No video

ያማል ነብስ ይማር በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስ በዕንባ ያራጨው ወንጀል

  Рет қаралды 191,151

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Күн бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ያማል ነብስ ይማር በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈፀመው ህዝቡንና ፖሊስ በዕንባ ያራጨው ወንጀል
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 592
@Yeshi987
@Yeshi987 2 ай бұрын
የኔ ጌታ አፅናኝ መላክ ይላክልክ ይብላኝላችሁ የዚህን ልጅ ህይወት ያጨለማችሁ ህይወታችሁ ይጨልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofyasofya-qz5lf
@sofyasofya-qz5lf 2 ай бұрын
💔😭ጀሀነም ውስጥ ይወረወራሉ ኢንሻአላህ 🤲🤲💔😭😭😭😭
@MifMif-y7d
@MifMif-y7d Ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናናህ ወድሜ 😭😭😭😭😭😭
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
ከልብ እውነተኛ የትዳር አጋር ማለት ይህ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር ያፀናው ያማል
@freweynidesta
@freweynidesta 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-tp4oz4ve6z
@user-tp4oz4ve6z 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼☝🏼
@emayeazeb4365
@emayeazeb4365 2 ай бұрын
❤❤❤ በጣነም ያሳዘናል። ወይ ወንድሜ ? 11:20 ፅናቱን እግዚአብሔር ያፅናህ ውይ አረመኔዎች እናንተን ማሠርሳይሆን ቆራርጠዉ መግደል ያስፈልጋል አረ የ ጥንትዋ ኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቾሁ።
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
​@@emayeazeb4365መክፈት አልነበረበትም በሩን ይስበሩ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነበረበትም
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b Ай бұрын
በጣም😢😢😢እውነትእንደትእንዳሳዘነኝ ፍጣሪያፀናህ😢😢
@fanayewoldkidan4067
@fanayewoldkidan4067 2 ай бұрын
ሠርቆ የተያዘን ሌባ ማሠር ሣይሆን እጁን እና እግሩን ቆርጦ መልቀቅ ነው ለሌላው መቀጣጫ እንዲሆን ይህንን በተግባር አንድ ሌባ ላይ ቢደረግ ሌባ የሚባል ይጠፋ ነበር ተይዘው እሥር ቤት ይገባሉ በጉቦ ወዲያው ወተው ወደሌብነታቸው ይገባሉ በጣም ያሣዝናል ነፍሥሽን በገነት ያኑረው እህቴ😢😢😢
@Abeba1985
@Abeba1985 2 ай бұрын
በትክክል
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 2 ай бұрын
ነበር ሚረዳ ቢገኝ😢
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 2 ай бұрын
ይህ ሀግማ በአፄ ምኒልክ ግዜ ቀረ ዉዴ ሰዉ ዉድ በነበረበት ጊዜ 😢እንደዉ ባለቅስም አልወጣልሽ አለኝ💔
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 2 ай бұрын
😢የሰረቀውንብርጉቦከፍሎ ይወጣልሰረቃይገባልመልሶ😢
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 2 ай бұрын
ነብስ ይማር የገደለ ይገደል በቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 2 ай бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ መንግስት ተብዬ ገንዘብ የሚያገኝበትን መንገድ እንጂ እንቅልፍ አጥቶ ህግ የሚያወጣው ለሠው ህይወትማ ጉዳዩ አደለም እሱ ብቻ በስልጣኑ አይምጡበት ?
@countrystayletub
@countrystayletub 2 ай бұрын
ለምንድነው ፊታቸውን ማታሳዪት ነገ ሲወጡ ሌላ ሰው እንዲጎዱ?
@user-sn7li5hn9v
@user-sn7li5hn9v 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እውነት
@alembekele3253
@alembekele3253 2 ай бұрын
እኔ ሰው ግድሎ በ 3 ውር የተፈታ እቃለሁ በ ገንዘብ ሀይል ግን ሳስ በው ለፓሊሶቹም ገንዘብ እየሰጡ ፊታችንን አታሳዩ ብለውም ይሆናል ምክንያቱም 100% የተወነጀለና የተፈረደበት ሰው ፊትን እለማሳየት ለወንጀሉ እንደመተባበር ያስመላል ወዳጄ ገንዘብ የማይሰራው የለም በተለይ የኛ አገር
@SEP2922
@SEP2922 2 ай бұрын
ኦሮሞዎች ባለጊዜ ስለሆኑ ነዉ! አንድ ወርም አይታሰሩም!!!!
@cosmicwonder5890
@cosmicwonder5890 2 ай бұрын
sewoch ebakachu betachun keftachu sew lemerdat atasebu yelehe guadega techegra senatat ebet letwesene ken askmetnat tewat leselot bhedkubet lejem sera heda betun berbera wereken sheta Egzisbher keshetechebet astefalege momy eyalech terenkeku sew atemenu Egziabher tebkon enjy merze tablsn neber sanakew
@meskiyeneyee3810
@meskiyeneyee3810 2 ай бұрын
Eko
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
ሚስኪን ልብ ተሰበር😢😢😢እግዚአብሔር መፅናናት ያድልህ😢😢😢ነብስ ይማራ😢😢ገዳይ ቀን አይውጠላችሁ አፈረ ብሉ😢😢😢❤❤
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 2 ай бұрын
የእኔ ወድም እግዚአብሔር ያጽናህ ድንግል ማርያም ልጄ ወዳጄ ትበልህ ታጽናናህ አይዞህ አንተን መከራ ጭንቀት ውስጥ ገባህ እንጂ እሷስ ከልጇ ጋር በአባቷ እቅፍ ከቅዱሳን ጻድቃን ጋር ህብርት ጋር ቀደሰታ እየኖርች ነው አንተ ግን እግዚአብሔር ያጽናህ አይዞህ ተጽናና ሁላችንም ተራችን ጠብቀን እንሔዳለን ወደሷው የቀን ጉዳይ እንጅ ሁላችንም በየተራ እንሔዳለን ወደ አባታችን ወደ እርስታችን ወደሀገራችን እናም አይዞህ በእግዚአብሔር ቃል ተጽናና መርማራዎችም ሌቦች ናቹሁ ለምን ነው ፊታቸውን የምትሸፍኗቸው ለምን ነው በአደባባይ የታዋርዷቸው ለምን ለምን 😭😭🇨🇬 አይ አይ አንች የጥበበኞች የጀግኖች የፍርድ አዋቂዎች ሀገር እንዳልነበርሽ ዛሬ የማንም ዱርየ መጠራቀሚያ ሆንሽ ፀጋሽ ሁሉ ተገፈፍ አይ እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያሰብሽ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 2 ай бұрын
ይገደሉ ባደባባይ. ፍትህ የለ. አይ. ሳኡድ ቢሆን እስካሁን አገቱን በጥሶ ይጥለው ነበር የፍትህ ሀገር ሳኡዲ ❤
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 2 ай бұрын
Tikikil.yefitih.hager.indeneberech.ethopiam.1965.befit.indezihu.yegedele.yigedel.neber.beteleyi.lemesirek.bilo.yegedel.badebabayinewu.megedel.yalebetim.yedeferem.indezawu.bidereg.melkam.neber.saudi.ko.yedeferem.yiseyefal.etihopian.hono.ihen.man.yidegifal.hulum.lebanewu.beteleyi.tinish.siltan.yalewu.bezach.siltan.temorkuzo.wonjel.mesirat.inam.wonjeleniyan.gubo.iyewosede.madan.yihenewu.yageresewu.sirawu.yihe.hulu.imihonewu.lijochachinin.yalehayimanotawi.minged.sileminasadigachewu.newu.hulum.sewu.lijochun.hayimanotun.bemigeba.asitemiro.biyasadig.yihe.hulu.yelem.
@masaretmas2402
@masaretmas2402 2 ай бұрын
unte newu eza kelde yelme
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
😢😢😢 አላህ ፀናቱን ይሥጣችሁ ያረብ ዟሊሞችንን አሳማሚ ቅጣት ያውረድባቸው ያአላህ ከዱንያ ሙሢባ ከአሂራ ቅጣት ከጅሀነብ እሣት ነጃ በለን
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 2 ай бұрын
እባካችሁ ይችን ሚስኪን የገደሉት አረመኔ ይገደሉ😢😢
@AbaianashTola
@AbaianashTola 21 күн бұрын
2:13 😢
@AbaianashTola
@AbaianashTola 21 күн бұрын
0:54 😅 🎉
@AbaianashTola
@AbaianashTola 21 күн бұрын
😅😮
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 ай бұрын
በሰዉ ሀገር ለፍታ ለፍታ በጣም ያሳዝናል የዘላለም አምላክ እና አባቴ ከጨካኞች እጅ አንተ ጠብቀን ባለቤቱዋን አምላክ እና አባቴ ያጽናናህ ህይወት ይቀጥላል
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 2 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናህ ይብቃህ ከዚህ በኋላ እኛ ወደሷ እንጂ እሷ ወደኛ አትመጣም እባክህ በቃህ ጠላቶችህ ተይዘውልሃል ይብቃህ ፀልይ ፈጣሪን ለምነው
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 2 ай бұрын
Kezerefu Aybekam Behiwot Lemen Yemetalu Fetari Hiy Adnen Fetari Yatsnachehu❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@ter2065
@ter2065 2 ай бұрын
እኔ እምለዉ ለምንድን ነዉ የወጀለኛ ፊት የሚደበቀዉ 💔💔💔💔 ዋዋዋዋዋ ዋለራሴ
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s 2 ай бұрын
ወላሂበጣምበጣምበጣምያማል።ሱባሀንአላህ።ወይኔየኔከርታታ።ስታሳዝንሱባሀንአላህ።።ወላሂየሞትፍርድነውየሚገባቸው።መገደልአለባቸው።ሀዘኑመቸምመቸምአይወጣ።አላህፅናቱንይስጣችሁ።
@user-gi8wg9zt8z
@user-gi8wg9zt8z 2 ай бұрын
ለምድነው ፊታቸውን የምትሸፍኑት ፖሊሶች ልክ አይደላችሁም
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 2 ай бұрын
እኔ የሚመስልኝ. እነዚ. ልቦች አይመስሉኝም ሁኔተው ለመሰየት የመስልኛል
@selamgirma2828
@selamgirma2828 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ አይዞህ
@user-ud2ep9qb8r
@user-ud2ep9qb8r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ልብ ይሰብራል ፊታቸው ለምን ትሸፍናላችሁ ሰው ይያቸው እንጂ ወንጀለኞችን
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 2 ай бұрын
አላህ ይላችሁ ሱብሀናለህ የሰውን ልብ በዝህ ጥግ መስበር ያማል
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 2 ай бұрын
ኸረ ውይይይ ይኼ ሰው እንዴት እንደሚያሳዝን እውነተኛ ፍቅር እውነተኛ የትዳር አጋር አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል
@TgMamo-ep5wl
@TgMamo-ep5wl 25 күн бұрын
አይዞህወንድሜ ፈጣሪ ያፅናህ
@rahelayana1264
@rahelayana1264 2 ай бұрын
እግዚሐብሔር ያፅናህ
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Ай бұрын
እዝጌቤር ያፅናህ አባየ🎉🎉🎉በጣምያሳዝናን🎉🎉ኡፍ እባካችሁ የወንጀለኛን ፊት አሸፍኑ ነፍሶን ባፀደገነት ያኑረው🎉🎉🎉አብይ አህመዲ አዲ ይፍረዲብህ አተን የወለደይ እናት ምአፀኖ አይባረክ አተ ከመጣህ ወዲ
@salem4086
@salem4086 2 ай бұрын
ወንድሜን አይዞህ ጌታ ያበርታህክ አይዞ ህ ያማል እንድ አይነት ጉድ ሆኖ አይታወቅም ሀገራችን ወደት እያመራ ነዉ
@MillionDamene
@MillionDamene 2 ай бұрын
ጌታ ያፅናናህ
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዛብሔር ነፍሷን ይማረው
@frehiwetbelete9666
@frehiwetbelete9666 2 ай бұрын
ወንድም አለምዬ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ😢😢😢
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 2 ай бұрын
ሁላችንም ቆስለናል አፈናና ግድያ በቀላል ነገር መታየት የለበትም
@merontesfaw2633
@merontesfaw2633 2 ай бұрын
ውንድም አለም እግዛብሔራ ያፅናህ😊😊😊
@shsfvv37
@shsfvv37 2 ай бұрын
እግዛብሔር ያፅናህ አገራችን ላይ በህወት መኖር ከባድ ነዉ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
ወድማች:እባክህ:ተረጋጋ:የሆውነገር:መመለስአትችልም:እሷምነብሷንይማር
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል በውነት እዬ ውሉ ደሞ የእጉ መላላት ነው ወንጀል እንዲስፋፋ ያደረገው እስቲ በነዚ እንኳን ከባድ እርምጃ ወስዳቹ ለሌላው ትምህርት እንዲወን አድርጉ መያዝ ብቻ ምንም ዋጋ የለውም
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 2 ай бұрын
ዉየ በጣም ያሳዝናል ፈጣረ የበርታችሁ ምን አይነት ዘመነ ደረስነ 💔
@user-cg7wn8ir5c
@user-cg7wn8ir5c 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ሳባር 💔💔💔😭😭😭😭
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 ай бұрын
እግዛቤር ያፅናችሁ ነብሳን ይማር 😢😢😢😢😢😢
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 2 ай бұрын
እግዚአብሄር፣ፅናቱን፣ይስጥህ፣ተፅናና፣እባክህ፣የእስዋን፣ገዳዮችመከታተል፣ነውማስቀጣት፣ያለብህ፣በተረፈ፣ግን፣በሽታ፣ከማፍራት፣ሌላ፣ለውጥ፣አይመጣም፣ስለዚ፣መረጋጋት፣ያስፈልጋል፣
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር...የኔ አባት ኡፍፍ እንደዉ ምን ቃል ያፅናናሃል እግዚአብሔር ያፅናህ😢
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 2 ай бұрын
ይግደል ብግደል ይስረቅ እጃቸው ብቅረጥ በ ኢትዮጵያ ወስጥ ሰላም ይምጣል 😭
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
እፍፍፍፍ ምን አለ ምንም ነገር ወስደው ነፍስ ባይነጥቁ😢😢😢😢
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ዘመን አቤት ትዉልድ አቤት ጭካኔ 😢😢😢😢😢አይ የኛ ነገር በስቱ እንሰቃይ 😢😢😢😢😢😢ፈጣሪጥናቱ ይስጥህ እስዋም ነፍስዋ ይማር 😢😢😢😢😢
@bezialiye5085
@bezialiye5085 2 ай бұрын
እመብርሀን ፅናቱን ይስጥህ ገዳዮቹ ፍርዱን ፈጣሪ በቅርቡ ይስጣችሁ
@user-fx7wp2mb7f
@user-fx7wp2mb7f 2 ай бұрын
መኖር ፈራን😢😢😢 ፍትህህህህህ😢😢😢😊
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 2 ай бұрын
ያማልልልል አላህ ይይላችሁ አርመኔ ጨካኝ ፅናቱን ይሥጥህ ባለቤቶ ቤተሠቡ የኔ ቢጤ በአርብ ሀገር ተከራታ አየ የኛ መጨርሻ
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት እጅግ በጣም ያማል እግዚአብሔር ነው የፈቀደውን ያደረገው ወንድሜ ተጽናና ዳግም አትመለስም እኛ ነን ወደሷ የምንሄደው ስለዚህ እራስህን አረጋጋ ወንድሜ። እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል ዋጋቸውንም በምድርም በሰማይም ያገኙታል።እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j Ай бұрын
ያምል አይ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢ፅናቱን ይስጥህ ወንድማችን እህህህህህህህህ
@alembekele3253
@alembekele3253 2 ай бұрын
መልካቸውን ካላሳያችሁ ምን ጥቅም አለው ያው ተመልሰው ይፈታሉ ግን ፖሊሶቹን አደንቃለሁ
@Bayush-vi3yp
@Bayush-vi3yp 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድማችን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰አይ ብርር 😭😭😭😭😭የሳው ሂዎት ማብላት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️የኔ እናት እግዚአብሔር የዳምሽ ዋጋ ይካፍልሽ 😭😭😭😭ዋንድሜ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥክ ዬ አዲስ አበባ ፖሊሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰እወዳቾዋለው እህቴ የኔ ከርታታ የስግዳት ዋጋ ከፋይ አፈሩን ያቃልልሽ መደናሌም 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰ኔብስሽ ባ ደጋጎች ቁዱሳን ጎን ያኑሪሽ 🤲🤲🤲🤲 ባ ሳዎቺ ገንዛብ እና ባ ሳዎቺ ነብስ የምቻወታችሁ ክፎች ሆይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@HemenAshenafi
@HemenAshenafi 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናህ
@muluatsede2422
@muluatsede2422 24 күн бұрын
ወንድሜ 😭😭😭😭አሞኛል ባጣም አግዚአብሔር ይባርታክ 😭😭ኡዑዑፍፍፍ
@kedijahussin
@kedijahussin 2 ай бұрын
የገደለ ቢገደል ምን ነበር ለምን ህጉ ለምን አይሠራም እነዚህ ላይ💔😭😭
@MeskiMeski-x2k
@MeskiMeski-x2k Ай бұрын
ጌታ ያፀናናህ
@senbetebante1368
@senbetebante1368 2 ай бұрын
ፀበል ተጠመቅ እባክህ።በሀዘን ተሠስሎ የገባ መንፈስ እጅግ በጣም ከባድ ነው።አይዞህ እስዋ ወደ ማንቀርበት ወደፈጣሪዋ ወደ አባትዋ ነው የሔደች።አንተ ግን ብትጠመቅ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ይሰጥሀል፡ትፅናናለህ ወንድሜ አይዞህ በርታ።መድሀኒአለም ተሎ እንድትርሳት ይርዳህ።ሀዘንን የደረሰበት ያውቀዋል።እንዳንተ የሚያሳዝኑ ብዙ ሀዘን የደረሰባቸው ሰዎች አሉ።ህይወት ይቀጥላል ፀልይ እንድትረሳት።ካልሆነ በጣም ትጎዳለህ!?
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 መገደል አለባቸዉ እባካችሁ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድም መፅናናቱን ይስጥህ ። እንደ አረቦቹ የገደለ ይገደል የሚል ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር ? ለሠው ነፍስ ጉዳዩ ያልሆነ መንግስት ቁጭ ብሎ ብቻ ገንዘብ የሚያገኝበትን ህግ ያውጣ ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
መቼ ይሆናል?አሁን በአንድ ምክንያት ይለቋቸዋል። እነዚህ ወንበዴዎች ልማደኛ ናቸው በፊት ቢቀጡ ኖሮ ይህ አይደርስም ነበር።
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 2 ай бұрын
አየ እህቴ ስርቀው ሲታስሩ የጂ ሙያ ቀፈታቸውን አሳብጠው ይወጣሉ ከዛ ይሄንን ያየ ሌላ ስው ወደ ስርቆት ይገባሉ መታስር ለነሱ ደስታቸው ነው የሳውዲን ህግ እማ ኢትዩ ቢጀመር ሁሉም ተስትሮ ስርቶ የበሉ ነበር
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 ай бұрын
በእዉነቱ ልብ የሚያቆስል ታሪክ ነዉ
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ ጥንቃቄ እናርግ ከደረሰ በኋላ ግን መታገል አያስፈለግም
@Fikirte-nh2lr
@Fikirte-nh2lr Ай бұрын
በጣም ከባድ ሀዘን ነዉ ወንድሜ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ምን ጥቅም አለዉ ቢያዙ ህጉ እንደሆነ አያረካም ተፈርዶባቸዉ ተቀልበዉ ይወጣሉ ሌላ ወንጀል ይሰራሉ እነዚህን ጨካኝ አረመኔዎች አደባባይ ላይ መቆራረጥ ነዉ
@user-jm1es5il9m
@user-jm1es5il9m Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ አውቀህ መተው የተነካ ሰው የደረሰበት ነው የሚያውቀው የእግር እሳትነው
@rqshkl8385
@rqshkl8385 2 ай бұрын
በጣም ያስዝናል አግርችን አንድዝህ አስተአፍ ውንጅል አግዚአብሔር ለብንችው ያምልስልችው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tgtg3001
@tgtg3001 2 ай бұрын
የኔ አባትትት አጽናኝ መፈስቅዱስን አምላክ ይላክልሕሕ እሕሕሕሕሕ ማይደርቅ ቁስልልል😭😭😭
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 2 ай бұрын
አምላክ ፅናቱን ይሰጥህ በጣም ከባድነው ያበርተታህ
@warkwark6096
@warkwark6096 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ ነብስ ይማር😥
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭የኔ እናት ውይ አያድርሥ ጌታ ብርታቱን ይሥጥሕ ወይ እናት ሐገሬ
@martamarta7129
@martamarta7129 2 ай бұрын
አዞሕ ወንድሜ ፈጣሬ መፅናናት ይስጥህ
@user-ex5vv3og9u
@user-ex5vv3og9u Ай бұрын
ሥላሤ ያፅናህ እሧንም ነፍሥ ይማር
@bezz6223
@bezz6223 2 ай бұрын
ጀግና ነው ይሄን ወንጀል የያዘ ግን እንደድሮ የገደለ መገደል ቢሆና የሰረቀ ደግሞ እጁን ወይም እግሩን ቢቆረጥ የሌባ ምልክት ይሆናል ተሳቆም በህብረተሰቡ መሀል ተሰብሮ ይገኛል አሁን ግን ነገ ይወጣል ያጋለጠውንም የጠቆመውንም ይበቀላሉ ስለዚህ ህግ ይጥበቅልን
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 2 ай бұрын
ልብይነካልእመብርሀንጥንካሬትሰጥህወድሜያማልልልልልል
@user-yv9wo7fm6z
@user-yv9wo7fm6z 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወንድሜ አይዘክ አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር ይፈርደል ግዜን ጠብቆት ነው እጅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tq3eb9cz4m
@user-tq3eb9cz4m 2 ай бұрын
Yamal betam azenku 😢😢 Nefs ymar satarfi.yene kertata😢😢
@Fatuma-eg8sg
@Fatuma-eg8sg 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ. ወደ አላህ ጥናቱን ይስጥህ በጣም ልብ ይሠብራል በአረብ አገርልፍታ በማሬፌዋ ወይእዱኔያ ወይኔ እደት አሣዘከኝ ሙሉቤትሠቦቿ መጥናናቱን ይስጣችሁ ፌልፖሊሶች ብርቱ እደኔ ግን በቁማችዉነበር በነዳጂ ማቃጠል
@user-im7bf2hy6f
@user-im7bf2hy6f 6 күн бұрын
Subaaana.alaaaaahaaa Subaaana.alaaaaahaaa Subaaana.alaaaaahaaa
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 ай бұрын
የበሰበሰች ህግ መቆጣጠር ያቃዘጣት ሀገር😔የሰው ነፍስ የረከሰባት😢😢😢
@ruthkas9268
@ruthkas9268 2 ай бұрын
የሚያስፈራ ሀገር 😢ምናለ የወሰዱትን ወስደው ቢሄድ እርጉዝ ሴት እንዴት ይገደላልአንድ አመት ይታሰራሉ ይፈታሉ😢😢😢😢እግዚህአብሄር ያፃናህ ወንድሜ😢😢
@ZinaZinaa-u6v
@ZinaZinaa-u6v 2 күн бұрын
የኔናት በጣምያሳዝናት😢😢😢😢😢አይዞህወዲሜ
@Kaki7423
@Kaki7423 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢
@astertadesse6569
@astertadesse6569 2 ай бұрын
Bravo Bravo Ethiopia Police
@saeedaldhahri3997
@saeedaldhahri3997 2 ай бұрын
አይዞህ የነገታ እግዚአብሔር ያጥናህ እባክህ እራስህን አረጋጋ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 ай бұрын
ነብስ ይማር 💔💔😭😭😭🇪🇷
@eyerus954
@eyerus954 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እግዛብሄር ያጽናህ ምንም አልልም እሶንም ነፍስ ይማር እነሱ ግን መገደ ካልሆነ ነገም ይደገማል
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
የኔወድም መግት የለን 😢😢😢የሠረቀ እጁን ቢቆረጥ የገደለ ቢገደል 😅😅😅አይዘድሮ 😅😅አላህ ያፅናህ
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d 2 ай бұрын
Betasaboch Egziabher ytsananana chihu.
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 2 ай бұрын
ውይ የኔ ውድ ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናህ😭😭😭😭😭😭
@SimegnMossu
@SimegnMossu 2 ай бұрын
መፃናናተን የስጥህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@yordanostesfaye2037
@yordanostesfaye2037 2 ай бұрын
እባክህ ተጽናና እግዚአብሔር ያጽናናህ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ቢያዙ ይለቀቁና እንደገና ሌላ ችግር ይፈጥራሉ ለነዚህ ወንበዴዎች የማያዳግም እርምጃ ፖሊስ ቢወስድ ደስ ይለኛል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 ай бұрын
😔😔ምን ይባላል ለ እዝህ ስው አምላክ ያጽናክ 😭😭🤲🏿🤲🏿ግን ለ ሚስትክም ስትል አገባ ውለድ ለ እሳ ስትl❤😭😭
@zuzu7018
@zuzu7018 2 ай бұрын
እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጠህ።
@fentaye9663
@fentaye9663 2 ай бұрын
በጣም ነዉ ልብ እምነከዉ 😭😭😭😭
@YirgaAntenehFenta
@YirgaAntenehFenta 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር የፅናህ ሂዎትህን አስተካክል አትጎሳቆል እሷንም አታስወቅሳት ፈጠረ ወሰደ በቃ የሰውልጆች ሂዎት ጥቂት ነች እንደፈጣሪ ፈቃድ።
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ነጌ ይወጣል እድሜ ለብልፅግና ይብላኝ ለሞተው😢😢😢😢
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader 2 ай бұрын
አይ፡ኢቲዮጲያ፡በስቱ፡ይቀጣየአላህኽ፡እዝነት፡ዩረዳላቹ
@Minas15592
@Minas15592 2 ай бұрын
ወንድሜ እነዚህን ሰው በላ ልቀማቸው ሁሉንም ግደላቸው የዛኔ ትጽናናለህ በደንብ do it my brother!!!
@user-yv9wo7fm6z
@user-yv9wo7fm6z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይይይይይ በአነፍሰ ጡር_???ፍርድ ጌተ ሆይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bk7xz1uy1d
@user-bk7xz1uy1d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 2 ай бұрын
Very sad😢it hurts, rest in peace
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 ай бұрын
Abet geta Hoye minale nabswane betwulate😢😢😢
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 2 ай бұрын
የነ እናት ሁፍ ነብስሽን በገነት ያኑርሽ
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 2 ай бұрын
እግዚአብሒርየአበራታህ
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 15 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН