#ያሳፍራል_የሚኒሊክ_ሐዉልት_ይፍረስ

  Рет қаралды 115,255

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

9 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 518
@NEGASHMEDIA
@NEGASHMEDIA 9 ай бұрын
በማርያም ለሌሎች እንዲዳረስ ሼር ሼር እያደረጋችሁ ተመልከቱ። ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አደራ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን
@breyhabeshawit8280
@breyhabeshawit8280 9 ай бұрын
እሺ ❤❤❤
@plusacademyethiopianeducat7450
@plusacademyethiopianeducat7450 9 ай бұрын
40 ምናምን ደቂቃ ተቀምጠህ አሉባልታ እና ሀሜት ስትቀባጥር ቆይተህ የድንግል ማርያምን ስም እየጠራህ ለግል ጥቅምህ ሰብስክራይበር ትለምናለህ እንዴ? ውንጌል የሰበክ መሰለህ? ስለ ዩኒቨርሲቲ ለምታወሩት ደግሞ አሞህ ሮጠህ ምትሄደው ከዩኒቨርሲቲ የተማረ ዶክተር ጋር ነው። ባንክ ብትሄድ ከዛው የተመረቀ ሰራተኛ ነው ሚያስተናግድህ፣ ዛሬ ብዙ ነገር ቀሎልህ ገንዘብህን በ ሞባይል ባኒንግ በቀላሉ ትጠቀማለህ እሱንም የሰራልህ ከዩኒቨርሲቱ ተመርቆ የወጣ ነው እንጂ አንድ ወንበር ላይ ተቀምጦ ሲለፈልፍ የኖረ አይደለም። ስለዚህ የዩኒቨርሲቲን መጥፎ ጎን እያወራቹ ድንቁርናን አታበረታቱ። ዩኒቨርሲቲ የገባ ይድናል ወይ ላሉት ደግሞ ቤቱ የተቀመጠስ ይድናል ወይ በሏቸው። 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣለት ምንም ማለት አይደለም እንደውም የማንያዘዋል ምክር በጣም ጥሩ ነው። እና እባካችሁ ወሬኞች እና ተቺዎች ብቻ እየሆንን ሀይማኖታችንን አናሰድብ። አንድ ካህን አጠፋ ብለህ በአደባባይ ታዋርዳለህ ለመሆኑ የሴምን ታሪክ አላነበብክ ይሆን ከመናፍቃን በምን ተሻልን ታድያ!!! ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላካችን ለሁላችንም መልካም ልቦናን ማስተዋልን እንዲሁም መንፈሳዊነትን ያብዛልን።
@user-ph4zt7vw3u
@user-ph4zt7vw3u 9 ай бұрын
እሽ
@kidistn.2203
@kidistn.2203 9 ай бұрын
You should respect human being by his feature.
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 9 ай бұрын
አረ ግዴታችን ነው
@zedzed1137
@zedzed1137 9 ай бұрын
የእውነት ድንቅ ሠው ነህ በርታልን የሀገርና የሀይማኖት ተቆርቋሪ
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 5 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሄር ድረስላቸው::ምንይሻላል----
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 9 ай бұрын
በእውነት ሁሌም እከታተላለሁ አንተን ሚዛናዊ ሁነህ ስለምትናገር አከብርሀለሁ ክበርልኝ ከፍ ከፍ ያደረካት እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ታኑርልኝ
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 9 ай бұрын
ነጋሽዬ በርታልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ካትጋ ይሁን 💚💛❤️ 🙏
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 9 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ ሆይ ይቅር በለን በቃ በለን ወጎኖቼ ወዴት እየሄድን ነው ምን አይነት ድፍረት ነው ይቅር ይበላቹህ ያሰጠላሉ ይፍረድባቹህ አይቀርምም ሩቅ አይደለም ባሌጌ ሁሉ
@sebleabera4939
@sebleabera4939 9 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን
@seblegirma7572
@seblegirma7572 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ የሚሰሩትን አያውቁምና ልቦና ስጣቸው
@user-tl6pb1lb5y
@user-tl6pb1lb5y 9 ай бұрын
የተከበረችውን ቤተክርስትያናችንን እንዲህ እያስናቀ እና እያስደፈረን ያለዉ በዋናነት መንግስት ነው:: ሲቀጥል የህግ የበላይነት አለመከበር ሲሆን እኛም የተዋህዶ ልጆች ተጠያቂዎች ነን የሆነ መልፈስፈሰ የመሰለ ነገር አለ እና ልንፀናና ልንጋፈጥ ይገባናል:: እርሱ በቸርነቱ ይጎብኘን ::አሜን!!!
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 9 ай бұрын
የመለከትንና የእንቢልታን፥ የመሰንቆንና የክራርን፥ የበገናንና የዋሽንትን፥ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ፥ ተደፍታችሁ ንጉሡ ናቡከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል እንድትሰግዱ ታዝዛችኋል። ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 3:5 በዚህ ምዕራፍ ላይ እንደምንመለከተው መለከት፤ እንቢልታ፥ መሰንቆ፤ ክራር ፤በገናንና ፤ዋሽንት በሙሉ ልክ እንደማንኛውም የሙዚቃ መሳሪያ በጥንት ጊዜ የሚኖሩ ሰዋች የሚዘፍኑባቸው ለሌሎች አማልክትም የሚሰግዱዳብቸው መሳሪያዋች መሆናቸውን ነው ፣ እስራኤልም እ/ርን ሲያገለገሉትም እነዚህን መሳሪያዋች ይጠቀሙ ነበር ፣ መዝሙርን መዘመር በበገናል በክራር፤ መሰንቆ ሊሆን ይችላል ወይም ፒያኖ ኪቦርድ ተጠቅመንም እንዘምር ይሆናል ፣ እ/ር የሚያየው አምልኮውን ለማን እያቀረብን መሆናችንን ነው ፣ አይህ በበገናም ይዘፈናል በክራሩም ይጨፈርበታል ከክርስቶስ ሌላን አምላክ ስናመሰግን ልክ ናቡከደነፆር ህዝቡን እንዳዘዛቸው ሁሉ እኛም እንዲሁ ለ ባዕድ አማልክት እየሰገድን ነው፣፡ ማርያምንም ሚካዔልንም ፤ ገብርዔልንም በዚህ መልኩ ማመስገን መዝፈን ነው፣ ጣኦት አምልኮ ነው ፣፣
@user-vt7px1xm4c
@user-vt7px1xm4c 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ሥራህን ይባረፕከጰ ከክፉ ይጠብቅህ አንተ ንፁተህ ኢጵዮጵዊ ነህ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 9 ай бұрын
Amen❤❤❤
@user-qe2ep3hb7q
@user-qe2ep3hb7q 9 ай бұрын
የአባታች የአቡነ ኤልያስ አገላለጥ ማራኪ ነው ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ ከአ/ምንጭ ከመምበረ አቡነ ኤልያስ ።ነጋሽ በለ ሩዕቱ አንደበት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ተወዳጅ የተዋህዶ በረከት ነህህህህህ🕍🕍🕍⛪️⛪️💒💒❤❤❤❤🤲🤲🤲
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 9 ай бұрын
አቤቱ የመጨረሻው ትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን! ክፉዎችን አስታግስልን፣ ተሳስቶ ከሚያሳስት እርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ጠብቀን፤ አሜን፣ አሜን፣ አሜን!
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 9 ай бұрын
በርታልን ወድማችን 😍😍
@HalaNogosh
@HalaNogosh 9 ай бұрын
ምድረ ያመችሣ ልጆች የዳቢሎሥ የግብር ልጆች አግዚአብሔር ይገሥፅችሁ በዉነት መጥፋቸሁ ደርሣል ያገር ታሬክ የማታክ ደቆሮች እፍፍፍፍ ወድም ነጋሺ ተባረክልኝ
@BELETCH
@BELETCH 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን
@firewoingebrehailu2695
@firewoingebrehailu2695 9 ай бұрын
እውነት ነው አመዱን ቢቀባው ያለበትን መንፈስ ይመታለት ነበር።
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 9 ай бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁ ሰው ሳይፈልግ ብዙ የሚያናግር አጋንንት የሰፈረበት ህዝብ የተሰበሰበበት ጊዜ!!!!እግዚአብሔር ቀን አለው!!!
@tinebebfetene8754
@tinebebfetene8754 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸውን ፍጥረቶችህን አስባቸው ደከመኝ እኔ ሁሉን ቻይ አምላክ አንተ ነህ የፈጠርከን አምላክ ምናብ ፤ ውሸት ፤ ከንቱ ምኞት አረ ሰለቸኝ ኡህ
@bekleyeshi9139
@bekleyeshi9139 9 ай бұрын
ፍርዱን መድሐኒአለም ይስጥ
@hcjth1747
@hcjth1747 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ🙏💒💚💛❤😭
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 9 ай бұрын
ይህን የመሠለ ጊዜዉን የዋጀ ነገሮች ስለምታቀርብልን እጅግ እናመሠግናለን ፤ ዕድሜ ጤናዉን ያድልልን።
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 9 ай бұрын
እግዛብሄር እባክህን አባቴ ንፁህ እያለቀ ነው , አሁን እቤትህን ለማጥፋት ሴራ ጠንስስዋል የእስራኤል አምላክ , እባክህን ሳይውል ሳያድር ድረስልን አሜን🙏🏾
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 9 ай бұрын
Egziabheir yebarkeh Gazethegna Negash. Tiru aregeh new bemasaya yakerbkew. Fethari agerachenen ena hizbuan yoker yebelelen. Birhanun yasayen.
@user-ph4qo5nb1d
@user-ph4qo5nb1d 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
ጠብቅ ትቃጠላለህ እግዚአብሔር ብድርህን በሰፈርከው ቁና ትቀበላለህ አለ ፍርዱ ፈጣን 😢😢😢😢
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 9 ай бұрын
ለማነው ይሄ ኮመንት
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ቶሎ ና ተባረክ ነጋሽ ግራነው የገባን
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 9 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ይርዳህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@saragetahun7648
@saragetahun7648 9 ай бұрын
በእውነት ወንድም ነገሽ ተባረክ ስንት ጉድ ነው የምነየው አገራችን ወዴት እየሄደች ነው እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ሌላው ዜጋ የአገራችንን ባህል ያከብራል እኘ እርስ በእርሳችን ተባላን በቃ ይበለን ውንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 9 ай бұрын
እግዚእብሄር አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ተጽፋል እኔ የቅዱሳንን ስእል አቃጥላ አሁን በልጃ እንዳት እደምትስቃይ እባካችሁ ስእሉ ፊት ሙስገድ በቤታችን ማስቀመጥ በረከትን ያገኛል
@user-tk6yz8di3j
@user-tk6yz8di3j 9 ай бұрын
ታዲያ እግዚአብሔር ያከበራቸዉን ቅድሳን እዲህ እያዋረድን እያቀጠል ን እንዴት ነዉ ሠላም የምናገኘዉ ጌታ ሆይ ተመልከት
@almazmissgina560
@almazmissgina560 9 ай бұрын
ነጋሽ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 9 ай бұрын
አቤት ልቦና ይስጥህ ወንድሜ ታሪክ አታውቅም እስኪ መጽሀፍ አንብብ ተው ለብር ብለህ አትቀባጥር
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
​@@yordanosissac9408ግም መናፍቅ
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን 🥹🥹🥹እርሱ ይታደገን 🥹🥹
@FrehiwotMissahun
@FrehiwotMissahun 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 9 ай бұрын
መምህራችን በጣም ወድጄዋለዉ መረሀግብራችሁን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-nh2vs5dk8p
@user-nh2vs5dk8p 7 ай бұрын
ያአ ሐውልት ማንም አይነካውም ምክንያቱም አባቶቻችን ደማቸውን ያፈሰሱት ሰለሆነ አትንኩብን ብታርፋ ይሻላል ተጠንቁ እናተ መሀይሞች ሰለሆናችው ነው
@Phonk_A738
@Phonk_A738 9 ай бұрын
በትክክል ተመልሷል አዎ የአዳም ልጆች ሁሉ ነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 9 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ወንድሜ ነጋሽ እነዚህን የዩቱዩብ ጡረተኞች የሀገር ሰላም የማይናፍቃቸው አበጣባጮች ምናል ባታቀርባቸው በተለይ ስለ ሀገር ባንዲራ እና ስለመስቀል አደባባይ ያወራውን አይነት እንጪጭ ሃሳብ አራማጅ አይነቱን እያበላሿቸው ያሉ ተመልካቾች ናቸው፡፡
@asfawbono8250
@asfawbono8250 5 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዝአበሔር ይሜስጌን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖትን የምያሳድዱትን አግዝአቤሔር አይነልቦናቼው ያብራላችው አሜን
@user-vh6si3ky5c
@user-vh6si3ky5c 5 ай бұрын
Egziabher etareken😢 yimaaren fitunim belayachin yabraa ❤❤❤letesaasatut lib yistilin😢 le ante kale hiwet yasemalin ❤❤❤tebarek
@seblehaile9552
@seblehaile9552 9 ай бұрын
ወንድማችን ይህንን ናትብየሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን! አንተ ዕንቁ የተዋህዶና የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 9 ай бұрын
Amen malet yalebet Christinan new Yihe menafik Amen yemilew leman new yihe dikala !
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 9 ай бұрын
ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላቹሁ።በሀገራችን ላይ ክፉ ወረርሽን ከመጣ የአንድ ሰው ዕድሜ ያክል ይሆናል።አባቶቻችን በቅዱሳን ላይ የሚደርስባቸውን ግፍና በደል ቀደም ሲል አስተምረውናል።ያስተማሩንም በዐይናችን አይተናል።ያየንውንም የሰማነውንም እንናገራለን።ክብር ለአባቶቻችን ይሁን።አሁንም የመጣብንን ወረርሽን መከላከል የምንችለው እያንዳንዳችን እምነታችንን ከሥራ ጋር አሥተካክለን መገኘት ነው።ተዘናግተናል።እምነታችንን አጉለናል።የተሠጠንን ሃይማኖታችንን አደራ መቀበል አቅቶናል።ሥለዚህ በአለን ዕውቀትና ገንዘብ ልክ አንተ ባለህ አቅም እንደምትታገለው እያንዳንዳችን በምንችለው መታገል አለብን።ምንም ቢመጣ ከእምነታችን አንወጣም።መከራና ችግር እምነት ላለው ሰው ምንም ማለት አይደለም።የያዘውን ያውቀዋል።ቀደም ሲል አባቶቻችን አስተምረው ፣ችግሩን መቋቋሚያ አስታጥቀውናል።ስብሐት ለእግዚአብሔር ።ክብር ለአንተ እና አንተን ለመሳሰሉ።
@firymamo1929
@firymamo1929 9 ай бұрын
አምላክ ቅድስት አርሴማ ማስተዋልን የስጥህ!!!❤
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 9 ай бұрын
Arsema amlak honech degmo?
@Hopee137
@Hopee137 9 ай бұрын
@@SeidImam-kj2wsye arsema amlak lemalet nw lemeredat mokir
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 9 ай бұрын
ለማለት የተፈለገዉ የቅድስት አርሴማ አምላክ ለማለት ነው አንጂ አምላክ ነች አላለም ወይ አላለችም ይቅር ይበለን እናስተውል
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 9 ай бұрын
የመለከትንና የእንቢልታን፥ የመሰንቆንና የክራርን፥ የበገናንና የዋሽንትን፥ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ፥ ተደፍታችሁ ንጉሡ ናቡከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል እንድትሰግዱ ታዝዛችኋል። ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 3:5 በዚህ ምዕራፍ ላይ እንደምንመለከተው መለከት፤ እንቢልታ፥ መሰንቆ፤ ክራር ፤በገናንና ፤ዋሽንት በሙሉ ልክ እንደማንኛውም የሙዚቃ መሳሪያ በጥንት ጊዜ የሚኖሩ ሰዋች የሚዘፍኑባቸው ለሌሎች አማልክትም የሚሰግዱዳብቸው መሳሪያዋች መሆናቸውን ነው ፣ እስራኤልም እ/ርን ሲያገለገሉትም እነዚህን መሳሪያዋች ይጠቀሙ ነበር ፣ መዝሙርን መዘመር በበገናል በክራር፤ መሰንቆ ሊሆን ይችላል ወይም ፒያኖ ኪቦርድ ተጠቅመንም እንዘምር ይሆናል ፣ እ/ር የሚያየው አምልኮውን ለማን እያቀረብን መሆናችንን ነው ፣ አይህ በበገናም ይዘፈናል በክራሩም ይጨፈርበታል ከክርስቶስ ሌላን አምላክ ስናመሰግን ልክ ናቡከደነፆር ህዝቡን እንዳዘዛቸው ሁሉ እኛም እንዲሁ ለ ባዕድ አማልክት እየሰገድን ነው፣፡ ማርያምንም ሚካዔልንም ፤ ገብርዔልንም በዚህ መልኩ ማመስገን መዝፈን ነው፣ ጣኦት አምልኮ ነው ፣፣
@kidistasfaw-mx1op
@kidistasfaw-mx1op 9 ай бұрын
I'm proud of you my brother ❤️
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 9 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ ሆይ ይቅር በለን በቃ በለን
@user-ux1zh6uz6w
@user-ux1zh6uz6w 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@mhmoh6727
@mhmoh6727 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን አገራችነን ሰላም ያድርግልን 🔸 🔸 🔸 🔸 🔸 🙏
@selomedamte1960
@selomedamte1960 9 ай бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ:: በሃይማኖትህ የፅናህ ውድ የኢትዬጵያ ልጅ ነህ::
@abebufentaw218
@abebufentaw218 9 ай бұрын
ወንድሜ እግዚብሄር ይጠብቅህ በኔ ልብ ያለውን የምታወራ ነው የሚመስለኝ ፡፡ ሰው በጠፋበት ዘመን እዳተ ያሉ አስተዋይ ወንድሞቸን ሳይ ተስፍዬ ይለመልማል ምክንያቱም ትናት ትልቅ ያልናቸው ወርደው አንገታችንን አስደፍተውን በህልሜ ነው በውኔ እያልን ነው ፡፡ ለዛነው ትናት ያከበርናቸው ሜዳላይ ሲጥሉን ወገንህ ሲከፋው ህመሙን ስታወራለት በጣም ተገረምኩ ትልቆቹ ሲያንሱ ትልቅ ሆነህ ተገኘህ አደራ ወንድሜ እዳታንስብኝ!!!!!!!
@SelomeSelome-hn4vb
@SelomeSelome-hn4vb 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝ ስንት የሚወገዝ እየለ ፈጣሪን የሚያመልክ ባይነኩ ይሻላቸዋል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል ባንዲራ ግን አትንኩ
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 9 ай бұрын
የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር ይበላቸው
@alemayalew5074
@alemayalew5074 9 ай бұрын
ወድሜ በርታ እውነቱን ከመናገና ከብዙ አመፀኞች ጋር ነው እየተጋፈጥ ያለኸው ግን ደግሞ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆናልና በርታ
@user-fb1jj3fd6o
@user-fb1jj3fd6o 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልቦናሰጠን እረ በቃ በለን
@NatnaelTsegaye-ul9is
@NatnaelTsegaye-ul9is 9 ай бұрын
በእውነት አስተዋይ ነህ ኑርልን
@YewbdarDemissie-he3vw
@YewbdarDemissie-he3vw 9 ай бұрын
አሜን
@nunutessma2482
@nunutessma2482 5 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክልኝ
@fasikakassaw7814
@fasikakassaw7814 9 ай бұрын
አቤቱ አድነን አድነን አድነን🙏🙏🙏 ለሃጥያን የመጣው ለፃድቃን ይተርፋል🙏🙏
@abesalatene5859
@abesalatene5859 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ብቻ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ከሰጠን
@yafetyaf-I
@yafetyaf-I 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@wgirmat7129
@wgirmat7129 9 ай бұрын
እራሳችሁ በፋኖ ጥይት ይፍረስ በላቸው ሚኒሊክ በአለም፡ዳግም የማይገኙ መሪ፡ናቸው
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 9 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 9 ай бұрын
ነጋሽዬ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 9 ай бұрын
Zergninet. Yiwudem !!! Zergninet yiwudem yiwdem belu Amen
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 7 ай бұрын
ውድ ነጋሽ እድሜ ይስጥክ ሁሉም እንዳትበሆነ
@RekiekAmbachew
@RekiekAmbachew 9 ай бұрын
እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ
@ambowerkkuma6340
@ambowerkkuma6340 6 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ያቃጥለው ውርጋጥ አይገልጸውም ። ወንድም ነጋሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ።😢
@kidezeleke3259
@kidezeleke3259 9 ай бұрын
በርታልን Brother
@user-hp5gr3cb3n
@user-hp5gr3cb3n 9 ай бұрын
የቀን ጉዳይ. ነው እግዚአብሔር ምልስ ይስጥሀል እጋንት ይጫወትብሀል ልቦና ይስጥህ
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 5 ай бұрын
Amen
@user-jo7ih8oj5w
@user-jo7ih8oj5w 9 ай бұрын
እግዛብሄረ ይባረክ
@tesfayetibebufeleke2006
@tesfayetibebufeleke2006 9 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@birkete22
@birkete22 9 ай бұрын
ባቃጠለው ልክ ስማእታ ሀይልዋ ይጨምራል ይብላኝ ለቃጠለው ስማእትዋ ክርስቶስ አንዴ አክብራታል
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 9 ай бұрын
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን፫
@Wise888
@Wise888 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይናገር እርሱ ሲናገር ማን እንደሚመልስ እናያለን። ልቦና ይስጣችሁ ። ቅድስት አርሴማ እናታችን ለኛ ተውልን የገባን ገብተን ነው። ። ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላአክ ማንን እንዳበሰረ እንኳን አታቁም የክርስቶስን መወለድ ለሰው ልጅ ድህነትን እንኳን ልታቃጥለው ቀርቶ ሲታዘዝ አናንያ አዛርያ እና ሚሳኤልን ከሳት ቶን ያወጣ በእግዚአብሔር ቀኝ የሚቆም ክቡር መላክ ነው። ልቦና ይስጣችሁ አቤቱ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው። ሌላ ምን ይባላል።
@sableqatar673
@sableqatar673 5 ай бұрын
ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክሕ❤❤❤
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 9 ай бұрын
በቅድሚያ ሌላዉን ለማስተማር ከፈለግህ መጀመሪያ አንደበትህን ግራዉ ያኔ ነዉ ለመናገር የምትኮራዉ
@tsehaymengestu3979
@tsehaymengestu3979 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይኸ ሁሉ እየሆነ ያለው በእኔ ሀጢያት ነው።
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 9 ай бұрын
እግዚኦ ኃጢአታቸን በዝቶ እየፈሰሰ ነው😢
@yotamerat8766
@yotamerat8766 9 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እዳንተ አይነቱን ያብዛልን !!! ለእምነቱ ቀናተኛ ከልብ የምትቆጭ እውነትን ይዘህ ለገንዘብ ሳይሆን በስሜት በመቆጨት ለዝህች ሃገር እና ቤተክርስቲያን የምትታገል ወንድሜ እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ያብዛልክ ትልቅ ስራ ነው የምትሰራውና በርታ እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን !!!
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 9 ай бұрын
ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@BayusheBiruke
@BayusheBiruke 9 ай бұрын
የውነትመምህር ወንድማችን በርታልን
@mastewallehulu8463
@mastewallehulu8463 9 ай бұрын
ተባረክ ከስዋድን
@user-fy5ny9zw3d
@user-fy5ny9zw3d 7 ай бұрын
ነጋሽዬ በርታልን እግዚአብሔር የጠብቅህ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ በርታ እውነት ይዘገያል እንጂ አይደበቅም
@diyakonhabeniyom
@diyakonhabeniyom 5 ай бұрын
የሰማእቷን ስእለ አድህኖ እንዳቃጠላችሁ ኑሮአቹ ይቃጠል
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 5 ай бұрын
ትክክል ። * ለጤናም አይደለ ያንቀለቀለሽ ፣ ወይ ትታመሚያለሽ ወይ ትሞቻለሽ ። *
@ba7359
@ba7359 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ከበቂ በላይ አጥጋቢ ሊማርበት የሚችል መልዕክት ነው የሰጠህው የእጁን ያገኛል !!!
@zedayele845
@zedayele845 9 ай бұрын
የየሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣችሁ
@natalasafer3333
@natalasafer3333 9 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ መልካም አባቶቻችን ወንድሞቻችን አሉ ግን ቦታ አልሰጡአቸው ለሁሉም ጊዜ አለው ግን አመጸኛም በአመጹ ይቀጥል መልካሙም በመልካም ምግባሩ ይቀጥል ነገር ግን ፈራጁ እጁን ሲዘረጋ ምን ይውጣቸው ይሆን እ ለአመጸኛው ጥያቄ ነው እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ
@eyuman3710
@eyuman3710 9 ай бұрын
ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ በኦርቶዶክስ ላይ የቀለደ ሁሉ የጌዜ ጉዳይ ነው ይቀለድበታል እድሜና ጤና ይሰጠን ለማየት ያብቃን
@elsabelihu
@elsabelihu 9 ай бұрын
ፈጣሪ የባርክእ
@alexanderhenok
@alexanderhenok 9 ай бұрын
Bekachehu yebelen wendema
@SolomonKinfe1
@SolomonKinfe1 9 ай бұрын
በርታ ጥሩ ነዉ
@makbealmekonnen3719
@makbealmekonnen3719 9 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን።
@segnigetachew9468
@segnigetachew9468 9 ай бұрын
Waregna
@martakebede5165
@martakebede5165 9 ай бұрын
ወይኔ ልጆቼን በመኪና አደጋና በሞራል አደጋ መሸከም በማይችሉበት ዕድሜ ጨረስዋቸዉ አቤቱ አንተ ፍረድ
@mulubiza3339
@mulubiza3339 9 ай бұрын
ወድም አለም በርታ ይህ ቀን ያልፋል ተነሽ ኢትዮጵያ ።
@Selam27
@Selam27 9 ай бұрын
እውነት ነው👏 👏
@user-le9dh2jm7z
@user-le9dh2jm7z 9 ай бұрын
መናፍቃኑ ለሚያደርጉት አስፀያፊ ድርጊት ለእውነተኛ አማኝ ክርስቲያን ያበረታናል
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 9 ай бұрын
ታሪክ መስራት የማይችል ዝቃጭ የሆኑ የወረዱ የጀግና ታሪኮችን ማፍረስ ይመኛሉ በቅኔ ት እኮነዉ ።
@user-je7nl3ke5c
@user-je7nl3ke5c 6 ай бұрын
Egezabhr..agarachen..yebarakelen..wandemachen..tabarake
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 9 ай бұрын
እንዲ ሀገሬ ሀይ ባይ ትጣ የልጅነት ዘመኔ ናፈቀኝ የነበረው ሰላም የነበረው የሀይማኖት መከባበር እህህህህህ እምዬ ኢትዮጵያ እግዛብሔር ይድረስልሽ
@user-oo5co9ge9g
@user-oo5co9ge9g 5 ай бұрын
ወንድሜ አከብርሀለሁ አምላክ ይጠብቅህ አሜን
#ልብ_የሚሰብር_ሀዘን_ገጥሞናል @NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
18:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 741
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 60 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН