No video

የ ሽኝት ፕሮግራም ቻው እህታችን

  Рет қаралды 152,069

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

3 ай бұрын

Пікірлер: 1 900
@EfremTube21
@EfremTube21 3 ай бұрын
ሀናንዬ ጓአደኛዬ ጉልበትሽ ይባረክ በርቺልኝ😢😢
@kutbeedres7383
@kutbeedres7383 3 ай бұрын
የትልትሄድነውሀነንበአላህ
@madinashaker4471
@madinashaker4471 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@bizu831
@bizu831 3 ай бұрын
ስደት ልትመጣ ነው ወይ ችሎታውን ይስጣት ከባድ ነው😢
@Enen550
@Enen550 3 ай бұрын
ኤፋ ልትለያዩ እኮ ነው ከባድ እኮ ነው መለየት 😢😢
@nnanansnsn4145
@nnanansnsn4145 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 3 ай бұрын
መልካም ጉዞ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢
@fatumafatuma4679
@fatumafatuma4679 3 ай бұрын
ትክክክክል😭😭😭😭😭
@user-mi8dj3wq3n
@user-mi8dj3wq3n 3 ай бұрын
ልስራ ነው ምትመጣውውው😢😢😢😢😢😢
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 3 ай бұрын
በጣም ምነውበቀሰብኝስደት😢😢
@wowo-rahme
@wowo-rahme 3 ай бұрын
እይኑ ይጥፋ ብቻ አይገልፀውም
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 3 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 3 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያ ለሰው ቅን፣ጥሩ አስተሳሰብ ቢኖረን ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አይነት ዘረኝነት አይኖርም ነበር😢የአላህ ለሁላችንም ቅን ልብ ስጠን።ጥሩ ስራ ለራስ ነዉ
@user-qe8rj7tc4g
@user-qe8rj7tc4g 3 ай бұрын
እኔ ጊቢሽ በጣም ያምረኛል የተቢ እኔ እራሱ እደዚህ ነዉ የማስዉባት ግቢየን አላህ በሰላምፈ ለሀገሬ ያብቃኝና እህታችን አላህ ከመልካሙ ሰወች ያገናኝሽ❤
@netsetube3161
@netsetube3161 3 ай бұрын
የኔ ውድ በሰላም ግቢ ያሰብሽው ሁሉ መልካም ነገር ይሳካልሽ ለሙዬ አቺም ተባረኪ ሰው አክባሪ ብኖር ደስ ይለኝ ነበር
@yesufnehamd-hw3hu
@yesufnehamd-hw3hu 3 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺Ⓝ
@ritahkarungi-we5vw
@ritahkarungi-we5vw 3 ай бұрын
የትነዉ እምበርዉ አረብአገር
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
​@@ritahkarungi-we5vwአወዉደደምሬኚ❤❤
@user-ms2yc7fh2e
@user-ms2yc7fh2e 3 ай бұрын
አወ​@@ritahkarungi-we5vw
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 3 ай бұрын
@@ritahkarungi-we5vw ዱባይ ናው
@HeluTube940
@HeluTube940 3 ай бұрын
ጀግና ሴት የተግባር ሴት💜💙💖💘💪
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 3 ай бұрын
በጣም በእውነት❤😢😢😢😢
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
​@@user-hi7kp8cv5uውድ ደምሪኝ❤
@KemilaTesfaw
@KemilaTesfaw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@makkahmohamed9888
@makkahmohamed9888 3 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ማሻአላህ ወላሂ እኔስ6ስት አመቴ የምሰራው ኮንትራትነው ግን አሁንስ ሰልችትነው ያለኝ ሀገርልገባነበር ጥረነቱ ፈራሁ ወሎነበርሀገር ቤተሰብቸነፈቁኝ😭😭😭100%አሳካሁ ባልልም 90%ያሰብኮበትደረሸአለሁ አልሀምድልላህ እሲዳአአድረጉልኝ😭❤
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 3 ай бұрын
አይዞሽ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ❤
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 3 ай бұрын
አይዞኝ😢😢😢
@user-nn4ry4hy9i
@user-nn4ry4hy9i 3 ай бұрын
አሰላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኧረ በሰላም ነይልን ውዴ እኔም ወሎ ነው ሀገሬ በችግር እና በጦርነት ምክንያት አድስ አበባ ቤት ተከራይቼ ነው ለብቻየ የምኖረው ቀን እሰራለሁ ማታ እማራለሁ አሁን 12ኛ ክፍል ደርሻለሁ ኑሮ በጣም ቢከብደኝም ግን አልሀዱሊላ እና የኔውድ አላህ በሰላም ያምጣሽ ነይ እሺ አትፍሪ የናፈቁሽንም ቤተሰቦች ተቀላቀይ ሁሉም የሚሆነው ለኸይር ነው እሺ ውድ የኢስላም እህቴና የሀገሬ ልጅ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 3 ай бұрын
ጦርነት የለም ዝም ብለሽ ነይ ሀገር ሠላም ነው እንደሚፈራው አይደለም
@muniranagas
@muniranagas 3 ай бұрын
አኑዬ መልካም ጉዞ ያረብ ከመልካም አሰሪዎች ግጠማት🌺🌺
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 3 ай бұрын
የተንቢኮ ጀግና ምቀኛ ሳይሆን እዲገትን የምትፈልግ ልዩ ሴት ናት የምትሉ እስኪ እንያችሁ በላይክ ❤❤❤❤❤ሀኒየ መልካም ጉዞ ይሆንልሽ❤❤❤❤
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 3 ай бұрын
ዝበይ ምቀኝነት እኔ የበለይ እኔ ብቻ ይለፍልኝ የምትል ሌለው የምትጥለላ ረስ ወደድ ነት
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 3 ай бұрын
@@reyanyoutub2743 አንች አዎ ነሽ ሀቁን አወራሽ
@user-gr6sl3kq5k
@user-gr6sl3kq5k 3 ай бұрын
​@@reyanyoutub2743yushat bizat😂😂😂😂
@rtyuxcv7805
@rtyuxcv7805 3 ай бұрын
ስወደት❤❤👍👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ውድ ደምርኝ❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 3 ай бұрын
የተንቢ የሚወድ ብቻ በለላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤❤ ሀናን መልካም ጉዞዞዞዞ✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈
@Sofiasadek-mf3yk
@Sofiasadek-mf3yk 3 ай бұрын
😂
@Nurayanf4m
@Nurayanf4m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@woriknsh-Tube
@woriknsh-Tube 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jr9hq8qp2m
@user-jr9hq8qp2m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FhjkkDghhji-uk1mo
@FhjkkDghhji-uk1mo 3 ай бұрын
❤😅​@@Sofiasadek-mf3yk❤
@samsusamau2072
@samsusamau2072 Ай бұрын
መሸአለህ ለሚ ምርጥ ሰው ሀኒ መልከም ጉዙ መልከም ቢት የገጥምሽ አለህ ይጠብቅሽ አይይይ ስደት😢😢😢
@Guragewa5270
@Guragewa5270 3 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ድቡሽቡሽ የኔ ሰው አክባሪ ሀናኒዬ መልካም ጉዞ ስደት ጥሩ ምርጫ ባይሆንም አላህ ከመልካም አሰሪዎች ጋር ያጋጥምሽ ውድእህቴ
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
ከምንም በላይ አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም መልካሙን ሁሉ ይሥጥሺ ጡሩ የሆኑ ሰወችን ስደት መራራም 😢😢 ጡሩም ጐን አላሁ በራሤ ሥላየሁት ነው በጣም መጥፎ ሴትዩ አጋጥማኝ ሥታሠቃየኝ. እባየን እያፈሰስኩ አላማየን ሣላሳካ አገረ አልገባም ብየ ብዙ ነገሮች አሳልፊለሁ ቢሮ ወሰጅኝ ሥላት አሎሥድም አገረሺ ነው የማሣፉረሺ ነው የምትለኝ በቢለዋ ሆድሺን እወጋሻለሁ እያለች ወደኔ ቢለዋውን. ታዞረብኝ ነበረ አገትሺን አቅሻለሁ ትለኝ ነበረ አላህ ሁሉን ነገረ በአላህ ፉቃድ ሁኖ ወጣሁ አለኩልሀሊ አልሀምዱልላ
@rtyuxcv7805
@rtyuxcv7805 3 ай бұрын
ሀቢባቲ😢😢
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ውድ ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
​@rtyuxcውድ ደምሪኝ❤v7805
@naatytube
@naatytube 3 ай бұрын
እኔም
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 3 ай бұрын
ውደእኔእራሡእዳችእያለችኝነው ትላት በጥፊ መታችኝ ዛሬደሞሠኪንአሥታ አገቴንካነቀችኝቡሀላ መልሣለቀቀችኝ ሥልኬን ጠልፋዋለይ ሥፈታው መልሣትመታኝናታሥረዋለይ እማደርገውጭንቅነው ያለኝ ከመጣሁገና10 ወሬማነንምአላቅምእዚህቦታላይ ከኢትዩ ይዠውየመጣሁትንሥልክ ቀምታሌላሠታኛለች ግንሥፈልግትቀማኛለችሥልግ ትሠጠኛለች ብቻከባድነውእደዛውምሁኖ الحمدالله
@lubabadubai8975
@lubabadubai8975 3 ай бұрын
የተቢ ወላሂ በጣም ጥሩ መካሪ አስታዋይ ናት
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ውድ ደምሪኝ❤
@user-mf9jk6wv8s
@user-mf9jk6wv8s 3 ай бұрын
ውዴ ለምለም አንቺን በጣም ነው የምወድሽ እንዳንቺ መሆን በጣም ነው መመኛ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SGTtubeab
@SGTtubeab Ай бұрын
ተመስገን እኔ አንድ አለችኝ አለቀ ብሞት አልውጣም የምር የምር እኔ ለእራሴ 1 ብር ለማውጣት በጣም ነው የምስስተው የምር ሁል ነገሬ ለቤተስቤ እና ለቤተስቤ ብቻ አሳቤ መች እንደምሞላልኝ ባላቅም ፈጣር ይርዳን ላም ጀግና ቅን ሴት ነሽ ይባርክልሽ❤❤❤
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 3 ай бұрын
የተንቢ ጀግና ሴት የሴቶች የበላይ አንችስ ትመክሪን እደ እናት ልጅ እኛ ነን ልብ ያጣነው።ከቤተሰቦችሽ አልፈሽ ለኛም ጥንካሬን የሆንሽን ጀግና ሴት ✊ እህታችን ፈጣሪ ሰላም የበዛበትን ቤት ይስጥሽ❤
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 3 ай бұрын
አይ ስደት ባትመጨጭ ደስ ባለኝ እቢ ካልሽ አላህ የተሻለ ቤት ይግጠምሽ❤
@ilove251
@ilove251 3 ай бұрын
Awo batimeta arf neber
@halimaali3936
@halimaali3936 3 ай бұрын
አሚን
@user-mh5rb1mj5g
@user-mh5rb1mj5g 3 ай бұрын
እች ለምን መጣሺ ምቀኛ ሰርታ እዳያልፍላትነዉ
@madinafuj6125
@madinafuj6125 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@user-mh5rb1mj5g
@user-xn8wi4sh3y
@user-xn8wi4sh3y 3 ай бұрын
መልካም ጉዞ ሀኒ የኔ ማር አላል ጥሩ ብት ይግጠምሽ
@Fozia-pb6xc
@Fozia-pb6xc Ай бұрын
ሀኑዬ በሄድሽበት አላህ ይጠብቅሽ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ሁላቹዉንም እወዳቹሃለሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 ай бұрын
የተንቢ የሴቶች የበላይ ነች ተምሳሌት ነች የሚል👍👍
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 3 ай бұрын
💞💞💞💞💞👌
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
ኤፍሬም ግን በጣም የዋህ ገር ቅን የሆነ ልጅ ነው ልክ እንደ ልጆቼ በጣም ነው የምወደው ❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 3 ай бұрын
እኔም በጣም እወደዋለሁ አላህ የቁም ነገር ያብቃዉ ንፁ ሰዉ ኤፊ❤❤❤
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 3 ай бұрын
የኔጀግነ እንደ እነት እኮኖ የምትመክር ኑርልኝ❤❤❤
@ConfusedHangingGondola-qg8fj
@ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 ай бұрын
ሀኒየ መልካም ጉዞ የኔውድ አላህ እደህናቦታ ይድረስሽ ❤ለሙየ ተባረኪ ❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 3 ай бұрын
ሀኒዬ ይቅናሽ መልካም ጉዛ እናት የሆነች ትግጠምሽ ለምዬ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@shemima5580
@shemima5580 3 ай бұрын
ሀኒ መልካም ጉዞ እህታችን❤ እንግዲ ነይ እና ያየነው እዪ አላህ ከእናት የተሻለች ማደም ትግጠምሽ🙏
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 13:25
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
የኔልዩ ሀናንየ አላህ ከደህናወቹ ሰወች አገናንቶሽ ሀሳብሽን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ. ለሙየ የኔ የዋህ. የሴቶች ተምሳሌት ነሽኮ ውድድድድድ አረጋችሁ አለሁ❤❤❤
@user-je6fl5sj9i
@user-je6fl5sj9i 3 ай бұрын
ማሻላህ ለሚ በእው ነት ነም ነሸ ቦታው ሲያምር ውዴ ሰወድሸ ትለያለሸ ❤❤❤እናመሰግናለን ሀናን መልካም ጉዞ❣️❣️❣️✌️✌️✌️✌️👌👌👌👌👌👌👌🤙🤙🤙🤙🤙🤙👏👏👏👏💋💋💋💋
@Sofi5uy9er8r
@Sofi5uy9er8r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይከተልሽ መልካም ሰዎች ያጋጥምሽ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 3 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@suma187
@suma187 3 ай бұрын
ለሚ የኛ ጀግነ ብርቱ ሴት ሁሌም አንድነተቹ ይቀጥል እንወደቹሀለን
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤❤
@djxj2214
@djxj2214 3 ай бұрын
ለሙዬ,ያገሬልጅ,አሏሕ,ያክብርሽ,የሰው,ክብር,አለሽ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
እንደመማር ውዴ❤
@YabsiraYdnekachew
@YabsiraYdnekachew 3 ай бұрын
የኔ ውድ መልካም መንገድ ይሁንልሽ እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ይቅደምልሽ ደስታሽ ደስታችን ነው እንወድሻለን
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 3 ай бұрын
የኔ ውድ ሀናኒ አላህ ይጠብቅሽ ስድትን አልመክርም. አላብርታታም ነብር ግን ሁነ እና ይቅናሽ የሀሳብሽን ሁሎ ይሞላለሽ የትንቢ መልካም ሴት ልዪ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ልስው ልጅ ያልሽ ክብር እና ምክርሽ የልያል የአንችንም ትዳር አላህ ይውፍቅሽ ማሻአላህ የአንችን ምክር ስምቶ እማይቅየር በሽትኛ እና የአስትሳስብ ችግር የልብት ብቻ ነው የትንቢየየየየ❤❤❤❤❤ ኢፍሪም ልሀናን ጎድኛ ብቻ ሳትሁን ውንድም ነህ ትልያላቹህ
@BebeE-uc4kj
@BebeE-uc4kj 3 ай бұрын
የትንቢ እኮ ምርጥ ሴት ናት welahi 🥰🥰🥰ጀግናና መልካም ሴት ናት 💪🤗🤗 ከምክሩዋ እራሱን ያስተዋለ 🤔🤔👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ውድ ደምሪኝ❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 3 ай бұрын
ለምሊዬ እናት እህት የሁሉም ዘመድ እስክትመስለኝ ምክሯን ስወድላት ኢትዮ ስገባ ባገኛት ብዬ ከምመኘው ሰው አንዱዋ ናት ላቭ ዩ ለምሊ❤❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@rabia8822
@rabia8822 2 ай бұрын
ለሚ የኔ ቆጆ የኔ ልበንፅህ የኔ መልካም የኔ ቅን ወላሂ ወላሂ በጣም ነው እምወድሺ ወላሂ ሁሉም ሠው እዳች ቢሆኑ ብንሆን የኔ ጀግና መላካም እህት ነሺ አላህ ያሠብሺውን ሁሉ ያሣካልሺ አሠብሺበት ትረሺ አች ለሠወች መልካምን ነሺ እና መልካም ነገር ይግጠምሺ ቤተሠቦችሺን ይጠብቅልሺ❤❤❤❤❤ አችንም አላህ በሄድሺበት ሁሉ ይጠብቅሺ
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o 2 ай бұрын
አንች ጀግና ነሽ ግቢሽን ሳይ እዴት ደስ እደሚለኝ የኔንም እደዚህ ነዉ የማረገዉ ቤት ጀምሪለሁ ❤❤እወዲሻለሁ አንችን ሳይ ጥንካሬየ አላማየ ተስፍየ ይጨምራል❤❤❤
@AbubekerDemssie-ce4jo
@AbubekerDemssie-ce4jo 3 ай бұрын
ሀኒየ የኔቆጆ አላህ እደናት እደአባት እደእህት እደወድም ከሆኑት ይግጠምሽ አላህ ያራራልሽ ያርብ ስደት ክፋነው ከክፋነገር ይጠብቅሽ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ውድ ደምሪኝ❤
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e 3 ай бұрын
ለሙ ትለያላችው ቃላት አይገልጺሚ እሷሚ መታ ሰርታ ተለውጣ እናተን የሚታመሰግን አላህ ያርጋት
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
የኔ መልካም ስብስክራይብ በልልኝ
@sarahabshawet
@sarahabshawet 3 ай бұрын
ለሙዬ ሁሌ ለምልሚ አብቢ ከነቤተሰብሽ ልዩ ናቹ የኔ ዉዶች የቡትዬ ድንቅ ልጆች ካሰባቹበት ድረሱ የሰዉ ደስታ የሚስደስታቹ ምርጥ ልብ ነው ያላቹ❤❤❤
@MeskiTube-12
@MeskiTube-12 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ያለ ምክንያት አደለም የምወድሽ ጀግና ነሽ ጀግነሽ ታጀግኛለሽ ❤❤
@HeluTube31
@HeluTube31 3 ай бұрын
ጥሩ ሰወችን ይስጥሽ በሰላም ግቢ😢😢
@user-er1du9zf4f
@user-er1du9zf4f 3 ай бұрын
ስወድሽ እኮ የተንቢ የእህትም የእናትም ጥግ ናት የምትሉ ብቻ 👍👍👍👍👈👈 ሃኒ መልካም ጉዞ አላህ በሰላም ያስገባሽ ✈✈✈✈✈✈✈✈✈❤❤❤💞💞
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤❤❤
@user-er1du9zf4f
@user-er1du9zf4f 3 ай бұрын
እንዴት አንቺም
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ውድ ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
​@user-eውድ ደምሪኝ❤r1du9zf4f
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 3 ай бұрын
ሀንዬ አላህ እናት አባት የሆኑትን አላህዬ ይግጠምሽ ❤️ ለሙ መልካም ሰው እንደ ስምሽ ለምልሚ እዘርሽ ያብብ የኛ መልካም እንወዳቹአለን ❤️😍😍🎉
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 ай бұрын
ሃናን እግዛቤር በሰላም ያስገባሽ መልካም የሆኑ ሰዎች ይግጠም የለሙን ምክር ተግባራው አርጉ እውነታን ነው ምክራ ጠብ አይልም❤❤❤❤❤
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 3 ай бұрын
ለሙ እንደ ሥራሺ ቆንጆ የሆነ ትዳር እግዚአብሔር ይሰጥሺ ብዙ ታታሪ ሰዎች አሉ አንች ትለያለሺ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 3 ай бұрын
ለሚ ጀግና ነሽ ፈጠሪ ጨምሮ ይስጥሽ ሀኒቾ የሰለም የደስተ ጉዞ ይሁንልሽ አብሸር ሁሉም የልፈል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:59
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 3 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw ኮሜንት አስቀምጪ እመልሰለዉ
@fal7583
@fal7583 3 ай бұрын
ለምለም ምርጥ ሠው ትለያለሽ ወሏህ አሏህ በወጣ ይተካሽ ሀኒ መልካም ጉዞ ከጥሩ ሠወች ጋር ይግጠምሽ የኔውድ
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o 3 ай бұрын
ጥሩ መዳም ያጋጥምሽ እህቴ😢😢😢😢❤❤❤
@Kidist954
@Kidist954 3 ай бұрын
ከማዳም ኩሽና ነኝ 5አስገቡኝ አበርታቱኝ የበናት 🙏❤⛪❤🕋👋👋 አበርቱኝ እደኔ ማዳም ቤት ምርር ያላችህ አበርቱኝ ❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 ай бұрын
ደመርኩሽ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
​@@user-hr9xp6ev1nደማሬኚዉደ❤
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 3 ай бұрын
ደምሩኝ ልደምራቹ❤
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@hawaabebawu
@hawaabebawu 3 ай бұрын
ለሙን አለማድነቅ አይቻልም ሀኒየ በሰላም ነይልን እህታችን አላህ ብርታቱን ይስጥሽ እኛ ስደተኛ እህቶችሽ እናበረታታሻለን መንገዱን ጨርቅ አርጎልሽ በሰላም ግቢልን🎉🎉🎉🎉
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ሀዋዬ ደምሪኝ❤
@hawaabebawu
@hawaabebawu 3 ай бұрын
@@user-ni7fg3gf3v ደሞ ለመደመር እሽ ደመርኩሽ
@ZainabDubai-ll6bc
@ZainabDubai-ll6bc 3 ай бұрын
ማሻአላ,መልካም ጉዞ ሀንየ❤❤❤❤
@Rayana.22Ran
@Rayana.22Ran 3 ай бұрын
ሰለም ጊቢ ሀነን አብሽሪ በርቺ ከጡሩዎች አለህ የገጥመሽ😢😢😢😢
@Enen550
@Enen550 3 ай бұрын
ለምሉማ ትለያለሽ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አቦ❤ሀኒ በሰላም ግቢ እናት የሆነችውን ያጋጥምሽ መለየት ግን ከባድ ነው😢😢😢
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 3 ай бұрын
ዋውውውውውው ሊሊዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤ለተጓዥ መልካም ጉዞ❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 ай бұрын
ለምለም ❤❤❤ወላሂ ትለያለሽ ሀኒ መልካም ጉዞ አላህ መልካምንገረን ይግጠምሽ አድ ነገር ልከርሽ እጠፍለዉ ብለሽ እዳታሰቢ ምክኒቱም ጠፍተዉ የሚሰሩት ሰወች ብዙ ሰወች ስራየላቸዉም አደራ አደራ እዳጠፊ
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 3 ай бұрын
_የነዚህ ቤተሰቦች መልካምነት ይገርማል ለሙዬ የኔ ብርቱ ሴት ሀኑዬ አላህ የወጣሽበትን ያሳካልሽ ከመልካሞች ይግጠምሽ_
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n 3 ай бұрын
ሀናየ በሰላም ነይ የኔውድ አሳዘነችኝ😢😢😢ውነት እኔ ስመጣ በባሀር ስወጣ አባቴ እያለቀሰ እኔ ድርቅነውያልኩት የዛሬ 5አመት😢😢😢😢😢
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd 3 ай бұрын
እኔስ😢😢
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
የተንቢ ባለሙያ የተከበርሽ ኡፍ ሁሉን ነገር አላህ የሰጠሽ ምርጥ እህታች❤
@user-xv1mj5xc4x
@user-xv1mj5xc4x 3 ай бұрын
ጎበዝ ለሙየ ❤❤❤ማን እደመተዛዘን እደመዋደድ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ 😢ኢቶቢያውስጥ አዳድ ጨካኝ ጭራቆች አሉ አላህ ታገራችላይ ያፆዳልን ያረብ🎉🎉
@hayathayat9273
@hayathayat9273 3 ай бұрын
ሀናንዬ አላህ ከመልካሞቹ ሰወች ይግጠምሽ ዉደ አብሽሪ ኤፍና የተንቢ ትለያላችሁ
@zyramohamd6216
@zyramohamd6216 3 ай бұрын
ማሻአላህ የውጭ ምግብ እያንዳንዱ ኢትዮ ላይ አለ ማለት ነው ደስ ሲል ለሙየ ጀግናችን በርቺ💪 ሀኒ ሰላም ግቢ ዌል ካም ብለናል ስራውንም አላህ ከፊፍ የድርግልሽ ጥሩ ቤት ይግጣምሽ ሙስሊሟ እህቴ😍
@Narges-mp4zn
@Narges-mp4zn 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 3 ай бұрын
اَلسَـــــــــــــــــــــــــــلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለሙዬ ጀግና እህታችን ላንች ቃላት ያጠረኛል የምር የነኤፋ እህት ከዛሊክ እናትም ጭምር ሀኒቾ አሏህ ከመልካሟ መዳም ጋ ያገናኝሽ ማማ አብሽሪ ጠንክሪ ኤፋዬ ወንድሜ የምር በጣም ነው የምወድክ አይምሮ ያለክ ሰው ነክ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ቢስሚላ አሁንስ ከዴሴ ምናለ ቡታጅራ በሆነ ሰፈሬ ብየ ተመኘሁ ሀሀሀሀሀሀ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 3 ай бұрын
አንቺ ምርጥ ኢትዮጲያው ጥሩ ልብ ያለሽ እኔ ሌላ ምንም አልልሽ ዘመንሽ ይባረክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 ай бұрын
ሃኒየ በቃ መሄድሽ ነዉ ማነዉ የተረበሸዉ አይ ስደት😢
@afiyatube6273
@afiyatube6273 3 ай бұрын
አልህ ከጡሩ ስው ይግጥምሽ ብሉና ዱዋ አርጉላት 👍👍👍👍
@Toyba-jj7tc
@Toyba-jj7tc 3 ай бұрын
ማሻአለህ ሀናየ መልካም ጥቅረራ ነይቶለ የተንቢ ወሊሂ ትለያለሽ ምክሩችሽ ወላሂ የጓደኛብዛት ምንም አደል እዳልሽው እኔ ሠሞኑን ችግር ገጥሞኝ ወላሂ አሉኝ ያልኳተው ሁሉ ምንሁነሽነው አላሉኝም ወላሂ
@user-gy8zs2zk3k
@user-gy8zs2zk3k 3 ай бұрын
ትለያለሽ የተቢ አላህ ጥሩ መዳም ይስጥሽ ሀኒ ❤❤ መልካም ጉዞ አብረን እንመለሳለን ሀኒዬ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 ай бұрын
ወዉ ወዉ የተንቢ ተባረኪ ጥሩ ምክር ነዉ ያስተላለፍሽዉ ግብጃዉ ዝም ነዉ አቦ ይመቻቹ🙏👏👍
@erukya
@erukya 3 ай бұрын
በሰላም ግቢ እህት ሀናን ከጥሩወቹ ሰወች ይግጠምሽ መሰናክልን ይያዝልሽ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 ай бұрын
ደምሪኝ🙏
@amanshenecha3046
@amanshenecha3046 3 ай бұрын
ሀኑዬ በሰለም የግበሽ አለህ ይጠብቅሽ ሰግደስ ዱአ ሚታረጊበት ቦታ አለህ በረህመቱ ይወፍቅሽ
@MesiGalaso
@MesiGalaso 3 ай бұрын
ሃኒዬ የጌታ ከንቺ ጋር ይሁን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ እግዚአብሔር መንገድሽ አሳምረስ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤ welcome to dubai ilshalwu
@ylefali
@ylefali 3 ай бұрын
ሶስተኛ ነኝ ምክርትሽ አይ ጠገብ ለሙዬ ሀኒ መልካም ጉዞ አላህ ያሳካልሽ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:59
@FatemahFtema
@FatemahFtema Ай бұрын
የኔእህትውነትሽንነውበስደትላይብዙጓደኛአያሥፈልግም❤❤❤
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 3 ай бұрын
የተቢ ተባረኪ ትክክለኛ ሰው ነሺ መካሪ ቁም ነገረኛ ነሺ 1000 አመት ኑሪ ትክክለኛ የሰው ዘር
@MarymA-hw4tq
@MarymA-hw4tq 3 ай бұрын
ሀናዬ መልካም ጉዞ አላህ እናት የሆነችዎ ትግጠምሽ ስደት የመከራ ሀገር ነው ብቻ ምንም ማረግ አይቻልም ከጀርባሽ ብዙ ነገር አለብሽ ይሆናል አላህ ሁላችንም የልባችን መሻ ሞልቶ ላገራችን ያብቃን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
መማዬ ደምሪኝ❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 ай бұрын
ሰው ስደት ሲወጣ በጣም ነው ማዝነው ብቻ ፈጣሪ ከደጋግ ሰዎች ይግጠምሽ እህቴ ❤❤❤ግን መነፅር ያረገው ማነው?😁ያለ ዛሬም አይቼው ስለማላውቅ ነው😜😂😂😂ለሙና የኔ አጅየት ጠንካራ ጎበዝ ለሀቅ ምትቆሚ በጣም አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ💞💞💞💞💞
@zindzind3952
@zindzind3952 3 ай бұрын
😁😁😁
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 ай бұрын
@@zindzind3952 አንቺ ታውቂዋለሽ?😂😂😂💞
@Mame-c7d
@Mame-c7d 3 ай бұрын
የለሚ ባል😅
@user-bj7kv7re4z
@user-bj7kv7re4z 3 ай бұрын
😡😡😡😡
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 3 ай бұрын
@@user-bj7kv7re4z ምንድነው?ሚያስቆጣ ነገር😡?
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 3 ай бұрын
ለሚየ ትለያለሽ የሁሉም ኩራት ነሽ ሀኒየ ከመልካሞቹ ያጋጥምሽ በርችልኝ እህታለም🎉🎉🎉🎉
@user-nw7sk6pj8n
@user-nw7sk6pj8n 3 ай бұрын
መልከም ጉዞ ማሬ አለህ በሰለም የድሪሰሺ ሀኑዬ
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 3 ай бұрын
ዋውውውው የኔ ባለሞዬ በሰምአም እደኔ ደስ ይለው ሰው👍
@Maqdes-ox4lk
@Maqdes-ox4lk 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ የምኮምተዉ ሀኒቾ እግዚአብሔር አምላክ የልቦናሽን መሻት ይሙላልሽ መልካም ሰዉ ይግጠምሽ አይዞሽ ዉዴ እንዳትፈሪ ሁሉላችንም ለምደናል
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
ሀኒየ አላህ መልካሞቹን ይግጠምሽ ስደትንአማራጭአደረግሽ ማለትነው አላህ ከክፉነገርይጠብቅሽ ለሙም አላህ ያክብርሽ የኔጀግና
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m 3 ай бұрын
ጌታን ላሙዬ አራ አንቺን አግዚአብሔር ዛማንሺን ይባርኮው ምናገሮው ቃላት አጣው የምር ሳውን እንዴ እራስሺን የምታይሁ የ ሁሉ ማካሪ የምር የምሎው የለኚም ጌታ ይጣብቅሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 3 ай бұрын
ሀኒየ ከመልካሞቹ ሰዎች ይጠምሽ ደስታሽን ያሳየን ያረብ ለሚየ መልካም ሰዉ❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ውዴ ስብስክራይብ በልልኝ ❤
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 3 ай бұрын
የሰው ፍቅር ይለሽ አች ጠካራ ሴት 👍🇦🇪🇦🇪🌿😘😘😘🇪🇹
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 3 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና የሆል ጊዜ አረአያዬ ነሺ ተባረኪ ❤❤ቃል የለኝም ሙዚቃዉ አቺን ይገልፅሸል
@cheg9083
@cheg9083 3 ай бұрын
የተቢየ መልካም ሰው እኮ ነሽ ወላሂ እዳች አይነቱን ያብዛለን የኔ ቆንጆ ወላሂ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን የሚድያ ሰው አይደለሁም እደት ላግኝሽ የኔ መልከመልካም ❤❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 ай бұрын
ከማርክ ቤት ወቶ የመጣ በላይክ ❤❤❤❤
@ekramtube6423
@ekramtube6423 3 ай бұрын
​@@zuzumchaleዉደደምሬኚ❤❤
@starcall9965
@starcall9965 3 ай бұрын
አላህጥሩቢትያጋጥምሽያረብ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 3 ай бұрын
እኔ❤❤
@user-bd2qq7ro9z
@user-bd2qq7ro9z 3 ай бұрын
እኔ❤❤
@toba1854
@toba1854 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😜👈​@@zuzumchale
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከሷ ጋር ይሁን ሀኒዬ ለሚ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@user-vq3wt8tf5r
@user-vq3wt8tf5r 3 ай бұрын
ሀኒዬ መልካም ጉዞ በሄሽበት ሁሉ አላህ ይርዳሽ❤❤❤
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 3 ай бұрын
ለሙየ ዠእዉነት ቁም ነገረኛ ነሽ የኔዉድ ለኛም መካሪያችን ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@hawawolloh
@hawawolloh 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ሰላማችሁ ይብዛ በአገራችሁ ተደስታችሁ የምንኑረ ያርገን
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
በሰላም ግቢ ምርጥ አረቦች ይግጠሙሽ🎉❤🎉
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሺ የተመቸ ስራ ይወፍቅሺ አላህ ያስደሳሺ ሆድ ተረበሸ እኔስ አለህ ይስጠን ሰው ማስደሰት ካለ አይቸገረም እፋ በጣም መልካም ቤተሰብ ስላለህ አላህን አመስገን መልካም ጎዞ ❤❤❤❤እወድሻለሁ እድደውይልኝ ዱባይ ስትገቢ የኔ እህት
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 ай бұрын
የተቢ እኮ ትለያለች ምክሩዋ ብቻ ይበቃል ለሙዬ እረጂምእድሜ የኔድቡሽቡሽ ሀናን መልካም ጉዞ ማማ አላህመልካምስዎች ይግጠምሽ ለምለም እውነትዋነው ኅደኛ አታብዥ ሌላው ሌላው ኤፍሬምና ለምለምን እዳረሻቸው ሄደሽ እንካን በነገሮች ሁሉ እነሱን አማክሪያቸው በጣም መልካም ልጆች ናቸው
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 3 ай бұрын
ሀኒዬ መልካም ጉዛ ይሁንልሸ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 3 ай бұрын
ሀኒ መልካም ጉዞ በሰላም ግቢልን አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የተነቢ ከምንም በላይ እደናት እደህት ሆነሽ የምር እዳች የሚሆን አድም አላየሁም ፈጣሪ አችንም ደስተኛ ያድርግሽ የኔውዶች ኤፋ ምርጥ ወድም መቸም ቢሆን የማይረሳ ቀን አተንም ጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ደስተኛ ሁንልህ እኛም ከስደት ገብተን የምንደሰት ያድርገን 😢😢😢😢😘😘😘👍👍💔💔💔💔💔
@21media-nj7kz
@21media-nj7kz 3 ай бұрын
የሚገርም ቃላት ቡዙ ጓደኛ ሲኖሩሽ ቡዙ ሀሳብ ይኖራል ጭንቅላትሽ ላይ ይህ ለኔ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 3 ай бұрын
መልካም ጉዞ ሀና ጥሩ ማዳም ይግጠብሽ
@fatimamuham
@fatimamuham 3 ай бұрын
እኔኮ ለምለምን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 3 ай бұрын
ፈጡዬ❤
@SebastionkagishoGaohodis-ys9fq
@SebastionkagishoGaohodis-ys9fq 3 ай бұрын
High.yelami.woyi.kafalaga.beotoni.laqw.lela.gari.yanurat.
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 3 ай бұрын
የተንቢ ስወድሽ ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ እህታችን ሀናን መልካም ጉዞ እናት የሆነች መዳም ትግጠምሽ ግን ከምንንም በላይ ሶብርና ታማኝነት ካለሽ ከማንም ትኖሪያለሽ ❤❤
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 115 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
9:41
ቶፊቅ ተበቀልኩት ይሄ ፕራንክ በቀረብኝ
17:07
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 227 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН