No video

ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት

  Рет қаралды 296,696

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

8 ай бұрын

Пікірлер: 1 000
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ሳላደቅሽ አላልፍም እስኪ እሷን የምታደቁ ቅመሜችየ በላክ ጀግና ❤
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 8 ай бұрын
ጅግና ብየሻለው🎉🎉
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ቅመሞችም የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤እህታችን ❤❤ለሁላችንም
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 8 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንን❤
@hewangudina7425
@hewangudina7425 8 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@zahar447
@zahar447 8 ай бұрын
ይህ የምታዮ ሁላቹም ሁላችንም በብራችን በጤናችን በሰላማችን በረከቱን ያብዛልን
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 8 ай бұрын
አሚንንን
@hinditube2297
@hinditube2297 8 ай бұрын
አሚን ዉዴ
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hanantub-dt1og
@hanantub-dt1og 7 ай бұрын
Aminnnnnnn yarebbb❤❤❤
@fserdsrf4281
@fserdsrf4281 5 ай бұрын
አሜን❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 8 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ለሙዬ ውለጂበት ክበጂበት የደስታ መኖሪያ ያድርግልሽ እንደኔ በስደት የምትኖሩ እግዚአብሔር የልቦናችንን ሀሣብ ይሙላልን❤❤❤❤❤
@workjoozil
@workjoozil 8 ай бұрын
አሜንንን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemeyeleye8479
@alemeyeleye8479 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🙏🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 8 ай бұрын
ያምራል ፁድት ያለ እጥር ምጥን የለቤት 👍👍
@Betsi1292
@Betsi1292 8 ай бұрын
ዉድ የአገሬ ልጆች በፀሎቻችሁ አስቡን እናቴ ታማብኛለች አፀደማሪያም እያለችሁ በፀሎታችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 8 ай бұрын
እግዚአብሔ ያስብሽ እማ አይዞሽ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@hiwotbekele8000
@hiwotbekele8000 8 ай бұрын
Fetari yematvhew
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp 8 ай бұрын
እመቤቴ ታማርልሽ ቸሩመዳኒያለም ያሽልልሽ አይዞሽ
@user-ku9ec4cz9x
@user-ku9ec4cz9x 8 ай бұрын
እግዝያቤር ይማርልሽ
@user-ny3ov5hw8q
@user-ny3ov5hw8q 8 ай бұрын
ሱብህን አለህ አለሀሚዲልላህ ለእለህ እለላህ አለህአክበር
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 8 ай бұрын
ላ ኢላሀ ኢላ አላህ ብለሽ እስተካክሊ
@user-ny3ov5hw8q
@user-ny3ov5hw8q 8 ай бұрын
@@rabiyimam8626ኢንሻ አለህ
@user-lu9tc4hm2g
@user-lu9tc4hm2g 7 ай бұрын
ሁሉም ላይ ሥተት አለ የፊደል ሥተት ሢኖር ትርጉምም ይቀየራል
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 8 ай бұрын
ሰው ቤት ሲሰራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኔ የሰራሁ ያክል ይሰማኛል አሏህ ለኛም ይወፍቀን ያሳካልን
@HusniyaEzame
@HusniyaEzame 5 ай бұрын
Enam batm das yelgal Amenn. Yarby
@zedusman
@zedusman 8 ай бұрын
ስደት ያያች ሴት ጠንካራ ናት 💕💕
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e 8 ай бұрын
እሰስስዬ እንኳን ደስ አለሽ ብርቱዋና ታታሪዋ እህታችን 😘
@walisotube
@walisotube 8 ай бұрын
ዛሬ ሀሙስ ነው ሰለሰለዋት አውርዱ በነብዩ ሰለላህ አለይሂወሰለም ላይ❤❤❤
@user-tn1rf4wr8t
@user-tn1rf4wr8t 6 ай бұрын
አላህመወሠሊወሠሊምሙባረክአላሙሀመዲ❤
@gunatube12
@gunatube12 8 ай бұрын
ዋዉ ሲያምር ብዙዎቻችን አድርጉልን ስለምንል ገንዘባችን ይባክናል ከአቅም በላይ ወጭ ያስወጡናል እንዲህ ራስሽ ቆመሽ ስታሰሪው ቀላል ነው❤
@N33Natty
@N33Natty 8 ай бұрын
ከብዛቱ ጥራቱ እጥ ምጥን የለ ሲያምረ፣❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወደ እንነተ ጋር ማንኛውም ነገር ርካሽ ነው ወደ ወሎ ክልል ግን መኖርን ያስመርራል ሁሉም ነገር ውድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
እኔምኮ እያልኩ ማርያምን በተለይ ወልደያ ቤትበመስርያ ቦታብቻይይዘዋል ተስፋእሚያስቆርጥነዉ ደግሞ እደዚህ ሳይ ተስፋይኖረኛል እህህህ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 8 ай бұрын
አይዞን እህቶች አማራ ክልል ቀን ይወጣለታል ግደለም😢😢😢😢
@bezamengesha22
@bezamengesha22 8 ай бұрын
አይዞን ወልድያማ አናወራውም ብቻ ሰላም ይመልስልን
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 8 ай бұрын
በጣም ወላሂ ለምድነውግን
@astedehana5892
@astedehana5892 8 ай бұрын
​@@bezamengesha22ደምሪኝ በሀሳብ ደከምኩ ወልደያ ምን ያህል ያስጨርስ ይሆናል😢😢
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 8 ай бұрын
ለምለም የጀግና የሴቶች ሁሉ ምሳሌት ነች ❤❤
@almaztekla2540
@almaztekla2540 8 ай бұрын
አይ ለሙየ ጉዴን አላየሽ ይሄው ስንት አመቴ በሰው ሀገር
@user-gp5rc8ec2q
@user-gp5rc8ec2q 8 ай бұрын
​@@almaztekla2540ሠውያሰፈልጋልእህት የኔም ዝብሎ ቁሟል😢😢😢
@user-tc8gx8ku9u
@user-tc8gx8ku9u 7 ай бұрын
ትዳር ያዠ ለሚ ታይ ገንዘብ ሀብቱ ይደረሳል ወይ
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u 8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ሂዳያዉን ሰጥቶሽ በሰላም በአፊያህ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@solomiebelachew6118
@solomiebelachew6118 8 ай бұрын
ጀገና ጀግና ነሸ የሴት ቁንጮ ምን ልበልሸ ቃላት አጣሁልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሸበት ድረሸ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sulhiya54629
@Sulhiya54629 8 ай бұрын
የተንቢ ጀግና ነሽ ❤❤❤ ደሞ የሚገርመኝ ነገር በደብ ስታስረጂን ይመችሽ የመዳም ቅመሞች እንማርብሻለን
@kingofAmhara
@kingofAmhara 8 ай бұрын
ምርጥ ቤት ማርያምን እኔም ለመስራት ያሰብኩት እደዚህ ነህ ምን መንዛዛት ያስፈልጋል
@sadahussen-cm3pi
@sadahussen-cm3pi 8 ай бұрын
አይጉራጌ ታአምርኛ ህዝብ ጀግና ሴት በደስታኑሪበትየኔቆጆ❤❤
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 8 ай бұрын
አላህ ካለ ሀገር ስገባ በአካል ባገኘሽ ድስ ይለኛል❤
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 7 ай бұрын
እኔን አግኚኝ ሁሌም አለሁ
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r 8 ай бұрын
ከብጠቱ ጥርቱ አሉ ደስ ስል ወዉ 🎉
@user-gp5rc8ec2q
@user-gp5rc8ec2q 8 ай бұрын
ሢያምር መሻአላህ የኔሰ ቤት ዝብሎቁሞቀርቷል ቀለሙ ሰራሚኩም ያምራል
@absabs9609
@absabs9609 8 ай бұрын
ማሻአላህ በዴስታ በሞገስ በጤና ኑሪበት ተዘወጂበት ዉለጂበት ወልዴሽ ዳሪበት ለሙ ድቢሽ
@kadranabira1734
@kadranabira1734 8 ай бұрын
እኔ ሁሉ ነገሩ ወድጄው ግን እደኔ ፍላጎት የተለያየ የቀለም አይነት መጠቀም አሎድም ማየትም አልፈልግም ልክ እደ አርብ ቤት አንድ አይነት ከለር እወዳለው አዲሳባ መሬት ያለው ሰው ቤት ለመሰራት 1 ሚሊየን አይበቃም ማለት ነው😢
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ ማወቅሽ 🥰🥰🥰😘
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 8 ай бұрын
ወዉ ለሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ሴት ልጅ እንደዚ ስትጠበክር እና እራሷን ስትችል ደስ ይላል በርቺ እህቴ👏👍
@Fafi26
@Fafi26 8 ай бұрын
ዋው ለምዬ የውነት ጀግና የሴቶች ተምሳሌት እኮ ነሽ ማሻአላህ 👌በፍቅር የምትኖሪበት ያርግልሽ❤ የለሚ ቤተሰቦች አድሲ ጀማሪ ነኝ አበራቱኝ😊
@seada5485
@seada5485 8 ай бұрын
መሻአላህ በጣምያምራል ልቅምየለይቤትናት በሰላምበፍቅርበደታኑሪበት ለሙየ
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ፅዲት ያለች ቤት
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 8 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ እስኪ እኔንም በፀሎታችኹ አስቡን እኔ ቤት በጣም እመኛለው ግን ቤት የለኝም አልሳካልሽ አለኝ ደከመኝ😢😢
@user-lx6wh4hg2r
@user-lx6wh4hg2r 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል የኔ ዉድ ደሞ ታላቅ እህቴን እየመሰልሽን ነዉ በጣም እወድሻለሁ እስኪ ለወንድምሽ ኣዳሪኝ ከስደት መልስ🎉❤❤
@SEMIRA.WELOYWA
@SEMIRA.WELOYWA 8 ай бұрын
ማሻአላህ ለሙየ በጤና የምትኖሪበት ያርግልሺ የኔጀግና❤❤❤❤
@hawahawa1876
@hawahawa1876 8 ай бұрын
የምር ጎበዝ ነሽ ለሚየ❤
@samridesta5080
@samridesta5080 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በጤና የምትኖሪበት ያድርግልሽ ጎበዝ በሰዉ ሀገር ለምንከራተተዉ ሁሉ በሀገራችን ማረፊያ ይስጠን ሀገራችን ሰላም ትሁንለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 8 ай бұрын
በጣም ነው ሚያምረው ከለል ምርጫሽ በጣም ነው ሚያምረው ውዴ ጎበዝ ❤❤❤❤
@melekamtube3913
@melekamtube3913 8 ай бұрын
የዚህ ቤት ጉድ እማ 😁 የኔ ጀግና ሴትሀ❤❤
@ummurad5199
@ummurad5199 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ቤት ከሰሩ አይቀር እንድህ ነው የፍቅር የሰላም ቤት ያድርግልሽ በቃ እኔም ወሰንኩ 👉ሰራሚክ ለማድርግ ግን ስንት ይፈጂብኝ ይሆን 120 ቆርቆሮ ነው ❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 8 ай бұрын
2 መቶ ሽ በላይ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
አሁንሲሜቱእይቀንሰንወአሰሬ
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 8 ай бұрын
የሴቶች ተምሳሌት አግዚአብሔር በክብር ያኑርሽ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@Alshaday
@Alshaday 8 ай бұрын
ለምለምዬ እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ ካች ጋር ሁኔ ነዉ መስራት የምፈልገዉ ጥንካሬሽ ሁሌም ያሰደምመኛል ። እባክሺን 🙏🙏
@muyess6093
@muyess6093 8 ай бұрын
ለሙሉ ምርት ሰው አላህ ጨምሮ ይስጥሺ
@JUNEYEDyoutube
@JUNEYEDyoutube 8 ай бұрын
ምርጥ ቀማመጥ ነው ወደነዋል
@AminaAdam-wh5bt
@AminaAdam-wh5bt 2 ай бұрын
የኔእህቴ ጀግናሳ ላደቅሸ አላልፍም ማሻአላህ ነሸ❤❤❤👌👌👌👌
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በስንት አመተ ምህረት ነው የተሠራው
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ውድ ነው 3ክፍል ቤት 800000በጣም ውድ ነው ማለት በራሴ እቅም አስቤው ነው
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 8 ай бұрын
ማሰራት ብቻ ነው ወይስ ከነመሬቱ 🙄
@romantup9195
@romantup9195 8 ай бұрын
Aree arif new ene 3 kifil bet gana alalakem 1.5 charishalew eska kolonu
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
@@romantup9195 ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ አሉ 🤭 lene gin tewdobgnal
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
@@MeryemAli-ek3ro 😂😂😂😂ቤቱ የተሰራበት ነው መሬቱማ ድሮ ቀረ በመቶ ሺዎች መሬት መግዛት
@user-jo3vl7cl2f
@user-jo3vl7cl2f 8 ай бұрын
የምኝታ ቤት አነሰችኝ አልጋ ታዘራጋለች ክክክክክ በተረፈ አሪፍ ነው
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 8 ай бұрын
እውነትነው የምኝታቤቱ እና የእቃ ቤቱ ትንሽነው ያው እዳለችው ለጓደኛ ማረፋያ ብቻ ከሆነ የቀረውቦታ ላይ እስከምሰራበት ይበቃታል አልጋብቻ ታሥገባለች የቁም ሣጥን አይታሠብምእጂ😂
@bisratgebremedhin3915
@bisratgebremedhin3915 7 ай бұрын
አንች በሁሉም ነገር ጎበዝ ነሽ ከአረብ ሀገር ጀምሮ እመለከትሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርች
@user-jb5uk9uo9z
@user-jb5uk9uo9z 6 күн бұрын
ሰለም ሰለም ያታንብ እንዴት ነሽ እኔ ልክ እንደዝህ አይነት ቤት መሰራት እፈልገለው እበክሽ ቁጥርሽን ለክልኝ በጠም ያምራል በሰለም በደስታ ኑርበት ❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 8 ай бұрын
ዋውውውው የሰላም ፍቅር የደሞለበት ይሁንልሽ በትክክል ነው በጥንቃቄ ነው❤❤❤❤❤
@BiraneshyegetalijiBirutube
@BiraneshyegetalijiBirutube 8 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ስያምር 🥰👌👌
@LubabaSeid-o2k
@LubabaSeid-o2k 4 күн бұрын
በጣም ደስትይሻለሽ እሪጋትሽ በሪች
@huseenalii8641
@huseenalii8641 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ያበደ ቤት ነዉ እኔ ከሚስቴ ጋር በቅርቡ ጀምረን እንደምናስጨርሰዉ ተስፋ አለኝ አላህ ያግዘን
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ስኬታማ ሴት ማለት አቺነሽ ያረብ እኛም ምናርፍበት ስጠን ያወዱድ
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 8 ай бұрын
የስደተኞች ተምሳሌት የሴት ወድ👍
@achutube1688
@achutube1688 8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው. ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እህቴ የእኔ ብርታት ነሽ እኮ እኔ አገር ስገባ. አንቺን ማይኘት እፈልጋለሁኝ እህቴ የተቡኛ እኔ ቦታ አለኝ ግን ትልቅ ቤት አልተሰራበትም እኔ እራሴ አሰራለሁኝ ብዬ ግን ምን ዋጋ አለው
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
ለሚዬ ጀግና እንደው ደስስስ ስትለኝ ጎበዝ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ እኮ ጠንካራ በርቺልኝ
@SamiraHabhse
@SamiraHabhse 8 ай бұрын
እከን ደስ አለሽ የሴቶች ተምሰሌት ❤❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 8 ай бұрын
ጀግኒት እኮነሽ ብርታት ሞራል ነሽ ለሴቶች❤
@matusala8322
@matusala8322 7 ай бұрын
በጣም ያምራል👍👍 እንደአንቺ ጠንካራ ሴት ይስጠን
@dehab2127
@dehab2127 3 ай бұрын
በጣም ግሩም ስራነው ውዴ ግን አንቺኮ የእንግዳ ተቀባይነሽ ትንሽ ሰፋ ባረግሽው
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ጀግና ታታሪሴትነሺ በየሀገሩ ይለያያል ልበል ኑሮዉ ወደወሎ በጣምከባዲነዉ እኳንቤትለመስራት ቦታምለመግሳት አልሆነ😢
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 8 ай бұрын
እውነት ነው ወደዎሎ ወደደብረሲና መሬትም ቤትም ውድ ነው
@HalimaHalima-kz7em
@HalimaHalima-kz7em 8 ай бұрын
አዎ ይለያያል የቤት እቃ ራሱ ወደ እነሱ ርካሽ ነዉ ወሎ ዉድ ነዉ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
በጣም ካልሆነ ወደነሱ ሀገር መግዛትቸዉ የምር
@zula983
@zula983 8 ай бұрын
ኑ ወደ ቡታጅራ የፍቅር ከተማ ናት በዘረኝነት በሀይማኖት ፀብ ተፈጥሮ አይታወቅም
@ytub8615
@ytub8615 8 ай бұрын
ቤት ጽድት ያለች ናት ዋጋው ግን 😮😮 በጣም ውድ ነው ምክንያት እንደመሰልኝ የእንጨት ነው ቤቱ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 8 ай бұрын
እኔ አራት ሰርቢሶች ሰራሁ 650ሺ ፈጀ መስታውት ይቀረኛል ወልድያ ወገቤ ወለቀ ትልቅ ቤት የሚሰሩ ጥናት ይስጣቸው የጨት ነው የኔም
@HOw656
@HOw656 8 ай бұрын
ቦታ የለም ወልድያ?​@@bezamengesha22
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 6 ай бұрын
​@@bezamengesha22እህቴ 4 ሰርቢስ ስትይ ክላስ ነው ወይንስ
@user-mm4ng1cj3g
@user-mm4ng1cj3g 8 ай бұрын
በጣም የማደንቅሽ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ የኔ ቅመም እህት እኔ ይኸው ሰው ሐገር ተቀምጬ አንድ ነገር የለኝም :: ያንቺ ጥንካሬ ሳይ ደስ ይለኛል በርቺ :: ግን ዋናውን ነገር ረሳሽ ለኔ ሽንት ቤት በጣም ትልቅ ቦታ ስላለው ::
@MariaMaria-wp5qp
@MariaMaria-wp5qp Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯wawo.gobeze.sisi.
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 8 ай бұрын
ምኞት ያለን ሁሉ አላህ ያሳካልን
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 8 ай бұрын
አሚን አሚንንንን የረብ
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብብብብብብብ
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 6 ай бұрын
😍😍😍😍😍
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 8 ай бұрын
ጀግኒት ገና ህንፃውን ትገነቢዋለሽ ❤❤❤
@hiwinegayinafara9
@hiwinegayinafara9 8 ай бұрын
ጭቃ ነው ቡለኬት ውዴ መልሽልኝ በጣም ያምራል 🥰እኔም እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ተስፋ አለኝ🥰🥰
@selamselina1321
@selamselina1321 8 ай бұрын
ምርጥ ቤት ጀግና ነሽ የእንጨት በሩን ግን አበላሽተውብሻል ፅድት ያለ የተሻለ ነበረልሽ ኮርኒሱ በተለይ የመኝታ ቤቱ በጣም ያምራል
@user-gu6cs5zi7i
@user-gu6cs5zi7i 8 ай бұрын
የኔ ቤተሰቦች ግን ምን ለማለት እየፈለጉ ነው ሁሉን ነገር አካብደው የሚነግሩኝ ስለ ኑሮ አትም እደሆነ ቢገባኝም ግን አልቻልኩም ብሬን እጂ እኔን እደማይፈልጉኝ እየገባኝ ነው
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 8 ай бұрын
የኔ ብጤ አብሽሪ
@Taebanuriyha9952
@Taebanuriyha9952 8 ай бұрын
እዉነት ጠክሪ ጠክሪ ነዉ እሚሉት
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 8 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነው ለኛ አያስቡም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ከናዝሬት ወደ ቡታጅራ ልግባ እንዴ ለሚ ዘመድ ትሆኚኛለሽ እዛ ጉራጌ ባል ድረሽኝ😂❤ስለፍሬንች ዶሩ መረጃ Thanks
@sartt2001
@sartt2001 8 ай бұрын
ጀግና ሴት እኔ አንድ ነጥብ ልግዛሽ ቆንጂት ወይም አሰሪልኝ በእግዚያብሄር
@zaxvcsamri
@zaxvcsamri 7 ай бұрын
ወልደሽ ሳሚበት እህቴ ዋውው ያምራል ጉራጌ በኖርኩኝ ብዬ ተመኘሁ በእውነት እኔ ቦታ ገዝቻለው ግን ማሰራት አልቻልኩም ይፍርሳል እያሉኝ 😢🥰🥰🥰
@saragirma5196
@saragirma5196 8 ай бұрын
አንቺን አላመድነቅ አይቻልም የተንቢ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zd6333
@zd6333 8 ай бұрын
እረ ለሚ እኔስ እሱላይ ልግዛመሰል መገን የኛ ሀገርስ😢 150 ካሬ 1ሚሌየን 3መቶሽ አሉኝ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
እሷ እኮ እምታወራዉ ቤቱን ለመስራት ብቻ ነዉ አንጂ ከነ መሬቱ አይደለም ነቃ በይ እንጂ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
ወልደያ እኳንቤትሊሰራ ቦታም ሰማይነክቷል😢
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 8 ай бұрын
አማራ ክልል በጦርነት በኑሮ ውድነት በቻሉት ሁሉ ማድቀቅ ነው የፈለጉት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸውና
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 8 ай бұрын
​@@user-xw6or6wr9k በጦርነት ብቻ. አይደለም. ወሎ ላይ ቤት ለመስራትም ሆነ ለመግዛት ውድ ነው. እኔ ከዛሬ. ሶስት አመት በፊት ቤት ግዙልኝ ብላቸው ቤተሰብን እስከ አድ ነጥብ ነው ነበር ያሉኝ የገዛ ወድሞቸ ከዛን ተውኩትና. ሰንዳፋ ሁለት መቶ ካሬ በሰባት መቶ ሺ. ገዛሁ. ግን መታደስ ይፈልጋልጅ ቤቱ. አድ ሰፊ ሳሎን ሁለት ምኝታ. አለኝ. በቂየ ነው
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz 6 ай бұрын
ማሻአላህ. ❤❤❤❤የኔ. ጀግና. የኔጠካራ. እህት. ❤❤❤በጣም ያምራል. አላህ በሰላም በጤና. በደስታ የምትኖሪበት ያርግሽ. አላህይጠብቅሽ. ❤❤
@amaleweragoda5867
@amaleweragoda5867 8 ай бұрын
በጣም ያምራል በእውነት በተለይ ቀለም ሁሉም ያምራል ጉብዝ ካንች ብዙ ነግር ተምራለሁ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 8 ай бұрын
ይታብ ላምላም ጃግና ናሽ ግታን የሴት ጃግና ❤️❤️❤️
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 8 ай бұрын
ዋው በጣም ያብራል የተቢ 🥰🥰🥰👍
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 8 ай бұрын
ለሙዬ በጣም በርካሽ ምርጥ ቤት ሰርተሻል የአለም ያድርግልሽ❤❤❤😊
@tube7987
@tube7987 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ቀለል ያለ ያለ ዋጋ
@hsuf
@hsuf 8 ай бұрын
ሲያምር ❤️❤️
@adamia3883
@adamia3883 8 ай бұрын
So nice God bless ur house 💓👍
@saeid-mn9fb
@saeid-mn9fb 7 ай бұрын
በጣም ያምራል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያኑርሽ ጀግና ሴት ነሽ ግን ግድግዳው ከምን ነው የተሰራው ከብሎኬት ነው ወይስ መልሽልኝ
@bosmani06
@bosmani06 8 ай бұрын
Uri umukobwa mwiza cyane. Ndagukunda cyane❤
@ms2736
@ms2736 8 ай бұрын
እኔ እኮ ከ1ሚ በላይ ጨርሼ ግን ገና ነው
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 8 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@asterabate7743
@asterabate7743 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርግልሽ የተባረኩ ልጆችም ይስጥሽ እኅቴ
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 8 ай бұрын
አህለን ለሚየ ማሻ አላህ በጣም ያምራል በርችልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን 💚💛❤
@Tube-tw5wl
@Tube-tw5wl 8 ай бұрын
1.2 የጨረሰው ቤቴ ገና 3 መቶሺ ብር አይጨርሰውም
@user-vq3fz2fw2d
@user-vq3fz2fw2d 8 ай бұрын
ፅድት ያለች ቤት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል እኔ ከዝህ የበለጠ ብር ልኬለሁ ቤቴ አላለቀም አንች በጂሽ ሥለሆነ በትንሽ ብር ሠራሽ ደሥ ይላል
@aminayasin4428
@aminayasin4428 8 ай бұрын
ለሙ አንችኮ ትለያለሽ አሽ አስተዋይ ነሽ ከቤተሰቦቻችሁ ከባላችሁ እዳትጣሉ የቃወቹ ዋጋ የቦታ እርቀት ይወስናል አልሽ ትክክል ቅመም እኮ ነሽ ስወድሽ❤❤❤❤
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 8 ай бұрын
ማሻዓላህ ለሙ እኔ ቤት ሚኖረኝ ቀን እናፍቀዋለሁኝ
@UmuEmane
@UmuEmane 8 ай бұрын
አላህዋየ አባቴ አፈር አራግፎ አይመጣልኝ። እኔብደክም ምንም ዋጋ የለኝም ሠው ያሥፈልጋል ምንዋጋለው 😢😢😢
@AishaMohammed-yc8qk
@AishaMohammed-yc8qk 8 ай бұрын
እኔም እንዳችውነኝ ሰው እያለኝ የሉም ድካም ብቻ እህህህህ😢😢
@UmuEmane
@UmuEmane 8 ай бұрын
@@AishaMohammed-yc8qk እኔ አሉ ግን በላተኛናቸው እዲገቴን አይወዱም አባቴነበር አባቴም ወደማይቀርው ሞት ሂደብኝ አላህ ይራህመክ። የኔ ዲክመት 😭😭😭
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 8 ай бұрын
አልሸወነእኔምአባቴሞቶብኛል።ብሰራለወጥየለኛም።ወይቤትየለኛወይ።ልጀየለኛ።ደከምብቻ።አልሀምደሊላ።ዋነጤነንነወ
@user-dl9sb4bt7q
@user-dl9sb4bt7q 8 ай бұрын
የኔውዶች ሰውከሌላችሁ ብራችሁን ያዙ ለብራችንእንጂ አይወዱነም በተለይስደት የምንኖረውን
@AishaMohammed-yc8qk
@AishaMohammed-yc8qk 8 ай бұрын
@@UmuEmane አላህ ይማራቸው አብሽሪ የእኔ አሉ ሁሉም ግን የስራ ሰው አይደሉም ብሩ ይቀመጥነው የምባለው ብሩ እየሞተ ነው ሁሉም እየጨመረ
@SifanDayesa
@SifanDayesa 4 ай бұрын
Si wodesh mariyamin ❤❤❤❤❤❤❤ gobez nash
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 8 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል ወልደሽ ሳሚበት በጤና በፍቅር ኑሪበት በረቺ ጀግናነሽ❤
@fgfg3784
@fgfg3784 8 ай бұрын
የብልኬት ነዉ ወይ ለሙዬ
@saifaln3ini244
@saifaln3ini244 8 ай бұрын
የእንጨት ነው
@getibegum8411
@getibegum8411 8 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-pw6gz3sg5e
@user-pw6gz3sg5e 8 ай бұрын
በጣም ያምራል ማሸ አሏህ ሰው ሁሉ ቤት ሰርቷል
@SadSad-dm4os
@SadSad-dm4os 8 ай бұрын
😂😂😂❤
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 8 ай бұрын
ማሻ አላህ፣ እህቶችዬ ብራችሁ ያዙ እኔ ስደት አስራ ሁለት አመት ቆይቻለሁ። ወላሂ አንድም ቀን ለእርፍት አልሄድኩም ህጋዊም ነኝ ቤት ልገዛ አስቤ በኛ አከባብማ መኖሪያ ቤት ሶስት ሚሊየን ገብታዋል ዝም ብዬ አለቀስኩ ዝም ብዬ ብሬን ልያዝ ሆ!
@Tube-kr2nh
@Tube-kr2nh 8 ай бұрын
ታዳ ብረሽን ብትይዥ እየጨመረ ነውኮ የሚሄደው
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 8 ай бұрын
@@Tube-kr2nh የልኩት አልተረዳሺኝም ብር ያዙ የልኩት ቤተሳብ የተለያዩ ወጭዎችን ቀንሱ የብርን ዋጋ የሚናውቃው አረብ ሀገር ሆናን አይደለም
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 177 МЛН
የዛሪ ይለያል ለካስ እደዚህ ነው ሚያምርብኝ
11:31
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 112 М.
የፈኪ ውሳኔ 😱|| ሁሉም ደነገጡ
34:32
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 12 М.
የ ተማሪ ኑሮ በአሜሪካ | APARTMENT TOUR
23:51
Prinz Sammy
Рет қаралды 62 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН