#YOHANNES

  Рет қаралды 140,097

Yohannes Belay

Yohannes Belay

3 жыл бұрын

#YOHANNES BELAY BEKBIR CHAFE "በክብር ጫፍ" new Ethiopian protestant Mezmur 2012/2020
ክርስቲያኖች ምንም በምድር ብንመላለስ አንድ ታላቅ ተስፋ አለን እርሱም የክርስቶስ ዳግም መምጣት ነው። "አገራችን በሰማይ ነው ከዚያም የሚመጣ ክርስቶስ እንጠብቃለን" ፊሊ 3:20 ይላልና። ኢየሱስ ይመጣል ይዞን ይሄዳል በበጉ ብርሃን እንሄዳለን ለንጉሱ እንዘምራለን። ታላቁ ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣል፤ ወዳዘጋጀልን ቤታችን ይወስደናል።
የምጠባበቀው ያ ንገሱ
ተስፋው ተፈጽሞ ሲመለስ
በክብር ሲመጣ ከሰማይ
እደሰታለሁኝ ፊቱን ሳይ
.....እዘምራለሁ እዘምራለሁ.....
Subscribe my official channel
/ @officialyohannesbelay...
Follow me
/ yohannes.belay.3
Folllw me
pCEwXqb4HN...
You can Find my albums in
Spotify
open.spotify.com/album/3NT3mT...
Music.apple.com
/ bejoche-yezehegn-single
#በክብርጫፍ#YohannesBelay #subscribe#share#

Пікірлер: 269
@mekdi7
@mekdi7 6 ай бұрын
ይገርማሀል ገና ነው ይህን መዝሙር የምሰማው😢😢😢😢
@firehiwotfikirewolde4311
@firehiwotfikirewolde4311 5 күн бұрын
ገና ዛሬ መስማቴ ነው በጣም ነው የተባረኩብት መስማት ማቆም ነው ያቃተኝ ብርክ በል
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 9 күн бұрын
❤አሜን አሜን እውነት ነው በክብር ይመጣል ወንድሜ ጌታ እየሱስ ዘመን ይባረክ ተባረኪ ❤✊✅❤🙏
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ይህንን ዝማሬ እንዴት ሳልሰማው ቆየው በጌታ wowwww
@user-kv6pb4xc4h
@user-kv6pb4xc4h 3 жыл бұрын
God bless you always love your voice!እዎ የዚህ አለም ጣጣ የሌለበት ውድ ሀገራችን እየሩሳሌም በበጉ ደም ደምቀን ያለነውር እና ነቀፋ የምንኖርባት ሁሌ አምልኮ ብቻ በእየሩሳሌም አሜን እሜንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@sarondawa6172
@sarondawa6172 3 жыл бұрын
እሰይ ጃኒዬ ተባረክ የተቀባህ የቅባት ዘማሪ ነህ ገና ከዚህ በላይ ሞገስ ይፍሰስብህ ተባረክ
@alemhailemariam3682
@alemhailemariam3682 2 жыл бұрын
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖 thanks to God
@sharingthewordoflife.6307
@sharingthewordoflife.6307 Ай бұрын
Eseyyyy......geta ybarek.ዘመንህ ይባረክ🙌
@SHEMATUBE
@SHEMATUBE 3 жыл бұрын
❤️በበጉ ብርሃን ድምቅ ብዬ ❤️ተባረክ ጆዬ
@mebratsimeon4779
@mebratsimeon4779 2 жыл бұрын
Wondime kezih belay tebareki!!!
@salamaberailovejesus1130
@salamaberailovejesus1130 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏ዮንዬ ታባረክ ባርክታቺን ነህ 🥰🥰🥰🥰
@tesfaycalieb4978
@tesfaycalieb4978 8 ай бұрын
ጆን የኔ ወንድም ተባረኽልን እወድላሁ ኣንተ በመዝሙርህ እንድንባረኽ ለኛ የተሰጠኽ ብሩኽ የኣምላኬ ልጅነኽ
@meronkassahun9136
@meronkassahun9136 2 жыл бұрын
Letegebewe yalechalekute mezmure Tebareke abo yebezaleke lemlemlegn Johhna 👏❤🙏
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j 3 жыл бұрын
Wow በጣም ዴስ ስል!አሪፍ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለው ብዬ ነበር እንዳልኩት ነፍሴን የምረሴርስ መዝሙር ነው!👌እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ አስበልጦ ፀጋውን ያብዛልህ ተባርክልኝ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💪💪💪💪💪💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝ከሁሉም በላይ በረዳህ ለኢየሱስ ክብር ምስጋና ይሁንለት ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@martazeleke2041
@martazeleke2041 2 жыл бұрын
ክብርለ እግዚአብሔር ይሁን ተባረክ
@maskarmmaskarm1065
@maskarmmaskarm1065 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔😔😔📖📖💒💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@elizabethwoldemariyam2010
@elizabethwoldemariyam2010 2 жыл бұрын
ተባረክ የበለጠ ክብር ያግኝህ 👏👏👏
@mamiteferi9655
@mamiteferi9655 3 жыл бұрын
ጌታ አየሱስ ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜንአሜን እኔም እዘምራለሁ እልልልልልልልልልልልልል የመኖሬ ምክንያት ድምቀቴ ጌታየ በክብር ለሚመጣው ጀግና ገናና ኢየሱሰ እሰይ እሰይ ውይ በብዙ ዝማሬ ተባረክ
@asratkkk6230
@asratkkk6230 3 жыл бұрын
Amennnnn tebarekiliiiiiii
@yafetsolomonofficial5094
@yafetsolomonofficial5094 3 жыл бұрын
Jhoniye tebarek bebzu
@demekehailehadibecho7220
@demekehailehadibecho7220 3 жыл бұрын
አሜን በበጉ ብርሃን ድምቅ ብዬ እዘምራለሁ ተመስጌን ብዬ ተባረክልኝ የአባቴ ብሩክ።
@singerdemekehaileofficial5876
@singerdemekehaileofficial5876 4 ай бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@lindabedilu2816
@lindabedilu2816 3 жыл бұрын
Joye tebarekelgne bebezu tebarekenal bant bless u 🙌🙌
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 8 ай бұрын
#ጌታ_ረድቷሐል_ጌታ_ይክበር ።
@be_ready2188
@be_ready2188 2 жыл бұрын
joye tebareklign
@Kiyacob61
@Kiyacob61 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@samimahmdf4533
@samimahmdf4533 2 күн бұрын
❤❤❤❤ልልልልሌሌሌ❤❤❤❤❤ልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@tezaramengistu3774
@tezaramengistu3774 2 жыл бұрын
geta leza kebere yabakene yemenafrekwe aleme yedesata aleme ❤❤❤❤❤❤ bless you moree
@hannakelifa1837
@hannakelifa1837 2 жыл бұрын
Amen yesemayun kiber yazegaje Amlak melkam new! Destachen semayawi new!
@user-fk8tz2bo7b
@user-fk8tz2bo7b 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢ትበረክ
@tinajesus17
@tinajesus17 3 жыл бұрын
Tebareku wubochi weddd
@MimiMimi-ko6ig
@MimiMimi-ko6ig 3 ай бұрын
Uuuuuuffffeee amen amen 💯💯💯🍇🍇🍇🍇tebareki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉❤❤💯💯💯🍇🙇‍♀️🍇❤️❤️
@tsehaybimer3791
@tsehaybimer3791 3 жыл бұрын
ጌታ ኡየሰሱ ይባረክ ጀዬ
@baitbaitia6038
@baitbaitia6038 Жыл бұрын
አሜን አሜን 💖💖💖💖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 3 ай бұрын
tik tok ላይ አይቼ ነው የመጣሁት ተባረክልኝ
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
ሞትና ሀዘን ከቶ የሌለበት አለኝ መኖሪያ አለኝ እኮ ቤት በጉ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ናፍቆታችን የከበርው ተስፋችንን እናየዋለን 🙌🙌🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👑👑👑👑👑👑👑
@asratkkk6230
@asratkkk6230 3 жыл бұрын
Amennn tebarekkkk
@alemayehu7036
@alemayehu7036 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 2 жыл бұрын
Tebarek Wendme❤❤
@tsionashenafi8347
@tsionashenafi8347 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በእውነት ተባረክ
@jesuschristislord5194
@jesuschristislord5194 3 жыл бұрын
Amennnn tebarek
@user-kn2on8li5v
@user-kn2on8li5v 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውው እልልልልል እልልልል እልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ብርክ ባል የዝማሬ ፀጋ ቅኔ በእጥፍ ይብዛልህ
@helenehelene9442
@helenehelene9442 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ባብዙ 🙏🙏
@srkalmsrkalm4713
@srkalmsrkalm4713 3 жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ይባረክ
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelleleelele Eseyeee amen amenn
@AIS-ll5vl
@AIS-ll5vl 3 жыл бұрын
በክብር ጫፍ በክብር ማማ እኔማ እዘምራለው 📖📖📖📖 ጌታ እየሱስ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የመዝሙር ቅን ይጨምር 📖❤❤🎼🎸🎷🎹🎺🎻📖🙏🙏
@tigistamde5453
@tigistamde5453 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ክብሩ ለጌታ ይሁን
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
ያቺ ቀን አየመጣች ነው ። የበጉ ከተማ ለዘላለም የምትበራ ። ነፍሴን ከአለም የለየሀት ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተመስገን ። በእጅ የተስራህ አፈሩ ፣ እና ፣ እፈር ፣ አዳም ቻው በእጅ ያልተሰራ ቤት ኢየሱስ በሰማይ አለኝ ።
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 3 жыл бұрын
Wow ኣቤት ድም በእውነት በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ያለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለራሱ የሰራው ድምጽ ነው ተባረክ ብሩክ ነህ♥️♥️♥️
@amanuelsebsibe
@amanuelsebsibe 3 жыл бұрын
uffffffffa endet eko endemiwodih joye zemenih yibarekilign
@muluneshbageta6907
@muluneshbageta6907 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እኔማ እዘምርለው በጌታ በኢየሱስ ስም ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ ዮሐንስ
@mihretumarkos2735
@mihretumarkos2735 3 жыл бұрын
jon ኢንዴት እንደምወድክ ብተቂ ተባረክልኝ
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንተመስገን
@Godismercyfull
@Godismercyfull 3 жыл бұрын
Johnny Thank you for reminding us that one day we will see our hope Jesus Christ and rejoice with him forever.
@sinaabadi3912
@sinaabadi3912 3 жыл бұрын
Joye swedeh eko ante Bruk wendeme tekenawen yabzalh Elelelelel Elelelelel Esay
@xsprxlink760
@xsprxlink760 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@kamu.malkamalka738
@kamu.malkamalka738 3 жыл бұрын
AME 🙏 AME tabaraki 🖐️💞👌
@ProphetessTirhas
@ProphetessTirhas Жыл бұрын
It's Amezing song Glory to Jesus!🔥More blessings! Keep Shining my brother ❤❤❤
@genetjiraaiyesuuscgggf2591
@genetjiraaiyesuuscgggf2591 3 жыл бұрын
Ameeeeen ameeen ameen taaberk
@tewodaj9826
@tewodaj9826 3 ай бұрын
ameeeeee❤❤n ameeeeeeeeeen geta.yibarek yichemer teeeeeeeeeeeeeeeeeeeeebbbbbbbbbbareeeeeek
@TenayeBelayneh
@TenayeBelayneh 6 ай бұрын
ተባረክ❤❤
@amennewu.jesusismylife6007
@amennewu.jesusismylife6007 3 жыл бұрын
Segawun yabzlhi Geta ebarkhi
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 3 ай бұрын
blessing You more👏❤❤
@meazakebede2681
@meazakebede2681 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@LilyChafamo-om7th
@LilyChafamo-om7th 4 ай бұрын
Amen
@tegetekibaregetiyeee5555
@tegetekibaregetiyeee5555 3 жыл бұрын
Jon ተበራክ ብሩክ ነህ
@johndugo5109
@johndugo5109 3 жыл бұрын
ሁሌ የማረ ነገር ደስ ሲል ጌታን የሚመጥነው ነገር ባይኖርም ግን የተቻለህን እያደረክ እንደሆነ ያስታውቃል
@ZinetAdem-tb9om
@ZinetAdem-tb9om 9 ай бұрын
ተባረክ
@biniamanbesse3935
@biniamanbesse3935 2 жыл бұрын
Tebarekilign Jhoniyee.... U are best Always for Me
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ኡኡፍፍ ጌታ ሆይ ወንድም ዮሐንስ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይባርክህ
@elizabetebezaweletaw81
@elizabetebezaweletaw81 2 жыл бұрын
አሜን
@dagialex6277
@dagialex6277 3 жыл бұрын
Johnny bro thanks for reminding us what to do at this complicated world. May God bless you more and more.
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di Ай бұрын
Wow ❤❤❤❤ Enema Ezemiralew😂😂😂😂
@komatieh7581
@komatieh7581 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@kiafathima4210
@kiafathima4210 3 жыл бұрын
እኔማ እዝምራለዉ አሜን አሜን አሜን አሜንንአሜን ዘመንህ ይባርክ ተባረክልኝ ብሩክ ነክ እልልልልልልል እልልልልል
@shlomesi77
@shlomesi77 3 жыл бұрын
አግዚአብሐር ዘመናህን ይባረክ ተባረክልኝ 👏💖🥁🙏🎻
@yehunlavolontededieu322
@yehunlavolontededieu322 Жыл бұрын
You're so a blessing Yoni. ❤😘
@fantishhaile9748
@fantishhaile9748 7 ай бұрын
ፀጋን ያትረፈረፈልክ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@mihiretmarkos8827
@mihiretmarkos8827 3 жыл бұрын
Betam yemwedh wendema tebarkelgn wedhalew Berta berta
@meronababa4782
@meronababa4782 3 жыл бұрын
amen amen amennnn
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
እኔማ እዘምራለሁ አሜን እልልል ተባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😊😍😍🎼🎼🎵🎶🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎼🎼🎤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Mot ena hazen keto yelelebet align menoriya alegn eko bet esey aba jonye tebarek lebereket hun
@user-mi4hx9ul6x
@user-mi4hx9ul6x 3 жыл бұрын
Wowowowoowowiw.desi.yilali.tebareku
@AbuDhbia
@AbuDhbia 6 ай бұрын
Amen Amen Ameeeeeeeen
@mohamedabdirahman2128
@mohamedabdirahman2128 2 жыл бұрын
Zemenikh yetebarekhe yihun. HALLELUJAH AMEEEN AMEEEN 🇿🇦👏👏👏👏
@madku5188
@madku5188 3 жыл бұрын
Woooooow Ameeeeeeeeeennnnn Ameeeeeeeeeennnnn ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ 👍👍👍👏👏👏👏👏👏🍒🍒🍒🍒🍒🍒❤ ዛመንህ ይላምልም
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ጌታ ይባርክህ።።። 😮❤ በበጉ ፍት በቅድስት ከተማ እኔ እዘምራለሁ ❤❤
@aregashhizgel1763
@aregashhizgel1763 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ይባረክ ጌታ ክብር 🌷🌷🌷🌹🌹😭😭😭🇪🇹🇪🇹 አሜንንንን Kidusan be mulu tebarekiiuu Ameeeeeeen uffuufuff Ameeeeeeen Zemenachwu yibarekiii Ameeeeeeen
@Jack-sl3wc
@Jack-sl3wc 3 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏
@mulumakki8413
@mulumakki8413 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይበራክህ ❤😘😘
@bemnetsime7189
@bemnetsime7189 Жыл бұрын
Ezmeralwe temsegne beye🙌🏿
@shlomesi77
@shlomesi77 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!👏💖🥁🙏🎻
@semhalhailu6114
@semhalhailu6114 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድራሽህ ይባረክ በኢየሱስ ስም🙏🙏🙏🙏
@senaitgebremedhin4533
@senaitgebremedhin4533 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 god bless you more
@peace2all51
@peace2all51 3 жыл бұрын
እፎይ የምንዘነጋውን ተስፋ ያድሳል: ተባረክ!
@rodiyelight
@rodiyelight 3 жыл бұрын
Seyyyyyyyyyyy Elllllelelellelelelelellelelelelelellele You are blessed 🔥
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 3 жыл бұрын
አሜን አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ እሰይይይይይ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ክበርልኝ ፣
@amsalabera6898
@amsalabera6898 5 ай бұрын
Easy amannnn blesse you
@Cat_sweetie
@Cat_sweetie 3 жыл бұрын
God bless u Johnny
@tsionbirhanu890
@tsionbirhanu890 3 жыл бұрын
Geta berekk yaregeh yabate lej ❤❤
@janwalkkhana5526
@janwalkkhana5526 3 жыл бұрын
Baxami new miewodiki 🤲🤲🤲🤲🤗🤗🤗🤗🤗😍
@metitolesa8050
@metitolesa8050 3 жыл бұрын
እልልልልልልል!!!!!እኔማ እዘምራለሁ!!በክብር ጫፋ!!!!ተባረክ!!!!!!!!
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
ዓልለሉ መጽዩኒ | ኣምልኾ | Worship Tesfay by MAHBER TENSAI HIYAW AMLAK ZÜRICH
21:21
Yohaness Belay Interview with Abiy Taddele @ Kiya Show Kiya
28:09
Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
October 8, 2023
1:16:28
Degu tadele official
Рет қаралды 38 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 666 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 234 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,2 МЛН