Ethiopia | ቀይ ሥጋ | ካንሰር ፣ ዲያቤቲክ ፣ሌሎችም የጤና ጠንቆች ያስከትላል ስለሚባለው |ሙሉ መረጃ

  Рет қаралды 116,442

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Жыл бұрын

ቀይ ሥጋ እርጅናን ያፋጥናል ፣ካንሰር ፣ የስኳር በሽታ ሌሎችም ተጨማሪ የጤና መቃወስ የመጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ ? መሉ መልሱ ከምርምር ውጤቱ ጋር !!
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.

Пікірлер: 357
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ቀይ ሥጋ እርጅናን ያፋጥናል ፣ካንሰር ፣ የስኳር በሽታ ሌሎችም ተጨማሪ የጤና መቃወስ የመጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ ? መሉ መልሱ ከምርምር ውጤቱ ጋር !! TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@zelalembezabih
@zelalembezabih Жыл бұрын
አሜን።
@misrakayele4424
@misrakayele4424 Жыл бұрын
I’m up a
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Жыл бұрын
Thank you Abye keberlne nurlne
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
በጮማና በስብ አጠግባለው ብሎ ያለኝን የአምላኬ ቃል የታመነነው🙏🙏🙏 ስለዚህ በመጠን በነፃነት እንጠቀማለን❤ ። በውሃዳር እንደተተከለች ዛፍ እንለመልማለን 🥰። ጌታ ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል ❤
@Hana-mk
@Hana-mk Жыл бұрын
Please 🙏 Dr can you tell me Which food I eat to get more white blood cell please can you tell me I have a short white blood cell please 🙏 tell me
@jemaneshsaid7254
@jemaneshsaid7254 Жыл бұрын
Thank you for the information ❤️👍🏾🙏🏾
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@elizabethyonas1324
@elizabethyonas1324 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን!
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Thank you so much and God bless you!
@hw4347
@hw4347 Жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ስለ ማብራሪው ከልብ አመሰግናለሁ ምክኒያቱም በአብዛኛው የህብረተሰብ ክፍልን የሚያወዛግበውን ነገር በደንብ ግንዛቤን በሚያስጨብጥ መልኩ ትልቅ ዕውቀትን አግኝቼበታለሁ ክብረትን ይስጥልኝ።
@kiflu7084
@kiflu7084 Жыл бұрын
After gaallbladerremovedcan ieatmeatand fat¿?
@asratgeb5465
@asratgeb5465 Жыл бұрын
Thank you so much dr Daniel, for good information as always 🙏🙏❤
@rahelw4920
@rahelw4920 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@JMCH555
@JMCH555 Жыл бұрын
Thanks Dr Daniel
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ለገለፃህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን🙏
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር እናሜስግናለን
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
በጮማና በስብ አጠግባለው ብሎ ያለኝን የአምላኬ ቃል የታመነነው🙏🙏🙏 ስለዚህ በመጠን በነፃነት እንጠቀማለን❤ ። በውሃዳር እንደተተከለች ዛፍ እንለመልማለን 🥰። ጌታ ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል ❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk. በጣም ስጋ ትወጂያለሽ/ለህ አይዞኝ
@edombekele6564
@edombekele6564 Жыл бұрын
Dr Daniel Thank you 🙏
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏾 Dr.
@tenagetahun5304
@tenagetahun5304 Жыл бұрын
Thank you for sharing this great information.
@astertegene3776
@astertegene3776 Жыл бұрын
Thx so much for the information!
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁልን በእውቀት ማድረግ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለው ተባረክልን ዶክተር
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️❤️
@gizatanteneh8516
@gizatanteneh8516 Жыл бұрын
Thank you!!!!
@amyasfaw9098
@amyasfaw9098 Жыл бұрын
Thank you so much Dr 🙏🙏🙏🙏
@TheSebledesta
@TheSebledesta Жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@genettesfaslassy3426
@genettesfaslassy3426 Жыл бұрын
Thank you Dr God bless you 🙏
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
DR እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@fretekeleab6431
@fretekeleab6431 Жыл бұрын
Thank you and Hod bless you
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 11 ай бұрын
Thank you Dr Daniel for the information ❤
@lilyannabraha7359
@lilyannabraha7359 Жыл бұрын
I was curious about this topic. thanks Dr
@eyerusakalu8324
@eyerusakalu8324 Жыл бұрын
Thanks Dr!
@genetdelelegne7394
@genetdelelegne7394 7 күн бұрын
አድናቂህ ነኝ🙌🙌🙌 ትልቅ ክብር ለዶክተር ዳንኤል ዮሐንስ❤❤❤ ተባረክ👏👏👏
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ማብራሪያ ቆንጆ ትምህርት አመሰግንሐለው ተባረክልኝ🙏❤
@belehailu1546
@belehailu1546 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ,ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሁላችን ጥያቄ,ነበር
@jsfamily3726
@jsfamily3726 Жыл бұрын
Thank you ❤!
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር እኮን ደና መጣህ ሥለምሠጠን የጤና ትምርት እናመሠግናለን
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 Жыл бұрын
Thank you doctor
@tirsitbenti7082
@tirsitbenti7082 Жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን
@elsasolomo6444
@elsasolomo6444 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በእውነት በምትሰጠው ትምርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ የሚገርም ለውጥ ነው ያመጣሁት የአመጋገብ ዲሲፒሊን አስተካክዬ፡እድሜ ይስጥህ የአመጋገብ ስርአት በጣም በጣም ጠቃሚ መሆኑን ያወኩት አሁን ነው ሁሉም ሰዉ ቢረዳው ደስ ይለኛል በጤና ለመኖር ወሳኝ ነገር ነው።
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
Thanks doctor
@tewabecha8423
@tewabecha8423 Жыл бұрын
So. Amazing
@hannaabate5830
@hannaabate5830 Жыл бұрын
Thanks!!!!!
@saadaseid1808
@saadaseid1808 Жыл бұрын
Thank Dr!
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z Жыл бұрын
ተባረክ
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 Жыл бұрын
Very helpful 🙏🙏
@genetmeresa7402
@genetmeresa7402 Жыл бұрын
Enameseginalen Doctor ❤
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Жыл бұрын
Thank you Dr God blesssssssss
@user-rr5cx1bh3u
@user-rr5cx1bh3u 4 ай бұрын
ጌታአብዝቶ ይባርክ ከነ ቤተሠብህ thank you ❤
@saraabebe5829
@saraabebe5829 11 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@marthamande
@marthamande Жыл бұрын
Thank you Dr Daniel ❤❤
@HUSSENSEIDALI
@HUSSENSEIDALI Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@ruthyohannes4007
@ruthyohannes4007 Жыл бұрын
Tebarek dr
@EnanaBekele
@EnanaBekele Жыл бұрын
Geta ybarkhe.Tebarek.
@marthamande
@marthamande Жыл бұрын
Thank you ❤️
@Debreizen
@Debreizen Жыл бұрын
Thanks Dr
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
Thank u Dr
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
Thanks DR
@thetnajeru8940
@thetnajeru8940 Ай бұрын
thank you❤❤
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@tsionmerein3398
@tsionmerein3398 Жыл бұрын
Thank you
@jofesisay7823
@jofesisay7823 Жыл бұрын
Thank you, Dr! Would you please do a video on Bradycardia ?
@BineYelma-ux4eh
@BineYelma-ux4eh Жыл бұрын
Tank U.
@woinishetbizuneh6705
@woinishetbizuneh6705 Жыл бұрын
Tebareke
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በጣም አመሰግናለው ተባረክ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 Жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ
@liyuworklorenso
@liyuworklorenso Жыл бұрын
Like adegu endaresu
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 Жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር
@user-nj3ty8wj9o
@user-nj3ty8wj9o 11 ай бұрын
I listened your advice carefully it is good because it was clear any confusion . Thanks
@melakutemesgen6796
@melakutemesgen6796 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን እኔ ተጠቅሜብሀለሁ !!
@ephremadege8245
@ephremadege8245 Жыл бұрын
ዶክተር ለምታቀርብልን ማንኛዉም ጤናን እንዴት መጠበቅ እንዳለብንና መውሰድ የሚገባንንና የማይገባንን ጣፈጭ በሆነ አቀራረብ ስለምትመግበን እግዚያብሔር አንተንም ጣፋጭ የሆነ ህይወት ከጤና ጋር ያኑርህ ተባረክ!!!
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ማብራሪያ አድርገህልናል አሁን የተቸገርነው አንድ ነገር ለመብላት ስናስብ በፍርሃት መሆኑ ነው በተለይ ስጋ.. ስለሁሉም መረጃህ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@lemlemghebremedhinweldeghi5205
@lemlemghebremedhinweldeghi5205 Жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel Y
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are very welcome
@michaeltewolde450
@michaeltewolde450 Жыл бұрын
Thank you for making understanding to my wife because she always argue with me she said that don’t eat row meat I love row meat and I never had any medical issues. Thanks again
@asratgeb5465
@asratgeb5465 Жыл бұрын
I thank you so much for information about meat, specially me I love to eat ketefu every sunday so I will continue to eat,, thank you so much again.🙏🙏❤,
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 9 ай бұрын
ተባረክ ሁሉ ነገር የተገለበጠ አመለካከት ነው የተናገርከው የሚገርም ነው አየተሳቀቅን መብላት አቁመን ነበር ገላገልከን ❤❤❤❤
@belayche4050
@belayche4050 Жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are so welcome
@elsabekele7894
@elsabekele7894 Жыл бұрын
Enamesegnalem
@ibrahimtahir5303
@ibrahimtahir5303 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ዶ/ር። እናመሰግናለን።
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Thank you always dr bless you more great info!!!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are so welcome
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 Жыл бұрын
Thanks Dr to take your time and bring all those research to help your community. In here the problem is what they feed the animals too much Gmo.
@azebasmelash1069
@azebasmelash1069 Жыл бұрын
Thank you Dr. Can you do 🎥 about eczema please
@meskermataly6180
@meskermataly6180 Жыл бұрын
ዶ/ር ስለ ጨጎራ አሲድ ማነስ እና መብዛት ስራልን እና መፍትሄው።በምታቀርባቸው ተጠቃሚ ነኝ በጣም አመሰግናለው
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
ብሩክ ሁን ❤❤❤
@solnetu1260
@solnetu1260 Жыл бұрын
Thank you so much !
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're welcome!
@aziserak4743
@aziserak4743 Жыл бұрын
Wow very helpful tips doctor 👏 👌 thank you 🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Always welcome
@menengetachew827
@menengetachew827 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመገን ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል
@genetnatal9062
@genetnatal9062 Жыл бұрын
Thank you very much God bless you
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thank you too
@martha1043
@martha1043 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ መረጃ ስለምትሰጠን
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 Жыл бұрын
Thank you for the information
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
My pleasure
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 Жыл бұрын
Thank you God bless you Dr.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are most welcome
@tophus2740
@tophus2740 Жыл бұрын
Thankyou dr...
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Welcome 😊
@nitsuhtesema3431
@nitsuhtesema3431 Жыл бұрын
Thank you so much Dr!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're most welcome!
@abigailcaleb8817
@abigailcaleb8817 11 ай бұрын
ተባረክ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነዉ። በስጋ አፍቃሪዎች ስም አመሰግናለሁ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
Thank you Dr Dani♥️
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
My pleasure!
@emebet2513
@emebet2513 Жыл бұрын
Thank you doctor it’s helpful information God bless you with your family
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
So nice of you
@zufanabraham9446
@zufanabraham9446 Жыл бұрын
Thank you 🙏 so much Doctor.May the Lord continue to bless you more and more 🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thank you too
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're welcome 😊
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
НОВЫЕ ФЕЙК iPHONE 🤯 #iphone
0:37
ALSER kz
Рет қаралды 156 М.
Какой ноутбук взять для учёбы? #msi #rtx4090 #laptop #юмор #игровой #apple #shorts
0:18
$1 vs $100,000 Slow Motion Camera!
0:44
Hafu Go
Рет қаралды 27 МЛН
Xiaomi SU-7 Max 2024 - Самый быстрый мобильник
32:11
Клубный сервис
Рет қаралды 455 М.
S24 Ultra and IPhone 14 Pro Max telephoto shooting comparison #shorts
0:15
Photographer Army
Рет қаралды 9 МЛН