“ሚስትየው ትዝትብኛለች!” በፓስተሩ ልጄ 47 ዓመት ከኖርኩበት ቤቴ ወጣሁ! የኢትዮጵያ ህዝብ አይቶ እና ሰምቶ ይፍረደኝ! Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 256,246

Eyoha Media

Eyoha Media

6 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 700
@user-yu3gj9dk9u
@user-yu3gj9dk9u 6 ай бұрын
የራሱ ቤት ቢሆን እንኳ በህይወት እስካሉ ክብር እና እንክብካቤ ይገባቸዋል።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 ай бұрын
😢በትክክል
@Ma_Mo663
@Ma_Mo663 6 ай бұрын
If Abraham truly serves the creator, he should do what God wants-respect his mother. Whoever is selfish and lies about what happened will ruin your path with a curse. Unfortunately, you will not experience success in life. Mark my words.
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 6 ай бұрын
ኸረ የራሱ ቤት አይደለም። ማዘር ከባለቤታቸው ጋር እዛ ሰፈር ሲገቡ ታዳጊ ልጆች ነው ይዘው የመጡት። ይኽው ፓስተር የተባለው ልጃቸው እዛው ቤት አድጎ እዛው አግብቶ 6 ይሁን 7 ልጆች ወልዶ የወለዳቸው ልጆች እዛው ጎርመሰው የፀቡ አካለወ ሆነዋል። እኝህ ምስኪን ከ20 ዓመት በላይ በገዛ ቤታቸው ይህንን ችግር ተሸክመው በኖሩ ይባስ ብለው አፈናቅለው ጎዳና ጣሏቸው። ይህ እኔ ጎረቤት ስለሆንኩ የማውቀው ሀቅ ነው። ይህን መስማት እጅግ ያበሳጫል።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 6 ай бұрын
Betie malete seyetane malete newe seyetane dehena negere yefelegale hasetejawe keresetose eyaleku lenatu kebere ayenoreme betesebu yetechemelaleke news behayemanote menfese tenawetewale enate abate arane belene enalekesalene weye enatie newe berane betekebakebene weye enate abte kebere lrnatachene
@hiwotmselasse9126
@hiwotmselasse9126 6 ай бұрын
@@selamleethiopia3423 lemen sefru tesebsbo ayaswetawum
@selamhailu1990
@selamhailu1990 6 ай бұрын
ልጅ እናቱን በመጦር ፋንታ እናቱን ፍርድ ቤት የሚያቆምበት ዘመን መጣ በጣም ያሳዝናል ያስፈራል እግዜር ይርዳችሁ
@sasab2001
@sasab2001 6 ай бұрын
እናቶችን የምታሰቃዬ ልጁች ግን ፈጣሪ በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ እኔ በሰዉ ሀገር የምቃጠለዉ ለእናቴ ስል ነዉ የኔ እናት ፈጣሪ ቤቶትን ያስመልሶሎት😢😢😢😢
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 2 ай бұрын
😢😢😢
@loveyourself2406
@loveyourself2406 6 ай бұрын
አናትየው በዚህ እድሜያቸው ውበታቸው ሲያምር።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 6 ай бұрын
ልጅ ቤት ሰርቶ እናት አባትን ይጦራል የተረገመ ልጅ እናትን ያከላታል 😭😭😭ምን አይነት ብልግና ነው
@SosoHalimh
@SosoHalimh 6 ай бұрын
በስደት የምንኖር እህቶቼ እስኪ አንድ ቀን ሁሉም አልፎልን በሀራችን እፎይ የምንልበት ህይወት ይስጠን ።
@saadahsaadah5302
@saadahsaadah5302 6 ай бұрын
አሜን
@sebletafese3099
@sebletafese3099 6 ай бұрын
Amen konjo
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 6 ай бұрын
Amen amen amen
@nejatali7088
@nejatali7088 6 ай бұрын
Hewot kashenafiwoch gar nat genzebishin bedenib asibesh tiru bota endiwililish dua adirigi serto ketebarekut gar yargegn bilesh hule lemgniw. Lehulachin barko ager yasgeban.
@TigistHiny
@TigistHiny 6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@tigih.7181
@tigih.7181 6 ай бұрын
የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ለእናት ምን ያህል ህመም እንደሆነ እናት በህይወት እያሉ ልጆች እንዲህ ሲሆኑ ማየት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጦት እናቴ ዛሬ አያታቸው ላይ እንዲህ የሆኑ ሁዋላ ላይ አንተንም እንዲሁ ነው የሚያደርጉት የእናት ሀዘን ደግም አይደል
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
“ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።” - ማቴዎስ 24፥12
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 ай бұрын
እናትና አባቱ እሲኪሞቱ እንኳን የማይጠብቅ ጡረተኛ ትውልድ እግዚአብሔር እረፍት ይንሳህ በልጆችህ አግኘው የውሸት አገልጋይ እናት እና አባትህን አክብር የሚለውን የረሳህ
@FatoomaAk
@FatoomaAk 6 ай бұрын
betam
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 6 ай бұрын
ህጉ እኮነው ሆን ብለው ቤተሰብ እንዲባላ የሚያደርግ ህግ በፊት እናትና አባት ሳይሞት ንብረት ልጅ አይካፈልም ነበር
@selamhailu1990
@selamhailu1990 6 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 6 ай бұрын
ይገርማል የሽማግሌ ጡረተኛ አይጣል ነው
@wendemelese1131
@wendemelese1131 6 ай бұрын
​@@FatoomaAkፐፐፖ
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 6 ай бұрын
እናትህና አባትህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ምህረት አድርግልን አምላክ ሆይ !! ስው እኮ እግዚአብሔር ካልፈራ በቃ እንዲህ ነው የሚሆነው ማረን እራራልን
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 6 ай бұрын
ፓስተር እኮ ነው እናትና አባትህን አክብር የሚለውን ትእዛዝ አያውቁትም
@nejatali7088
@nejatali7088 6 ай бұрын
Yezendiro pente sewin dade asikedut.
@user-oc1hl9jz7z
@user-oc1hl9jz7z 6 ай бұрын
I know this family but not far he did bad things a lot
@yayahala615
@yayahala615 6 ай бұрын
😭
@msttina6887
@msttina6887 6 ай бұрын
ወይ አምላኬ የሚያረጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ ዘድሮ በጌታ ከለላ ኦነዉ ቤተሰብ የሚያሰቃዩ ሞልተዋል ኸረ ፓስተር አብረአም ጌታን አታሰድብ እኔ አተን ብኦን ለጊዜዉ ነገሩ እስኪበርድ ትቼ እወጣለዉ ይእ ከሴጣን ነዉ ካተ አይደለም እሽ
@nhilaasmedia
@nhilaasmedia 6 ай бұрын
አይ እናት አይዞት የኔ እናቴም ለሁለት ወንድ ልጆቻ ንብረት ቅዬዋን ቤታን ትታ ከኔ አለች ነብስ ይበልጣል ህግ ዬለም እናታቹሁን ጠብቁ
@sintayehugebremariam-wv9fs
@sintayehugebremariam-wv9fs 6 ай бұрын
ፓስተር አብራሃም ተብዬው የእውነት ከልጆችህ ታገኛለህ ባለቤትህ ከሴይጣን የተላከች ናት ሰይጣናዊ ነገር የምትከትብህ እማይየ እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስቶት አይዞት የኔ እናት ፈጣሪ የእውነት አምላክ ነው ይፈርዳል
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 6 ай бұрын
እኝህ ትሁት ደግ እናት እትዩ ወይንሸት እዛ ሰፈር ሲገቡ ጀምሮ እናውቃቸዋለን። ጎረቤታችን ናቸው። የተመሰከረላቸው ጨዋ እናት ናቸው። ልጆቹም በጣም ጨዋዎች ናቸው። አሁን ምን ሰይጣን እንደገባባቸው እግዚአብሔር ይወቅ። አሁን ግን በአሰቸኳይ ለእናታችን የገዛ ቤታቸውን ቢመልሱላቸው እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ሲሆን ልጆች ገዝተው መስጠት ነበረባቸው። ለሁሉም ግን እባካችሁ እባካችሁ ከሰፈራቸው ከኖሩበት አካባቢ አታርቋቸው።
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
አረ ፓስተሩ ነው ያስከቸው ይቅርታ ይጠይቃቸው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ያስታውቃሉ ንግግራቸው አሁን ለልጆችዋ ይዝጋሉ
@brookberihun326
@brookberihun326 6 ай бұрын
"....አሁን ምን ሰይጣን እንደገባባቸው እግዚአብሔር ይወቅ።...." ችግሩ የተፈጠረው ከ ኣስራ ዘጠኝ ኣመት ጀምሮ ነው እኮ ነው የተባለው። ኣሁን ኣይደለም። ያ ማለት ምናልባት ፓስተር ነኝ የሚለው ሰውዬ በሚስቱ መነዳት ከጀመረበት ወቅት ወዲህ ነው ማለት ነው።
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 6 ай бұрын
@@brookberihun326 እናታችን የ20 ዓመት ችግራቸውን አደባባይ ሳያወጡ አምቀውት ነው። ሁሉም ልጆቻቸው እጅግ የተረጋጉ ሰላምተኛ ልጆች ናቸው። ችግሩ " የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ" እንደሚባለው ሆኖ ነው።
@fevenfekede9809
@fevenfekede9809 6 ай бұрын
እነዚህ ልጆች የናታቸዉ ቤት እንዲሸጥ ይፈልጋሉ ለምን??እዉነት ለናታቸው አስበዉ ነዉ??
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
አንዳድ ምራቶች እርጉም ናቸው ሰላም የነበረውን ቤተሰብ ይበጠብጣሉ እማማ እድሜ ይስጠዎት
@sarahaile1041
@sarahaile1041 6 ай бұрын
Betam lik nw negeregna setoch alu
@yelgademoz8839
@yelgademoz8839 6 ай бұрын
በትክክል
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
አለማወቅ ነው ይቺ እርግማናም ስለሆነች ነው እንጂ እናት አባት ግድታ ነው መከበር አለባቸው
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 5 ай бұрын
ሳታውቁ አትሳደቡ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 5 ай бұрын
አረ ያ የተረገመ ነጋሽ ተብየው እቃ ጭኖ ሄዴ እኛንም አወናጀለን
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 5 ай бұрын
ኢዮሐ ሚድያን በጣም የተደነኩበት እንደ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ነው ነገሩን እያየ ያለው ሳላመሰግን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ በጥሩ እነደምተጨርሰው እናምናለን እግዚአብሔር ይጨመርበተ ሁሉም ያልፋል ቤተሰበዊነት ይበልጣል ለልጆች ጥሩ ነገር ማውረስ ይሻላል ሰላምን የሚነሳ መነፈሰ የተመታ ይሁን ተውት ሁሉም ያልፍል መተው ነገሬን ከተተው ሰላምን ለሁላችሁም ተመኘው 😢❤
@YoyoSemaw
@YoyoSemaw 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ ማንም መንገደኛ ቀበሌ ገብቶ ፋይል ሚቀይርበት ሀገር ሆኖዋል ያሣዝናል እማማ 😢 ጤና ይሥጦት
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
እረ በሰማም ልጅ በእናቱ የጨከነበት ጊዜ እግዚአብሔር ይፈርዳልኮ በልጅም በሚሱቱም 😢😢😢😢😢😢
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህግ ግን እናት ተቀምጣ ልጆች የምን ወራሽ አይ ሀገር ፍትህ ቦታዋን ስታለች😊😊😊
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 ай бұрын
የሚገርም ነው እራስ ወዳድነት
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 6 ай бұрын
የትም አለም ላይ ነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 6 ай бұрын
ገዘንብ ነው እናቴ እውነተኛን ፍርድ ማን ይከተላታል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ህግ የለም ጉቦ አና ሙሰኝነት አንጂ 😢
@melber7957
@melber7957 6 ай бұрын
Mengest setamem new hizb yemetamemew!
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 6 ай бұрын
በኔ እምነት ማንም ልጅ ትዳር ያዘም አልያዘም በወላጆቹ ንብረት ላይ ምንም ነገር ማረግ የለበትም ልጅ ልጅነቱን ይዞ የራሱን ንብረት ማፍራት ነው ያለበት ወላጅ የራሱን ንብረት ይዞ መኖር አለበት። ትዳርም ቢይዝ የራሱን ነው ማረግ ያለበት ብዙ ጊዜ በቤተሰብ ቤት ላይ ለወለዶአቸው ያረጉ አስመስለው በኃላ የኔ ነው የማለት ነገር ብዙዎች ቤት አለ።
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 6 ай бұрын
አብርሃም እና ሚስቱ የሚሉትን ከሰማን በዋላ ፍርዱን እንሰጣለን
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 6 ай бұрын
ከሆዳቸዉ የወለዱ እናቱን ሳያገለግል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ ወይም ወንጌላዊ ነኝ ማለት ከንቱነት ነዉ አገልግሎት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ገነ አልገባዉም እማ ጌታ እግዚአብሔር ቤቶትን ይመልስሎት😢
@keya3927
@keya3927 6 ай бұрын
Thank you 👍
@alem5097
@alem5097 6 ай бұрын
ፍራ. ፍራ. ወንድሜ. ጉድ. መቶብናል
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
ወይ ፓስተር አብረሃም
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
በጣም አዝነናል ፓስተር አብረሃም እናት እንዲ ይደረጋል ንስሀ ግባ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
ሲጀመር ፓሰተር ማለን ወንበዴ ሌባ ማለት ነው በእየሱሰ ሰም መነገድ አይ ጴንጤ በቃ ሰራቹ ሁላ አተላ ኧር መድሀንያለም ናአልን የእብድና የሌባ መአት አገሪታን ወርራት አይዞት እናቴ
@soleyana5614
@soleyana5614 6 ай бұрын
አጎቱን የመታ ነገ አባቱን አይለቅም ዛሬ ያገዘዉ መስሎት😢
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
ፓስተር አባቱ ነው ያስተማራቸው
@misganaaster137
@misganaaster137 6 ай бұрын
ቢመታውና የእጁን ቢያገኝ ደስ ይለኛል እሱን ብሎ ፓስተር ከእነሱ የተነሳ የእግዚአብሔር ስም ይሰደባል😢
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 5 ай бұрын
​@@misganaaster137ትክክል የዚህ ዘመን አገልጋዮች አሳፋሪዎች ናቸዉ 😮😮
@Adme1244
@Adme1244 6 ай бұрын
የአረቢ የአላህ የቤተስቦቻችን ነገር አደራ በምንም ምክንያት እናታችንን የምንካድማት አላህ ያድርገን አሚን በሉ
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 6 ай бұрын
ወንድሜ ጥሩ ፕሮግራም ነበር። ነገር ግን እኚህን ቤተሰብና መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያስተምር እንዲችል፥ የህግ አዋቂ ጋብዘህ ቢሆን ኖሮ ብዞዎቻችን በይበልጥ እንማርበታል ባይ ነኝ። ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ ። እግዚአብሔር ይስጥህ❤
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 6 ай бұрын
ልጅየው ማነው እንደኔ ደሙን ያፈላው 🙌🙌🙌🙌አሁኘንህ እናት እንባ ሃዘን የት ያደርሳቹህ ይሆን?ወዴትስ እየሄድን ነው?እስኪ ከቻልክ ልጁንም አቅርብብል ሚለውን እንስማ ምትሉ 👍
@shegawekindu866
@shegawekindu866 6 ай бұрын
እኔም እርር ነው ያልኩት
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
ፖስተሩን እኛም አንለቀውምመምህር መሆን የለበትም ስልጣኑን እናቱላይ😢ቁሻሻ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 6 ай бұрын
እኔ ባገኘው ግን አሳቻ ቦታ ጠብቄ እደፋው ነበር።
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo 6 ай бұрын
የዘመኑ ሌቦች
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 6 ай бұрын
@@Mohammed-kp9oo እነ ማን?
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 6 ай бұрын
ወንዱ ልጆ አባባልህ በጣም አስለቀስከኝ ተባረክ የናት ምርቃን የትም አይወዶቅም
@azidireart
@azidireart 6 ай бұрын
አይ ፈጣሪ መልካምኮ ነው እኝህ እናት እሱን ብቻ ቢሆንስ ኖሮ የወለዱት እማዬ እንኳንም ሌሎች ልጆች ኖሮት❤❤
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz 6 ай бұрын
የሚያስተምረው መጽሐፍ ቅዱስ እናትና አባትህን አክብር የሚለው ተቀይሯል በጣም ነው ያሳዘኑኝ ድጋፍ ያስፈልጋል ሴቶችና ህፃናት ቢሮ የሕግ አካላት ጠበቃዎች ለእኝህ እናት ብትቆሙላቸው ከእግዝአብሔር ታገኛላችሁ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 6 ай бұрын
የዛ አከባቢ የህግ አስተዳደር ለእማማ ፍትህ ጉበኛው ማነው አብርሐምንና የሚስቱን ልብ ይደነደነው ይሄ ክፉ መንፈስ ይወጋ ይወጋ ይወጋ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 6 ай бұрын
Amen yewega weye 🙏
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u 6 ай бұрын
አይ እነ ፓስተር ጉድ እናቱን ያላከበረ ሰው ሲሰብክ አሜን እምትሉ ወዮላችሁ የመጀመሪያው ትዛዝ እናት አባትህን አክብር ነው አይ ግዜ 😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
ትክክል ባለግዜ ይሁዳ ፓሰተር ፍራንፍር መጀመሪያ እናትክን አክብር አሚን የምትሉ እናንተ ቆርቆሮርዋች ጉዳችውን ሰሙ
@fantaneshayele5181
@fantaneshayele5181 6 ай бұрын
ጌታን የሜያሰድቡ ስም ብቻ ባለጌዋ ሚስት ወልደሻል እግዚአብሄር ይፈርዳል
@Sirage111d
@Sirage111d 6 ай бұрын
Justice for this mother....
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 ай бұрын
ከዚህ የኢትዮጵያ እናቶች መማር ያለባቸው ልጅካገባ በኅላ ከቤት ማስወጣት አለባቸው . ሰርቶ ለፍቶ እንዲያድር ማስተማር ነው.
@user-ol8ln8sj3l
@user-ol8ln8sj3l 6 ай бұрын
እናቶች እያለቀሱብን ሀገራችን ሰላም የራቃት ከእናት ሀቅ ይጠብቀን ልቦና ይስጠን
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 6 ай бұрын
endesu aynetochu nachew lagerachen tenk.
@Emuti349
@Emuti349 6 ай бұрын
ሰዎች ከ አንድ ወገን ሰምታችሁ አትፍረዱ። እስኪ ቀጣዩን ክፍል ስሙ ይሄ ሰውዬ ወንበዴና ጨካኝ ሰው ነው። እናትም እውነትን ኑሩ ለየትኛው እድሜ ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 6 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ልጆችህን በእናትህ ላይ አሳድመህ ቡሀላ አንተን ነው ዙረው የሚደበድቡት አስብበት 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 6 ай бұрын
ልጅ ነጋሽ በእውነት እድሜህ ይርዘም ያኛውም እግዚኣብሔር አይነ ልቦናውን ያብራለት 😢😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 ай бұрын
ወየው እኔስ ፈራሁ 😢😢😢አሁን ያለንበት መቼም የታወቀ ነው ግፋችንም እየጨመረ ስለሄደ የኛ ትውልድ በእኒህ እናት እድሜ ስንሆን እንዴት ልንሆን ነው !! የዛሬ ትውልዶች እናስፈራለን ! ይብላኝ ለጨካኝ ደግማ ምን ይሆናል !! እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ👐👐👐
@genetsime111
@genetsime111 6 ай бұрын
የታደለ የሌሎችን እናት ይጦራል ይረዳል አንተ የናትህን የቤተሰቦችህን ሃብት ለመብላት ይሄ ሆሉ ውርጅብኝ አምላክ ፍርዱን ይስጥህ
@michaelyehedogo1566
@michaelyehedogo1566 6 ай бұрын
በወላጁ ክብርና ምስጋና የሌለው ሰው ዋጋውን በልጆቹ ያገኘዋል ልጆቹም እንደሱ ናቸው
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 6 ай бұрын
የኔ እናት እማማ አንገታቸዉን ድፍት ድፍት ሲያረጉ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ እዉነት መዳህኒያለም ይርዳዎት እናታችን። ፓስተር ተብየዉ ምን ነካህ እግዚአብሔር እኮ እናትህን እና አባትህን አክብር ይላል። አለምሰገድ እባክህ መጨረሻዉን አሳዉቀን እንደዉ እባክህ እስከመጨረሻዉ እርዳቸዉ ኡፉፉፉ
@etho826
@etho826 6 ай бұрын
መጤ ሌባ ነው የሚባለው ለካ እውነት ነው ሰ😮😮😮😮😮 ጉድ ነው መዝረፋ ብቻ ነው ስራቸው😢😢
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 6 ай бұрын
እኔ የኘሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ.... እንደዚህ አይነት አገልጋይ ነኝ ባይ ነዉ በየ ቸርቹም የሰዉ ገንዘብ የሚዘርፋት ቤቱን ያላገለገለ አገልጋይ"
@viva8589
@viva8589 6 ай бұрын
ጴንጤ ሿሿ
@user-lb7io4su1d
@user-lb7io4su1d 6 ай бұрын
አለም ሰገድ ልጄ በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ሳይሆን ዳኛ መሆን ነበረብህ አላህ ይጠብህ በልጀጁህ ያስደስትህ
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 6 ай бұрын
ክፉ ልጅ አይስጥ የሚስቱን ወሬ እየሰማ እናቱን ያስለቅሳል እናትህ በህይወት እያሉ ይቅርታ ጠይቅ ለስሙ ወንጌል ሰባኪ ነህ ካንተ ህይወት ምን ሊማሩ ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ ልብ ይስጥህ
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
የእናታችውን ቤት መልሱ ፖስተሩ በልጆችህ አግኘው የእናት እድሜ 😢😢😢ታውቀዋለህ ባለጌጌጌጌ ፖስተር
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 6 ай бұрын
ወይ እናቴ ምን ነው ኖረሽልኝ እራስህን ቤሄድኩ። እናት የረከሰበት ዘመን ፣እግዚአብሔር ይፈርዳል😭😭
@MisrakMengistu-yd5dk
@MisrakMengistu-yd5dk 5 ай бұрын
ጥሩ ተዋናይ ነህ ነጋሽ እዉነት ተሰዉራ አትቀርም አንድ ቀን ትወጣለች
@samuelkebede46
@samuelkebede46 6 ай бұрын
እናትህን አክብር ይህን አለም እራቁትህን እንደምጣህ እራቁትህን ትሄዳለህ ይህች ዓለም ከንቱ መሆኑን እወቁ ከአሁን ብሃላስ ስንት ዓመት ልትኖሩ በመጨረሻም ተፋልጣችሁ ያገኛችሁትን ንብረት ጥላችሁት እንደምትሄዱ አታውቁምን ?
@tigistobssie4341
@tigistobssie4341 6 ай бұрын
ወላጅ በህይወት እያለ ልጅ ለመውረስ የሚያሴርበት ዘመን ደረስን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ምን ጉድ ነው የምንሰማው
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን😢😢😢 ዘንድሮ ያልሰማነው ችግር መከራ ሀዘ ብዛቱ ለዚህች ከቱ ዓለም😢
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 6 ай бұрын
እረ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ እናታችሁን የምታዛዝኑ እውነት ያማል አሁንስ የምንሰማው ነገር
@abebatefera175
@abebatefera175 6 ай бұрын
ምኑን ነዉ አገልጋይ የሆነዉ የራሱን እናት ያላከበረ ሰዉ የእግዚአብሄር አገልጋይ የሚሆነዉ ፈጣሪ ይጠይቀዉ በልጆቹ እጅ ይዉደቅፈጣሪ የእጁን ይስጠዉ
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 6 ай бұрын
ፓስተር አብርሀም እንደው መእመንህን ምንእያልክነው የእግዚአብሔርን ቃል የምታስተምረው በጣም ያሳዝናል የጌታን ቃል በአንተ አንደበት ሲነገር መስማት እጅግ በጣም በደል ነው ወላጅ እናትህን እያስለቀስክ መከራው ነገ ባንተና በልጆችህ ግፉ ይደርሳልና ወንድሜ በጸጸት ተመለስ የአማኞችን ስም አታስጠፋ ተመለስ ተጸጸት ይበጅሀል ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ተጸጸት
@jabibabd6652
@jabibabd6652 6 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ ሀቢብት ማማ ባከቹ ማደኒት አቅምሳዋለች ይሆናል ምስቱ አላህ ይርጋምሽ ምስቱን ከዚች ምር ያንሳሽ ሻይጣን ባከቹ ምስቱነች አላህ ያስራሽንይስጥሽ ዋአ ነብሴ ቆይምን አላ እንት ዬላሽም ዋይባልሽ ብሳሰት ማማላስ ትችያላሽ ይች ስግብግብ ይችን ኮሜት ምታናብ ከሆና ቶሎብላሽ ልቃቅላቸው አራ ታሳፍራለሽ አራ ፍቴ ማማ ዬትማላስ ሀያቴማሳላችኝ አቺ ባዚ እድሜ ድራሽና እንዳዝ ታቦሳቃይ ይች ምስክን እናት ምንባድላሽነው ዋይጉድ እኔ ባልጅ ብዙም አልፋርድም ባምስቱና ታው ተው ነጋ ዋጋ ያስከፍላናል አይሆንም ብላ ማማላስ ትችላለች ያአላህ ማጫራሻዬን ፋራሁ
@zenashbalcha6384
@zenashbalcha6384 6 ай бұрын
እናታችሁን አታሳዝኑ ሠርታችሁ አግኝዉ በጣም ያሳፍራል የማቱ ሳላ እድሜ ይስጦት እናቴ
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r 6 ай бұрын
አብርሀም ተብየው ወልድህ የለ ልጆችህ ነገ አግብታው ሚስቶቻቸው ያንገብግቡህ በሰፈርከው እግዚአብሔር ይስፈርልህ እማማዬ አይዞዎት😢😢😢
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 6 ай бұрын
"ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።" [ ኢፊሶን 6:1-4]
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
በመላው አለም ያላችሁ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ አሜን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 ай бұрын
😢😢 አሜን አሜን
@sabahaile5446
@sabahaile5446 6 ай бұрын
Amen🙏❤️
@misrakberehanu6449
@misrakberehanu6449 3 ай бұрын
Amen 😭
@CalmFerryBoat-np6lf
@CalmFerryBoat-np6lf 6 ай бұрын
አይ ዘመን ወዴት እየሄድን ነው አምላኬ ልብ ስጠን እናት እኮ በረከት ናት
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 6 ай бұрын
ጨዋ እናት ናቸው ከንግግራቸው ያስታውቃል ! አይዞት እናት ነገ በልጆቹ ያገኛል
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 6 ай бұрын
የዚህን ክፉ እና አረመኔ፣ ሃሰተኛ የሰው ሰይጣን ስብከት እየሰማችሁ አሜን የምትሉ ከእግዚአብሔር ቅጣት አታመልጡም
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q 6 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ቃል ከመጀመሪያእስከ መጨረሻ የሚያስተምረን ፍቅር እንጂ ጥላቻ አይደለም እነዚህ ባልና ሚስቶች ግን በጥላቻ የተሞሉ ስይጣን የሚጫወትባቸው ናቸው አገልጋይ ሊባል በፍፁም አይገባም:: እንሱ የሚያገለግሉበት ቦታ መዘጋት ነው ያለበት:: እግዚሐብሔር ይቅጣቸው::
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
ፍቅሩን መጀመሪያ ከቤተሰብ ይጀምራል የይሁዳ መጨርሻ ይህ ነው ለእናቱ ክብር የሌለው ኧይ ፓሰተርዬ ተብዬዋች በቃ ሰራቹ ማጭበርበር ሌብነት በእየሱሰ መነገድ እማማ ግዜው የጅቦች ሆኖል እግዛብሄር ይድርሰሉት
@khodoralnahfawi6005
@khodoralnahfawi6005 6 ай бұрын
እኔ አንገቴን ልድፋልወት የኔ እናት ለፍታ ላሳደገች እናት ይሄ መልስ አደለም ነገ ልጆችህ ያንከራቱሀል በሰፈሩበት መስፈር አይቀርም አንተ ከንቱ 10 ሚስት ማምጣት ትችላለህ እናት ግን መተኪያ የለላት ናት እኔ ከመዳም ቤት የጉልበት ስራ ሰርቸ ቤት ሰርቸ አንቀባርሬ እያኖርኳትእንደ አንተ ከንቱ ደግሞ እናቱን ጎዳና ያስወጣል አፈር ብላ ብሽቅ
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 6 ай бұрын
ጠያቄው ግን መጀመሪያ ጥያቄ መቅረብ የነበረበት ለእናታቸው ነበር:: ከዛ ልጆችን መጠየቅ ነበረበት:: ሲጨርሱም እማማ መናገር የሚፈልጉት ነገር ካለ ጊዜውን ልስጦት አላልክም:: ለወደፊቱ በደንብ ተዘጋጅተህ ሳታዳላ ሁሉንም እኩል ጠይቅ::
@collectiontube19
@collectiontube19 6 ай бұрын
በጣም የማዝነው የአንድ ወገን ብቻ ሀሳብ ሰምታችሁ አስተያየት በምትሰጡ ሰዎች ነው ይሄ ደግሞ የተሳሳተ አመለካከት ነው የምትናግሩትስ አምልጦኝ ነው ብትሉ ቃል ስለሆነ ሊሆን ይችላል ሊባል ይችላል ግን በፅሁፍ የወረደ ነገር የምትፅፉ ሰዎች ትንሽ አስተውሉ
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 6 ай бұрын
ሚስቶች የባል እናት የምጠሉት ነገር በጣም ያሳዝናል እናት ዳይመንድ በላይ ጌጥ ናት ለልጆቻቸው ግፍ ያስቀምጣሉ
@hiwel9209
@hiwel9209 6 ай бұрын
ይህ የሚስቶች ችግር አይደለም የሰዎች እንጂ ትዳርን አውቆና አስተውሎ የሚያገባ ወንድ ልጅ ወይም ባል ሁለቱንም አፋቅሮና አከባብሮ ያኖራል አያጣላም እራሱ ላይም ቤንዚል እያርከፈከፈ እሳት አያነድም ሚስት ቤተሰብ ሲጎዳት ወይ ሲበድላት ኑሮዋን መኖር እንዳትችል ነፃነቷን ሲነፍጏት ጥላቻ ትቸምራለች ከዛ የነሱን መቀራረብ አትፈልግም ይህ ደግሞ ከብዙ የባል ቤተሰቦች የሚታይ ችግር ነው እንጂ ሚስት እናት እኮ ናት የወንድም የሴትም ነገ በባሏ እናት ግፍ ብትሰራ እሷም በወንድ ልጇ ሚስት ታገኘዋለች ግንግን ወንዶች ለቤተሰብ መስማማትም መጣላትም ትልቁ ድርሻ እነሱጋ ነው ይባስም የሚጨነቁት ከማንም በላይ እነሱ ናቸው ሚስት በዚህ እናት በዚ ከማን ጋር ይሆናል ከትዳር በፊት ሁሉን ነገር አገናዝቦ እና አስተካክሎ ማግባት መልካም ነው ቢቻል ከቤተሰብ እራቅ ብሎ እራስን ችሎ መኖርና ቤተሰብን መጠየቅ መልካም ነው እራስንም ሌላውንም ያከባብራል
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 6 ай бұрын
ተባረኪልኝ🙏​@@hiwel9209
@asteramaha733
@asteramaha733 6 ай бұрын
ሚስቲየዋ ግን እግዚአብሔር አምላክ በቁሟ ይቅጣት እናታችንን እንደምታሰቃየው እሷም በልጆቿ ትቀጣ ትፈተን የዛኔ የናታችንን ቁስል እናታችንን ያስለቀሰቻቸውን እንባ ታልቅሰው
@abibeyene8492
@abibeyene8492 6 ай бұрын
አሜንንን
@Marthay349-
@Marthay349- 6 ай бұрын
ለአራት አመት እናቱ ፍርደቤት ያቆመ ፓሰተር አቤቱ በምህረት ይቅር በለን
@Nardos945
@Nardos945 6 ай бұрын
እናትና አባትህን አክብር ይላል ቃሉ አስመሳይ አገልጋዬች በዝተዋል እናትን አስለቅሶ አሳዝኖ የሚመቸው መስሎት ነው ባለጌ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
እህቴ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤ እናት እባካችሁ አታስከፉ እናታችሁ😢😢ከልብ ካለቀሰች እንባዋ ይሰማል ወደ ፈጣሪ😢😢😢
@AaAa-dp7td
@AaAa-dp7td 6 ай бұрын
አረ ምንድነው ጉደ የወለዱት ልጅ አውቶ ደጅ መጣል አለሀ ይድፋቹ አይን ይብላቹ አረ እናት ክብር ናት
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
አገልግሎት ከቤት ይጀምራል የአገልግሎት ትርጉም ሳይገባቸው መፅሀፍ ቅዱስ ተሸክሞ ይዞራሉ ።የወንጌል እንቅፋቶች😢😢😢😢😢😢😢
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 6 ай бұрын
በእውነት ድራማ ብትሰራ ያዋጣህ ነበር። ተው እግዚአብሄር ይፈራ። ሁሉም ያልፋል
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 6 ай бұрын
የኔ እመቤት እርጉዝ ሆነሽ እንዲህ አይነት ሆኔታ ማስተናገድ የለብሽም አይዞሽ የኔ እመቤት ነገሩ አስዛኝ ነው
@piclove2423
@piclove2423 6 ай бұрын
ምንም ማስተባብር እያስፍልግም ሜስቱን ልጆቹን ይዞ ይውጣ እናት ከቤታ መውጣት እትችልም በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህግ እነዚ ቤተብ በጣም እሳዘኑኝ ብተለይ ልጃቸው እና እናትየው ናቸው የሚጉድት ፍትህ ልኝህ እናት 😢
@genetteklu7300
@genetteklu7300 6 ай бұрын
ፖሸተር አብረሐም እግዚአብሔር ይፍረድብህ አድሜህ ይጠር ከነሚስትህ ወራዳ አንተንብሎ የእግዚአብሔርን ቃል መድረክላይ ትመሰክራለህ ወገኛ ደሐ ቤቱ እኮ የእናትህ ነዉ
@elsaabate5381
@elsaabate5381 6 ай бұрын
እትዬ ወይንሸት እናቴ በጌታ በእየሱስ ስም በዚህ አይነት ሁኔታ ዘመኖት አይለቅ እናቴ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው ተብሎ ተፅፏል። እግዚአብሔር ይደርስሎት❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
ፓስተሩ ይቅረብ እና ሃሳቡን ይግለፅ እናቶች ለወንድ ልጅ ያደላሉ ማዘር እግዚአብሔር ይርዳዎ ሲጀመር ለአቅመ አዳም የደረሰ ያገባ እናትና አባቱን ይተዋል እንጂ ከእናቱ ጋር ይጦራል የሚል የለም ፓስተር ይህንን ለአንተ አይነገርም እድሜህ እንዲረዝም እናትህን እና አባትህን አክብር ለልጆችህ ምን እያስተማርክ ነው ምህረት ያድርግልህ እማዬ በህይወት እያሉ የእናት ድርሻ የሚጠየቅበት ዘመን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በፆም እና በፀሎት ካልሆነ ይህ ጉዳይ አይፈታም ፓር እማዬን እግራቸው ስር ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃቸው ካልሆነ ቤታቸውን ለቀህ ውጣ አለቀ የአብርሃም አምላክ ዘርህን እንዲባርክ ቤተሰብህ በሙሉ እናትህ ዘንድ ምርቃት ማግኘት ይኖርብሃል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! የተደበደበውን ወንድምህን ብሆን አልቆልህ ነበር 20ዓመት ሙሉ ቀርቶ 20 ሰከንድ እናት ለምን ትሰቃያለች ነውር ነው ምን አይነት ነገር ነው ሃገራችን ውስጥ የገባው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም ( እናትና ገንዘብ መሬት ላይ ወድቀው ገንዘብን አነሱ እናትን ጥለው )
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 ай бұрын
👌👌 ኖ word
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 6 ай бұрын
​@@Dena.Eለቤት ብሎ እናቱን ማንከራራተት የለበትም ቤቱስ ቢቀርበት እናት እናት ናት
@hhdre5924
@hhdre5924 6 ай бұрын
እኔስ አልቅሼ ልሞት ነው እናትየው ቅስማቸው ተሰብሮል አብርሐም ቅስምህን አላህ ይስበረው
@aben266
@aben266 6 ай бұрын
😂😂😂
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 6 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ናቸው አቤቱ ማህረነ እናት በልጇ ስታለቅስ ስትገፋ 😭😭😭😭😭😭
@collectiontube19
@collectiontube19 6 ай бұрын
ሰው ለፍርድ ይቸኩላል ግን እግዚአብሄር ለማንም አያደላም እናንተ ጋር ያለውንም እውነት እነሱ ጋር ያለውንም እውነት እግዚያብሄር ያውቃል እመኑኝ ጊቢያችሁ ዙሪያውን ታጥሮ ይሆናል ማንም ዘልቆ ውስጥ እየተከናወነ ያለውን ላያውቅ ይችላል ሰማይ ግን ሁሌም ክፍት ነው እግዚአብሄር ሁሉን ያያል፡፡
@Ethio25536
@Ethio25536 6 ай бұрын
እናት በመጦሪያ ጊዜ ልጆቻቸው ተከፋፍለው ሲጣሉ በማየት... ከባድ ነው...
@user-bg3hk5ez6o
@user-bg3hk5ez6o 6 ай бұрын
ልጆቻቸው ተከፋፍለው እርኩስ እናቱን እያሰቃየ ልጆች ተከፋፍለው ባለጌ የማታውቀውን አትፃፍ ከብት
@Ethio25536
@Ethio25536 5 ай бұрын
@@user-bg3hk5ez6o ምንድ ነው የማናውቀው የአድባባይ ወሬ አይደለም እንዴ.. 🖕
@mominahussien7980
@mominahussien7980 6 ай бұрын
This pastor, before he teaches someone, he should respect and treat his mother.
@belayashenfi4825
@belayashenfi4825 6 ай бұрын
do not say any thing because they are great liers
@mominahussien7980
@mominahussien7980 6 ай бұрын
@@belayashenfi4825 hie who ever you are, what matters is their mom.he should take care his mom.
@belayashenfi4825
@belayashenfi4825 6 ай бұрын
@@mominahussien7980 Yes ofcourse ! when you hear it well they are talking about the selling of their house and after they get money the may throw their mom in empity hall .It is because of standing as a stumble .
@mominahussien7980
@mominahussien7980 6 ай бұрын
@belayashenfi4825 Sir,the mom said I want a peaceful life." If the pastor doesn't want the house to be sold ,he should get out out from that building and rent his own house. Give this old lady a peaceful life.he should take care of his mom as an elder son. Money, money.....
@belayashenfi4825
@belayashenfi4825 6 ай бұрын
@@mominahussien7980 Broather, they have also elder broathers and sister .but they are silent .why?
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
የዘንድሮ ፖስተር መጨርሻ ምን ይሁን እንዴት እናት እንዲ ይደርጋል ጉድ እስከመቼ ምንኖርበት አለም ነው ተው ልብ ግዙ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@kidjakidja272
@kidjakidja272 6 ай бұрын
ነጋሽዬ የኔ ወንድም አይዞን አንተ እግዚአብሔር ይወድካል እድሜክ ይለምልም😢😢😢ውይ አንጀቴ አሰፈስፍከው ሳይውል ሳያድር የሚያመልከው አምላክ ይፍረድበት
@HannaHanna-cx6nj
@HannaHanna-cx6nj 6 ай бұрын
ይሄንን አረመኔ ስብከት እያዳመጣቹ አሜን የምትሉ ከሱ አትሻሉም ዘየወለድከዉ አይባረክ
@user-qq6im2cp2v
@user-qq6im2cp2v 6 ай бұрын
አሜን
@AiwaIsmail
@AiwaIsmail 6 ай бұрын
Amen
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 ай бұрын
እኛ ኢየሱስ እጂ ሰዉ አናመልክም
@anteneh41
@anteneh41 6 ай бұрын
የሚወለደው ላይ ምን አስኬደሽ እባብ ነገር መርዝ አትርጪ
@anteneh41
@anteneh41 6 ай бұрын
እባብ መርዝ ነሽ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 6 ай бұрын
እናትን ይህን ያክል ግፋ በጣም ያማል😢😢😢
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 6 ай бұрын
እማማ በእድሜያቸው ያፈሩት ንብረት ነው እንጂ አንተ ማነህ በሰው ንብረት ፈላጭ ቆራጭ ያደረገህ። እማማ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን።
@EtsegenetMeseret
@EtsegenetMeseret 6 ай бұрын
እኔ ይህን ሚዲያ የእርቅ ማእድን በትንሹ ከ7አመት በላይ እከታተለዋለሁ ሁሌም እንደመረኳቹ ነው ዛሬ ግን ተፈተንኩ ምናልባት 5% እውነታ ሊኖር ይችል ይሆናል ይሆን እንጃ ብቻ ግን commentየምትሰጡ ሰዎች እርግማናችሁን ተውት ምትራገሙት የፈጣሪን ስም ጠርታቹ ስለሆነ እሱ ደግሞ ሁሉንአዋቂ ነውና እርግማኑ የአድራሻ ለውጥ ማድረጉ አይቀሬነውና የምሻለው ምህረት ይሁን ማለት ነው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 6 ай бұрын
እጅግ የገረመኝ የፓስተሩ ሚስት በሰው ቤት ደባል ተቀምጣ '' ይህን ዓመት አታልፊም'' እያለች የመሞቻ ቀን መተንበዮ ነው። ሞት መቼ በዕድሜ ሆነና? ቀድማ ሄዳ ''ጉድ'' እንዳታስብለን። ለነገሩ ይሄን ሁሉ ግፍ እየፈፀሙ እንዴትሰ ዕድሜ ይረዝማል????
@sarahaile1041
@sarahaile1041 6 ай бұрын
Enem lik endezih yewendime mist negeregna alech
@clickcell4333
@clickcell4333 6 ай бұрын
​@@sarahaile1041ውይ የወንድም ሚስት የተረገሙ እነሱን በሰሩቁ ነው ደሞ ከወንዶቹም ድክመት ነው ለዳቦ😅 ብለው ቤተሰቦቻቸውን እየጠሉ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ያው ጰንጤዎች አብዘሐኛዎቹ ትልቅ ሰው አያከብሩም ብቻ ከኢትዮጵያ ባሐል ወጣ ያሉ ናቸው
@user-bi3ug2bv6l
@user-bi3ug2bv6l 6 ай бұрын
አይ ሀገሬ ምን ህግ አለ ድሮ ልጅ በእምዬ ላይ ፈጣሪ ይፍረድብህ እዉነት አንተም ወልደካል የዘራከዉን ነዉ የምታጭደዉ እናቴ አይዞዎት ፈጣሪ አለ😢😢😢
@user-bm4qm1pk9o
@user-bm4qm1pk9o 6 ай бұрын
የወለዳቸው ልጆቹ ደብድበው ከቤቱ ያስወጡታል፡፡
@wmm2608
@wmm2608 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት! የእጁን ያገኛል ይሄ ወሮበላ ፓስተር!
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
እቤቱ አይሸጥ እናትየው ያረጁበት ሰፈር ነው እናት በህይወት እያለች ልጆች ስለ ንብረት ክፍፍል ማውራት አይችሉም ነገር ግን ፓስተር አብረሀም አስፋው በፍጥነት ቤት ተከራይቶ ይውጣ ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም ይኑሩ
@fevenfekede9809
@fevenfekede9809 6 ай бұрын
እዉነት ነው ወንዱ ልጅ ስለቤት መሸጥ ነው የሚያወራው ፓስተሩም ሀሳቡን መግለፅ አለበት።ለናቱ አዛኝ ይመስላል ግን ከፍተኛ የማጋጨት ስራ ነው ሚሠራው
@adanechgobena7618
@adanechgobena7618 15 күн бұрын
​@@fevenfekede9809 ማጋጨቱን በምን አወቅሽ ከፖስተሩ ጎራ ነሽ
@luhena121
@luhena121 6 ай бұрын
ሁፍ እማይዬ ለኔ ይለቀስልኝ 😢 አይዞት የኔ እናት ባሳደጉት ልጅ እንዲህ መዋረድ ከባድ ነው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 6 ай бұрын
ተይ ላንቺም አይለቀሰ 😃የፔንጤ መንፍሰ ከባድ ሰለሆነ በየሱሰ ሰም ይመታ ብለሸ ፀልይ 🙏
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 6 ай бұрын
እኔም ለዉ የድሮ ጴንጤ ዎች ጥሩ ነበሩ የአሁኖቹን አሪዎሶች ናቸዉ ቀማኛ ከሀዲ ጨካኝ እንብላዉ ብቻ ነው የሚሉት ግን ምን አይነት ሰይጣን ነው የወረራቸዉ ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችሁ ❤❤
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 6 ай бұрын
አይናችሁን በጨው አጥባቹ ስታሳዝኑ ጌታ ምህራት ያድርጋችሁ
@martafufa1043
@martafufa1043 6 ай бұрын
ሚስቱንም እሱንም ማስቀጥቀጥ ብድሩን በልጆቻ ቸው ያገኙታል ፈጣሪ ይንቀላቸው እርኩስ ሰይጣኖች
@user-yp4cv5cq3v
@user-yp4cv5cq3v 6 ай бұрын
ብድሩ ይቆያል እንጂ ይከፍላታል
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 6 ай бұрын
ዘንድሮ ቤተሰብነት በንብረት ረከሰ አምላኬ ሆይ ፍቅር ስጠን ሰላም ስጠን ።
@user-sx6cq8fu9r
@user-sx6cq8fu9r 6 ай бұрын
ሙሉዉን ታሪክ ሳትሰሙ በፍጥነት አትፍረዱ ሙሉ እዉነት ያለዉ እናትዬዉ ያዉቁታል እነዚህ አፈ ቀላጤዎች ናቸዉ። ነጋሽ ግን የሆነ እየተጫወተ ያለዉ ጨዋታ አለ አስማጭ ነዉ።
@AbebechMekonen-dv7iy
@AbebechMekonen-dv7iy 6 ай бұрын
ከዚህ ፖስተር ሙሉ በሙሉ የጎዳና ልጅ አስተዎይ ነው ጌታ ልቦና እንዴሰጠው እለምንለታለሁ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН