Yasser Arafat - Mekoya ያሲር አራፋት - መቆያ

  Рет қаралды 98,574

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

6 жыл бұрын

Yasser Arafat - Mekoya ያሲር አራፋት - መቆያ
ውድ የሸገር ቤተሰቦች፣ ማራኪ የአሁን እንዲሁም ቆየት ያሉ መሰናዶዎቻችን በKZfaq ቻናላችን ማዳመጥ እንድትችሉ በቀላሉ ሊንኩን በመጫን Subscribe ያድርጉ……. እናመሰግናለን..
kzfaq.info/love/9uv...

Пікірлер: 59
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
እስራኤል ወፍ ዘራሽ የፍልስጢምን መሬት ወስዳ እንጂ ሀገር የት አላት ኩባ ከራሻ ስትባረር ያስጠጉዋቸው ፍልስጢሞች ናቸው ፍልስጢም ጀግና የፍልስጢም ልጅ እናቱ ቀሚስ ተደብቆ የአሜሪካን መሳሪያ ሚተማመን ሳይሆን በድንጋይ መብቱን የሚያስከብር ጀግኖች ናቸው ፍልስጢን ቀድሞ ሻሮን የት ነው ሀገሩ እንዳለው አረፋት አላህ ይርሀመው
@mengistudess892
@mengistudess892 3 жыл бұрын
Cuba haaaa ere anbebe
@jemalmuhammed3577
@jemalmuhammed3577 4 жыл бұрын
እኔ እውነቱን ለመናገር ወጣትና በመንግስት ሀላፊነት ቦታ ከ10 አመታተት በላይ ያገለገልኩና እያገለገልኩ ያለሁ ወጣት ኢትዬጵያዊ ነኝ፡፡ የመጀመሪያ ድግሪየንና ሁለተኛ ድግሪየን በመንግስት ዩኒቨርሲቲ የተማርኩና አሁን ሌላ ሁለተኛ ድግሪየን በሌላ መንግስት ዩኒቨርሲቲ እየተማርኩ ነው፡፡ ይህንን የማዋራው ለሌላ ሳይሆን ከብዙ ሙሁር ከሚባሉ ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች ጋር የመገናኘት እድሉን ማግኘቴን ለመናገር ነው፡፡ ይሁን እንጂ በሀገራችን ያሉት ሙህር ተብየዎች አብዛሀኛዎቹ ነገሮችን የሚያዩት በነሱ ፕሮፌሽናል እይታ ሳይሆን በነሱ የዘርና የእምነት ጥብብ ባለ መነጸራቸው ነው፡፡ ይህ ደግሞ በአነንዳንድ ጋዜጠኛ ተብየዎች የእምነትና የዘር ቁንጣን የያዛቸው ዶርተር ወይም ፕሮፌሰር ተብየ በጥበትና ዋልታ ረገጥ የዘርና የብሄር ስሜት የተጻፉትን የውሸት ትርክቶች ይተርካሉ፡፡ ይህ ደግሞ በሁሉም የመንግስትና የግል ሚድያዎች የሚንጸባረቅ ጉዳይ ነው፡፡ ግርምት የፈጠረብኝ ሸገር የዚህ ሁሉ ነቀርሳ እሳቤና አመለካከት ፈውስ የሆነ ሚዲያ መሆኑ ነው፡፡ እናመሰግናችኋላን፡፡ ግን ግን አደራ ባንድ ራስ ሁለት ምላስ ሁላችንንም ጠብቁን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@islamictube9095
@islamictube9095 4 жыл бұрын
ጀግናችን ነህ አረፋት
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 жыл бұрын
አሜሪካ እና የጡት ልጅዋ እስራኢል እያሉ ምድር እንዴት ሰላም ታገኛለች መቸም አላህ አይቸግረውም ለጉልበተኛም ጉልበተኛ እሩሲያ እና ቻይና ጣለባቸው
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 жыл бұрын
እንግዲያውስ ልንገርሽ ሙስሊም ባይኖር አለም ሰላም ነበረች አሸባሪዎች🖕
@user-zf1ho6qf8q
@user-zf1ho6qf8q 2 жыл бұрын
አላህ እራስ ለራስ የሚያባላ ይጣልባቸዉ ያረብ
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 жыл бұрын
@@user-zf1ho6qf8q አንችንና የአንችን አሸባሪ ዘርሽን ፈጣሪ በቶሎ ያጥፋልነ ከዛ አለም ሰላም ትሆናለች🙏🙏
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 5 ай бұрын
አሚን​@@user-zf1ho6qf8q
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 14 күн бұрын
😂😂😂​@@ethiopiatiktok1568
@user-hv2ms4dm7m
@user-hv2ms4dm7m 4 жыл бұрын
አላህ ይርሀሟት!!
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
አላህ ይርሀምህ ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ አንረሳህም ያሲን አረፋት 💔💔
@gemal434
@gemal434 Жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወንኢመል ወኪል
@user-nm7ss4oj6f
@user-nm7ss4oj6f 9 ай бұрын
እሼ የሸገር ካፔቴን
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ
@eyoelekubemariam597
@eyoelekubemariam597 2 жыл бұрын
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉
@user-de9mq1kj4i
@user-de9mq1kj4i 3 ай бұрын
yasin arafat gegna
@abukerseid1748
@abukerseid1748 3 жыл бұрын
እባክህ እባክህ ስለ ዶክተር ዛኪር ናይክ
@mameabajfar5921
@mameabajfar5921 3 жыл бұрын
Yassir my herooooooo....
@ethios1000
@ethios1000 11 ай бұрын
ሰዉ እንዴት በ ሃገሩ ስደተኛ ይሆናል??
@abisiniyafact1917
@abisiniyafact1917 4 жыл бұрын
l proudly by arafat
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
ሸገር እናመሰግናልን በረቱ
@sisaygetachew1088
@sisaygetachew1088 9 ай бұрын
በሳል ትንታኔ
@gemal434
@gemal434 Жыл бұрын
አሰፋ እሼቴ my favorite አላህ ይጠብቅህ you are neutral
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Palestinian inje israel belo hager yelem wandime Palestinian
@makibarock5
@makibarock5 3 жыл бұрын
መምህሬ❤
@nebu1860
@nebu1860 5 жыл бұрын
አላህ ይማርህ አረፈት ጀግና
@user-xm9ym2ii4l
@user-xm9ym2ii4l 4 жыл бұрын
ሸገሮችበርቱ
@tameratr3874
@tameratr3874 2 жыл бұрын
What a graceful narrative style!
@honey48757
@honey48757 4 жыл бұрын
Allah Yarhamu. Jegna Bimot, Ye Kegna Sira Hiyaw new. Yesun Sira Tiwlidoch sizekrut yinoralu Gulih Taarikm yihonal
@gemal434
@gemal434 Жыл бұрын
አላህ ይራህመው
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 11 ай бұрын
ሁሉንም ሰመሁ በጣም ዳስምልም በጣም የሚያዛዚንም ሰመሁ ያሩዋዳ ተረክ የለም
@rastamuje947
@rastamuje947 4 жыл бұрын
Nabsin janatul furdows yasarifilik
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
Freedom fighter love you
@masinure7407
@masinure7407 3 жыл бұрын
Y almachen jegna ysen
@ShamilTemam-om8pl
@ShamilTemam-om8pl 3 ай бұрын
my name is arefat😊😊
@kehabeshaofficial7064
@kehabeshaofficial7064 3 жыл бұрын
Plis sele Dr zakir Naik aqoyen
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 5 ай бұрын
እስራኤል ኣሸባሪ ሓገር ናት
@samueldemeke4456
@samueldemeke4456 10 ай бұрын
Life forever
@tameratabebe3310
@tameratabebe3310 4 жыл бұрын
He is a hero I like him.
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 3 жыл бұрын
Like who? Kkk
@derickderick852
@derickderick852 3 жыл бұрын
የምታቀርቡት የታሪክ ዜናዎች እጅግ ማራኪ ናቸው በዚሁ ቀጥሉ
@user-de9mq1kj4i
@user-de9mq1kj4i 3 ай бұрын
😢
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 2 жыл бұрын
Ye Fithe Jegina nw rip
@hawi869
@hawi869 3 жыл бұрын
ሸገሮች ሁሉንም ነገር ሚዛናዊ አድርጋችሁ ለማቅረብ የምታደርጉት ጥረት ሳላመሰግን አላልፍም እስራኤላዊያን አሜሪካ አንገት ላይ ተንጠልጥለው ፍልስጤማዊያን ላይ የሚያደርሱት ግፍና መከራ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳየኝ
@ethiopiatube727
@ethiopiatube727 4 жыл бұрын
Beyedekikaw mastawekiya minun adametnew tadya
@alemayehumelese5068
@alemayehumelese5068 Жыл бұрын
👍
@Mesfin7199
@Mesfin7199 2 жыл бұрын
እሩቅ ነበርኩ አቀረባችሁኘ!! ባዶ ነበርኩኘ ሞላችሁኘ ለማንኞውም "ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" በርቱልኘ
@asdfgqwert7617
@asdfgqwert7617 9 ай бұрын
Ok you're well come
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 4 жыл бұрын
አይ እስራኤላውያን ጀግና ናቸው እኮ አራፋት እንኳን እየሩሳሌምን የራሱ ሊያደርግ ይቅርና ሁለተኛ ጊዜ እንኳን እንዲያት አልፈቀዱለትም:: ለምን እንደሆነ ባላውቅም አራፋት እና የኢራቁ ሳዳም ደስ ይሉኝ ነበር
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
ይናፍቀዋል እየሩሳሌምን ሳያያት ነው የሾለከው።
@rinarina6266
@rinarina6266 Жыл бұрын
ድሮ በሙስሊሞች እጅ ውስጥ ነበረች እኮ የፍስልስጤም ናት ሲጀመር የእስራኤል አይሁድ ተሰዶ መቶ ከዳቸው እንጅ
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 3 жыл бұрын
እንኩዋን ሞተ ይህ አሸባሪ😷 ድፍረቱ እየሩሳሌምን የፍሊስጠም ዋና ከታማ አደርጋለው አለ እከካም አሸባሪ
@teshaletekola619
@teshaletekola619 2 жыл бұрын
I think U R ..... Do u think that a word ....U said is always works........Don't be stupid by repeating the words of others.....think by Ur own mind🤣😂🙃
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 5 ай бұрын
ኣንተ ቡሽቲ የኣይሁድ ቡችላ ነክ
@sisaygetachew1088
@sisaygetachew1088 9 ай бұрын
በሳል ትንታኔ
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 11 ай бұрын
ሁሉንም ሰመሁ በጣም ዳስምልም በጣም የሚያዛዚንም ሰመሁ ያሩዋዳ ተረክ የለም
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 118 М.
Mekoya -  Golda Meir    የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ  - መቆያ
38:05
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 243 М.
ሞሳድ ፡ በእሸቴ አሰፋ መቆያ ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 62 М.
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 12 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 32 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН