyamuhammed6094 አወን
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 2 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜ ጤና ይስጦት ላባትክ ያለክ ክብር አክብሮት ደስ ይላል እግዚአብሔር አባቶችን እናቶችን እድሜ ጤና ይስጥልን አባቴን እንዴት እደምወደው ብቸግለፅ ይከብደኛል አባቶችን ሳይ ደስ ይለኛል❤❤
@user-re8px6bu2w
@user-re8px6bu2w 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m 5 ай бұрын
አደኛ እድሜ ይስጣችሁ አባባ
@SmilingAstrolabe-xe1ng
@SmilingAstrolabe-xe1ng 5 ай бұрын
የኔ ወድ አባት እረጂም እድሜ ተመኝሁ ለአባቶች ያረብ❤❤❤❤❤❤
@user-kt1ok3cx1r
@user-kt1ok3cx1r 5 ай бұрын
የኔአባት አሏህ እድሜህን ያርዝመው አባቴንመሠለኝ ቀልዱ ሁለመናው የሚናፍቀኝቀን አባቴጋር እደዚህማውራትነው😢😢
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 5 ай бұрын
አሚን አሚን አባታችን እርሶም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጀም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እንደው አባትህን ደስ እንዳስባልካቸው አላህ ደስ ያስብልህ በጤና በእርዚክ ቤትህ በደስታ ይሞላ ጋሽ ጀማል ይህ ትልቅ መልክት ነው የተግባር ዳዕዋ ነው
@wagayetube7705
@wagayetube7705 5 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኚ ላይክ አርጉኚ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
ተወዳጁ አባታችን መጡ❤❤❤
@alemabera3458
@alemabera3458 5 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ማለታችሁ እንኳንም ሁሉን እንዲያዩ አረግህ ምንኛ ውስጥህን ደስ ይለው የአባትህን ፈገግታ ስታይ አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
አድስአበባ መልክ የለም ወደል ነው ደሴ ነው መልክ ያለው እና ታድያ ወሎ በቁንጅና ማን ያክለዋል😂❤❤❤❤❤❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
አይ ሌባማ ነፍ ነው ዘንጦ ለብሶ ነው የሚሰርቀው😂😂😂😂
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 5 ай бұрын
አወ ባለፈው ከደሴ ኮቦልቻ ስሂዲ ዝንጥ ብሎ ለብሶ ከጎኔ ቁጭ አለ ስልኬንና ቦርሳየን ጠበቅ አረኩ መኪና ውስጥ ከዛኮቦልቻ ጫፍ ወረደ መነሀሪያ ስንደርስ ከጎኔ ያለው ስልኩን ሲይ ለኪስ ወስዶታል ሌባኮ አይመስልም አለባበሱ
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 5 ай бұрын
ነቃ በል ብላኛለች ባለቤቴ ሲሉ አድ ገጠመኝ ትዝ አለኝ ያይዬ ቢጤ አሉ ወደከተማ ለመጀመሪያ ግዜ ሲሄድ አሉ ባለቤቱ በሉ እግድህ ልብ ግዙ ብላ ሸኘቻቸው አሉ ከዛ ከተማ ገብተው ልብ የት ነው እሚሸጠው ልብ ግዙ ብላኝ ነበር ባለቤቴ ሲሉ ዋሉ ይባላል የዱሮ ሰዎች
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 5 ай бұрын
እደትእደሣቅኩኝ ክክክክ😅
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ክክክክክ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ ፈገግ አረግሽኝ ከፍቶኝ ነበር
@user-zj8mo9zm9v
@user-zj8mo9zm9v 5 ай бұрын
የኔ ዉድ አባት አላህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ለአባቶቻችል ይስጣቸው ደስታቸው ይጋባል ጀማልም ብድሩን በልጅህ አግኘው
@alamgir481
@alamgir481 5 ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤
@user-xn1ny4qz1n
@user-xn1ny4qz1n 5 ай бұрын
አረአየሚሥጥርአወጡእድሜናጤናይሥጠወት❤❤❤❤
@absabs9609
@absabs9609 5 ай бұрын
የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ አይየ የአያቴን ወድም አጎቴን የመስለኛል
@newmobile227
@newmobile227 5 ай бұрын
የኔ አይጠገብ አባት ክክክክክክክክክ ቢጠምዱት ያርሳል አሉ
@cgf8399
@cgf8399 5 ай бұрын
አላህእድሜእናጤናይስጥህአባታችን. አላህሀገራችንንምስላምያጣልንያረብ ክክክክክክ የተረቱነገር ኧሯበሳቅ
@user-ys4nw1mt2i
@user-ys4nw1mt2i 5 ай бұрын
ሞት የለም ጅብ የለም😂😂😂 😂የአባ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ኑሩ❤❤❤
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 5 ай бұрын
የሴት ተደላቂ ሁና አረፈችዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MaryaMa-cy5ki
@MaryaMa-cy5ki 5 ай бұрын
ወላሂየኔምአባትአይያነዉእምንለዉአይሰደት
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 5 ай бұрын
አባቴዋ የቤቱ ባላባት አህሌንን❤❤❤❤❤
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf 5 ай бұрын
ወይ አባቴን መሳይ አዬ
@user-ld5ge3nz8u
@user-ld5ge3nz8u 5 ай бұрын
የኔ ቆጆ አባት አላህ ይጠብቅህ የምር ምጥ ልጅ አሣድገሀል
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n 5 ай бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን ልጆዎን ደግሞ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ደርሶ ለማየት ያብቃዎት! እግዚያብሄር ፈቅዶ አገራችን ከገባን ደሴ መተን እናይወታለን።
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 5 ай бұрын
የሴት ተደላቂ😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ።
@turyetoore6938
@turyetoore6938 5 ай бұрын
ክክክክ
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 5 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤ ምርጥ አባት
@user-zy1zl7fz9j
@user-zy1zl7fz9j 5 ай бұрын
እንኳን እንኳን ደህና እቀየወት ደረሱ እርሰወን ደስ ሲለወት እኛንም ደሰአለን ይህ መልካም ልጅ ብድሩ ይግባው
@halemayimam
@halemayimam 5 ай бұрын
አባባ አላህ ይጠዉል ኡምርክ ማሻአላህ ጦሰየ ታዲለህ እኔንም እዳተ አላህ ለሐገሬ አብቅቶኝ አባቴን እናቴን እደዚህ ፈታ እያረግኩ መካደም እመኛለሁ አላህ ወዶና ፈቅዶ ኢንሻአላህ በሰላም ካገናኘኝ ምኞቴነዉ 😂😂😂😂😂😂
@user-mq5tk6ks5i
@user-mq5tk6ks5i 5 ай бұрын
ምርጥአባት👍👍
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 5 ай бұрын
በቀረቀሀ እለጥጠዋለሁ አሉ ክክክክክክ እኔን ቆሞ ስልኬን በእጀ ሰጠሁት ሱብሀን አላህ ህልም መሰለኝ አባቴ አንች ድፈፍ ሲለኝ እራሴን አዞረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 5 ай бұрын
የኔ አባት ስወዳቸው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 5 ай бұрын
አባሣዴር እወሥድሀለሁ አሉ የእኔ ውብ አባት .
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
እንደ ጅባትን እደት አወቁት ሀገሬን ወላሂ ደነገጥኩኝ እንደ ጅባት ሜዳ ወለል ያለው ገላሽ ኩብል በገንዘቡ ድሀ በአይኑ በላሽ ይባላል ሲዘፈን❤❤❤❤❤❤❤❤አባየ ሀገሬን ስላወቁልኝ ደስስስስስስ አለኝ ወላሂ ጃማ ደጎሎ ❤❤❤❤❤
@user-pu1qb5eo6y
@user-pu1qb5eo6y 5 ай бұрын
የሚገርም አባት እዳተ ያለ አባት አለኝ አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
ኧረ እጠሰቀዋለሁ በቀርክሀ አሉ ደስ ሲሉ የኔ አባት❤❤😂😂😘 ያች ናት አሉ ገረማቸው አገላታት ተገላታች😂😂
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 ай бұрын
አይዬ እግዚአብሔር ልጅዎን ይባክልዎት ጨዋትዎ በእየ እለንበት በጣም እየጫዎቱን ነው እኔ በተለይ ከአሜሬካን ሆኜ እያየሁዎት ልክ እንደሚያቁኝ ነው የሚመስለኝ ለጀማል ደውዬንግሬዋለሁ በስልክ እርስውንም አንድ ቀን እንድማናግርዎት ተስፋ አለኝ ፈጣሬ ይጠብቅዎት!!
@eveali6794
@eveali6794 29 күн бұрын
የኔ ቀምጣላ ማሸአላ አተ ጀማል አታድረቃቸው
@Zebiba-lj9ih
@Zebiba-lj9ih 5 ай бұрын
አይየ መጡ
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 2 ай бұрын
አባቴን አስታወሱኝ ወይይይይይ የኔ አባት እድሜ ይስጣችሁ
@BigJ6765
@BigJ6765 5 ай бұрын
አባባ አዬ በወጣትነታቸው መልከ መልካም እንደነበሩ ያሥታውቃሉ ወንድምዬ የልጅነት ፎቷቸው ካለ እሥኪ አሣየን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 5 ай бұрын
.እረጂም እዲሜ❤ለአባቶች
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 5 ай бұрын
አይ ከእንደነዝህ መልካም አባቶች ተወልደን እኛው ላይ ሲደርስ ተዝረክርከን ቀረን ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ አባት አገር ቤት ስመጣ አዩታለው እግዚአብሔር ይፊቀድልኝ
@user-nh5wu4bg3o
@user-nh5wu4bg3o 5 ай бұрын
ያረብ ለስርተኞችም ፈረጃውን አቅርብላቸው 😢😢😢😢
@user-yr3wf8oq4n
@user-yr3wf8oq4n 5 ай бұрын
አሜን ያረብ😢
@NoorAhammad-ke9wk
@NoorAhammad-ke9wk Ай бұрын
ወላሂ አባትህን በጣምነው እምወዳቸው ❤
@cvhhggg3156
@cvhhggg3156 5 ай бұрын
ኮሜዲ ናቸዉ አባ አረጀም እድሜ
@user-wj6kp4me9l
@user-wj6kp4me9l 5 ай бұрын
ውይ የኔ አባት እንዴት ደሰ አንደሚሉ ወሎ ገራገሩ ዝም ብሎ አልተባለም ጤና ጀባ እድሜ ጀባ መቸ አሁሁን ፡፡
@ghghh3547
@ghghh3547 5 ай бұрын
ስለሌባዉ ሲያሰዉ ነዉ አሁንም ሁሉም በሰራዉ ወጀል ቢቀጣ ሀገር ሰላም ይሆን ነበር አባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@hololpc4033
@hololpc4033 5 ай бұрын
የኔ አባት በጣምነው የምወዳችህ ወላሂ አያቴን ይመስሉኛል አድም እኔም ቤተሰቦቸን ባስደስት እኔ ምልህ ጀማል ሀጂና ውምራ ቢወጡ ባላህ ወላሂ ባለው ነገር ተጉንህ ነን❤❤❤❤❤
@turyetoore6938
@turyetoore6938 5 ай бұрын
ወንድምየ አባትህን እንደዚህ ያላዩትን ማሳዬትህ ጀዛክላህ ይህ ማለት ወላጆች ይህ ብቻ በቂ አይደለም ለልጅ ብለው ለኛ ብለው እንደዚህ የሆኑት ልጅ ባይሉ ለራሳቼው ብቻ ቢሆን አይበሳቆሉም አንዳንዶች ከጓደኛ ጋር በዙ ወጭ ከምታወጡ ወላጆቹን ያልበሉት አብሏቼው አሳዮቼው
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
ሳሂ እሙየ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 5 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🤲🤲የአዲስ አበባ ሰው ቢጠምዱት ያርሳል 🤣🤣🤣🤦‍♀️በተለይ እዛ ፓርላማ የሚያጨበጭቡትን ብተመዱ አሪፍ ነበር 😂😂አባዬ እነወደወታለን ❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 5 ай бұрын
ገጣሚዉና አባትና አባባ ባድ ይቅረቡ የሚል ሁለት ኮሜዲ
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 5 ай бұрын
የኔ አባት 😂😂😂 አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ሳኩ መጨረሻም አስለቀሱኝ❤ አላህ ከፍ ከፍ ያርግህ ወንድም የተባረክ ልጅ በልጆችህ አግኘዉ።
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 5 ай бұрын
😂😂😂😂 የኔ አባት ሲያሰቁ ሞትየለ ጂብየለ አሉ አየጎድ ጎድ ቆጥሮ እደሚኖረ መች አወቁ
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 5 ай бұрын
😂😂😂😂እረወይኔ በሳቅ ገደሉኝ የኔ አባ ጎረማጂ ጎረማጂናቸው ቢጠምዷቸው ያረሳሉ አሉ 😂😂😂😂 አድሰአበባ ሞትየለ ሌባ የለ አሉ መች አወቁት የጎድ መጠራቀሚያ መሆኑን
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 738 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 775 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,1 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30