Ethiopia | በዚህ ዓመት እነዚህን 8 ጤና አቃዋሽ ምግቦችን ጨርሶ በመራቅ ጤናችንን እንከባከብ | በተለይ የልብ በሽታ ያስከትላሉ

  Рет қаралды 74,541

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

10 ай бұрын

በዚህ ዓመት እነዚህን 8 ጤና አቃዋሽ ምግቦችን ጨርሶ በመራቅ ጤናችንን እንከባከብ | በተለይ የልብ በሽታ ያስከትላሉ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 224
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተርየ እንኮን ለኢትዮጵያ አዲሰ አመት ከነቤተሰቦችህ አደረሳችሁ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 10 ай бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ሁሌ ለእኛ ጤና የሚጠቅሙ ኘሮግራሞችን ስለምታቀርብልን እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና ዘመን ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ ይሁንልህ፡፡
@binifiker7657
@binifiker7657 10 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳንኤል እንኳን አደረሰህ በተለያየ ጊዜ የምትለቃቸውን ፍፁም ቅንነት የተሞላበት ሙያዊ ትምህርታዊ ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ቪዲዮ እከታተላለው በግሌ በጤናዬ ላይ ለውጥ አግኝቼበታለው እድሜ ዘመንህ ይባረክ በዚሁ ቀጥል እናመስግናለን
@tesfahungetahunargachew4328
@tesfahungetahunargachew4328 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድምአለም በዚህ አርቴፊሻል ኑሮአችን ተፈጥሮአዊ አመጋገብ መከተል ቢከብድም ለመኖር ሢባል መተግበር ግድ ይላል በተለይ ኢትዮጵያ ውሥጥ እንደፋሽን እና እንደሥልጣኔ ተይዞ ያለው በፋብሪካ የተቀነባበሩ መጠጦች ምግቦችን መጠቀም ቤት የማዘጋጀቱ አቅምም እያለ ግዜ የለኝም በሚል ሠበብ የወጪ ምግቦችን በመጠቀም ባብዛኛው ሠው ቋሚ ለሆነ የጤና ቀውሥ ተጋላጭ ሆኗል
@sofiamoh7979
@sofiamoh7979 10 ай бұрын
👍👍❤❤
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 10 ай бұрын
ዳኒ እናመሰግናለ::የአልኮል መጠጦችንና የአሳማ ሥጋ የእስልምና ኃይማኖ ከ1450 አመት በፊት ክልክሎናል አልሀምዱሊላህ እስላም ላደረገን
@danielk.4183
@danielk.4183 4 күн бұрын
ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህንም አብዝቶ ይባርክልን።
@fekerteshiferaw4503
@fekerteshiferaw4503 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን። እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@atm5614
@atm5614 10 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን ❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
ዶክተርየ ❤❤ አላህ ይሥጥህ እድሜላተ ከ83ኪሎ54ኪሎደረሻለሁ ቁመቴበጣምእረጅምነዉ አሁንግንከጠበኩትበላይ በጣምቀነሥኩኝ ወላሂመልሸእደፈጠርከኝያክልነዉእምቆጥረዉእድሜና ጤናይሥጥህ❤
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
Wow great work , keep it up , I am proud of you !!
@arebameza
@arebameza 10 ай бұрын
እስኪ ለኔም ንገሪኝ ክብደቴ 90 ኪሎ ነኝ መቀነስ እፈልጋለው ንገሪኝ
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 10 ай бұрын
@fatuma Fatuma-gs8qr Endet ke 83 k 54 lithoji chalish ? yene ehit
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
@@arebameza በ7ወርዉሥጥነዉ የቀነሥኩት መጀመሪያቆርጠሽተነሽእኔያላረኩየለኝምማንኛዉእደሁያጠፊልኝአላቅም የዉሀፆምለ5ቀንፆምኩ ከዛምለ36ሠአትቀጠልኩ በቀንአደነዉያንኑምእሩዝፖሥታሥኮርጣፋጭነገሮችበሠፈሬየሉምከነሡፀብነኝቡናምሻይምበባዶነዉጉዱንያመጡብኝእነሡናቸዉዝጆብል እርድ ከሙን ኮሠረት የሻይቀረፋቁርፍድተልቦ እጠጣለሁ ግሬንሻይ እሥካሁንበዳይትነዉእምመገበዉ እቁላልየተቀቀለ23እሥከ4እእጠቀማለሁከዛምሠላጣ የገብሥዳቦሲመጣእሡን እናምጥራጥሬ በቀን10 15ደቂቃእሥፖርትእሠራለሁበተመቸኝሠአት በቃሁሉንምሞክሬአለሁ ቦርጨጠፍቶምርጥቅርፀነዉያገኘሁትአሁንግንከምፈልገዉበላይእየቀነሥኩነዉወላሂእቦአዉጥቸአልቅሸነበርያየሁንአለብሥ ከሠዉሥደበለቅይደብረኛልበዛላይሥራላይይደክመኛልአሁንእደገናየተፈጠረኩነዉየመሠለኝአገርእያለሁበጣምቀጭንነበርኩኝየመዳምፈላጃኬክናሥኮርጉድእደሠራኝቶሎደረሥኩበት
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 10 ай бұрын
ጦጦትበቀዝቃዛዉሀሸዋርወሥዳለሁሁሌቢሥሳይነሡተነሥቸለ12 ለ20ደቂቃ የጦትፀሀይሞቃለሁ አፖሳይደርአድየሾርባማኪያማታጦትጠጣለሁ ብቻ ሆብለንከተነሳ ቶሎባይሆንምይጠፋል ያገኘነዉንእየበላንሎሚብጠጣእሥፖረትብሠራመልሶእዛዉነዉእደዉምየባሠይጨምራልበቀንአደሥበላምበምበላሠአትእሥክጠግብያገኘነዉንከበላይ ያዉ ነዉ እሥኪለመድነዉእኔ ወደላይሁሉ እያለኝወላሂበተለይለ5ቀንሥፆምእራሥምታትሊደፋኝልቤንሁሉእያቅለሸለሸኝቻልአርጌነዉ
@sebelanugse8444
@sebelanugse8444 10 ай бұрын
Can you please teche me about monopos and heremon rippelesmnt. And what kind food is we have to use this time .what kind vatamin we use how we take care when this happens
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 10 ай бұрын
ዶክተር ዘመንህ ይባረክ
@sanneysetegn5414
@sanneysetegn5414 10 ай бұрын
እንክ ለአዲሱ አመት እስከቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ ዶክተር ስለሰጠህን የጤና መረጃ ደግሞ በጣም እናመሰግንሃለን
@atsedetesfay2281
@atsedetesfay2281 10 ай бұрын
እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት አደረሰህ ዶ/ር
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@lisanabiy9610
@lisanabiy9610 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶር ከመላው ቤተሰብህ ጋር መልካም አዲስ ዐዲስ ዓመት ለምታደርገው ሁሉ "እግዚአብሔር" ይስጥልን!!!
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 10 ай бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
@mekdes1desalegn170
@mekdes1desalegn170 10 ай бұрын
እግዝያብሄር ይስጥልኝ
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 10 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ከእነቤተሰብህ 🙏❤️🌻🌻🌻
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 10 ай бұрын
ትምርትህን ብወደውም ብዙ ኢንግሊዘኛ ስለምትጠቀም አይገባኝም
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 10 ай бұрын
መልካም የጤና አመት ይሁንልህ ከነ ቤተሰብህ።
@elsabethnesibu4858
@elsabethnesibu4858 10 ай бұрын
ዶ/ር አመሰግናለሁ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር🙏🏾💕
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 10 ай бұрын
Tnx
@user-ip2le5be1w
@user-ip2le5be1w 3 ай бұрын
አመሰግንሀለሁ።።
@tsegeredasbehatu4085
@tsegeredasbehatu4085 10 ай бұрын
Betam betam konjo new tebarek
@woinabebaassefa1064
@woinabebaassefa1064 10 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@hannajesus5594
@hannajesus5594 10 ай бұрын
Tebarek
@tenubekele5553
@tenubekele5553 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ወንድም
@kasub5553
@kasub5553 10 ай бұрын
Tebarek❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🙏
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@emudesta4997
@emudesta4997 10 ай бұрын
Tebarek.betam tekami meker new thank you
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 10 ай бұрын
Tebarek doctor ❤❤❤
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 10 ай бұрын
እናመሠግናለን በርታ
@bezawittesfay6545
@bezawittesfay6545 10 ай бұрын
እኔመሰግናለን
@shwithaile3179
@shwithaile3179 10 ай бұрын
Thank u D/r
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶተር
@marthat6031
@marthat6031 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር ዳንኤል መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት 🙏🏽🌻
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክተር
@fikaduamsalu6204
@fikaduamsalu6204 10 ай бұрын
ተባረክልን
@haimanotkebede4864
@haimanotkebede4864 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በግሌ በዚህ ቪዲዮ በጣም እየተማርኩና እተጠቀምኩበት ነው
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 10 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ❤
@desta5885
@desta5885 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 10 ай бұрын
Thank You D.r
@user-sf9kr4ns8k
@user-sf9kr4ns8k 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም እናመሰግናለን
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
@LetebirhanGebremariam-sk3wz 10 ай бұрын
እናመስግናለን ደክተር ❤
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@assefasimma1059
@assefasimma1059 10 ай бұрын
ጌይታ አብዝቶ ይባርኪ
@sofiendris1185
@sofiendris1185 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክተርዬ
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 10 ай бұрын
Tebareke Bebezu Doctor
@emannabil9076
@emannabil9076 10 ай бұрын
Good evening 🎉
@TsehaiTesema
@TsehaiTesema 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር
@zainabendris7955
@zainabendris7955 10 ай бұрын
አመስግናለሁ ዶክተር
@marydavelove8496
@marydavelove8496 10 ай бұрын
ዶክተር ዳኒ እናመሠግናለን ኑርልን ❤❤❤
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 10 ай бұрын
ተባረክ🙏❤
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 10 ай бұрын
Thank you
@hayathayat-go5ss
@hayathayat-go5ss 10 ай бұрын
ሽኩረን
@Ethiopiakeyboard
@Ethiopiakeyboard 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰህ ዶክተር!! በጣም እናመሰግናለን 🙏
@muluzeleke3966
@muluzeleke3966 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ይብዛልህ
@SuperJimad
@SuperJimad 10 ай бұрын
Thank you and HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR!!!
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 10 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ።እግዚአብሔር ይባርክህ!
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 10 ай бұрын
Betam enamesegnalen 🙏🙏🙏
@deraw1125
@deraw1125 10 ай бұрын
ደ/ር ዳንኤል አመሰግናለሁ
@beng2839
@beng2839 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዜር ይስጥህ ወንድማችን!
@denkeneshbeyu6025
@denkeneshbeyu6025 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ጌታ ይባርክህ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን አደረሰህ መልካም ግዜ እመኝልሀለሁ ♥️👍🙏🙏
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 10 ай бұрын
Thank you Doctor
@fretekeleab6431
@fretekeleab6431 10 ай бұрын
Thank you our brother, happy new year to you too.
@hanaberhane2095
@hanaberhane2095 10 ай бұрын
Tank U doctor
@Tube-oh1ki
@Tube-oh1ki 10 ай бұрын
Thanks ❤❤
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 10 ай бұрын
እናምስግናል
@adamueshetu8662
@adamueshetu8662 10 ай бұрын
ሠላም ዶ/ር ዳንኤል:: እንኳን ለ2016 ዓ. ም. አደረሰህ:: ለሰጠህን የጤና ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ:: "ታሞ ከመማቀቅ፣አስቀድሞ መጠንቀቅ" የሚባለው ብሂል ይህንን ይገልጻል:: ፈጣሪ እረጅም ጤናማ እድሜ ይስጥህ::
@adamia3883
@adamia3883 10 ай бұрын
Thanks Dr 🙏
@samuelbirhane2977
@samuelbirhane2977 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ መልካም አዲስ አመት።
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር በእውነት በጣም ጥሩ እና ወሳኝ ምልክት ነው ❤
@liyaamanuel983
@liyaamanuel983 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ!! ወንድማችን
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 10 ай бұрын
Enamesegnalen
@lalibelaecotours4099
@lalibelaecotours4099 10 ай бұрын
Welcome Doctor
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 10 ай бұрын
Malikami adis amati dr❤❤🇪🇹🇪🇹👏👏
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 9 ай бұрын
Thank you dr more bless you
@user-pf5dh5cb8e
@user-pf5dh5cb8e 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አሁን ላይ በስፋት መነጋገሪያ ስለሆነው detox ጨው እና ሎሚ ምን ትለናለህ
@abdulwahidibrahim8481
@abdulwahidibrahim8481 10 ай бұрын
Much appreciated Doctor.
@yididyaborsamo2084
@yididyaborsamo2084 10 ай бұрын
Welcome Doc!! we love you❤❤❤❤
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 10 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ!!!
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 10 ай бұрын
ዶ/ር ተባረክ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 10 ай бұрын
Amesegnalehu!
@user-rn7ic1zn6w
@user-rn7ic1zn6w 10 ай бұрын
Happy Ethiopia new year to you and your family thank you so much for sharing
@elsamelese7450
@elsamelese7450 10 ай бұрын
Thank you 🙏🏿
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
You are so welcome
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 10 ай бұрын
Welcome to Doctor ❤
@fasikadisasabaisa6551
@fasikadisasabaisa6551 10 ай бұрын
እንዃን አደረሸህ ዶ/ር
@firehiwotgetachew3738
@firehiwotgetachew3738 10 ай бұрын
Thank you!
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
You're welcome!
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 10 ай бұрын
ዶር የተዘረዘሩትን በሙሉ አልጠቀምም ስኳሬ እየወጣ እየወረጀ አስቸገረኝ
@yeshiharegmersha5187
@yeshiharegmersha5187 10 ай бұрын
Happy Ethiopian New Year to you and your beautiful family!!! You are blessed with everything. May God continue with more and more blessings!!!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 10 ай бұрын
Thank you Dr.
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
Most welcome!
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 10 ай бұрын
እናመሰግናለን…. ዶ.ር…. ያንተን ኘሮግራም በመከታተል፡ የወጣልኝ Nutritionist ልሆን ጥቂት ቀርቶኛል፡፡
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
Very helpful video, I like and share of course. ❤
@yalewmamo4707
@yalewmamo4707 10 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን።የነርቭ ታማሚ የሆኑ ሰወች ማድረግ የሚገባቸውንና የማይገባቸውን ነገር ብታሳዉቀን(የስፖርት)ጉዳይንም ጨምሮ በትህትና እጠይቃለው
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 10 ай бұрын
Thank you very helpful 🙏🏽🙏🏽
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
Glad it was helpful!
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 10 ай бұрын
Thanks 🙏
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
Welcome
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 10 ай бұрын
Thank you doctor ❤❤❤
@yenetena
@yenetena 10 ай бұрын
Most welcome!
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 791 М.
BEKMOBILDA Tecno Camon 30 smartfoni🔥🤩 #bekmobil
1:01
Bekmobil shorts
Рет қаралды 2,3 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН
Как удвоить напряжение? #электроника #умножитель
1:00
Hi Dev! – Электроника
Рет қаралды 1 МЛН
Look, this is the 97th generation of the phone?
0:13
Edcers
Рет қаралды 6 МЛН
Лазер против камеры смартфона
1:01
NEWTONLABS
Рет қаралды 712 М.
iPhone 16 с инновационным аккумулятором
0:45
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 9 МЛН