#YOHANNES

  Рет қаралды 196,751

Yohannes Belay

Yohannes Belay

3 жыл бұрын

#YOHANNES BELAY“ነገለራሱይጨነቅ
#NewEthiopianprotestantMezmur 2013/2021
Subscribe my official channel
/ @officialyohannesbelay...
Follow me
/ yohannes.belay.3
Folllw me
pCEwXqb4HN...
You can Find my albums in
Spotify
open.spotify.com/album/3NT3mT...
Music.apple.com
/ bejoche-yezehegn-single
#ነገለራሱይጨነቅ#YohannesBelay#NegeLerasuYichenke #subscribe#share#

Пікірлер: 263
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ነው። የዝማሬው መልዕክት ሁሌም አብሮን ይቆያል። የሙዚቃው አጀብና ቅንብር ዝግ ማለቱ ብቻ ሳይሆን ከሃገርኛ የሙዚቃ መሳሪያዎች'ጋ ስምም ሆኖ መቅረቡ ለዝማሬው ውበት ሰጥቶታል፤ በዋናነት ግን፥ የዝማሬው መልዕክት (የልቦናውን ጆሮ ሰጥቶ ላደመጠ) ከዓለት ስር እንደሚፈልቅና እንደሚንኳለል ፍልቀት ነው - ገና ሳትጠጣው እያየኸው ብቻ እንደምትጎመዥና እንደምትረካ! ዩሐ፥ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፥ በበለጠም ፀጋ ነፍስህን ያረስርሳት። በቅርቡ ዳላስ በመጣህ ጊዜ በአካል ባልገኝም፥ ደስ ብሎኛል። ይልመድብህ። (ምናልባት-እንደተጨማሪ፦ የሚሰማውም የሚያደምጠውም አብሮ መዘመር ይችል ዘንድ፥ የመዝሙሩ ግጥም (Lyric) አብሮ ቢወጣ ሸጋ ነው።🙏)
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
ከኔ በላይ ለእኔ ጠባቂ አለና ነገ ለራሱ ይጨነቅ አልጨነቅም የሱስ በዋጋ ገዝቶኛል አሜን ተባረክ ጆ በብዙ 💖💖😍😍😍
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
እውነት ነው በውድ ዋጋ የገዛን ኢየሱስ ይባረክ የዘላለሞ አለን ለአለም አንጨነቅም የዘላለሞ አለን በእጁ ተይዘናል 🙏🙏🙏
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 28 күн бұрын
❤አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመነ ተባረኪ ❤🌺🌺🌹😍😘✅🙏
@amuame2404
@amuame2404 Жыл бұрын
ይሄን ዝማሬ ስሳማ ውስጤ ደስታ ነው ምሰመኝ ተባራክልኝ በብዙ
@mare3909
@mare3909 4 ай бұрын
አሜንንን ❤አሜንንን ❤አሜንንን ❤አሜንንን ❤ጌታ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ተበርክ ተበርክ 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️❤❤❤❤❤❤🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ምን አይነት ፀጋ ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረክልኝ
@meseretdegefa2492
@meseretdegefa2492 Жыл бұрын
ከኔ በላይ ለእኔ አሳቢ አለና ከኔ በላይ ለኔ ጠባቂ አለና አልጨነቅም እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነውና አሜን!!!
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ከእኔ በላይ ለእኔ እግዚአብሔር ያስባል
@TadesseTesfaye-cr2ix
@TadesseTesfaye-cr2ix 2 ай бұрын
ዮኦዬ ተባረክ በብዙ ድል
@mercyzema8024
@mercyzema8024 3 жыл бұрын
tebareklegni joniye
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b Жыл бұрын
መክልትዬ ይሄን መዝሙር እየዘመረችም ወደ ጌታ ሄደች
@officialyohannesbelay2985
@officialyohannesbelay2985 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ስለጣችሁኝ መልካም ምስክርነት ሌሎችም እንዲባረኩበት ለወዳጆቻችሁ ሼር ያድርጓቸዉ ተባረኩ! kzfaq.info/get/bejne/gZ5hetZis8ytZ2w.html
@dinkidinki4160
@dinkidinki4160 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤👏ታባረህክ
@user-vf7cz7tm5n
@user-vf7cz7tm5n 3 жыл бұрын
ሁፍ እግዚአብሔር ይባርክህህህ
@marytaremet9335
@marytaremet9335 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 3 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ ዮኒ
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 3 жыл бұрын
ሁሌም በመዝሙሮችህ እባረካለው እፅናናለው
@user-pb3kv8lb6c
@user-pb3kv8lb6c 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 3 жыл бұрын
አሜንንን ነገ ለራሱ ይጨነቅ
@fibirhan2395
@fibirhan2395 5 күн бұрын
Tebrek ❤🎉Jone dear how it a blessing with this song!
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 Ай бұрын
ጎይታ ኢየሱስ ኣብዚሒ ይባርክካ
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 8 ай бұрын
ተባረክ #አንተን_የቀባ_እግዚአብሔር_ለዘለዓለም_ይክበር ።
@liyagezahegn2083
@liyagezahegn2083 2 жыл бұрын
አሜን አልሰጋም በእጅህ ተይዣለው
@user-so8oo5yp4g
@user-so8oo5yp4g 3 жыл бұрын
ስከፈ ስጨነቅ ኤሄን ዝመሬ ስሰመ እፈወሰለዉ!
@AaBb-yt6bi
@AaBb-yt6bi 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen tebarek 🍇🍇❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇮🇶🇮🇶❤️❤️❤️💞👏👏👏❤🙏❤🙏
@user-vu6cz9cg2o
@user-vu6cz9cg2o 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gk9co6bi8k
@user-gk9co6bi8k 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መዝሙሩ ባርኮኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
@sarasaro229
@sarasaro229 2 ай бұрын
አሜን አሜን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🥰🥰
@zemarizeki6864
@zemarizeki6864 3 жыл бұрын
Yoniyee tebareki denbigna arg
@ashenafisherif4322
@ashenafisherif4322 2 жыл бұрын
ተባረክ።እወድሃለሁ
@heileghidey9148
@heileghidey9148 3 жыл бұрын
Asay Amlk briki yeblka tebrek Amen Amen
@SamrawitDana-tn4lz
@SamrawitDana-tn4lz 18 күн бұрын
Amen amen amen amen Amen amen amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@NathNael-uc9pu
@NathNael-uc9pu 9 ай бұрын
mezmurochen endet endemewedeleh tebarekelegn yoye
@SamrawitDana-tn4lz
@SamrawitDana-tn4lz 9 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen ♥️♥️🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ብሩክ ሰው ተባረክልኝ አንደኛ 💞💞💞
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen,batem,tabarikiealw,geta,yibareki
@bisrattekalign170
@bisrattekalign170 3 жыл бұрын
Omg I can't stop listening this mezmur, God bless you!!
@tsega-wd7nn
@tsega-wd7nn 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሜን እግዚአብሔር አብሮኝ አለ እልልልልልልልልልልልል ተባረክ ጆን
@helenehelene9442
@helenehelene9442 3 жыл бұрын
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም ተባረክ ባብዙ ፀጋ ይብዛልክ 🙏🙏
@eyobtoga3820
@eyobtoga3820 3 ай бұрын
Ynefse mezumureko new eelllllllllllllll tebarkelgn jo 😭😭😭😭😭😭😭 sent endatsnanagn yekyerual melew
@asratkkk6230
@asratkkk6230 3 жыл бұрын
Bebuzu Tebarekiiiiiiu
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 7 ай бұрын
Amen Amen Elelelelele seyyyyy Elelelellllll 👏👏👏👏👏💙❤️❤️❤️
@eyobtoga3820
@eyobtoga3820 3 ай бұрын
Ynefse mezumureko new eelllllllllllllll tebarkelgn jo 😭😭😭😭😭😭😭 sent endatsnanagn yekyerual melmew
@elizabethadnew5216
@elizabethadnew5216 Жыл бұрын
What a heart touching spiritual song 😭 "አላለቅስም በቃ መከራው አለፈ በህልውና ውስጥ ልቤ ረሰረሰ " wow 🙏 Amen Amen ❤❤❤
@asterbadeg4718
@asterbadeg4718 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@melkamujalu1661
@melkamujalu1661 Ай бұрын
Woo ተባረክ
@birhanimitiko9080
@birhanimitiko9080 2 жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Tabarki Tabarki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@jabamoasefa5266
@jabamoasefa5266 2 жыл бұрын
Emen Egizahabiher zamanihin yibaraki you are blessed
@hermonfekadu9713
@hermonfekadu9713 2 жыл бұрын
Hulie kenie gara .. Amen geta ybarkh Joni
@salamasrat6735
@salamasrat6735 2 жыл бұрын
baxame yatabarkubate zemara new tabarki babezu😍🙏
@user-rg2bi5rb6h
@user-rg2bi5rb6h Ай бұрын
Tebareku zemariwochi🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💚💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰
@habtamuzewdu8190
@habtamuzewdu8190 2 жыл бұрын
😢😢😢አሜን ጆዬ ተባረክ
@melesecharegameleseche2617
@melesecharegameleseche2617 3 жыл бұрын
Ameeeeeen kane balaye yemhasben ale
@tigistamde5453
@tigistamde5453 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-hr2ww5nv4c
@user-hr2ww5nv4c Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏❤
@hiruthirut9476
@hiruthirut9476 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው ተባረክ ዮሐን🙌🙌❤❤❤
@bxbxxhhx3231
@bxbxxhhx3231 2 жыл бұрын
አሜንንንም🍇🍇
@user-gk9co6bi8k
@user-gk9co6bi8k 3 жыл бұрын
እስይ ሃሌሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ተባረክ
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 Жыл бұрын
MN aynt ytbarke zemari nkkk begta tebarklgne betammmmm you are blessed We love you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aberashbuge7305
@aberashbuge7305 3 жыл бұрын
Amenn amenn amenn amen tebareki be buzu geta Ken gara amenn hallelujah 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@lidyamohammed8651
@lidyamohammed8651 3 жыл бұрын
Wow tebarek👐 ነገ ለራሱ ይጨነቅ
@TesemaTaye-pi6uj
@TesemaTaye-pi6uj 7 ай бұрын
Ameeni tabaraki
@genetdelelegn851
@genetdelelegn851 3 жыл бұрын
ሁሌም ከኔ ጋራ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ጆየ
@speaktruth7536
@speaktruth7536 4 ай бұрын
አሜን
@betesaydanigussie5850
@betesaydanigussie5850 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@seenaalamesaa3020
@seenaalamesaa3020 3 жыл бұрын
Amen Amen tabrek 🙏🙏💚💛❤👍👍
@danielisrael7232
@danielisrael7232 5 ай бұрын
ዋው የሚያስብል መዝሙር ነው የእግዚአብሔር መንፈስና ሕልውናው ያለበት በጣም የተፅናናሁበት እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል ዬንዬ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልሕ ለሰይጣንና ለሰራዊቱ የራስ ምታት ያድርግሕ🎉
@zeinazeinazeina4697
@zeinazeinazeina4697 2 жыл бұрын
Tebareki
@tsionalemu4768
@tsionalemu4768 3 жыл бұрын
My favorite song 🙏🏼
@hallelujah8546
@hallelujah8546 3 жыл бұрын
Amen endant yelem!
@ababalwemakutu2284
@ababalwemakutu2284 3 жыл бұрын
Yhans I'm adu from sutha Africa like you
@beti5918
@beti5918 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረኪ የጌታ ሰም
@fevengizachew7100
@fevengizachew7100 7 ай бұрын
አሜን አሜን አዎ አዎ ውይ እሔመዝሙርህ ውስጤ ርስርስ ይላል የተባረክ ድቅነው ❤❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn hallelujah joye tebarek betifu
@AbelHaile-yp5ti
@AbelHaile-yp5ti Жыл бұрын
የኔ ተባረክ ❤❤❤ God with you
@abinaa9041
@abinaa9041 3 жыл бұрын
Zemenih mulu yetbareke yihun Btsegaw eyezmerk nur
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 5 ай бұрын
Thank you for singing the song , im blessed by you 💙💙
@meroneneyew7251
@meroneneyew7251 3 жыл бұрын
ሁሌም ከኔ ጋራ አሃሃሃ አባት ከኔ ጋራ አሃሃሃ ባልፍም በሸለቆ ወይም በተራራ!!። ተባረክ!! ቁጥር 1ን ሙሉውን ድጋሜ ብትሰራው ምኞቴ ነው።
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen tabaraki ❤❤❤❤❤❤
@messimessita8245
@messimessita8245 2 жыл бұрын
Amen amen 🙇 🙌
@judytefera3685
@judytefera3685 3 жыл бұрын
Amen amen geta kene gar new endet eferalew wowwwwww God bless you jon 🎺🎺🎺👌👌👌👌
@babi4994
@babi4994 3 жыл бұрын
በሰማውት ቁጥር እየወደድኩት ነው 😍😍
@bizuneshetadesse3716
@bizuneshetadesse3716 3 жыл бұрын
Tebareki bebizu
@zedbar7
@zedbar7 3 жыл бұрын
Ameeen yibzalh
@samialabrha1121
@samialabrha1121 3 жыл бұрын
Ammmmmmmen
@hiruttefera2708
@hiruttefera2708 3 жыл бұрын
ሠላም ይሰማል
@birhnshtesfay2446
@birhnshtesfay2446 3 жыл бұрын
Ameeen Ameeen god bless u John 🎷🎤💖😍🙌🙌🙏
@mesganausmane379
@mesganausmane379 3 жыл бұрын
Amene Amene God bless you more Glory to God I love you my best brother❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹blessd
@dinad359
@dinad359 2 жыл бұрын
Tebarekhelign yene wudi broye
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 3 жыл бұрын
Dinki new joye ameeeen
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen ☝️☝️☝️☝️☝️💘💘💘💘🙋‍♀️🙏🙏🙏🙏🧘‍♀️🧘‍♀️🤲🤲👍👍👌👌👌👌👂👂💯🎹🎹🎹🎹🎹Tebarek. Egiziyaber. Sawu.
@abebayeabebanegn9276
@abebayeabebanegn9276 11 ай бұрын
Amen amen tebarki ❤❤❤🎉💪🥰🙏🙌🙌
@martakifle1290
@martakifle1290 3 жыл бұрын
ድምጽህም ዝማሬውም ልዩ ነው። ልብን የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ነው!! ተባረክ 👏
@selamawitkibru8683
@selamawitkibru8683 Жыл бұрын
Amaizing Song You are Blessed. Thank You.
@amanuelregassafficial20
@amanuelregassafficial20 3 жыл бұрын
Ufff yechemreleh joyee 😍 tebarkileng
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው ከእኛ በላይ አለን የሜያስብልን 🙏🙏
@asratkkk6230
@asratkkk6230 3 жыл бұрын
tebarekiiii
@abaraashamsalo2111
@abaraashamsalo2111 2 жыл бұрын
Ameen Ebifamii ❤💚❤
@user-ue3fr2lm4h
@user-ue3fr2lm4h 3 жыл бұрын
Amen amen
@saraerganoazebhailu8955
@saraerganoazebhailu8955 3 жыл бұрын
Amen amen 🎤🎶
@mohamedabdirahman2128
@mohamedabdirahman2128 2 жыл бұрын
AMEEEN AMEEEN HALLELUJAH 🇿🇦♥ Yabzaalikh GETTA IGZHBR BIRIKH BEL
@d.dd.d5505
@d.dd.d5505 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባራክ በጣም እራፊት ይሰጣል አልሰጋም በእጁ ተይዟልዉ
@AbirhamGirma
@AbirhamGirma 2 ай бұрын
amen amen❤❤❤❤❤❤
@beti5918
@beti5918 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ተባረኪ መልካም ነው 👏🎻🎻አሜንንን አሜንንን
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
JABAA || Tamagn Muluneh || Faarfannaa Afaan Oromo || Protestant Mezmur 2024
11:47
Tamagn Muluneh Official
Рет қаралды 349 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Nege Lerasu Yichenek
7:00
Yohannes Belay - Topic
Рет қаралды 63 М.
Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede
19:55
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,2 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 850 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 65 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 173 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН